የተዓምራዊው ጎርጎራ ሚስጥር _ ዶክመንተሪ- Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ #gorgora

Komentáře • 94

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic Před měsícem +40

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ በብዙ የኢትዮጵያ ጀግኖች የሚያስደምም ነው መቆየት ደጉ ገና መሪያችን ብዙ ያሳየናል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +36

    ጀግናዉ እረፍት የለሹ አገር ወዳዱ መሪያችንን ከመስራት ወደኋላ የሚገትተዉ አንዳች የጥፋት ሀይል የለም እናመሰግናለን ክቡር መሪያችን 🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +47

    እንዲህ ነዉ መሪ ቃል በተግባር አብችዬ ጀግና ነህ ህልምህ ረእይህ ምኞትህ ዛሬ እዉን ሆኖ ተመረቀልህ እንኳን ደስ አለህ ዉዱ መሪያችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem +27

    ዶክመንተሪዉን በዚህ በአማረ መልክ ለሰራችሁት ክብር ይገባችኋል እናመሠግናለን ❤❤

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Před měsícem +18

    የተናገረውን በስራ ያሳየን ድንቅ መሪ የሰሩ እጆች ሁሉ ይባረኩ😍😍

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +23

    እናት ኢትዮጵያ ለጥ ካልሽበትየስንፍእና ዘመን እየነቃሽ ነው ይቅናሽ የኛ እናት ❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem +16

    በዚህ ድንቅ ስራ የተሳተፋችዉ በተለይ ፕሮጀክቱን የመሩት ዶር ፍስሃ አሰፋ እንኳን ደስ ያለወት ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ታሪክ ሰርተዋል ❤❤

  • @user-lm2gl7ii8b
    @user-lm2gl7ii8b Před měsícem +23

    ጀግናው የጆች ስራ ይባረኩ❤❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem +13

    ባለ እራዩ ሀገር ወዳዱ መሪ ሀገሩን በጥልቅ ያጠና ሀገሩን የሚያበለፅግ ሀገሬ ኢትዮጵያ አግኝታለች በየጊዜዉ የሚያስደምም ስራ ነዉ የምናየዉ እናመሠግናለን ጠ ሚ አብይ አህመድ አሊ❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před měsícem +10

    እናመሰግናለን በርቱ፣
    ለጎርጎራ❤🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹❤

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 Před měsícem +15

    በርቱ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @TgstGirma
    @TgstGirma Před měsícem +11

    ጀግናችን መሪያችን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem +8

    ወገኖቸ ኢንጅነሮች በአጠቃላይ በዚህ ያማረ ቃል የማይገልጠዉ ፕሮጀክት የተሳተፋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ፈተናዉን ሁሉ አልፋችሁ ለዚህ አበቃችሁ ታሪክ ሰርታችሆል ሁሌም ትታወሳላችሁ❤❤

  • @ShemaShema-pj6vs
    @ShemaShema-pj6vs Před měsícem +6

    እግዚያብሔር አምላክ ይባርክህ አቡችዬ ዘመንህ ይባረክ ባተ የመሪነት ዘመን ስንት አስደማሚ ልማት ተጠናቆ ለበረከት ሲቀርብ አየን በሃምሳ አመት የማይሰራ በአምስት አመት ድንቅ የተግባር ሰው። ዲቤሎስ ጭፍራውን ባተ እና በኢትዮጲያ ላይ ቢሰለፍም ድሉ ያተ ነው።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +15

    የእግዚአብሔር ክብር ነገርን መሰወር ነው የነገስታት ክብር ግን ነገርን መመርመር ነው
    ምሳ_25_2
    አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉

  • @user-zy9ci6le3w
    @user-zy9ci6le3w Před měsícem +6

    እንደ አንድ ሀገሩን የሚያፈቅር ሰው : ዘመኔ ሳያልቅ በኢትዮጵያ የሚሰራውን ድንቅ ተግባር ስላሳየኝ መድሀኒያለም እመሰግነዋለሁ::
    ለኢትዬዽያ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ለምትደክሙ መሪወቻችን ድንግል ትባርካችሁ ዘራችሁ ይባረክ : አብያችን የኢትዮጵያ ሙሴ ኑርልን ገና ህልምህ እውን ይሆናል
    የሚሰሩ እጆች ይባረኩ ::

  • @user-iw4uz9he7k
    @user-iw4uz9he7k Před měsícem +26

    ሀሳብ ሚድያን አንድ ሚሊየን እናስገባው በርቱ አብሽሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @besumind9545
    @besumind9545 Před měsícem +8

    አብቹ የኔ ጀግና ማስገረም አያልቅብህም አንተ ልዬ ነህ ምን ልበልህ ጀግና ነህ በርታ ከጎንህ ነን ባንዳና ዘረኛ ወሬ ሲያወሩ አብቹ ግን ቃል በተግባር አሳየን ። እነሱ ግን አሁንም ይቀዳሉ እባካቹ ተውት ይስራበት ። አብቹ እግዛብሔር ካንተ ጋር ነው ማንም አያቆምህም ። በርታ የኛ ጀግና እንወድሀለን እኔ በዘመኔ አንተን በማየቴ ደስተኛ ነኝ እ/ር አመሰግናለሁ።

  • @user-xj5ff7wz1f
    @user-xj5ff7wz1f Před měsícem +10

    የሚያስገርም የእግዚአብሔር እጅ የታዘዛችሁት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀጥላል!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Salam-zq2gu
    @Salam-zq2gu Před měsícem +13

    Abichuu koo ❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +13

    ዮሀንስዬ እንኳን ደስ አለህ አንበሳዉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HAbdirashid
    @HAbdirashid Před měsícem +12

    ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያዬ

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 Před měsícem +5

    የብዙ አገራትን መሪዎች ታሪክ አንብቤአለሁ፣ አይቻለሁም! አንዳንዶቹ በጀግንነት፣ ሌሎቹ በኢኮኖሚክስ አለፍ ሲል ደግሞ ፀጥ ለጥ አድርጎ ሕዝብን መምራት የሚያስችል ቁንፅል ብቃት አላቸው! እንደመሪዬ ያለ ግን ፈፅሞ ፈፅሞ አላየሁም! አላነበብኩም! እሱ ባለሙሉ እውቀት፣ ባለሙሉ ግርማ ነው!😮 ዘመኑ ይባረክ❗ዘመኑ የለመለመ ይሁን❗ #አብቹ❤

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 Před měsícem +11

    ❤❤❤❤❤❤❤አጋሬ ለዘለለም ትኑር🙏🙏🙏🙏

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před měsícem +14

    ታታሪ መሪ ነበረን ግን ሰላም ቢጨመርበት የት በደረስን❤

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před měsícem +6

    ግሩም አቀራረብ ነው። ከድምፅሽ አማላይነት ባሻገር፣ የሙዚቃ ቅንብሩ፣ የትረካ ችሎታሽ፣ ጎርጎራን መች ሄደን ባካል ባየናት የሚል ጉጉት የሚያሳድር ነው። በርቺ!

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i Před měsícem +6

    አብይን የሚገልፅ ቃል የለኝም መሪአችን እና አብረውህ ለሚደክሙት ሁሉ እግዚያአብሄር እድሜ ጤና ይሰጥልንእናከብራችኋለን❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před měsícem +6

    በዚህ የተሳተፋችሁ አድለኞች ናችሁ ተባረኩ ፈጣሪ ይባርካችሁ ጆኒ ቸር ያሳይህ::

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před měsícem +20

    ቁጭ ብሎ ማዘዝን ያስቀረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ህዝብ መሪ ዶክተር አብይ አህመድ ።

  • @belayneshali2401
    @belayneshali2401 Před měsícem +3

    I am so happy to have those hard working people and proud to be an Ethiopian thank you GOD for all🙏

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před měsícem +4

    በርቱ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +2

    ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před měsícem +5

    Thank you #PM_ABIY_AHMED | #ABICHU'ዬ
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 Před měsícem +10

    ወይ ኢትዮጵያ መጥፎ ነገር ቢሆን ኖሮ ሺ ሰዎች አስተያየት ይሰጡ ነበረ ጥሩ ነገር ተቃረኒ በሆነበት ጊዜ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před měsícem +8

    የተሳተፋች ሁሉ የሄ ሀውልታችሁ ልጆቻችሁ ታድለዋል ኮርተው የአባቴ እጅ አለበት ይላሉ ምድረ ሌባ ምን ይላል ይሔ ነው መሪ:እግዚአብሔር የስጠን ተመስገን::

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 Před měsícem +4

    ይህን መሠል ገነት መዝናኛ የሠሩ እጆች ይባረኩ።ይህን ለማጥፋት የሚያስቡ በረብሻ እንዳይጎበኝ የሚያሴሩ ፈጣሪ ይገፅፃቸው።

  • @AlmazeBiftu
    @AlmazeBiftu Před měsícem +8

    ክብሩን እሱ ይውሰድ የሰሩ ኦጆች ይባረኩ መሪው ከላይ የተሰጠ በረከት ነው::

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před měsícem +3

    የኛ ድንቅ መሪያችን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ እግዚአብሔር አንተን የላከልን ይህንንና ይህንን የመሳሰሉትን ዉብ ኢትዮጵያን እንድናይ ነውና ክብር ምስጋና ይድረሰው። ኢትዮጵያ በሰላም ትኑር።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 Před měsícem +3

    Thanks a million!!!
    ❤❤❤❤❤for Dr, Abeyeyeye and everyone who participated on this project.
    God bless Ethiopia and all of you who support and believes our prime minister!!!! Thanks!!!

  • @mesfinkassaye4356
    @mesfinkassaye4356 Před měsícem +5

    It's simply WOW 👌 🎉

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 Před měsícem +2

    የቅድስት ኢትዮጵያ ውድ ልጆቹዋ፣ እንኮራባቹሃለን!

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před měsícem +10

    🙏🙏🙏🙌🙌🇪🇹

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před měsícem +7

    መሪው ተፈጥሮን እያስዋበ ለትውልድ ትልቅ ቅርስ ነው ያበረከተው እናመስግናለን::
    እንግዲህ የህዝቡን አስተሳስብ አመለካከት ሙስና ሌብነት ከሀዲነትን የተጻናወታችውን የአገር ፓራሳይቶችን የሚያጠፋ መድሀኒት አዲሱ ትውልድ ያስብበት::✍️

  • @ZenbchDubai
    @ZenbchDubai Před měsícem +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 Před měsícem +4

    ፈጣሪዬ ሆይ አንድ ቀን ከልጆቼ ጋር እንድጎበኘው እርዳኝ።

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Před měsícem +6

    ይኸንፍትያለውመሪአላህይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉?ይኸንፍትያለውመሪአላህይጠብቅልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Před dnem

    አላህ የኢትዮጵያን ጠላቶች ጨርሶ ያጥፋልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላምዋን ያብዛልን አሜን።

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před měsícem +7

    መምራት መሪ ማለት እንዲህ ነው::

  • @susuki4693
    @susuki4693 Před měsícem +6

    ❤❤❤❤

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c Před měsícem +3

    We have to thank our premier and the government! Ethiopia was sleeping for long time. Now, everthing are changed! The future of Ethiopia is bright! Thank you all!

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 Před měsícem +5

    አብይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምን አይነት ብሩክ ማህፀን ነው አንተ ለኢትዮጵያዬ ያበረከተች !!!

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 Před měsícem +2

    Ethiopian heroes!!❤❤❤❤

  • @mesekertakele8735
    @mesekertakele8735 Před měsícem +3

    I cannot wait to see this beautiful place ❤❤❤❤❤❤❤

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 Před měsícem +4

    የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት በጦርነት ማሀል ሆኖ እንደዚህ መስራት ከተቻለ ሰለም ቢሆን ደግሞ ከዚህ መቶ እጥፍ እንደሚሆን መገመት ቀላል ነዉ ስለዚህ የዉጭ ሀገራት ታሪካዊ ጠላቶቻችንን አጀንዳ ተቀብለዉ የሚያተራምሱን ልጆቻችንን በመምከር ወደልቦናቸዉ እና ወደ ሀገራቸዉ ጠባቂነት እንዲመለሱ እናድርግ ዛሬ ላይ በመላዉ ኢትዮጵያ የምናያቸዉ ፕሮጀክቶች በጣም የሚገርሙ እና የሚያኮሩ ናቸዉ ሌላዉ ደግሞ ሁሉም ፕሮጀክቶች የተያያዙ እና የሚገናኙ ናቸዉ ሰላሙ ቢኖር እና ጠቅላዩን በጭፍን ከመጥላት ዕድል ሰጥተነዉ ብናየዉ በእዉነት እጅግ ያስደምመናል ጭራሽ ስለሱ ከፉ ማሰብ አይደለም እንዲያዉም በስስተ እንዳያረጅብን ማለት እንጀምራለን ይሄ ደግሞ በቅርቡ ሆኖ እናየዋለን አመሰግናለሁ ጠቅላያችን እኛንም ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልስልን

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 Před měsícem +5

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 Před měsícem +2

    Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j Před měsícem +5

    አቢቹ ምን እንበለዉ ወዳጆቼ

  • @luluestefanos8939
    @luluestefanos8939 Před měsícem +6

    💯

  • @gabrielavinchenzo9000
    @gabrielavinchenzo9000 Před měsícem +3

    MARWESHET ENE. NEGNE. YESRAHUTE BEL DES. YEBELEGNE

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo Před měsícem +3

    ተመልከት እንግዲህ ይህ ሰው ሙሉ ኢትዮጵያን ነው አሳምሮ የሚያስረኽባችሁ ጫካ ውስጥ ሆኖ አይደለም ፊትለፊት እየታየ ነው ታምር የሚሠራው እንዲሁም የሚታገለው ይህ ጅግና ያሸንፋል እውነት ይናገራል የተናጉረውን በተግባር ያሳየናል ።ምንም ማረግ አይቻልም መመረቅና መመረጥ ይጠይቃል

  • @Z84g8-cf8oxm
    @Z84g8-cf8oxm Před měsícem +1

    For those who make the documentary 🎉🎉🎉 Bravo

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Před měsícem +1

    ሼር ሼር ላይክ ላይክ ሰብስክራይብ

  • @meremmuhammad2467
    @meremmuhammad2467 Před měsícem +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Před měsícem +3

    ❤😳

  • @user-po6px6qr5z
    @user-po6px6qr5z Před měsícem +1

    Alahe yetebekehe abechu

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Před měsícem +1

    ጀግናው ጋዜጠኛ ጆን

  • @TseganeshDikire
    @TseganeshDikire Před měsícem +3

    Jeginachineh Mirchachin neh

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před měsícem +1

    Enamsgnalen hulachume abichu jagna barita

  • @mesekertakele8735
    @mesekertakele8735 Před měsícem +1

    🙏💞🎉

  • @maramhabib7718
    @maramhabib7718 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezmos6550
    @gezmos6550 Před měsícem +3

    Hi

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍🥰🥰

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 Před měsícem +2

    Ba Abichu marinatina bahagar wadad lijochu ethiopia eyatasarach naw yiblagn dar hono babado yemicohut ethiopian yemitaqmuat qalin batagbar eyasayu lalut bicha naw.

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 Před měsícem +3

    አብይ፣መረቀ፣ሚቀኛ፣ተቃጠል፣እንግድ።

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před měsícem +3

    ዘርኞች የት ገባችሁ😅

  • @mehretsofoni4040
    @mehretsofoni4040 Před měsícem +1

    Yaltegedele sew mote eyalu yemilefelefut ye amara tekorkuari nene yemilut menew ehe teamer bemederachew sisera zem alu lemanegnawem yena mert meri amesegenehalew

  • @AlexeKonjo
    @AlexeKonjo Před 18 dny

    😂😂😂😂

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 Před měsícem +2

    በከበባ ልንይዘው ስንል ሩጦ ካፖርት ለብሶ ሽማግሌ መስሎ አመለጠን።ሰርጓጅ መርከብም አቁሞ ነበር ።

  • @HeeyLeel-z8f
    @HeeyLeel-z8f Před měsícem +1

    Free amhara from Gala invaders, God bless Fano and the people of amhara

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před měsícem

      God never blesses the evildoers. It's like good & evil😈 never go together!!

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před měsícem +4

    🤔▪️▫️#ዶክተር_አብይ (#አብቹዬ) ለዚህ ደቆሮ ህዝΠ በጭራሽ አይመጥንም። አምላኬ ሆይ እባክህን #ዶክተር_አብይን የእነ #ጃፓን ገለመለ መሪ አድርገውና ለዚህ ደቆሮ ህዝΠ ደግሞ #ጃልመሮን ፣ #ደብረጺዮንን ፣ #ዘመነ_ካሴን ወይም ሌላ ደቆሮ መሪ አድርግለት

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec Před měsícem

    ህዝብ እየሞተ: እየተራበ: እየተፈናቀለ የህዝብ ደም በከንቱ እየፈሰሰ ዳንኪራ እና ብልጭልጭ መስራት እና ማድነቅ እጅግ ነውር ሀጥያት ነው: በዚህ ወቅትና ሁኔታ ዳንኪራና ጭፈራ ማድረግም ማድነቅም የሆዳሞች እምነትና ስራ ነው

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh Před měsícem

    ማንም ጋላ እዚህ መጦ ይኖራል ብላችሁ አታቃጥሩ

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 Před měsícem +4

    አብይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምን አይነት ብሩክ ማህፀን ነው አንተ ለኢትዮጵያዬ ያበረከተች !!!

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤