G&B Ministry Worship and Prayer Program "በረከት"
Vložit
- čas přidán 26. 08. 2024
- Getayawkal and Biruktawit have served the Lord in Ethiopia and abroad since 1985. These duet singers started their ministry in Sunday school.
The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Worship and Prayer Program "በረከት"
ጌትየ ስለ እናንተ ጌታን እባርካለው ዘበናችው ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ameeen Ameeeen❤❤❤❤
❤❤❤“የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፥ ኀዘንንም ከእርስዋ ጋር አይጨምርም።”
- ምሳሌ 10፥22
💕✅️
አሜንንን ሀሌሉያ ክብር ለወደደን ለአምላካችን ይሁን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ አገልግሎታችሁ የተባረከ ይሁን
Ameeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤TebArku🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Ameeeeeeen
አሜን እንደቃልህ ይሁን ጌትሽ ብሩክቲ ተባርካቹሀል ጌታ ፀጋና አቅም ያብዛላችሁ
Amen Amen Amen!!!!Tebareku!!!
እልልልልል ልልል እግዚአብሔር ይባረክ
በክርስቶስ የሆንነው የከበረ ነው፣ ከምንም ጋር አይወዳደርም ። በጊዜው አለጊዜው በፀጋው የሚረዳን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ። የተወደዳችሁ ተባረኩ ። አሜን በረከቴን ተቀብያለሁ
I received it by faith in the mighty name of Jesus Christ 🙌
God bless you G&B Ministry Amen 🙏
Amen. God bless you
አሜንንንን እሰይ አሜንንንን
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤blessed. 😇🙇🏾🙇🏾🙇🏾🙇🏾
ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ተባረኩ በብዙ።🙏❤❤❤❤❤❤🙏
አሜን በብዙ ተባረኩ!
አሜንንን🤲 አሜንንንን🤲 አሜንንን🙏
Amen Amen 🙏🏽 The Lord faithful blessings ✝️🙏🏽👏👏👏
tebareku!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን! አሜን! አሜን!
ሃሌ ሉያ!! በኢየሱስ ስም ።
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen and Amen 🙏
Amennnnnnnnnn amennnnnnnnnn amennnnnnnnnn I
Amennnnnn. Tabarku.
Amen. Amen. 🙏 🙏
ጌታ ይባረክ ድሮ ቦስተን ስትመጡ ነው
የማውቃችሁ ተባረኩ aሜን❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ባገልግሎታችሁ እጅግ እየተባረኩ ነው
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
ጌታእየሱስ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ
አሜን አሜን አሜን አድርጎልናልና ለዘለአለም እናመሰግነዋለን።ወ/ጌታ ያውቃልና እ/ብሩክታዊት ብሩክ ሁኑ፣ተባረኩልን።
💕✅️
አሜን መባረክን ባርከኝ🎉🎉
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ❤❤❤
May the Lord bless you for your ministry. I've been blessed, Thank you.
ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Geta Eyesus Hoye ❤❤❤
May God bless you our beloved sister and brother…….i get amazed at the grace given to you to reach each one of us as individuals everywhere…….you are our gifts❤ May the Lord bless you and strengthen you ❤❤❤
አሜን አሜን
Amen amen Tebareku.
-አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤
Amen amen amen!! This is true!! Sew hulu liyayew yemigeba massage🎉🎉🎉tebareku!!
አሜን አሜን አሜን ጉልበት ድጋፍ ይሁንልኝ ❤❤
አሜን አሜን ❤❤❤❤እግዚአብሔር
ይባረክ❤❤❤ ከእናንተ ፀሎት ጋር ተስማማው ተባረኩ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ጌታ ይባርካቹሁ ሻሎም ሻሎ
አሜን አሜን አሜን!!❤❤❤
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስ አሜን።🙏🌹💖🌷💐🙏
💕✅️
Amen Amen Amen bless you .🎉❤🎉
AMEN TEBAREKU
God bless you more
"Amen."!!🙌💕✅️
Amazing worship , word
of God and prayer filled
with holy spirit and
presence of God.
God bless you both and
all family members abundantly.
Brother Getayawukal and
Sister Biruktawit 💕✅️
Blessed family. 👫💕✅️
Praise the Lord.!!
All glory to almighty God.🙌🙏
❤🎉❤🎉❤🎉
Tebareku. Bestuur Geta yirdan.❤🎉❤🎉
Well com too shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ❤❤
Amen amen amen ❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏amen
Tebareku
አሜን አሜን
የእግዚአብሔር በግ የሆንከው
ልቤን በፍቅርህ ያበስከው።
ይሄን መዝሙር ልጅ እያለሁ ፓስተር ዳንኤል መኮንን እንፀልይ ይልና እሱ ሲዘምረው ትዝ ይለኛል
የኔ ውዶች ❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏
💕✅️
አሜን .................ተባረኩ!!
Amen
ያዕቆብ 1:16፤ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ አትሳቱ።
ያዕቆብ 1:17፤ በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።
ያዕቆብ 1:18፤ ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።
ኤፌሶን 1:3፤ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
ነህምያ 9:5፤ ሌዋውያኑም ኢያሱ፥ ቀድምኤል፥ ባኒ፥ አሰበንያ፥ ሰራብያ፥ ሆዲያ፥ ሰበንያ፥ ፈታያ እንዲህ አሉ፦ ቆማችሁ ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላካችንን እግዚአብሔርን ባርኩ። እንዲህም በሉ፦ በበረከትና በምስጋና ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያለው ክቡር ስምህ ይባረክ።
Bestochi My Lorde ❤❤❤Thanks so much ✅️ ✅️ ✅️ ✅️ ✅️
አሜን አሜን እልልል❤❤❤❤❤
Amen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🇮🇱
ተባረኩልኝ። 30:08
አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን የሚለውን ዝማሬአችሁን እና አድርገህልኛል የሚለውን ሳዳምጥ ጎረቤቶቼም እስኪሰሙት ቴፔን ደጅ አድርጌ ነበር😀 እና አምናለሁ ከልቤ ነው የምዘምረው እግዚአብሔር አሁን አትረፍርፎኛል ስሙ ብሩክ ይሁን ለዘለአለም
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏❤
የተባረካችሁ ሁኑ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባቴ ብሩካን ውድድ ነው የማደርጋችው፡፡
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
Amen Amen Amen
Amen!! Bless you!!!
Elllllelllllll…. Amennnnn thanks for sharing this amazing message, blessed you guys 💞💖💞🙏🌟🌟🌹🌹🇪🇷💞🇬🇳🙏
Amen........Amen!!!
Amen amen ❤❤❤
Dio vi benedica sempre 💕💞
God bless you!!!!!
amen
ተባረኪያለው ካልባረከኝ አለቅህም
Elllell
🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜
Amennne Amennne God blesse you All tame 🧎➡️🧎➡️🧎➡️👨❤️💋👨🎉🎊❤️🙏🥰🌹💯🇿🇦🙋♂️🙆♂️🙋♀️✌️🙏🙏
Amen amen ❤❤❤❤❤
❤❤❤አሜን 🎉🎉