እማ ዋሽተሽኛል -ልብ የሚነካ የእናት ግጥም- አዲስ የእናት ግጥም- Meriye Tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • እማ ዋሽተሽኛል-ልብ የሚነካ የእናት ግጥም (አዲስ የእናት ግጥም) Meriye Tube

Komentáře • 71

  • @ethiopiahagara4130
    @ethiopiahagara4130 Před 3 lety +16

    ልብ የሚነካ ግጥም ነው አይ እናት ግን ምን ያህል ደግ ናት ለእናቶች ክብር ይገባቸዋል ይህም ያንስባቸዋል

    • @fatheya9297
      @fatheya9297 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HayatYassin-rh7uk
    @HayatYassin-rh7uk Před 3 měsíci +2

    አቀራረባችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉ

    • @MeriyeTube1
      @MeriyeTube1  Před 3 měsíci

      ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @claystick1943
    @claystick1943 Před 2 lety +4

    በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው ምንጩን ግን ማወቅ እችላለሁ

    • @MeriyeTube1
      @MeriyeTube1  Před 2 lety

      ከልብ አመሰግናለሁ🙏 ምንጩን ስትል?

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g Před 3 lety +4

    ትክክክል በእዉነት እማ ዋሽተሽኝል እዉነት ነው ክፍቶት እንዳልከፉት ስቃ እያቀፍችን. በልጅነት እድሜ እኔም ሳልርዳት ስድት ሆንኩኝ ትጠግች ሚስጥራችንን በምናወራበት ስአት ለእናቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @eliasnigusu
    @eliasnigusu Před 2 měsíci +2

    Wow i love my mom❤❤❤❤❤

  • @seadaymam4291
    @seadaymam4291 Před 3 lety +5

    በጣም ለእናት በጣም ደስ ይላል

  • @GetishaBuna
    @GetishaBuna Před 4 měsíci +1

    በጣም አስደናቂ ❤ልቡ የሚነካ ነው ።🎉❤

    • @GetishaBuna
      @GetishaBuna Před 4 měsíci +1

      ተስፋ ዬሀንስ ነኝ😊❤

    • @MeriyeTube1
      @MeriyeTube1  Před 4 měsíci

      ከልብ አመሰግናለሁ🙏

  • @user-yg2yc6je9y
    @user-yg2yc6je9y Před 3 lety +5

    ዋው ደስ ይላል እናቴ እወድሻለሁ ኑሪልኝ ለዘለዓለም

  • @fatumahassan3868
    @fatumahassan3868 Před 2 lety +4

    ኡም m አብሽሪ የኔ ውድ ሁላችን እዛ ነን አላህ በጀነተል ፍርዶስን በጀነተልን ፏፏቴን አስቀምጦ ብርሀኑን ይክፈትላት ያረብ ዱአ ሰክች አብሽሪ ኢናሽ የምኑ የትፈጠርነ ኧሞትነዬ አከነ እንዴ

  • @biniyamamref7043
    @biniyamamref7043 Před rokem +2

    ደስደስ ይላል

  • @Kidus2022
    @Kidus2022 Před 9 měsíci +2

    እናት ትኑር ለዘላለም

  • @tirubirhantube7739
    @tirubirhantube7739 Před 3 lety +7

    በጣም ደስስ እሚል ግጥም ነው እድሜና ጤና ለናቶቻችን

    • @MeriyeTube1
      @MeriyeTube1  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @hayatayaleo2705
    @hayatayaleo2705 Před 8 měsíci +1

    ሁሌምይከፋኛልእናቴንሳሥብእኪግጥምፅፍልኝ

  • @LeulAyalew-kh7kb
    @LeulAyalew-kh7kb Před 2 měsíci +1

    እማ እወድሻለው

  • @ekacliclea3119
    @ekacliclea3119 Před 3 lety +10

    እናቴ ሞታብኛለች ምን ብዬ ልፅፍ ታናነቀኝ እባ ደስ ያሚል ግጥም ነው

    • @user-zj1su9tx8w
      @user-zj1su9tx8w Před 3 lety +1

      እኔም እንዳቺ ነኝ 💔💔💔

    • @saramillion7470
      @saramillion7470 Před 3 lety +2

      እንደ እናት ሞት ህመም የሚከብድ ነገር የለም አለም ጨለመብኝ

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Před rokem

      እኔም ሙታብኛለች እእእአህህህህህህህ

    • @user-os5fy7sg2c
      @user-os5fy7sg2c Před 4 měsíci

      Rip 😢

    • @Helen-Tube2112
      @Helen-Tube2112 Před 2 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሻ

  • @yibasyibas3350
    @yibasyibas3350 Před 3 lety +4

    ልብ ይነካል በጣም ዋው ልክ ነው

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi5575 Před 2 lety

    በጣም።ደስ።ይላል

  • @user-yf5ev5yy8e
    @user-yf5ev5yy8e Před 3 lety +3

    በረቺ የኔቆጆ ደስይላል ስለአባት ፃፌልኘ ስወድሺ

  • @user-ug2ov4eq5u
    @user-ug2ov4eq5u Před rokem +1

    በጠም አንጀት የሚነከ ግጥም ነው እነቴ ነገሬነሽ አለህ እድሜነ ጤነ ይስጥሽ እማ የኔን እድሜ ቀንሶ ለቺ ይስጥሽ ወድሜ በርታ በጠም ደስስስስስስ ይለል እነመሰገነለን

    • @MeriyeTube1
      @MeriyeTube1  Před rokem

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ🙏

  • @yabsiraj8071
    @yabsiraj8071 Před 2 lety +3

    Yene inat intake aidalechm

  • @zeytunamale996
    @zeytunamale996 Před rokem +1

    Wow ደስ ይላል እናቴ በጣም እወድሻለሁ ኑሪልኝ ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እማ ያንስብሻል I LOVE YOU🎉🎉🎉

  • @eif170
    @eif170 Před 2 lety +3

    እማ ምንልሁንንሸ😭😭😭😭😭😭

  • @eliyenariexjfxs3279
    @eliyenariexjfxs3279 Před rokem +2

    ልብ የሚነካ የእናት ግጥም ነው ደስ ይላል👏👧👩😭😭😭😭😭

  • @bezawitlelisa7951
    @bezawitlelisa7951 Před rokem

    Wow miraculous poem

  • @shegodesalge4111
    @shegodesalge4111 Před rokem

    ❤❤❤እናት❤❤❤

  • @hanaasrat-kt3zf
    @hanaasrat-kt3zf Před 4 měsíci +1

    ታውቃለህ እናቴ ከዚ በላይ ናት እኔ ለሳ የማልሆነው የለም ይህ ግጥም እሳን በትንሹም ቢሆን ገልጾታል አመሰግናለሁ👏

  • @FeraolkumelaBayesa-xl6qf
    @FeraolkumelaBayesa-xl6qf Před 10 měsíci +1

    Ema washteshgnal

  • @Kidus2022
    @Kidus2022 Před 9 měsíci +1

    እናትስትኑርበፍቅርለዘላለም❤❤❤❤❤
    ።።።

  • @BrhaneGmariyam
    @BrhaneGmariyam Před 3 měsíci +1

    Yas

  • @hiwotalemu4471
    @hiwotalemu4471 Před rokem +1

    አይዞሽ

  • @sositt4090
    @sositt4090 Před 2 lety +3

    እማይዬዬዬዬ ምነው አኔ በሞትኩልሸ ትተሸኝ ብትሄጅም የኔ መኖር ውሸት ሆኖ ግራ ተጋባሁልሸ እረ ወዴት ልሸሸ እማ አካሌ ነሸ

    • @bntseid773
      @bntseid773 Před rokem

      ውዴ

    • @bntseid773
      @bntseid773 Před rokem

      እኔም እማዬ ሙታብኛለች ብዙፈተና ብዙስቃይላይነኝ እማዬንበማጣቴ ብቻይሁን

  • @gmgamuleta8460
    @gmgamuleta8460 Před 2 lety +3

    😥😥😥😥😥😥😥😥ማም ናፈቅሽኝ

  • @AmriyaDewam
    @AmriyaDewam Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jo3wj3vl7n
    @user-jo3wj3vl7n Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsedeyyantewa8216
    @tsedeyyantewa8216 Před 3 lety +3

    betikil ewunet new enat lelij yemtkefilewu mesewat manim aykeflim

  • @fhb5376
    @fhb5376 Před 3 lety +4

    ኡፍፍፍ ሆድ ባሠኝ ልብ ይነካል

  • @user-zy2eg1lg1h
    @user-zy2eg1lg1h Před 5 měsíci +1

    እናት ለሌለን ከባድ ነዉ ግጥሙ

  • @saramillion7470
    @saramillion7470 Před 3 lety +5

    እባክሽ እናቴ ሙታብኛለች በስደት ላይ አንጀቴ አረረ እባክሽ ግጥም ግጠሚልኝ ለናቴ

    • @user-nw1ov6mf1f
      @user-nw1ov6mf1f Před 2 lety +1

      አብሽሪ እኔም እዳንች ነኝ እናቴንም አባቴንም በሰው ሀገር መቃጠል

    • @idrisumar2190
      @idrisumar2190 Před rokem

      ኡፍፍፍፍፍፍ እኔስ😭😭😭😭😭😭😭

  • @alebachewa6595
    @alebachewa6595 Před 2 lety +2

    Swedh qetlubet

  • @user-bw1vz4lx1l
    @user-bw1vz4lx1l Před rokem

    Wow 😲

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 Před 5 měsíci

    😭😭😭😭😭😭😭ኤኔ የሚላው የልይኚም

  • @hayatayaleo2705
    @hayatayaleo2705 Před 8 měsíci +1

    እኔእናቴበልጂነቴነውየሞተችብኝየእናትፍቅርአላቅም

  • @kalkidan9516
    @kalkidan9516 Před 3 lety +3

    የሐዘን እንጉርጉሮ የለቹም??

  • @user-rn2rb7fg3z
    @user-rn2rb7fg3z Před 3 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eyeruswendmagen5463
    @eyeruswendmagen5463 Před 3 lety +5

    dislike yemtadergu sewach gen menhonachhu new

  • @UsmanAbrar-lv8eh
    @UsmanAbrar-lv8eh Před 7 měsíci

    😢😊

  • @hanahaylu5421
    @hanahaylu5421 Před 2 lety +5

    🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤o.m.g

  • @user-sm4fn5ed7r
    @user-sm4fn5ed7r Před 8 měsíci +1

    😂 ❤ 😍 gtm

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u Před rokem +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-vx8sv2vb1i
    @user-vx8sv2vb1i Před rokem +1

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢አንቲውጀፈቀረረንተአንቲውውውውውው❤❤❤❤

  • @user-tz6wc2wv3k
    @user-tz6wc2wv3k Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤