እውነተኛ ጓደኛ እንደሌላችሁ የምታውቁበት 9 መንገዶች [መታየት ያለበት ቪድዮ]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • እውነተኛ ጓደኛ እንደሌላችሁ የምታውቁበት 9 መንገዶች [መታየት ያለበት ቪድዮ]
    Don't Forget To SUBSCRIBE - bit.ly/SUBSCRIB...
    IF YOU LOVED THE VIDEO PLEASE - LIKE
    ALSO, DON'T FORGET TO SHARE- • እውነተኛ ጓደኛ እንደሌላችሁ የምታው...
    Social Media accounts:
    FACEBOOK- bit.ly/Habesha...
    INSTAGRAM- / hab_healvation
    TELEGRAM- t.me/Habesha_H...
    Tiktok - / hab_healvation
    #habeshahealvation #ethiopianhealth #ethiopianmotivation

Komentáře • 14

  • @nuwhaargay9445
    @nuwhaargay9445 Před rokem +3

    ወንዱሜ ተባረክ። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስታላልፈዉ ያለህዉ። እናመሠግናለን በረታልን

  • @HabeshaDocumentary
    @HabeshaDocumentary  Před 2 lety +5

    ቪድዮውን ስለተመለከታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ👍😘

  • @mohjim4502
    @mohjim4502 Před 2 lety +4

    ሃሪፍ ነው በርታ ብሮ

  • @abayouretta6719
    @abayouretta6719 Před 10 měsíci +3

    እዉነት ጥፍተኛዉ እኔ ነኝ ለመቀየር ፈለኩ

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety +5

    እኔስ ሊኬን አቃለሁ ግን እኔን እማይጎዳኝ ከሆነ የሰው ደስታ ሁላ ያስደስተኛል 1 ጥያቄ አለኝ ሴት ልጅ የሚገላታን ጓደኛ እንጂ የምሞትላትን አታፈቅሪም ይለቃሉ ምን ያኪል ዉነት ነው እኔ በተቃራኔ ነኝ የሚሞትሊኝን ነው ምርጫየ ያ ካልሆነ የማይጓዳኝ

    • @abayouretta6719
      @abayouretta6719 Před 10 měsíci

      እዉነት ነዉ እኔን የሚጎዳኝ ከሆነ የሰዉ ደስታ አይሰጠኝም የእኔ ጎደኛ እያወቀች እንኮን አትረዳኝም ብቸኛ መሆን እፈልጋለዉ ግን መሆን የምችል አይመስለኝም ምክንያቱም ሁሌም ጫጫታ ዉስጥ ስለነበርኩ ነዉ ብቸኛ መሆን እፈራለዉ እዉነት እግዚአብሔርን የምለምነዉ ጥሩ ልብ እድሰጠኝ ነዉ

  • @ተመስገንአምላክ

    እናመስግናለን.ወንድሜ😘😘

  • @natanigetachew7686
    @natanigetachew7686 Před měsícem

    አሪፍ
    🙂🙂

  • @rozaro6880
    @rozaro6880 Před 2 lety +2

    wawww ❤

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety +1

    በምድር ላይ እኮ እማ እንኳን ጓደኛ ዲስትም ኪዳያን አያጠም ለምን የለም ቢዙ ቢጠፋ እጥር ምጥን ያለ አይጠፋም ደግሞ እጥር ምጥን ያለ ነው ሲኪታማ የምሆነው የጓደኛ ቢዛት የግዜ የገንዘብ የሃሳብ ብክነት ያጋጥመዋል ሲለዚክ ብዙ ጓደኛ አያስፈልግም በመጠኑ ሰው ቀርቶ እናንሳ እራሱ ጓደኛ አያጣም

  • @admassuburkagulo2105
    @admassuburkagulo2105 Před 6 měsíci

    no thanks

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety +1

    ለምክሩ ኦኬ ትንክስ