EOTC TV | ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ | ከደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2022

Komentáře • 40

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Před 2 lety +13

    አሜን ጌታ ሆይ መቸነው ከዚህ በረከት ተካፈይ ምሆነው መቸነው ማስቀደስ የምችለው ሞልቶ የማይሞላ ኑሮ በቃሽ ስደት በለኝ 😭🤲🏼😭በረከታችሁ ይድረሰኝ

  • @abrehamassefa5051
    @abrehamassefa5051 Před 2 lety +6

    ሁሌም አንደኛ የኔዑራኤል...አሜን አሜን አሜን ደብረ ፅጌ የአዲስአበባ ፈርጥ ኑሪ ለዘላለም!!!!💚💛❤️

  • @yonatanteshome6638
    @yonatanteshome6638 Před 2 lety +4

    ዑራኤል አባቴ ከፈጣሪህ ከፈጣሪዬ ምህረቱን አሰጠን

  • @user-of6ec7sn8g
    @user-of6ec7sn8g Před 2 lety +6

    ቃለህወት ያሠማልን የአባቶች በረከት ይደረብን

  • @tinbethabte5721
    @tinbethabte5721 Před rokem +2

    አይ ቤተ ማርያም ግሩምኮ ነው በእውነት ውርር የሚያደርግ ድንቅ የሆነ አንደበት ነው እኮ ያለህ እግዚአብሔር ክህነትህን ይባርክልህ።

  • @tadessemola3695
    @tadessemola3695 Před rokem +2

    Amen Amen Amen!!!!!!!!! Yemlaku kidus urael berektu redietu behulachen lay yider Amen Amen Amen !!!!

  • @nardoswolde669
    @nardoswolde669 Před 2 lety +4

    ደብረፅጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን 🙏❤❤

  • @girumabebe330
    @girumabebe330 Před 2 lety +2

    Amlak kidus Urael kidus Egziabher yimesgen tselotachu le hulachn hizeb kristian yihun amen

  • @haymanotzenebe5825
    @haymanotzenebe5825 Před 2 lety +2

    ባርክዎ ለእግዚአብሔር ኩልክሙ መላዕክቲሁ አላችሁ በጣም ደስ የሚል ምስባክ ዘመናችሁ ባረክ

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Před 2 lety +2

    አሜን. አሜን. አሜን ይሁን ይደረግልን በረከታችሁ ይድረሳን ይህችን ይባርኩን አሜን

  • @user-ue4ru5vi7b

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @genetdeyou2824
    @genetdeyou2824 Před 2 lety +3

    አሜን እሜን አሜን

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @chatocod208

    Ameee ameeni amee💐🌹🌻💐🌹🌻🌹🌻💐💐🌻❤️💜💙🤲🙏🤲🙏🤲🙏💙🙏💙🙏💙🙏💙🙏💙🙏🤲

  • @user-vu9ix7hx1t

    አሜን

  • @ethiokonjo2222

    ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-to9gr4vq2e

    አሜን ቃለህይወትን ቅዳሤ መላእክት ያሠማልን በረከታቸው ይደረብን አሜን

  • @user-de7mu6qq9y
    @user-de7mu6qq9y Před 2 lety +2

    🙏🙏🙏

  • @beshaduteshome4099
    @beshaduteshome4099 Před rokem +1

    Kal hewot yesmalin

  • @genetalene3333
    @genetalene3333 Před 2 lety +1

    Kale hiwetn yasemaln amen amen amen 🙏