የሰርግ ቀሚሶች በተመጣጣኝ ዋጋ habesha dress price | habesha kemis |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የሰርግ ቀሚሶች በተመጣጣኝ ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    youtube.com/@t...

Komentáře • 11

  • @tijan2434
    @tijan2434  Před 7 měsíci +3

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 / +251955196299 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 6 měsíci +2

    ምነው አይን የሚያጠፋ ከለር በዛሳ ፋሽን ነው አሁን??? በቅንነት ነው ምንም አትበል just ጥሩ መልሱልኝ፣

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 Před 6 měsíci

      ከለር ፉል ነገር አሁን ላይ ልክ ነሽ ፋሽን ነው ግን ዝም ያሉ ከለሮችም አሉን

  • @astermekonnen9340
    @astermekonnen9340 Před 7 měsíci +1

    ሙዝቃው ይረብሻለ እባክህን ሙዝቃውን ዝገው ❤

  • @sabaasihele177
    @sabaasihele177 Před 5 měsíci

    እጅግ የምረሉ

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 Před 6 měsíci +1

    ኧረ ዋገው ውድነው ኤፍሬም ቴዲ መላበለው መልበስ ነበር እያስባሉን ነው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 3 měsíci

    ያምራልሉ

  • @user-zd3tn5gf9l
    @user-zd3tn5gf9l Před 6 měsíci

    በጣም ያምራል

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Před 6 měsíci

    Wow, I love it

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 Před 6 měsíci

    በጣም ያማምራሉ ግን እረ ነጭ ቀሚስ እፈልግ ነበር ባይ ባይ የላችሁም

  • @tizitagade9668
    @tizitagade9668 Před 6 měsíci

    Eske wendu new