የሐበሻ ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ Habesha kemis Dress Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 07. 2024
  • 00:00 Intro
    00:45 ፍሬ ዲዛይን 0913628140 / 0955399498
    14:27 ዮናስ ጥበብ 0913428161 / 0947373202
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    የሐበሻ ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ Habesha kemis Dress Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • Zábava

Komentáře • 89

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Před 11 měsíci +16

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የባህል ልብስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ፍሬ ዲዛይን 0913628140 / 0955399498 (ሽሮሜዳ አሲ የገበያ ማዕከል)
    ☎ ዮናስ ጥበብ 0913428161 / 0947373202 (ሽሮሜዳ መካነየሱስ ህንፃ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @user-wb6gx7ur6v
    @user-wb6gx7ur6v Před 11 měsíci +68

    .ሀገሬ ሠላም ሆኖ ህዝቤ ከረሀብ ድኖ የሚለበስ በጠፋ ምነዉ😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @HelenAbto
    @HelenAbto Před 11 měsíci +13

    እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 Před 11 měsíci +14

    ምንለበስነው የሀገራችን በአመት ባመት ጦርነት😭 ዘንድሮሀገርአገባለሁስል አለመታደል 😨

    • @kenan7564
      @kenan7564 Před 10 měsíci

      እኔም ይሄው አሰርቼ ሳልገባ ቀረው

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 Před 11 měsíci +3

    በከለር የሚሰሩ ሀበሻ ቀሚስ ነጭ ያልሆነ ብታቀርቢ ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Před 11 měsíci +4

    የኔቆጆ፡ቀጥይበት፡ምርጥራነው፡የምትስሪው፡የማዳምቅመም፡እሚፍልጎትን፡

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን❤❤

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 Před 9 měsíci

    Thank you 👍

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 11 měsíci +2

    እባክሽ ለልጆች ዋና ማሰልጠን ምንችልባቸውን እና ጂምናስቲክስ ማሰልጠኛ ቦታዎችን ከቻልሽ አቅርቢልን ❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 10 měsíci +1

    ሲያማምሩ🙏😍😍

  • @hiwe569
    @hiwe569 Před 10 měsíci

    የለበሰው በጣም ነው የሚያምረው 🔥❤️❤️ 300 ሺ በጣም ቆንጆ ነው እዚህ የማይረባ ሀበሻ ቀሚስ በዛ ላይ ተለጣፊ 15.000 ሺ በላይ ነው በጣም ነው ሚያማምረው የልጁ ሱቅ ውስጥ ያሉት ❤️❤️

  • @funtik70
    @funtik70 Před 11 měsíci

    ፍሬ ቆንጆ በርቺ ጎበዝ

  • @ibrahimadia2290
    @ibrahimadia2290 Před 11 měsíci

    Nuro you are a beautiful girl and very beautiful with habesha kemis

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 10 měsíci +3

    በጣም ነው የሚገርመው ዋጋው ውጪ ላለ ሰው ነው ወይስ ኢትዪዺያ ለሚኖር
    ሰው ነው?????????
    በጣም ያሳዝናል.

  • @vavvzga634
    @vavvzga634 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 Před 11 měsíci

    💖💖💖💖💖💖

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @Serjason2
    @Serjason2 Před 11 měsíci +2

    Selam selam, I want to buy a male kemis when I visit Addis Ababa next year!

  • @KASUTESFAYe-lg9hw
    @KASUTESFAYe-lg9hw Před 11 měsíci +2

    ምርጫዋ ፍሬ ዲዛየን ይሁን እኔም ከሷ ነው እማዘው ግን ምንም እንከን የለውም ለአዲስ አመትም ከ ጓደኞቼ ጋር አዘናል እጅሽ ይባረክ ማርያምን በጣም ምርጥ ነው እምትሰራው ከ ሽፎን አቅም ሲያምር እምትሰራው

    • @aynimoke9859
      @aynimoke9859 Před 11 měsíci +1

      በትክክል ምን ጊዜም ለደንበኞቾ ትጨነቃለች ❤

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 11 měsíci +3

      ላሰፋ ፈልጌ ነበር ሀገር ማዶ ነኝ Telegram ካላት ስጡኝ ቀጥታ ከመደውል ይልቅ 🙏

    • @halimamustefa7470
      @halimamustefa7470 Před 10 měsíci

      ዱባይ ትልካለች እህት

  • @aieaaiea8144
    @aieaaiea8144 Před 11 měsíci

    👌👌👌👌👌

  • @kennawarqina6771
    @kennawarqina6771 Před 10 měsíci

    😊😊😊😊😊

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 Před 11 měsíci +2

    Traditional clothes sold only for reach people, what about for the majority people?

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Před 11 měsíci +8

    ባለ ጥቤቡ 16000 አለች እንጂ በጣም ያምራል ይህ ከውጭ እንደ ገባ እቃ ለምን ውድ ሆነ ሥራ አጥ በሞላበት?

    • @bealembealem1224
      @bealembealem1224 Před 11 měsíci +1

      መነኑ ከውጭ ነው የሚገባ ለዛ ነው

  • @azebmedhin1949
    @azebmedhin1949 Před 11 měsíci

    👍👍👍👍👍

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 10 měsíci

    አዬ ዝንጀሮ እሾክ ተጠቅጠቆባቶ ንቀሉሎኝ አለችና መጀመሪያ የመቀመጫዬን አለች አሉ እስቲ አገራችን ሰሌም ሆኖ እናንተም ነግዱ የሚበላ ምግብ ይርከስና ሰው ጠግቦ ይደር

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Před 11 měsíci +3

    ህዝቦ እራብ እያል ቅ ማነው አሰራራትሸ እሚግዛው እር አሰቦ 😥😥😥

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Před 11 měsíci

    ሳሮን.ቆጆ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 11 měsíci +4

    አንድ ልብስ 25ሺ 😳😳😳

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 10 měsíci +2

    ሞልቃቃ እዚ ስትቀለስለስ መልካም ትመስላለህ ሲደውልልህ አታነሳም መልክትም አትመለስም

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Před 10 měsíci +1

    የተዘቀዘቀ መስቀል ጠልፈህ እንዴት ቆንጆ ነዉ ትላለህ?

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 Před 11 měsíci

    😮😮😮😮omg batam wedi new

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 Před 11 měsíci +1

    የደላችሁ እኛ ካሁን አሁን የቤተሰብ መርዶ ሰማን እያልን እንጨነቃለን እናንተ ስለ በአል ልብስ ትጨነቃላችሁ እንፈልግም

  • @Mamokalo100
    @Mamokalo100 Před 11 měsíci

    😢😢😢

  • @likkeemekonin8288
    @likkeemekonin8288 Před 11 měsíci

    Www ❤

  • @astermekonnen9340
    @astermekonnen9340 Před 11 měsíci

    ሰላም ኦፈሪ ይለም😂😂❤❤

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před 11 měsíci

    Saron engaba ebakshn afkrshalehu

  • @salamaseyoum4974
    @salamaseyoum4974 Před 11 měsíci +1

    Weyne habesha kemis endamaregn liker new

  • @ryzenfpzyt3312
    @ryzenfpzyt3312 Před 11 měsíci +1

    ከተቻለ የዉጪ ሀገር ሴራሚክ ዋጋ ና አይነት ብታቀርቢልን

  • @eliasgl3476
    @eliasgl3476 Před 11 měsíci

    Bole Fisha Tibeb Asayin

  • @ggxx1330
    @ggxx1330 Před 10 měsíci

    ፊሪጅ ጠይቅልን ነገሪን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 11 měsíci +2

    እረ በስማም ሚገዛ ግንአለ በጣምዉድ ነዉ

  • @liasol8518
    @liasol8518 Před 10 měsíci

    Enanesegnalen

  • @user-gn1ps4wo7b
    @user-gn1ps4wo7b Před 11 měsíci

    የገቢ ዋጋ ንገሩኝ

  • @YMW7777
    @YMW7777 Před 10 měsíci

    የዮናስ ዋጋ የሚቀመስ አይደለም ፣
    ፍሬ ግን ጎበዝ ነጋዴ ነሽ፣ ልብሶችሽም ያምራሉ፣
    ትርፍ ከብዛት ነው እንጂ
    ክፉ አንድ ሰው ለማግኘት መሞከር አይደለም

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 11 měsíci +2

    ውዷ ጫማ ከአበሸ ልብስ ጋር የሚኤድ ብታሣይን

  • @Amatallah_9
    @Amatallah_9 Před 10 měsíci

    Menew 😢 endezi tewedede.

  • @selamsharew221
    @selamsharew221 Před 10 měsíci

    ሹፋን የለም

  • @dassalejdassalej8948
    @dassalejdassalej8948 Před 11 měsíci

    Dubai yilik

  • @paulton1234
    @paulton1234 Před 11 měsíci

    ዮናስ ጥበብ ዋጋው የመኪና ነው😮

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 Před 11 měsíci

    Yonas 32 shi 😮😮😮😮

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Před 10 měsíci

    ዘድሮ ድዛይን የላቸውም እባክሽ

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g Před 11 měsíci

    To expensive

  • @tigiwerku7873
    @tigiwerku7873 Před 10 měsíci

    አርፍ ነው እዚህ አትልኩልኝም

  • @zedted1368
    @zedted1368 Před 11 měsíci

    😭😭😭😭😭😭🙉

  • @bekiygeta6249
    @bekiygeta6249 Před 10 měsíci

    ዱባይ ትልካላችው?

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 Před 10 měsíci

    It’s a rainbow color that’s not good for a dress

  • @haywanadam1688
    @haywanadam1688 Před 11 měsíci

    አዳነች አቤቤን ቁርጥ ነሽ አንቺ

  • @selamasefa492
    @selamasefa492 Před 10 měsíci

    Esti ketinesoc asayun

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 Před 11 měsíci

    የወንዶች ለብቻ የለም እንዴ?

  • @user-cm6ls7ob6e
    @user-cm6ls7ob6e Před 10 měsíci

    ቀልዳችሁ አይጠገብም 25000ሺ አላለችም

  • @user-xr1hn6tf1q
    @user-xr1hn6tf1q Před 11 měsíci +2

    በቅናሽ ዋጋ መዘዝ የምፈለጉ አናገሩኝ

  • @LailaLaila-ms9zh
    @LailaLaila-ms9zh Před 11 měsíci +1

    ዱባይ ትልካላችሁ

    • @aynimoke9859
      @aynimoke9859 Před 11 měsíci

      አዎ እንልካለን የፈለጉትን ይዘዙን

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 11 měsíci

    የደላው ሙቅ ያኝካል ዜጎች በማንነታቸው ተለይተው በድሮን ይደበደባሉ እናንተ ስለ በአልና ስለ ልብስ ታወራላችሁ::

  • @user-nw4xw7dd6g
    @user-nw4xw7dd6g Před 10 měsíci

    ምንም የሃበሻ ልብስ አይመስልም ወዴትወዴት የጥንት ባህላችን ቀስ በቀስ ወዲት ነው ምን አለበት የጥንቱን ዲዛይን ብታመጡ የአሁኑ ምንም አያምርም

  • @ahmedhamed239
    @ahmedhamed239 Před 11 měsíci +1

    25000 bir betam rikashe new 😂😂😂

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před 11 měsíci +1

    ሥንት ንጹሀን እየረገፍ እናንተ ሥለቀሚሥ ታወራላቹ

  • @HargeDessalgne-rt4vy
    @HargeDessalgne-rt4vy Před 10 měsíci

    እስቲ ቆንጆ ቅንናሽ አሳይን

  • @sarahB291
    @sarahB291 Před 11 měsíci

    Host - esty le 5 dekika zim bey!!! Besmam alasora new eko yemitiw egnam mesmat akaten - 😡😡😡😡

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤