//ፋሽን// "እናቶቻችን በወርቅ ነው የሚያጌጡት" እስከ ሁለት ሚሊየን የሚያወጣ የሀገር ባህል ልብስ../ እሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.
  • Zábava

Komentáře • 129

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před 8 měsíci +21

    12 አመት ልፋቴ 2 ሚሊዮን አይሆን እና አንድ ልብስ ለመልበስ 24 አመት ስዴት ሆ ኧረ ተው ሀብታሞች ፈጣሪየ እኔንም ሹፈኝ 😢

    • @AyisheMohammed
      @AyisheMohammed Před 8 měsíci +1

      😂😂😂😂 እውነት ነው 2 ሚሊዮን ስት ነገር እንሰራበታለን እኜ ስደተኞች ሀብታም ደሞ ላንድ ልብስ አጃኢብ ነው

    • @amhiara
      @amhiara Před 8 měsíci

      😂😂😂እረ ጌታን እኔ ቢኖረኝ የወርቅ ሀበሻ ቀሚስ ከምለብስ በ 2 ሚሊየን ብሩ ደሀዎችን የተራቡትን አልብሼ አጠጥቼ በፀደኩ አደለም ሳይኖረኝ የሞላኝ ሀብታም ብሆን አላደርገውም😢😢😢😢በዚ ዘመን ስው እርቦት ጫማ በሚነክስበት ዘመን😢😢😢

  • @arusson6022
    @arusson6022 Před 8 měsíci +31

    ሉላ ሲታጠብ ወርቁ እንዴት ይሆናል እርግጥኛ የሚሆኖው በሰራተኛ ኣይታጠብም ቢሆንም በፈደራል ተጠብቃ ነው😅😂😂😂😂😂

  • @hautymola2358
    @hautymola2358 Před 8 měsíci +16

    ሀንግ እያደረጉ ሌቦች እራቆታችን. እንዳይሸኙን. ሁለት ሚልየን ሆሆ ጉድ. አላህ ሆይ ማረፍያ ስጠን

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Před 8 měsíci +4

    በወሎ መልጎም ነው እሚባለው ጥልፍ ላይ እሚደረገው የብር ጌጦች ወርቅ ግን አሁን ፋሽን፡የመጣ ካልሆነ የድሮ ቀሚሶች ላይ የለም

    • @nanifikre6229
      @nanifikre6229 Před 8 měsíci

      የወሎ ሳይሆን የአክሱም ባህል ነው ያሳየችው። መልጎምም ትግርኛ ቃል ነው።

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo Před 8 měsíci

      @@nanifikre6229 እኔ እስዋ ስላወራችው ሳይሆን በኛ አካባቢ ምን እንደሚባል ነው የተናገርኩት መልጎም አማርኛ ቃል ነው

    • @elda554
      @elda554 Před 8 měsíci

      ​@@nanifikre6229የጎጃም ዘጌ ቀሚስ ነው በብር የሚጠለፈው የምን አክሱም ነው ምትቀባጥሩት ሌቦች በማስረጃ የተቀመጠ ነው ዘጌ ቀሚስ ከወሎ ጥልፍ መስረቅ ልምድ ሆነባቹ ወሎ ወሎ ራያ ራያ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 8 měsíci

      ​@@nanifikre6229የወሎንባህልቱ

  • @kidistabreha4048
    @kidistabreha4048 Před 8 měsíci +2

    ጥራት እና ደረጃውን የጠበቀ ምርጥ ስራ እጅሽ ይግሪክ ፍሪታዬ❤

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 Před 8 měsíci +6

    ባይለበስ ቢቀርስ😂ሆ ይህንን ያክል ብር ተገዝቶ ቢለበስ አላህስ አይቆጣም ስንት ሳልባጅ አተው እሚንከራተቱ እያሉ!!

  • @user-jl9jj6dk3l
    @user-jl9jj6dk3l Před 8 měsíci +3

    😢😢😢😢😢😢 ከግዜው ጋ አይሄድም በዚች ደቂቃ ብቻ ሚሊዮዮኖች ተርበዋል

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 Před 8 měsíci +3

    ጆሮይ ነዉ ሁለትሚለየን ቢኖረኝ ሰት ነገር ባረኩበት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 8 měsíci +3

    ወይ ሁለት ሚሊዮን😊 ካለ ምን ችግር አለ ማጌጥ ቆንጆ ነው😊

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq Před 8 měsíci +6

    እማይሆንነገር ለሚስትህ አትገር አለ ያገሬ ሰዉ😂😂😂😂😂😂

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 Před 8 měsíci +2

    ፍርዬ ሽኮር ❤❤❤❤❤

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Před 8 měsíci +11

    ለካስ ወርቅ ልበሺ የሚባለው ምርቃት እውነት ነው😁

    • @AyisheMohammed
      @AyisheMohammed Před 8 měsíci

      እኮ እኔም አሁን ነው የገባኝ ወላሂ 😂😂😂😂😂

    • @user-sg5om8gq2w
      @user-sg5om8gq2w Před 8 měsíci

      በጣም እኔም እማይመጣየለም እኳ

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub Před 8 měsíci

      Yeheko ketinitim jemiro ye tigeray bahel nw ! ❤💛

  • @evehabesha
    @evehabesha Před 7 měsíci

    I am so proud of you fre such elegant and traditional city with a very good quality 🙌

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 8 měsíci +3

    ዲዛይነሮች ተው መስቀል አዘቅዝቁ መስቀል ደረት ላይ ብቻ ነው መሆን ያለበት

  • @kidistabreha4048
    @kidistabreha4048 Před 8 měsíci +2

    በጣም ጐበዝ ❤❤

  • @user-he9mu2wk3q
    @user-he9mu2wk3q Před 8 měsíci +6

    ሁለት ሚሊወን ብር ለብሸ ብሄድ አስባችሁታል በጣም ነው የሚከብደኚ 😂😂😂😢😢😢😢

    • @AhhahaheheyHaah
      @AhhahaheheyHaah Před 8 měsíci

      ኪኪኪ ቢያለብሡን ለኛ ለማዳም ቅመሞች ክብደቱን እንድናውቀው

  • @selamawitjembere1138
    @selamawitjembere1138 Před 8 měsíci +1

    በጣም እሚያሳዠን ነዉ ሰዉ እሚበላዉ አጥቶ በረሀብ እያለቀ እናንተ 2 ሚልዬን ልብሰ ትሸጣላችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ አንቺ ከቤትሸ ሰትወጭ በርሸ ላይ ሰዉ እሚበላዉ የለዉም ሼም ኦን ዩ

  • @elda554
    @elda554 Před 8 měsíci +4

    ይሄ ሁሉ የወሎ ጥልፍ ነው የነዚህ ሰዎች ሌብነት አይጣል ነው

    • @Habeshwit
      @Habeshwit Před 8 měsíci

      Ante anchi masetewawik meserat kalchalsh balmuyawchew men yadergew? Ke woreye sra yikdem!

  • @arsemaabebekahsay4671
    @arsemaabebekahsay4671 Před 8 měsíci +1

    Fereta I am so proud of you yes it is true

  • @rahwaghirmay1471
    @rahwaghirmay1471 Před 8 měsíci +1

    My frey haftey am so proud of you ❤❤❤❤❤

  • @user-vu1vy1rl6s
    @user-vu1vy1rl6s Před 8 měsíci +5

    ይህ ጥልፍ እርግጠኛ ነኝ የአክሱም ተወላጆች ናቸው የጠለፉት ብቻ ጥልፉ የታወቀ ነው አ'አ በእጅ ጥልፍ አያውቅም ❤ ደሰ ሲል
    ከብዙ ጊዜ በኋላ የሃበሻ ቀሚስ አይቻለሁ ምርጥ ነው ❤

    • @user-of5rk9xf6k
      @user-of5rk9xf6k Před 8 měsíci +1

      @@suzansuzan2700እረ ጉድ ቢመሳሰልም በጣም ይለያያል የአክሱም የራሱ ልዩ ነገር አለው:: ቆይ የናንተ የራሳቹ ኦርጅናሉ ላይ እንደመስራት አይ እሱ ነው የኛ ምን እሚሉት በሽታ ነው::

    • @user-vu1vy1rl6s
      @user-vu1vy1rl6s Před 8 měsíci +2

      @@suzansuzan2700 በጣም ነው ያሳቅሽኝ እኔ የማንንም ለመበላለጠ አደለም ግን የአክሱም ጥልፍ የታወቀ ነው አህቴ እንደዚህ ዓይነት ልብስ የሚለብሱ በአብዛኛው የትግራይ እናቶች ናቸው ከዛ አልፈሽ የጎንደር መንቀኛ የበዛበት ምድር🙂🙂🙂

    • @user-vu1vy1rl6s
      @user-vu1vy1rl6s Před 8 měsíci +1

      @@suzansuzan2700ሆሆሆ ጌታየ ሆይ ትእግስት ስጠኝ

    • @elda554
      @elda554 Před 8 měsíci +1

      ትግሬ ከመስረቅ በስተቀር ምም አታውቁም አሁንም ራያ ላይ ለመለጠፍ አትሞክሩ ልብሳቹ ጀዲ ነው ሲቀጠል አዲስአበባ መጥታቹ ነው መነን ሸማን ያወቃቹት ጥጡ ተለቅሞ ከአፋር ውብ አርጎ ፈትሎት ምንጃር ሸዋ ተውቦ ተሰፍቶ ጉራጌ ሸጠው መርካቶ

    • @user-vu1vy1rl6s
      @user-vu1vy1rl6s Před 8 měsíci

      @@elda554 አይይይ ማን ጋ እንደሚያምር ልብሱ ተመልከቺ እኛ ከመናገራችን በፊት ራሱ ይመስክርልሻል መስረቀ ላልሽው ግን ማንንም ከማንም አልሰረቀም ያው ሀገር የጋራ ነው ከእውቀት ነጻ የሆኑ ሰዎች ስድብ መገለጫቸው ነው ማንንም ከማንም ያልወሰደው ውብ የሆነ በህል ያለው ህዝብ ነው ስለዚህ ያንችም የኔም ለሁለታችን ውበታችን ነው አህቴ

  • @user-dq6kd5zt7p
    @user-dq6kd5zt7p Před 8 měsíci +3

    ዬሀን habesh best best andegna merchachen new🥰🥰🥰 andegna frye meareyyyyy❤❤❤

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 Před 8 měsíci +2

    Betam konjo fereye gobez des ylal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amakelechabreham908
    @amakelechabreham908 Před 8 měsíci

    Good job my sister am praud of you keep the good work 👏 ❤

  • @sbel7721
    @sbel7721 Před 8 měsíci +2

    😅😅😅እህህህህህህህ 2ምልየን ኣላለችም እሱ ለማግኜት 10መኣመቴ ስድት ኣለሁ😂😢

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed Před 8 měsíci +2

    🤣🤣🤣🤣🤣 እረቴ አታስቁኝ ደሞ ለልብስ 2 ሚሊዮን ላውጣ እዴ ቤት ነው መኪና ይሄን ያክል ሆ የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ

  • @gizalkulu
    @gizalkulu Před 8 měsíci +5

    ምን እየተካሄደ ነዉ ጉድ ነዉ ሁለት ሚሊየን ብር

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub Před 8 měsíci

      Ahun aydelem k tinitem jemiro yal neger nw ye tigeray bahil nw!❤️💛

  • @adenjohn2311
    @adenjohn2311 Před 8 měsíci +2

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ያለ ሃብታም የተቸገረን መርዳት አይፈልጉም ጊዜው የዚህ አይደለም

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js Před 8 měsíci

    ዘመዶቼ እቼ ምድር ተዘበራርቆባታል ኮሚዲያኖ የቤተክርስትያን ብር ሲሰበስብ ልብስ ሰፌወች ዲዛይነር ብለው ሲመጡ ይህ እንደሚመጣ ያስታውቅ ነበር ለመሆኖ ከነሞዲሉቹ ነው

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Před 8 měsíci

    ትንሽ እፈሩ በ3 ቀን አንዴ በሚበላ ህዝብ ፊት 2ሚሊየን የሚያወጣ ያገር ልብስ አለ ስትሉ በሌብነት የመጣ ገንዘብ ነው ሞራል

  • @kedishezra1260
    @kedishezra1260 Před 8 měsíci +2

    Firye konjo ❤❤❤❤❤

  • @BezashworkMelaku-ne8iv
    @BezashworkMelaku-ne8iv Před 8 měsíci

    ሰው የሚበላው ባጣበት ግዜ ስለ ወርቅ ቀሚስ ማውራት በችግራችን ላይ መረማመድ አይሆንባችሁም፣??? ሜድያ ላይ አቅራቢዋ በጣም ትዝብት ላይ ወድቀሻል።

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před 8 měsíci +1

    እየየም ሲደላ ነው ጉድኮነው ስት የተችገር አ😢😢

  • @marmymar5335
    @marmymar5335 Před 8 měsíci +3

    ስት የተራበ እያለ ለምኑ ሲባል ነው ሁለት ሚሊዮን

  • @LidoAseko
    @LidoAseko Před 8 měsíci

    አንድ ፩ ሀገር ልብስ ሁለት ፪ ሚሊየን ?😮እናቶች ግን ክእራብ የተነሳ በነጥላ አንጀታችውን አስርዋል 😢 ውድ መልበስ ስልጣነ አይደልም ፣

  • @Sare-wc7sc
    @Sare-wc7sc Před 8 měsíci +2

    ያቀረብሻቸዉ ዘመናዉይ የጥት እያልሽ ቀምቀባጂሪ ባህሉን ጠይቂ የወሎናቸዉ መልጎም ይባል

    • @elda554
      @elda554 Před 8 měsíci

      እነሱ ከመስረቅ አይቦዝኑም ራያ እያሉ የወሎን ልብስ ሰርቀዉ ጨረሱ ከራሳቸው ሀገር የሚያመነጩት የለም የብር ጥልፉ የዘጌ ጎጃም ጥልፍ ነው

  • @Rimna21
    @Rimna21 Před 8 měsíci +2

    forever yohan habesha❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kp1zh5yb2j
    @user-kp1zh5yb2j Před 8 měsíci

    This is what we call it definition super ❤

  • @ewnetlehager9523
    @ewnetlehager9523 Před 8 měsíci +1

    የጉድ ሀገር

  • @Rimna21
    @Rimna21 Před 8 měsíci +2

    ዮሀን ሐበሻ ምርጫቹ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-og1nm8wc4q
    @user-og1nm8wc4q Před 8 měsíci +2

    በያ ወርቅ ለብሰን አንገታችንን አስቆርጪና😂😂😂😂😊

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub Před 8 měsíci

      Man libesh alesh yeheko tsilawochin nw yemimeleketew!! Yenesu bahil nw

  • @user-un6gh5rs6e
    @user-un6gh5rs6e Před 8 měsíci +2

    ጭራሽ ለልብስ 2ሚልዮን ሆ ምን ጉድ ነው 2ሚልዮን ብር ከለኝ መደም ኩሹና ምን እሰራለሁ

  • @marmymar5335
    @marmymar5335 Před 8 měsíci +1

    ጉድ እኮነው ጭራሽ ልብስ በወርቅ ጭራሽ ላድ ልብስ ሁለት ሚሊዮን

  • @yuyeg2814
    @yuyeg2814 Před 8 měsíci +1

    Wow it's👌👌👌 Axumawian💛❤

  • @totit_t1445
    @totit_t1445 Před 8 měsíci +1

    የልብስ ዲዛይነ ዊግዋን 👌 እወዳለሁ! ስሟ fre ነው ? 😮😊

  • @user-lc7ts3cs9h
    @user-lc7ts3cs9h Před 8 měsíci

    የመጀመሪያ ነኝ👍

  • @sintayehualemu903
    @sintayehualemu903 Před 8 měsíci

    ድሮ ጓጃም ይለበስ ነበር ፀጉራቸውን በብር እና በወርቅ ነበርም ይሰሩ የነበር ይባል ነበር ወርቅ ልበሽ ተብየ ተመርቄ ነበር ሀብታም ከሆንኩ ወደፊት እለብሰዋለሁ

  • @delamieri1747
    @delamieri1747 Před 8 měsíci

    የ ብር\የወርቅ ልብስ ኣዲስ ሃሳብ ኣይደለም፥ በ ሰሜን ኢትዮፕያ አና ኤርትራ ይታወቓል። ኣያቴ የ ብር ጥልፍ ነበራት፥ ብዙ ግዜ ኣትለብሰውም የዛኔ ጥሩ ግዜ ስለነበረ በተለይ የ ባለ ስልጣኖች ሚስቶች ይለብሱት ነበር፥፥ ባሁኑ ግዜ ግን እማይታሰብ ነው ለመልበስ

  • @emanahmad2033
    @emanahmad2033 Před 8 měsíci +1

    😂 omg what happens just 200000 only 😂

  • @yoyoteklay333
    @yoyoteklay333 Před 8 měsíci +1

    ፍሬ ሓፍተይ ❤❤❤

  • @totit_t1445
    @totit_t1445 Před 8 měsíci

    Wigsh BETAM yamral Fre yene melata!

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m Před 8 měsíci

    የመዳም ቅመሞች በሉ ስታገቡ የወርቁን ልስ አስገዙ 😂😂

  • @amhiara
    @amhiara Před 8 měsíci

    ድምፅ የለውምኮ😂😂😂

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-nk9bs5dz4i
    @user-nk9bs5dz4i Před měsícem

    Geta hooy,ante fired!

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rimna21
    @Rimna21 Před 8 měsíci +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addisu
    @addisu Před 8 měsíci +1

    Are you crazy 18 Mlion I hear!

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 Před 8 měsíci

    ልጅትዋ ኤረትራዊት ነው መስለኝ

  • @yuyeg2814
    @yuyeg2814 Před 8 měsíci

    comment lay 2million eyalachu yemtalkaksu sewoch it's not for you eko😏 just scroll

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Před 8 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fs3tf2wo6l
    @user-fs3tf2wo6l Před 8 měsíci

    ሲያሰሩ ንገሩኝ

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Před 8 měsíci

    በተዘርፈ ገንዘብ እነቀነኒቀሳ እንኳን አይገዙም እሄ በምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ስም የተሰርቀ ነው?????????????

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 8 měsíci

    የምሯን ነው በወርቅ 🙄🤭

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 8 měsíci

    😮😮😮😮😮🤔ሁለት ሚለየን አላለለችም ሆሆሆሆሆሆ😢

  • @YemisrachHana
    @YemisrachHana Před 2 měsíci

    yeterabe balebete agere honschu agole kebetete nw

  • @biruktawitalemu1877
    @biruktawitalemu1877 Před 8 měsíci

    Ngerign ena lihidlat

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone Před 8 měsíci

    Hard to believe, even to imagine,
    Disgusting gold stitched on a dress?!
    The poorest country in the world, so many ppl have no food, roof over their head so on, very few spoiled own golden dress? OMG selfish, share the extra money with ppl actually need it.

  • @BeeTube726
    @BeeTube726 Před 8 měsíci

    እሧ ከየት አቧቷ አመጣችዉ የጎጃም የወሎ የሸዋ የጎንደር ቀሚሶች ናቸዉ መጠየቅ አለባት

  • @BetiAbay-xh7sd
    @BetiAbay-xh7sd Před 8 měsíci

    ማን ሚልየን?😮😂

  • @user-su6bo8in1d
    @user-su6bo8in1d Před 8 měsíci

    2meliyen 🙄🙄🙄🙄🙄🙄😳😳😳😳😳

  • @user-nu6dk6hi4e
    @user-nu6dk6hi4e Před 8 měsíci

    የአማረ ንብረት የዘረፉት ነው እሸ

  • @eskedarnigatu4894
    @eskedarnigatu4894 Před 8 měsíci +5

    አየ እናተ እድም የትግር ልብስ እላሳየሽም የስው ባህል ስርቆ የንነው እይደብርም ደግነቱ እያመለጠሽ እራያ ብለሻል እራያ ወሎ እምሀራ ነው ደሞ በወርቅ እይሰራም በብር ነው የሚጠለፈው ስሙ መልጎም ይባላል ሀገርን ባህልን በመስረቅ የራስ ማርግ እይቺልም

    • @Rimna21
      @Rimna21 Před 8 měsíci +2

      😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂syamrsh ykeral habesh lbs malet axsum malet new axsum ye tbeb sltane new yhem yegna new beyna

    • @elda554
      @elda554 Před 8 měsíci

      ​@@Rimna21ጀዲ ልብሳቹ የወሎን ጥልፍ መዝረፍ መቼ ነው ምታቆሙት

    • @Rimna21
      @Rimna21 Před 8 měsíci

      Lemenu gn habesha lbs takiyalesh

    • @kidistabreha4048
      @kidistabreha4048 Před 8 měsíci

      ክፉ

    • @user-ym9qi6gf9f
      @user-ym9qi6gf9f Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂 ማፈር የሚባል ነገር አልፈጠረብሽም

  • @user-ml5km5us7y
    @user-ml5km5us7y Před 8 měsíci

    Kkkkkkkkkmm

  • @Wowe348
    @Wowe348 Před 8 měsíci

    What the new ??? it’s old model amhara culture

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 8 měsíci

    ክክክክ:ሞልቶቢተርፈኝም:አልገዛውም:አገራችን:ሥትየተቸገረ:እያለ:ይሔንለብስኩም:አለበስኩም:ነገኮአፈርንን

  • @salammbtube7403
    @salammbtube7403 Před 8 měsíci

    አቤጊያ የምትባለው ከሆነች ሌባ ናት