የህይወት መንፈስ ሕግ ክፍል አንድ # በፓስተር አማረ ሐጎስ (The law of the Spirit of life)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእግዚአብሔር ሕይወት ማለት በግሪክ ቛንቛ ዞዊ ( ZOE) ማለት ሲሆን ይህም የመለኮት ሕይወት ማለት ነው። ይህ መለኮት የህይወት ለአማኞች በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት እራሱ እግዚአብሔር ሕይወት ሆኖላቸዋል።

Komentáře • 53

  • @Gospel_of_christ7
    @Gospel_of_christ7 Před rokem +14

    ገና ይህን vedio መልቀቅህን ሳይ ነው መንፈሴ ሀሴት ያደርግ የጀመረው።ምክንያቱም ትምህርቶችህ ወደ ምን አይነት መንፈሳዊ ከፍታ እንዳደረሱኝ እኔ ነኝ የማውቀው።በናፍቆት ስጠብቀው ነበር ።እግዚአብሔር ይመስገን ethiopia ውስጥ በዚህ አብርሆት ልክ የፀጋን ቃል መስማት ስላስቻለን። part 2ን በናፍቅት እጠብቃለው።🙏🙏 በጣም ነው ምወድህ

  • @ManayewTbebu
    @ManayewTbebu Před 3 měsíci +1

    Auuuuuu besmeam blessyou

  • @mateshethabtemariam6764
    @mateshethabtemariam6764 Před 5 měsíci +2

    Pastor, God bless you more! I have not found Ethiopian pastors who are teaching like you. Your teaching is so deep that it opens Christin's mind to be closer to our God ( our Lord Jesus Christ ). Hallelujah 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @BirtukanZebdiyosYosha
    @BirtukanZebdiyosYosha Před 4 měsíci +1

    ኦኦ ተባረክ❤❤❤❤

  • @BirtukanZebdiyosYosha
    @BirtukanZebdiyosYosha Před 4 měsíci +1

    ኦኦ ተባረክ

  • @nardosmengesha
    @nardosmengesha Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawasaDelala-pb5cs
    @HawasaDelala-pb5cs Před 5 měsíci +1

  • @batsiebamichael7070
    @batsiebamichael7070 Před rokem +2

    Btmhrtka bzuh Ina nbarek fltet haki gelixkayo Ika mhlax memelisu ybzhalka

  • @brookbaraki6487
    @brookbaraki6487 Před rokem +3

    እንዳይቋረጥ። ብዙ ሰዎች ነው የ pastor ትምህርት የሚጠይቁኝ።

  • @richelsele6112
    @richelsele6112 Před rokem +2

    U r blessed pastor am blessed by ur teaching !I give prase to My Almighty God!

  • @saimonestifanossimoni6256

    ፓስተር ኣሜ ጸጋ ኣምላኽ ይብዝሓልካ፡ነቲ ቃል ሓቂ ብቅንዕና መቂልካ ትምህሮ ስለ ዘለኻ

  • @deborahg3243
    @deborahg3243 Před rokem

    ዓይናችንን የከፈተና ማንነታችንን ማየት የቻልንበት ድንቅ ትምህርት ነው
    ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @user-zi5ev8bz9h
    @user-zi5ev8bz9h Před 5 měsíci +1

    You are blessed my pastor

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw Před rokem

    ጌታ ይባረክ !!! የማምለጥ ህይወት ጅማሬ ሆነልኝ::

  • @tesfayekebedeofficial191
    @tesfayekebedeofficial191 Před 10 měsíci

    አንተ ውስጥ ያለዉ ፀጋ ለዚህች ሀገር ትልቅ በረከት ነው

  • @GRACEMEDIA2
    @GRACEMEDIA2 Před rokem

    በኢትዮጵያ ትክክለኛውን የክርስቶስን ወንጌል እና በክርስቶስ ያለውን አካል ለማነጽ የሚጠቅመውን ቃል ከሚያስተምሩ ጥቂት አስተማሪዎች ፓስተር አማረ ከቀዳሚዎች ተርታ ነው፡፡ እወድሃለው ፓስተር አሚዬ

  • @morketop5347
    @morketop5347 Před rokem

    God bless you by his grace my father

  • @rebekahh7381
    @rebekahh7381 Před rokem

    Good bless you so much every week on evangelical TV I am waiting!!!!!!

  • @melakutemsegen7042
    @melakutemsegen7042 Před rokem +1

    Pasor betam nafekekghe neber selayeweke des beloghal yemegerm temert new

  • @user-nm1tq1nq7b
    @user-nm1tq1nq7b Před 9 měsíci +1

    Wow 12:18

  • @fetunesru80
    @fetunesru80 Před rokem

    ፀጋ ይብዛልህ ፓስተርዬ እንወድሀለን

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před rokem

    Pastor bezu temerebetalehu geta abezeto yebarkh.

  • @Gpapie
    @Gpapie Před rokem +1

    I was waiting your teaching eagerly . Love you pastorya

  • @jesusmamavoss6566
    @jesusmamavoss6566 Před rokem

    Tadilen hule eyesusin mesmat😭😭❤❤❤❤❤......geta hoy sile ame ameseginihalew........

  • @azitigrace3972
    @azitigrace3972 Před rokem

    My father I love u so much, I respect u so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tekeetuabute5558
    @tekeetuabute5558 Před rokem +1

    pastor amare you are blessed!!

  • @AlemsegedGebremariam-oq5zs
    @AlemsegedGebremariam-oq5zs Před 8 měsíci +1

    ❤❤

  • @abenezerbereketalemu2511

    እረፍት የሚሰጥ እውነት ነው ።😍😍😍❤❤❤

  • @yonastesema779
    @yonastesema779 Před rokem

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ጨለማ የሚያበራ ፣ድካምን በሃይል ፣ ሞትን በህይወት የሚለውጥ ትምህርት ነው ብሩክ ሁን በርታ ።

  • @antenehhailu2874
    @antenehhailu2874 Před rokem

    እንወድሀለን

  • @tedlaalemseged6357
    @tedlaalemseged6357 Před rokem

    ሳልጠራጠር በብዙ ደስታ በደስታ ከራሴ ቀጥሎ በብቸኝነት የምሰማው ወንድም ነው አምሽ🙏🙏🙏

  • @akberettumezgi9236
    @akberettumezgi9236 Před rokem

    God bless you Pastor

  • @kaloredawit4650
    @kaloredawit4650 Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ ይመስገን።ደስ እያለኝ ይህን ስብከት ተከታትየአለሁ።

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 Před rokem

    God bless you Pastor Amare I learn a lot thank you so much!

    • @gracelifecommunitychurch5295
      @gracelifecommunitychurch5295  Před rokem +1

      Glad to hear that Yemesrach Haile, the Holy spirit is the one who gives revelation. Keep watching and stay blessed

  • @robelabadi-pp1xh
    @robelabadi-pp1xh Před rokem

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @yetijesus3846
    @yetijesus3846 Před rokem

    We are happy that you teach us, bless u

  • @bilisebalcha5588
    @bilisebalcha5588 Před rokem

    Amazing teaching ame🙏

  • @Tarikudejene
    @Tarikudejene Před rokem

    በአንተ ላይ በሀይል ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ ጌታ ይመስገን : ተስፋ አደርጋለው ከእንግዴህ መልዕክቶችህን በተከታታይ በ CZcams እንደምናገኝ:

    • @gracelifecommunitychurch5295
      @gracelifecommunitychurch5295  Před rokem

      Tariku Getachew thank you for watching. Yes, part two will be uploaded at the same time as this video. keep watching!

  • @kaloredawit4650
    @kaloredawit4650 Před rokem

    አንድ ጥያቄ አለኝ፤የዮሐንስ ራዕይ ት/ት ከሁለቱ ቪድዮ ቀጣይ ተለቋል?