//የቤተሰብ መገናኘት// "ከእኔ አርጅተሃል ልጄ !!"...ከጎዳና ላይ ልጃቸውን ያገኙት አባት /በቅዳሜን ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 1,2K

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před rokem +228

    ወገኖቼ አጠገባቹ ሰፈራቹ ያሉን የጎዳና ሠዎች ቅረቧቸዉ ጠይቋቸዉ ምናልባት እኮ ልጇ ጠፍቶባት የምታለቅስ እናት ወይም አባት ቤተሠብ ይኖራቸዋል እና የግድ ሚድያ ላይ ስለታዩ አደለም እርስ በእርሳችን እንረዳዳ መልካም እንስራ 🙏

    • @asterworkuwoldeyes5625
      @asterworkuwoldeyes5625 Před rokem +2

      ምንአለ እኔም አባቴ እንደዚህ ቢፈልገኘ ደስ ስሲል ሰው ግን በዚች ምድር ሲኖር ፈተና ነውለአባቱ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před rokem +1

      Tekekle

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Před rokem +290

    አትብላ የተባለች ነፍስ ቤተሰቦቹ የተመቻቸ ኑሮ እየኖሩ እሱ እንዲህ ሆኖ መኖሩ ያሳዝናል ከዚህ የምንማረው የቤተሰብን ምክር መስማት ጥሩ መሆኑን ነው ሰይፈ በጤና መገኘትህ እራሱ ትልቅ ነገር ነው አባቱ በጣም መልካም አባት ናቸው እንኳን ደስ አልዎት

  • @zahara612
    @zahara612 Před rokem +223

    የጠቆሙትን ሠዎች አላህ መልካም ነገር ይስጣቹህ

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před rokem +53

    ዘረኝነት የሌለበት ንፁህ ልቦና ትግረኝ ኦሮምኝ አማርኝ ገራሚ ነው እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን በእውነት

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před rokem +328

    አባቴ መልካም ሰው ምርጥ አባት ከህፃንነቱ አንስተው ብዙ ጥረት አድርገዋል አልተሳካም ተስፋ ሳይቆርጡ ለዛሬው ሰዓት ፈጣሪ አደረሶት ተመስጌን እንደርሶ አይነት አባት ያብዛልን ብዙ ዋጋ ከፍለዋል ሰይፈን ያገኙ ለዚህ ያደረሱት ልጆች መልካም አድርጋችኋል ጥሩ አስተዋዮች ናችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ መልካምነት ቅንነት ለራስ ነው ደስ ይላል ውጤቱ ebs ምርጥ ሚድያ ዮናስ መልካም ባህሪህ ሁሌ አድናቂህ ነኝ

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz Před rokem +462

    እንኳን ደስ አላቹ አባት እና ልጅ እንዲሁም መላው ቤተሰቡ.ምድረ ዘረኞች ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ ቋንቋ መግባቢያ እንጂ ዘር መቁጠሪያ እንዳልሆነ ማሳያ ቤተሰብ ናቸው ይሄ ቤተሰብ ትግርኛ,አማርኛ ኦሮምኛ,እንግሊዘኛ ሌላም የሚያውቁት ቋንቋ ይኖራል ሶስቱን ቋንቋ ግን ሰምተናል አዳምና ሄዋን ዘር አልነበራቸውም እባካቹ እናስተውል ከሁሉም ነገር ሰላም ይበልጣል እርስ በርሳችን አንጠላላ ከፓለቲካ ነፃ የሆንን ሰዎች እስኪ እነዚ የስልጣን ጥማት ያለባቸውን የነሱን የጥላቻ ወሬ ይዘን አንባላ ዝም እንበላቸው

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 Před rokem +2

      ጎበዝ

    • @DawitAraya-bt6lh
      @DawitAraya-bt6lh Před rokem +4

      ሃቅki ዝሃፍተህ

    • @mekdesadugna7755
      @mekdesadugna7755 Před rokem +5

      Iwnet new respect ❤

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Před rokem +9

      ትክክል ብለሻል የኔ እህት ሁላችንም ከተለያዩ ብሄሮች ተቀላቅለናል እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን አሜን🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛ወገኖቼ እንስማማ 2016 የሰላም የአንድነት የፍቅር የብልፅግና ዘመን ይሁንሏላችህ

    • @nubekan.6628
      @nubekan.6628 Před rokem +1

      Betkkl tigya thank you ❤

  • @user-tg6tj3jd2d
    @user-tg6tj3jd2d Před rokem +76

    መታደል ነው ይሄን የመሰለ መኳንት አባት አገኜህ እናትህም በአሜሪካ ቀን ወጣልህ እንኳን ደስ አለህ

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu Před rokem +215

    ኑ በደስታ እናልቅስ የተጠፋፋንም እናፋልግ እንደኔ ቅዳሜን በጉጉት የሚጠብቅ ማነዉ ❤❤

    • @user-kj5ld3of8h
      @user-kj5ld3of8h Před rokem +3

      እኔ ቁጥር አንድ እኔስ አገኘሁት ከስንት አመት በሗላ

    • @SEADANURYE-hs5yu
      @SEADANURYE-hs5yu Před rokem +1

      @@user-kj5ld3of8h እኔም አጎቴ ከጠፋ 25 አመት ሆነዉ እንደት እንደማፈላልገዉ ግራ ተጋብቻለሁ 😭😭

  • @TinaTaddessa
    @TinaTaddessa Před rokem +22

    እኔ ግድ ደስ ያለኝ ልጁ ጤነኛ መሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @aminaendirs9403
    @aminaendirs9403 Před rokem +185

    ሰው ማንን ይመስላል ቢባል ኑሮውን አሉ እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před rokem

      ደምሩኝ❤❤❤❤❤

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Před rokem +2

      እውነትሽን ነውእህቴ

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 Před rokem +5

      ችግር አይኑ ይጥፋ 😢እናቴ ውበት ከ ሆድ ነው ትላለች ማንም ሰው ጥሩ ነገር ከተመገበ ጥሩ ልብስ ከ ለበሰ ቆንጆ ነው❤

    • @user-gd7px2uh4h
      @user-gd7px2uh4h Před rokem

      😂😂😂😂አወ

    • @SAMdave183
      @SAMdave183 Před rokem +2

      በ2ወር ውስጥ ፊቱን ከአዲስ አበባ ወደ ስዊዘርላን ፊት ይመልሱለታል :: ዋናው አእምሮውን የሳታ አለመሆኑ ነው

  • @JuriNk86
    @JuriNk86 Před rokem +437

    እይሄ ድርጅት ግን በአለም አቀፍ ደረጃ መሸለም መበረታታት ያለበት ድርጅት ነዉ ። የስንቱን እንባ አበሱ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před rokem +4

      ደምሪኝ❤

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před rokem +6

      መታገዝ አለበት እውነት❤

    • @sintayehuyohanes3387
      @sintayehuyohanes3387 Před rokem +8

      የቆሸሸዉን አልብሰዉ የታመመ አሳክመዉ የተራበዉን አብልተዉ የራቀ አቅረበዉ ስለዚህ መረዳት አለባቸዉ

    • @AdonawitMerawi
      @AdonawitMerawi Před rokem +3

      እዴት ነው ማመልከት የምችለው ንገሪኝ በማርያም ካወቅሸ

    • @JuriNk86
      @JuriNk86 Před rokem +3

      @@AdonawitMerawi ምትፈልጊዉ ቤተሰብ ካለ ስልካቸዉ እዚዉ ላይ አለልሽ መደወል አልያ ሀገር ዉስጥ ከሆንሽ በአካል ቢሮአቸዉ መሄድ

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Před rokem +61

    የሚገርም ልየነት የሚገርም ቤተሰብ ሰው ለካ ማንን ይመስላል ቢባል ኑሮውን ነው ከነሱመሀል እድህ ኩስስ ጉስቁል ብሎ ሳየው ተገረምኩ አባትየው እድሜና ጤና ይስጠወት ተስፍ ሳይቆርጡ ስለፈለጉት ስላገኙትም ደግሞ እኳን ደስ ያለወት

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 Před rokem +19

    ቤተሰቦቹ ባካቹን ልጁ ተጎድቷል በብቸኝነት የማስታወስ ችሎታዉ ሚደንቅ ነዉ ቤት ስትከራዩለት ከኖረበት አካባቢ አታርቁት እዛዉ አካባቢ ተከራዩለት ስለተላመደ በደንብ እስኪያገግም ከችግሩ አጆካ ሓወይ ይሓልፍ ❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před rokem +74

    ዮኔዬ እኮ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅነህ እንዲሁም ሁላችሁም የኢቤኤስ አባሎች እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ እምዬ ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላሞን ያሰኳማን በስደት ያለንውንም በሰላም ለሃገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +49

    የስው ልጅ ህይውቱ ፈተናው ብዛቱ
    ዋናው ከአባትክ ጋር መግኛኝትክ ትልቅ ነው❤❤

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Před rokem +144

    የኢትዮጵያ ኑሮ ህፃኑን ያስርጃል እኮ እኳንም ጤናሆንክ😢❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před rokem +1

      ደምሩኝ ❤

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem +16

      እኔም መጀመሪያ ቪደኦውን ስጀምረው የአእምሮ ህመምተኛ መስሎኝ አዝኘ ነበር በደንብ ማውራቱን ሳየው ደስ አለኝ ዋናው ጤነኛ መሆኑ ነው

    • @user-yk1bk3lg3b
      @user-yk1bk3lg3b Před rokem +2

      ኢት ጭራሽ አያስገባም😢

    • @NewNew-dw4hy
      @NewNew-dw4hy Před rokem +1

      @@ZorishMenjeta የሀቢብቲ እኛ ሙቀቱም ብርዱም ይፈራርቅብናልዕጂ ኢትዮጵያ ያሉት በጣም ብስቁልቁልብለው ነውየምታገኛቸው በተለይ አንድልጂ ከወለዱ ችግርነውብቻ እኛ ደግሞ ግዜአችንን በስደትጨርስን ዱኒያ ላትሞላ

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem +2

      @@ZorishMenjeta ሠው ኑሮውን ይመስላል አረብ ሀገርም ሆነ ኢትዮ ጥሩ ከኖርሽ አታረጂም እንደሚታወቀው ሀገራችን ችግር ነው የሚጣጥለው የሚያስረጀው

  • @asterwoldemicheal4398
    @asterwoldemicheal4398 Před rokem +59

    ኦኦ ካምቦ አስመራ ኤርትራውያን ጓደኞቼ ባላችሁበት ሰላም ለእናንተ ይሁን የልጅነት ትዝታ❤ ሰይፈ እንኳን ከአባትህ ጋር ተገናኘህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saron826
    @saron826 Před rokem +106

    እናቱ ሲዉዘርላንድ አባቱ ካናዳ ልጁ ጎዳና አይ እድል😭😭😭😭

    • @RehatLove
      @RehatLove Před rokem +29

      የተጳፈልንን ነዉ የምንኖረዉ የሚባለዉን በተግባር ያየንበት

    • @user-bs7qy1oi1j
      @user-bs7qy1oi1j Před rokem +3

      ​@@RehatLoveትክክል

    • @seidyasin351
      @seidyasin351 Před rokem +7

      በጣም ገራሚ ነው ወላሂ አይ አለመታደል የደድል ጉዳይ ነው ትካሻ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před rokem +4

      ሱስ መጥፎ ነው ፤ ማንነት ይቀይራል

    • @MuluYohnnes
      @MuluYohnnes Před rokem +3

      እኔም የሱ አይነት ህይወት ነው ያለኝ ከሱ የምሻለው እራሴን ጠብቃለው ግን ተሰፋ አለኝ አገኘው ይሆናል ያማል አንዳንዴ ከሰው ተፈጥረሸ እንዳልተፈጠረሸ መሆን😢😢😢

  • @tsegazeabzemichael3784
    @tsegazeabzemichael3784 Před rokem +63

    ኣባትየው እድለኛ ናቸው በህይወት ማገኘቱ።

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Před rokem +58

    ሁሉም ነገር መሆን የሚችለው ሠው ከሀብታም በመወለድ ሳይሆን የሚኖረው አላህ በፈቀደው ነው ሱበሀነ አላህ የሚገርም ነው አባት ብዙ መስዋትነት አድርገው ነበር

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před rokem

      ደምሪኝ ❤እህት❤❤❤

  • @alimuhammed7626
    @alimuhammed7626 Před rokem +10

    ይሕን የአባትና ልጅ መገናኘት ስታዮና በትግርኛ ሲያወሩ ስትሰሙ የቀደመው ዘመን የደቡቡ ሰሜን የምዕራቡ ምስራቅ የመሐሉ ወደዳር የዳሩ ወደመሐል አገር እየተቀያየረ ይኖርበትና ይሠራበት የኘበረው አይናፍቃችሁም ።ደጉ ግዜ።እስኪ ለሁሉም ሰላም ይስጠን።

    • @azeezaibrahim6570
      @azeezaibrahim6570 Před 3 měsíci

      Betam inji. Abate Oromo new. Neger gin Amarigna, Afan Oromo, Tigrigna, Talianigna ina Arabigna akelatfo yawera neber. Yeza zemen sew mehon metadel new❤❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 Před rokem +28

    በመጀመሪያ ECSአቅራቢወች እጀራ ይዉጣላችሁ አባትዮዉ በጣም ምርጥ አባት አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před rokem +77

    የቅዳሜ ከሰአት አድማቂዎች እንኩዋን ደህና መጣችው አባትየው አስፋውን ነገር ይመሥላሉ 😃👌እንኩዋን ደስ አላችው አባት እና ልጅ😍😍

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před rokem +16

    የማታ እንጀራዬን ሰጠኝ የሚባለው እውነት ነው ይህው ከብዙ ፈተና በዋላ ታሪክ ተቀየረ

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 Před rokem +31

    አልሀምድሊላ አላህ መጨረሻየን አሳምረው ማለት ለዚህ ነው ህይወት ምን እንደደበቀችልን አናውቅም😢አንጀቴን በላው የኔ ከርታታ

  • @user-vi1fq2pk9z
    @user-vi1fq2pk9z Před rokem +43

    አባትየው አስፋው መሸሻን የመሠለው ማነው እደኔ😂😂እኳን ደስስስስስ አላችው አቦ እዴት ደስ ይላል❤❤

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc Před rokem +2

      😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆አዎእኔምስልነበር

    • @zabibaysofzabibaysof7568
      @zabibaysofzabibaysof7568 Před rokem +4

      እውነት ነው ይመሳስላሎ 😅ዝምድና ይኖራችዋል😊

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před rokem +1

      ደምሩኝ❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před rokem

      ደምሪኝ ❤❤❤❤@@zabibaysofzabibaysof7568

    • @lebabalebaba4889
      @lebabalebaba4889 Před rokem +2

      ወፍሮ ነዉጂ ይመሳሰላሉ😅😅😅

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Před rokem +20

    እግዚአብሔር ታሪክ ሊቀይር ሲል ከጎዳና ሕይወት ሊያወጣ ሲያስብል በሆነ ምክኒያት ይጀምራል ይቀይራል 😢😢❤❤❤❤

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Před rokem +101

    አባቴ የእውነት ትልቅ አባት ኖት እርሶ ከልጅነቱ ጀምሮ ለፍተዋል ጥረዋል ሳይሳካ ቀር ዛሬም ሳይሰለቹ ፍለጋ መጡ ተሳካሎት እንካን ደስ አሎት ልጅ ሰይፈ እንካን ደስ አለክ አባትክን በማግኘትክ ምንጊዜም አባት ያለው ልጅ ወድቆ አይወድቅም ምንም ከረፈደ ቢሆንም ቀረውን ዘመናቺ በደስታ ያኑራቹ እናት የልጅሽን መገኘት ስትሰሚ እንዴት እንደምትደሰቺ ታየኝ ሁፍፍፍፍ እንካን ደስ አላቹ ኦል ፋሚሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Před rokem +1

      የማታ እንጀራ ይስጥ ይባላል ጉልበቱ ሲደክም እዝጋብሄር ረዳው አረፈደም

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před rokem +24

    እጂግ በጣም ደስ ይላል ልጁ የሲኖር የነበረበትም የአካባቢውስው ጥቆማውን የስጡት እግዚአብሔር ይስጣቸው አዛኞችና መልሞች ናቸው

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 Před rokem +152

    እነዚህን ቤተሰብ ያገናኝ ጌታ የሀገራችንንም ሰላም ይመልስልን አማራ ክልል ሰላሙ ናፈቀኝ

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 Před rokem +43

    አባትየው አስፋውን ነው የሚመስሉት እንኳን ደስ አላችው አባት እና ልጅ

  • @mahletkassahun5896
    @mahletkassahun5896 Před rokem +5

    እናት ብትሆን በእንባ ይወጣላታል አባት ግን በውስጡ ነው ጭንቀቱ ለጀግኖች አባቶች ክብር ይሁን❤

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 Před rokem +23

    በስመአብ እንዲህ የተደላቀቀ ቤተሰብ እያለሁ እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል እንኳንም እንዲህ ሆኖ በሰላም መገናኘታቸው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před rokem +57

    የወላጂ አለመስማማት ለልጂ ሂወትዋጋ ያስከፍላል😭☝መገናኘታችሁ በጣምደስይላል ❤❤ ምርጥ አባት እያለው ሂወት እደዚችነች በቃ አይ እዱኒያ😢

    • @elsatesfalem7463
      @elsatesfalem7463 Před rokem

      Ja😢😢😢😢

    • @kerojiwolde3431
      @kerojiwolde3431 Před rokem +3

      ቤተሰብ ሳይስማማ ሳይሆን ጦርነት ነው ያለያያቸው

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og Před rokem +1

      ​@@kerojiwolde3431 አወ ግን እናትና አባት ተለያይተው ነው የሚኖሩት አለኮ አባትየው

    • @kerojiwolde3431
      @kerojiwolde3431 Před rokem +1

      በዙ አመት ተለያይተዋል መገናኘት አልቻሉም እናትየው ሱዳን ገባች አባትየው የቀድሞ ሰራዊት ሲበትን ነው የተለያዩት እንጂ በፀብ አደለም የተለያዩት

    • @zabebaAman
      @zabebaAman Před rokem

      ወላህ በትክክል

  • @NunuTeshome2021
    @NunuTeshome2021 Před rokem +17

    በወጣትነት እንደዋዛ የሚወሰን ውሳኔ ዋጋ ያስከፍላል ! እንደዚህ መልካም አባትና የሚወዱት ቤተሰቦች እያለው ያለፈበት ህይወት ያሳዝናል! እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ መልካም አባት አለህ እግዚአብሔርን አመስግን! የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን! EBS TV በርቱ🙏🙏🙏

  • @user-bx4sd9rv8c
    @user-bx4sd9rv8c Před rokem +44

    አልሀምዱሊላህ ዋናው ነገር ጤነኝ ነው እንኮን ደስ አላችሁ ደህነት ይራገፍል

  • @user-eh9lw2yz8w
    @user-eh9lw2yz8w Před rokem +22

    የኔ አባት እንደኔ አባት ኖት ለወላጆቻችን ረጅም ዕድሜና ጤናን ይስጥልን ❤❤❤

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh Před rokem +8

    እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ እንደሰው አይደለም እግዛብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ያለፈውን ትቶ የወደፊቱን አስቡ ኮሜንት የሰጣችው ዛሬ ወደድኳችሁ ተባረኩ

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Před rokem +31

    ቲቪ ማየት አቆምኩ በጣም ብዙ አመት ሆኖኛል የናንተን ቅዳሜ ብቻ የማየው እና በናፍቆት ነው የመጠጠብቀው በርቱ ጠንክሩ ታምራላችሁ ከአይን ያውጣችሁ እድሜ ጤና ያድላችሁ እወዳችኋለሁ ወገኖቼ

  • @user-xv6eh3nq1p
    @user-xv6eh3nq1p Před rokem +41

    ወይ የሰው ልጅ እውነት ኢቢየስ እግዚሐብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችዉ !!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +80

    እግዚአብሔር የሚወደው ቤተስብ ነው ወጣትነት ላይ የሚወስኑ አንዳንድ ነገሮች ዋጋ ያስከፍላሉ ልጁም ማለፍ ባለበት መንገድ አልፎ ውጤቱ ጥሩ መሆኑ ደስ ይላል ለሁሉም እግዚአብሔር ቀን አለው ቀሪው ዘመኑ መላካም ይሁንለት🙏🏾❤️

  • @geteneshalemu2975
    @geteneshalemu2975 Před rokem +13

    ዮኒየ ቅን ሰው ለሁሉም ሀይ ሰላምተኛ አረ መታደል ነው አስለቀስከኝ ኡፍ የሁሉ አባት ብየሀለሁ 😭😭😭😭😭

  • @Faeza....m
    @Faeza....m Před rokem +23

    እንባየን የምጨርሰው ነገርስ😢😢😢😢የሞቱት ወላጆቸን ባገኝ ብየ እደዚህ ብደሰት ብየ ከንቱ ምኞት የምመኘውስ ነገር 😭😭😭 እንኳን ደስ አላችሁ ግሩም ነው ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው ኑሮህ ከዘዘመመ እድሜህን አይከተልም

    • @user-dx1rh5of9o
      @user-dx1rh5of9o Před rokem +4

      ሚስኪን የኔ ቢጤ እኔማ በጣምም እጓጓለሁ የሞተ ላይመለስ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před rokem

      😭😭😭😭😭ትክክል

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před rokem +20

    እውነት አባትየው ትልቅና የተባረኩ አባት ናቸው አንዳንዴ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይባላል አሁንም አረፈደም ፈጣሪ አባትህ ከፈለጉት ቦታ ደርስህ ለማየት ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Před rokem +35

    እግዚአብሔር ቢመሽም አይዘገይም ይገርማል መድሀኒያለም በለተ ቀኑ ፀጋውን ያልብሳችሁ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před rokem +9

    እናት ዙርላድ አባት ካናዳ ልጅ ጎዳና እች አላም እኮ ተልዋጭ ናት ስብህ አላህ

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Před rokem

      በጣም🥺🥺🥺የእድል ጉዳይ

  • @Eyutub-l8w
    @Eyutub-l8w Před rokem +30

    ዮኒዬ ምርጥ ሰው ለሰው ክብር ያለክ ሰው😊 ምንም ቢሆን ልብ ያለው ሰው ልጁን በምንም ቦታ ላይ ይወዳል😢

  • @user-le3sc9sw4n
    @user-le3sc9sw4n Před rokem +70

    እንኳንም ደስ አላቹሁ አባትና ልጅ ክብር ለናትና ልጅ ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @MaarY-zg7ni
    @MaarY-zg7ni Před rokem +16

    እናት አባት በተመቻቸ ህይወት እየኖሩ ልጁን በዚህልክ ማየት ህመሙ ከባድ ነው በስመአብ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před rokem +11

    ሱበሃን አላህ ይሚገርም ነው የኢትዮ ኑሮ ሰው ያደርቃል በጣም አርጅቷል

  • @louatlouat4342
    @louatlouat4342 Před rokem +7

    እናት ሱዘር ላንድ አባት ካናዳ ልጅ በሸራ ቤት ውስጥ ውይይይ በጣም የሚገርም ታሪክነው ግን ስለተገናኝችሁ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @shita4992
    @shita4992 Před rokem +14

    አባትዮ የተባረኩ ጀግና አባት ኖት እንኳን ደሥአላቹ ሰይፊ እድለኛ ነህ አንተም አባትህም በህይወት ኖራቹ መገናኘታቹ መታደል ነው ቀሪ ዘመንህ ከቤተሠቦችህ ፏብለህ ሙሽራ ሆነህ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723

    አይ ማጣት አይ ማግኘት ኸረረረ አላልዬ ለሁላችን ስጠን 😭

  • @tsiongelana7029
    @tsiongelana7029 Před rokem +10

    እኔ የቀናሁት በቋንቋ ችሉታቸው ትግሪኛ ኦሮምኛ አማርኛ እንግሊዝኛ ....

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1j Před rokem +13

    አባትየውን አለማድነቅ አይቻልም እድሜ ጤና ይስጠወት ❤ ግን ልጅየው ምን ቢያስብ ነው ይህ ሁሉ ቤተሰብ ውጭ እያለ የጎዳና ሕይወት የመረጠም እሚገርም እኮ ነው የሕይወት ጉዳይ በዚያ ላይ ማግኘት እየቻለ እርዱኝ ማለት እየቻለ ገራሚ ነው መልስ የሚፈልግ ጥያቄ 😢

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +10

      እህቴ አትፍረጂ ውጭ መሄድ ያሰበ ልጅ ሌላ ነገር አይታየውም ሳይሳካላቸው የቀሩ ወጣቶች ህይወታቸው ተበላሽቶ ቀርቷል ።

    • @enatewubet7654
      @enatewubet7654 Před rokem +2

      ምንአልባት ልጁ የወጣትነት ግዜ አስቸጋሪ ስለሆነ በራሱ መንገድ የወሰነው ውሳኔ ሊሆን ይችላል እነሱንም ደፋሮ ማፈላለግ ያልቻለ ካንዴም ሁለቴ ያልተሳካ በሱ ትግስት ማጣት ቢሆንስ

  • @user-cl7we4zt5i
    @user-cl7we4zt5i Před rokem +27

    እናት ሲውዘርላንድ አባት ካናዳ ልጅ ጎዳና አይ ይች አለም 😢 እንኳን ደሥ አላችሁ

  • @user-od8xj8hg2y
    @user-od8xj8hg2y Před rokem +93

    የኒ የኔ ንጉስ አንተነበርክ ጠቅላይ ሚንሥተር መሆን ያለበክ

    • @user-iw6pi2yn7f
      @user-iw6pi2yn7f Před rokem +2

      ❤❤ በጣም ትክክክል😊

    • @hanahana8273
      @hanahana8273 Před rokem +5

      😂😂😂😂ደግሞ ልታሳግቱት ነዉ😂😂ይህን ያየ የ አብይ ተላላኪ 😢

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Před rokem +1

      ​@@hanahana8273😂😂😂😂😂😂😂 እኮ ጥሩ ሰው አይወዱም የሃገረችን ፓለቲካዎችን

    • @SaSa-bi4tp
      @SaSa-bi4tp Před rokem

      በፍቅር አጣምሮ ጡሩ መሪ ይሆንን ነበር ዩኒ መምህርኮ ነዉ በዛላይ ሰዉ አክባሪ አብይ የስምተኛ ክፍል ተማሪ ወጀለኛ ፎርጂድ ዷክመት የት ተገናኝተዉ

    • @user-yu4bf9qq4y
      @user-yu4bf9qq4y Před rokem

      ​@@hanahana8273😂😂😂አብይ እኮ አይልቅበትም በዝህም ይደነግጣል ይሆናል😊

  • @amarche5385
    @amarche5385 Před rokem +39

    ይገርማል ህይወት ጠመዝማዛ ነች😢 እንኳን በስላም ተገናኛችሁ 😊

  • @AynalemeArega-xg6rb
    @AynalemeArega-xg6rb Před rokem +7

    መልካም አባት መልካም ቤተሰብ በጣም ያሳዝናል ልጁ ይሄን የመሰለ ቤተሰብ እያለው ጎዳና ላይ ግን የሚገርመው ሰው ከማስቸግርም ብሎ ነው ሀራም በጣም ያሳዝናል ዮኒ በጣም መልካም ሰው ነህ ልጆችክን እግዚአብሄር ያሳድግልክ

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Před rokem +20

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እያደረገ ቸው ያላቸው ትልቅ ነገር ነው

  • @mariamsaid974
    @mariamsaid974 Před rokem +40

    ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ሁሌ እንዲህ ሁሌ ደስታ እንስማ

  • @aminatdmessie1233
    @aminatdmessie1233 Před rokem +17

    እንኳንም እናነተም በህወት እሱም በጤና ተገናኛችሁ አልሀምዱሊላህ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Před rokem +5

    ት ልጂዮው ሲሳዝን አባትዮው በጣም ምርጥ አባት ነው እኳን በህይወት ተገናኛችሁ❤❤❤❤

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 Před rokem +2

    ድንቅ ታሪክ ነው"በመኪና እየነዳህ ትመለሳለህ" ኣሉት የሰፈሩ ልጆች ይሆንለታል። ትልቅ ትምህርት ነው ልጁን የሚረሳ የለም ባይሆን ውግያ፣ ሰላምን ማጣት ጠባሳው ይሀንን ያስረዳል መላ ቤተሰብ ሁኔታው በመሳካቱም ልባቸው ግን ይነበባል ድንጋይ ሆነ፣ ሰይፋ ደግሞ ትልቁ ጨዋነቱ የሰው እጅ ላለማየት ወላጅም ቢሆኑ ራሱን መስሎ ሄደ። የዓለም ሁኔታ ግማሹ ሌላው በሚኖረው ኑሮ ለሱ ፈንጠዝያ ይሆናል። ኣንተ ግን ተከፍቶም ራስህን መስለሃል። ቪቫ ወዲ ባጽዕ ኣዝማሪኖ ካብኡ ሓሊፍካ ድማ ዕባይ ኣራዳ👍🏽ተስፋ ይገብር መጽሓፍ ክትሓትም ካብ ተኸታተልክኻ🙏🏽💕 ዳግም ትንሳኤ ይሁንልክ🙌🏼

  • @balinsnugsaa923
    @balinsnugsaa923 Před rokem +8

    ሁሉም ነገር እዳለ ሆኖ ከቤተሰቦቹ መገናኝቱ እጅግ በጦምም ደስስስ ይላል ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ለማሳለፍ ያብቃችሁ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před rokem +13

    አይ እድያ ፈጣሪ ያልፃፈው ሆኖ አትብላ ያለው ነፍስያ አይ እድል እኳንም ተገናኛቹህ ተመስገን❤❤❤❤

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před rokem +17

    ለካ ሰው ኑሮውን ይመስላል ይገርማል እግዚአብሔር ቀን አለው የሚባለው እውነት

  • @redi_tube
    @redi_tube Před rokem +6

    የእናትየውንም ስሜት ብንካፈል አይ እናት ልጇን በዚህ ሁኔታ ስታየው ስሜቷ እንዴት ይሆን አንኳን በህወትና በጤና ተገኘላት

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Před rokem +8

    አባቱ ደስ ሲሉ ሞገሳቸው ።የኔ ወንድም ስይዞክ ኑሮ ነው ያጎሳቆለው ሰውነት ይመለሳል ዋናው እንክዋን ተገናኘህ ደስ ይላል እሱ ደሞ ሚኖርበት ኑሮ ከባድ ነው ሳይኮም ሊጎዳ ይችላል

  • @briktimelakuhaylehayle-ps8in

    ልብ ያማል አንዳንዲ ቤተሰብ ቢኖርክም
    በጊዜዉ ተስፍ የሚስቆርጥ ነገሮች አይጠፉም እወነታ የሚኖረው ከልጁ ነው 😢

  • @ameleworklema5322
    @ameleworklema5322 Před rokem +6

    የገረመኝ አባትየዉ ፈለጋዋትን ባለማቃረጥ ልጃትን በህይወት ማግአት ትልቅነት ነዉ ተባረኩ ጋሼ እግዚያብሄር ያክብሮት

  • @RtUy-pl1mi
    @RtUy-pl1mi Před rokem +6

    ወይኔ የኔ አባት ኡፍ ግን ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው የሚባለው እውነትነው አባት እደልጅ ልጅ እደ አባት ለማንቻውም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @hayat6939
    @hayat6939 Před rokem +25

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ቅዳሜ በመጣ ሰአት እንባየን መቆጣጠር አልችልም በጣም ትለያላችሁ ኢቢኤሶች አላህ እረጅም እርሜ ይስጣችሁ ያረብ ❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem +115

    እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ እንኳን ለመድሀኒያለም ወርሀዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም አድርግልን፡፡

  • @fgfgfgvuvd9444
    @fgfgfgvuvd9444 Před rokem +7

    ሰው ማንን ይመስላል ቢባል ኑሮውን ትክክል አባባል ነው ❤ እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 Před rokem +3

    የኔ ጌታ አባት ልጁን ሲፈልግ ማየት ደስ ይላል እኔ አባቴን እንደምፈልገው እሱ አይፈልግኝም እግዚአብሔር ግን ሁሌ ይፈልገኛል ተመስገን🙏

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +8

    ልጅ ግን በጣም ነው የገረመኝ እናቱም አባቱ ካሀገር ውጪ እንደሉ ያቃል 32:06 እዚም ያሉትን ቤተሰቦችን ያቃል ግን ወዴትም መሄድ አልፈለገም ❤❤ ❤❤ ሂወቱን ብቻ ነው ሚኖረው የኔ ጌታ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቹሁን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Před rokem +1

      ስደት ይሰለቻል ከኬኒያ ሰልችቶት ተመለሰ ጠፍበት አድራሰሻ

  • @meirafshemellse5025
    @meirafshemellse5025 Před rokem +7

    ቤተሰብ የምታስቸግሩ ልጆች ከዚ ተማሩ አስቡበት ለወደፊቱ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem +83

    ይገርማል ልጅ ከፍ በል ምናምን የሚል ዘፍን ነበር ለዝህ አባትናል ጅ ይገልጻል
    ሂወት እንድህ ነች
    ሁሉም ንሮውን ይመስላል

  • @user-io9gb1ux2n
    @user-io9gb1ux2n Před rokem +8

    ህይወት እንደዚህ ናት የእኔ ጌታ እንኳንም ተገኘ❤❤❤

  • @lemlemfeys9337
    @lemlemfeys9337 Před rokem +10

    ሕይወት ከባድ ናት ቤተሰብ እያለ እንደሌለው ይገርማል

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Před rokem +2

    በጣም መልካም አባት ኖት በእውነት ተሰፋ ሳይቆርጡ መፈለጎት ግን የልጅ ነግር ግን ይገርማል ከመልካም ይልቅ ይህንን መርጦ ወሰኖ ሃገሩ መመለሱ ደግሞ እራሴን ለመርዳት ሲል ይገርማል ብቻ ወጣትነት ፈታኝ ነው ወጣት ሰንሆን ምን እንደምነውሰን አናቅም ብቻ እንኳን በህይወት ተገናኙ አቶ ጋዲሳ ግን በጣም ድንቅ አባት በአካል ሲገኙት እንኳን ገረማቸው እንጂ ፊታቸው አልተከፋም አቶ ጋዲሳ በጣም አክብሮታለሁ ኢቤሶች እኔ ሰማችሁን ቀይሬ ዕንባ አባሾች ብያችኃለሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bittukanbirhanu-jw8ki
    @bittukanbirhanu-jw8ki Před rokem +42

    አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል አላህ እንካን አገናኘህ በሰላም ቀሪው ዘመናቹ ያማረ ይሁንላቹ ኢቢኤሶች አላህ ይስጣቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gx5vk4sv5y
    @user-gx5vk4sv5y Před rokem +26

    ዮንዬ አንተን ያለማድነቅ ያለ መውደድ ንፉግነት ነው ተባረኩ ኢቢዬሶች በጣም ይገርማል ይህን የመሰሉ ቤተሰቦች እያሉት ጎዳናን መምረጥ😢😢😢😢

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 Před rokem +13

    ሰው ማነን የመሰላል ኑሮወን፡፡ " Congratulations to you both!"

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před rokem

      ደምሪኝ ❤❤እህት❤❤

  • @selinaygmenkem236
    @selinaygmenkem236 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ያሉ የተባረኩ ቤተሠቦች ናቸው አንተን የወለዱ የSilver Spring /EBS/ መስራች ተቀዳሚ ምስጋናዬ ይድረስህ ከዚህ በላይ ከፍ በል ተባረክ፡፡ በመቀጠል ይሄን የምታዘጋጁ ሠራተኞች በሙሉ ተባረኩ፡ ጥቆማ የሠጡት ልጆችም ተባረኩ፡፡ ሁሌም አብሬ እንዳለቀስኩ እንደፀለይኩ ነው የዛሬው አባት ደግሞ አባቴ በሆኑ ብዬ ተመኘሁ፡ ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ለሠይፈ ቀጣዩን ዘመን በማስተዋልና በምስጋና የምትኖርበት ይሁንልህ፡፡ የሚያም ደስታ ነው የተሠማኝ ፡ የደስታ ጊዜ ይሁንላችሁ፡፡

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 Před rokem +5

    እንኳን ቤተሰቦችው የተገኙለት እሱ የጠፋው የጤና ችግር ስላለበት እንደሆነ የተገኘበት ቦታና ሁኔታው ይገልጻል እንግዲህ አባት በተቻለ ቢያሳክምውትና የአለበትም ሱስ ካለ ቢገላገል መልካም ነው አባትዮው የጥሩ አባት ምሳሌ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před rokem +15

    😢😢😢ኡፍፍፍፍ እናት ብትሆን እንዴት ስቅስቅ ብላ እንደምታለቅስ ነበር እውነት❤❤❤😢😢 እንኳን ደስስ አላችሁ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Před rokem +39

    የዛሬዉ ይለያል ሁለት ሰዉ አገናኛችሁ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před rokem

      ደረጀ፤ተባረክ፤ላተ፤ቀአላት፤yሰናል

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před rokem +13

    😢😢😢😢😢እኔስ አስለቀሱኝ አይ ወጣትነት አይ ስደት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚሉ አባት ናቸው ተባረኩ🙏

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před rokem +7

    I can't imagine this job without you! You are so kind and personable approaching people.

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox Před rokem +6

    ይገርማል ከምንም በላይ በጤና መቆየት ነው ተመስገን እንክዋን ደስ አላቹ ይበልጥ ለጠቆማቹት የመንደሩ ሰው ፍቅራቸው❤ ዋው

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před rokem +14

    ❤❤❤ ፈጣሪ ይመስገን የእኔ ከርታታ 😢😢😢😢ፈጣሪ ይገርማል ጎዳና የሚኖር በሙሉ ያለ ቤተሰብ አልተፈጠረም

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +12

    ወይ ወንድሜ እኔ አፈር ልብላ እኔ ልሰቃይ
    ታሪክ ራሱን እየደገመ ነው የተረገመ መሪ ገጥሞን እርስ በእርስ እያጫረሰን ነው
    ኢትዮጵያዬ ትንሳዬሽን ያሳየኝ
    ድል ለጀግናው ፋኖ ።
    ሞት ሽንፈት ኢትዮጵያን ለሚጠሉ መሪዎች።

  • @tigidasa5823
    @tigidasa5823 Před rokem +4

    አባትየው ልጃቸው ጎዳና እንደሚኖር ያወቁ አልመሰለኝም..
    እንኳን በአይነ ስጋ አገናኛቸው ❤

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 Před rokem +3

    ሂወት እንደዚ ናት ኣባትና እናት በተመቻቸ ኑሮ እየ ኖሩ ልጅ ጎደና ወጣ😢 ግን ኣሁንም ኣልረፈደም እንኳን በሂወት ኖረ
    ኣባት እንኳን ደስ ኣልህ ያንተ መፈለግ የልጅህን ሂወት ታድገሃል ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን
    በጣም ደስ ብሎኛል

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před rokem +9

    ደስ የሚሉ አባት እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አገናኛችሑ 🙏እኔ ብቻ ነኝ ዮኒን ውድድድድ የማደርገው ልጆች እራሱ እንዴት እንደሚወዱት ❤😘

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před rokem

      ደምሪኝ እህት ❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před rokem

      ​@@user-zc5cv2jg5sደምሩኝ❤❤❤❤❤

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Před rokem +10

    I can see how sad and heart broken the father is and i also appreciate how he controlled his emotion.

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před rokem +1

    የዎኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ሰውን አይፀየፍም ሳም ነው የሚያረጋቸው ፈጣሪ ያክብርህ🎉❤