ወላጅ አባቴ ድንገት ከቤት ወጥቶ ጠፋ...እንዳገኘው እጸልያለሁ... ከፀጉር አስተካካይነት ወደ ሙዚቃ ብሩክ ጃን... | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ከፀጉር አስተካካይነት ወደ ሙዚቃ ብሩክ ጃን | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 282

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 Před 2 lety +46

    አቤት ድምፅ ተሰጦ ነው እኮ እናንተዬ ዋውውውውው መልካም እድል 💪💪💪💪💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @helentilahun4254
    @helentilahun4254 Před 2 lety +11

    ሳይህ ምን ያክል ደስ እንዳለኝ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደማይህ ጥርጥር የለኝም የሀገሬ ልጅ በርታ

  • @mmamayayele4604
    @mmamayayele4604 Před 2 lety +20

    Waw ደስ የሚል ጆሮ የሚቀበለው ድንቅ ድምጽ አለህ 🥰🥰🥰ፈጣሪ ከአባትህ ጋ ያገናኝህ 🙏🥰

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +29

    ምስጊን አሣዘነኝ ፈጣሪ በሒወት ኑረው በተገናኛችሑ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሕ በርታ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ 🙏

    • @eyuelketema6173
      @eyuelketema6173 Před 2 lety

      ገርሞኛል 😍🙏

    • @ahmyou3918
      @ahmyou3918 Před 2 lety

      ተገናኝተዋል ውዴ በሂወት አለ አባቱ

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 Před 2 lety +5

    ጀግና ነክ በዚህ እድሜ ላይ ብዙ ችግሮችን አልፌክ ለዚህ ደረጃ መብት ጥሩ ነው🙏👈😘😘

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 2 lety +13

    ብሩኬ ድምፅክ እኮ በጣም ያምራል ውውውያያ ደጋግሜ ምሰማው ውዚቃ ነው እኔም ተማረካለው ባንተ ድምፅ

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 Před 2 lety +87

    እረ እኔ እራሱ በድምፅህ ተማርኬ ስንቴ ደገምኩት ጉድ እኮ ነው 💚💛❤️

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 2 lety +13

    ይገርማል የአባቱ ታሪክ ፈጣሪ ከወንድምና አባትክ ያገናኝክ 🙏🙏

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 2 lety +31

    እንኳን ደስ አለህ አባትህን በህይወት ስለተገናኛችሁ🙏

    • @madinamadina4749
      @madinamadina4749 Před 2 lety

      ተጋኚተዋልደ🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @ath1381
      @ath1381 Před 2 lety

      @@madinamadina4749 አው

  • @selamhabeshawit3922
    @selamhabeshawit3922 Před 2 lety +5

    በጣም ጉበዝ ነህ እግዛብሔር ከትልቅ ድርጅ ያድርሰህ ውንድሜ

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 2 lety +21

    ትንሹ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበሬ በርታልኝ የኔ ታታሪ 💙

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 Před 2 lety +17

    ህወት እኮ ትገለባበጣለች አተ ባልከው ሳይሆን እሶ ባለችበት ነው እምታሽከርክርህ ድምፁ ደሞ ያምራል

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 Před 2 lety +8

    በጣም ሀሪፍ ነው በርታ ከጥረት ነው ያገኘከው ያንተ እኩያዎች ዱላ ይዘው ሰው ሲሮጡ ነው የሚሄዱት አንተ በጥሩ ቤተስብ ያደክ ነህ በርታ እናይልሀለን

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +7

    አብዱ ኪያርን ይመስላል ድምፁ በርታ ወንድም እኔ የዘፈን አድናቂ ባልሆንም ቆንጆ ነው አይዞህ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +39

    የተመኙትን ለማግኘት :-ጠንክሮ መማር,መሥራት!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @mulugetamule860
    @mulugetamule860 Před 2 lety +2

    ምርጥ ዘፈን ድምፅ በጣም ደስ የሚለዉ በቀጣይ ከዚህ የበለጠ ጥሩ ዘፈኖች እንጠብቃለን

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Před 2 lety +7

    ዋው ድምፅ ጀማሪም አይመስልም እራስን ማግኘት ማለት እንደዚህ ነው።

  • @fritayemafiafroadinaki6551

    ብሩክዬ እንኳን አባትክን በሕይወት ስለተገናኛቹ

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 Před 2 lety +13

    ብሩኬ አንተን መስማት ይሻላል
    ደሞ አሪፍ ዘፈን ነው

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před 2 lety +2

    ብሩክ እግዚአብሔር ካሠብኸው ደረጃ ላይ ያድርስህ የኔ ቁም ነገር። አሪፍ ስራ ነው።

  • @keyadema4025
    @keyadema4025 Před 2 lety +4

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስክ

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ብሩክ እንደ ስምህ የተባረክ ሁን በርታ‼️

  • @elopogba773
    @elopogba773 Před 2 lety +9

    መልካም ዕድል ወንድሜ

  • @yonaswoldesenbetart8232
    @yonaswoldesenbetart8232 Před 2 lety +1

    በቡሩክ አዲሲቷን ኢትዮጵያ በሙዚቃው አንደማያት አልጠራጠርም ደግሞም የሙዚቃ አለም እየሞተ ባለበት እሱ በመነሳቱ ለሙዚቃው ጥበብ ርዕዮተ አለሙን ይገነባል ብዬ እገምታለሁ ብሩኬ ጀግና ነው አባትን ስላገኘሃቸው ደስ ብሎኛል

  • @user-dx6eu9mx8o
    @user-dx6eu9mx8o Před 2 lety +4

    እኔ ራሱ ተማረኩ በጣም ደስ ይላል በርታ💚💛💖

  • @fretabelete6949
    @fretabelete6949 Před 2 lety +4

    I can't stop listening this music & your tone is so beautiful

  • @hayath5331
    @hayath5331 Před 2 lety +9

    ዋው ድምፅ በርታ ያሰብከው ይሳካልህ😍😍😍😍😍

  • @anbesaw2999
    @anbesaw2999 Před 2 lety +1

    በእውነት በጣም ትችላለህ ጎበዝ ነህ በርታልን ፣በዛ ላይ ስርአትህ ደስ ይላል

  • @nebatubeethiopia
    @nebatubeethiopia Před 2 lety +6

    ዋው በጣም አሪፍ ስራ ጎበዝ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ለሚደክሙ ለሚጥሩ መልስ አለው

  • @daswe3ysdrt972
    @daswe3ysdrt972 Před 2 lety

    ብሩኬ አባትን ስላገኘሁው ደሥሥሥብሎኛል እንኳን ደሥሥሥ አለህ ውዴ

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 Před 2 lety +1

    ሀሪፍ ድምፅ አለክ በፆሙ ሰማሁት ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 2 lety +1

    ብሩኬ ድምፀ መረዋ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ አባትህንም ስላገኘህ እንካን ደስ ያለክ

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 Před 2 lety +1

    ማመን አቅቶኛል በርታ ገና ብዙ እንጠይቃለን ብሩኬ እዬ ጅምር ነው

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa808 Před 2 lety +1

    በጣም ጎበዝ በሬታ ድምፅሂም ማራክናዉ

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 Před 2 lety +8

    ትችላለህ ብሮ በርታ ምርጥ ድምፅና ብቃት አለህ ቀጥልበት😍
    ሰይፊሻ ይመችህ ጋብዘው እኔም ተማረኬያለው በሙዚቃው

  • @user-gt6pz8ru2i
    @user-gt6pz8ru2i Před 2 lety +6

    ምርጥ ድምፅ

  • @fatamahallem3243
    @fatamahallem3243 Před 2 lety +1

    ሰይፉ እንካን. አገናኝኽው. ሙዚቃው. ምርጥ. ነው

  • @mmadura1232
    @mmadura1232 Před 2 lety +1

    እኳን ደስ አለህ አባትህን ስላገኝ እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስህ

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 Před 2 lety +8

    ዋው ምርጥ ድምፅ ነው ያለክ በርታ

  • @user-vl1jf6lc4b
    @user-vl1jf6lc4b Před 2 lety +14

    ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ አባቴ 😘

  • @xabelable
    @xabelable Před 2 lety +3

    True talent. great voice definitely his future is bright !!!

  • @ZemenMedia
    @ZemenMedia Před 2 lety +13

    I was positive about his performance! He got it from the upstairs! Glory to God ! And I do love appreciating anyone who pass through the hardships !🙏📚😞📧👂👂👂👂🌎🏡🫂🫂🫂

  • @mesfinbelay1180
    @mesfinbelay1180 Před 2 lety +1

    ምርጥ ድምጽ ነው አሪፍ ግጥምና ዜማ እዲቀናክ እመኛለው።

  • @abaymotivationconsultation4494

    ተማርኪያለሁ!!!! what is love

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 2 měsíci

    ምርጥ ድምፅ ከችሎታ ጋር ❤

  • @tigistwandimo8056
    @tigistwandimo8056 Před 2 lety

    ወይኔ ብርኪዬ እግዚአብሔር ይመስግን ብል ከዛ ሰፈር መውጣትክ። የስፈሪልጅ

  • @natnaelfantahun8141
    @natnaelfantahun8141 Před 2 lety +5

    wow real voice 🎉🎉

  • @jerryyealgu5846
    @jerryyealgu5846 Před 2 lety +1

    እንኳን በሰላም ተገናኛቹ

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣህ ወድማችን❤❤❤

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o Před 2 lety +3

    ትችላለህ ❤❤❤

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 Před 2 lety +6

    እኔስ ብትል ብሩኬ በሙዚቃው ተማርኬያለው እኮ😂♥

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 Před 2 lety

    ወይኔ ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል ማለትም አስድግቱን ትወልዱን በደንብ ሠለማወቅ

  • @dawitwallelgn5254
    @dawitwallelgn5254 Před 2 lety +1

    Wow,keep it up brother
    Wish you the best

  • @Juju-yq3bf
    @Juju-yq3bf Před 2 lety

    እንደውም እድሉን ብሰጠው ስለ አከባቢው ብዙ የሚል ይመስለኛል ሰአቱ ባያጥር ባይ ነኝ

  • @yoditgetu1291
    @yoditgetu1291 Před 2 lety

    ደስ ብሎኛል በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @daswe3ysdrt972
    @daswe3ysdrt972 Před 2 lety

    ረ ድምፆ ያምራል ወድማችን በርትልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውዴ

  • @sarakebede5719
    @sarakebede5719 Před 2 lety +1

    Congratulations

  • @suraalem4965
    @suraalem4965 Před 2 lety +1

    በናትህ ሠይፉዬ inspair ethiopia ወይም ስህነ ወርቅን በእመቤቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 Před 2 lety

    ጎበዝ የሰባት7 አመት ልጅ እየ እያል ነወ ሙዝቀኛ ነዉ የተባለዉ ቡና ለቀማ ሥንዬድ እናዘፍነዉ ነበር።

  • @genetadem7795
    @genetadem7795 Před 2 lety

    እ/ር ትልቅደረጀ ያድርስህ

  • @danielrussom2814
    @danielrussom2814 Před 2 lety +1

    💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍ጎበዝ ጎበዝ በጣም ደስ ይላል

  • @Brikti
    @Brikti Před 2 lety +1

    Betam gobez 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽. Egziyabiher mengedihin yakanaw.

  • @birewaw.m9952
    @birewaw.m9952 Před 2 lety

    ቆንጆ ድምጽ፣ ውብ ሙዚቃ፣ ... ያሳድግህ!

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 Před 2 lety +1

    Keep up BRO.
    WOW. you have nice voice Thanks 🙏

  • @Purplepla
    @Purplepla Před 2 lety +1

    You have amazing voice.
    good luck

  • @dagi9490
    @dagi9490 Před 2 lety +1

    Dude has personality too👌

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 Před 2 lety

    Gobez lij. Comgratulations!

  • @user-wt5cm9wx2s
    @user-wt5cm9wx2s Před 2 lety

    ገራሚ ድምጽ ነው ያለህ ዘፈኑ ግጥሙ ዜማው ዋውውውውውውውውው ነው

  • @birukart4803
    @birukart4803 Před 2 lety +1

    Amazing work🙏👍💯👌

  • @kiyakiyu6800
    @kiyakiyu6800 Před 2 lety

    ምርጥ ልጅ

  • @NAraya-nt5xw
    @NAraya-nt5xw Před 2 lety

    Good luck from Eritrea.... Go for it work hared you are amazing 😍😍 By the way you look like Yared debug but find your own stile good luck brother 😍😍😍😍

  • @almazmekonnen5528
    @almazmekonnen5528 Před 2 lety +1

    ሀይ ሰይፋ ሜሪ መሀመድ የምትባል አሪፍ ወጣት ከወሎዋ መዲና ደሴ የፈለቀች ሙዚቀኛ አኩኩሉ በሚል ነጠላ ዜማ ለቃለች እባክህ እንግዳህ ብታደርጋት ደስ ይለናል።

  • @kuruhabesha9181
    @kuruhabesha9181 Před 2 lety +3

    ለራስህ ኣቸብችብ ጎበዝ
    👌👌👌👌

  • @user-gb6lp7pe8f
    @user-gb6lp7pe8f Před 2 lety

    ዋውውውውውው ደስ የሚል ድምፀ ሠላምህ ይብዛ ወድም

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před 2 lety +1

    ሙዚቃ 😏አልወድም
    ጂማ የቆንጄዎች አገር
    ዋዉ ያባገዳ ልጄች🌹😍

  • @djmelwal_et
    @djmelwal_et Před 2 lety +1

    ትችላለክ ብሩክ🥰❤

  • @firomsismeseret
    @firomsismeseret Před 2 lety +3

    wow...betam wedejehalew wendeme berta....bewunet tesetok betam yeleyal

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 Před 2 lety

      ሰዊዝ ነው የምትኖሪው ??? ከቻልሸ አበውሰጥ አውሪኝ አመሰግናለሁ!

  • @dawitwallelgn5254
    @dawitwallelgn5254 Před 2 lety +1

    We been sick of those guys just screaming on microphone 🎤 and they call it music,but you got a talent bro...

  • @mindakeneni1930
    @mindakeneni1930 Před 2 lety

    U r different and I like it biruke...I believe u will be a future star ..

  • @habtamufekede1269
    @habtamufekede1269 Před 2 lety +1

    woooooow እኔ የፀጉር ደንበኛ ነበርኩ በረታ

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 Před 2 lety

    የመጨረሻ በመድረክ ላይ እደዚህ ያማረ ድምፁ በካሴት የለለ ነው የምያምረው

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Před 2 lety

    Golden voice! I love it!

  • @dawityetagessu2830
    @dawityetagessu2830 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ይሪዳ ወንድሜ

  • @fritayemafiafroadinaki6551

    ሴፉሻ መች ነው ማፊ አፍሮን ምታቀርብልኝ እባክህ ኢንተርቪው ላይ ላየው እፈልጋለው አቅርብልኝ 😭😭

  • @elenimekonen7199
    @elenimekonen7199 Před 2 lety

    Wow migerm demtse tebarek lben ymiysdest demtse degmo jano ga keteraraw mado yseraw lij ga yimesasell tnx

  • @niniolatino6663
    @niniolatino6663 Před 2 lety +1

    Wow ye hagree lije ♥️💜💜💜💜

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 Před 2 lety +3

    ወይኔ የጅምዬ ልጅነክ ለካ ብሮ😍👌

  • @raahahusen3077
    @raahahusen3077 Před 2 lety +1

    Wow bro god bless you 🙏 sooo nice 🥰

  • @jejen8744
    @jejen8744 Před 2 lety

    ተክልዬን ድምፅህ በጣም ያምራል WoW💖💖💖💖💯

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 Před 2 lety

    Wow arif dimts alew. Gobez. Bertalin

  • @tamed9633
    @tamed9633 Před 2 lety +3

    Wowwwwwwwwww 1gn nesh bro

  • @secrets8464
    @secrets8464 Před 2 lety +3

    ሁለም እንደዚህ አይነት ሰው አቅርብልን

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 Před 2 lety +2

    Buraye yagare ligu nurilin❤❤💕

  • @nanaweshaya3546
    @nanaweshaya3546 Před 2 lety

    Firomsa... it's Lit🔥🔥🔥🔥 keep it up broda

  • @nahi1640
    @nahi1640 Před 2 lety

    Buraye brazer berchi betam arif sira nw with amazing voice pis fo all

  • @tsedaleworkneh8825
    @tsedaleworkneh8825 Před 2 lety +1

    Gobez berta edmena tena yeseteh

  • @fikr7963
    @fikr7963 Před 2 lety

    ብሩኬ አንደኛ ነህ በጣም በርታልን

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před 2 lety

    very nice voice and excellent stage performance

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele1635 Před 2 lety +1

    wow Anebesa nek eko🥰

  • @ganagana9860
    @ganagana9860 Před 2 lety

    Good work you are amazing ❤️❤️