Video není dostupné.
Omlouváme se.

የታዳሚዎችን እና የዳኞችን እንባ ያመጣችው ራሔል ተሬሳ በፍፃሜ ውድድር ላይ ያሳየችው ድንቅ ፐርፎርማንስ!|NBC Talent Show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 05. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #nbcidol#ethiopianmusic#ethiopianidol#nbctalentshow#ido#gena_timket#nbc_idolshow#2016_live_music#NBC_ታለንት ሾው #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #entertainmentvideo
    #talentshow #NBCTalentShow #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #leul_sisay #ልኡል _ሲሳይ #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Komentáře • 100

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 Před 2 měsíci +25

    ራሀል ቲችያለሽ ጋሽ ጥላሁን በህይወት ኑሮ ቢሰማሽ ተመኘሁ በቃ ቃላት የለኝም ዘመንሽ ይባረክ

  • @Eldu.Love.
    @Eldu.Love. Před 2 měsíci +20

    የ ራሄል ተሬሳ ደጋፊ ነኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Haylujano
    @Haylujano Před 2 měsíci +36

    ይሄንን ወንዶች እንኳን ሊዘፍኑት የማይደፍሩትን ሙዚቃ በዚ ደረጃ ስለትጫወትሽልን እናመሰግንሻለን ዳኞች አንደኛ ማለት ቢከብዳቸውም አንቺ አንደኛ ነሽ 👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Před 2 měsíci +17

    ድንቅ ተሰጥኦ, ተደጋግሞ ዘወትር ቢደመጥ የማይሰለች ጣፋጭ ድምጽ, በራስ መተማመን የታከለበት እጅግ አስደናቂ ፐርፎርማንስ!!!
    ኮከቧ ራሄል ተሬሳ በጣም በጣም ትችላለች!!
    ይች ልጅ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምታዳርስ እርግጠኛ መሆን ይቻላል።
    ሪቾ በርችልን። ስላዝናናሽን, ስላስደሰትሽን በጣም እናመሰግናለን። ወደፊት በብዙ ታስደስችናለሽ ብለን በጉጉት በፍቅር እንጠብቃለን።

  • @yenuyenuatomsa4053
    @yenuyenuatomsa4053 Před 2 měsíci +15

    ጀግናየ ነሽ በጣም ትችያለሽ ❤❤❤❤

  • @axisup
    @axisup Před 2 měsíci +13

    እኮ ይህ ነበር አንደኛነቷን እና ብቃት ያላት ዘፋነኝነቷን የሚያሳየው።

  • @AbebeKiendie
    @AbebeKiendie Před 2 měsíci +13

    እኔ ቃል የለኝም በፋና ለምሮተ ያጣሁትን በnbc ተክሻለሁ በርች የራሧን አልበም አሰሯት

  • @gelilaworku9189
    @gelilaworku9189 Před 2 měsíci +8

    Rahel betam gobez. Egzer yirdash. Tenkiresh siri. I am very glad I see you on NBC talent show. Dagnoch yesetushn asteyayet tegbarawi adrigi. Gobez do your thang.

  • @Internationalwate
    @Internationalwate Před měsícem +2

    Which is number one (1) great performance & keep it up!❤❤❤❤❤

  • @abrehamwodeyohannes9993
    @abrehamwodeyohannes9993 Před 2 měsíci +10

    ራሔል ተሬሳ የውድድሩ 1ኛ አሸናፊ አንቺ ነሽ

  • @getwud6518
    @getwud6518 Před 2 měsíci +8

    She is such a gifted singer with more hopes and progress. Looking forward to seeing you in your own work.

  • @Internationalwate
    @Internationalwate Před měsícem +2

    Yes for me!!❤❤❤❤❤

  • @gedluabesha
    @gedluabesha Před 2 měsíci +5

    ሀገራቸውን የሚወዱ ዜመኞችን ያብዛልን
    የእውነት ያድርገው

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st Před 2 měsíci +11

    የሚገርም ችሎታ ነው

  • @tofiekahmed5258
    @tofiekahmed5258 Před 2 měsíci +3

    ብዙዎች ተጫውተውታል እንደዝች ልጅ አሳምሮ የተጫወተ የለም፦ >>
    አገሬ ሰላም ላንቺ ይሁን ህዝቦችሽ አይሳቀቁ ፈጣሪ ሁሌም ታስባታለህ በአንተው እርዳታ ነው ያለነው አሁንም በእጆችህ ዳብሳት ህዝቡንም ባርከው ሰላም አውርድልን

  • @Arefmeznagnajfm
    @Arefmeznagnajfm Před 2 měsíci +7

    AMAIZING PERFORMANCE. MY GOD.......

  • @user-iw4vd3cy7y
    @user-iw4vd3cy7y Před 2 měsíci +5

    እህቴ ልልለምሽ ወደ ውድድር አትግቢ ከዚህ በላይ መታወቅ አያስፈልግሽም ዳኞች ሁሉ ናቸው የሚወዳደሩሽ ተወዳዳሪዎች ሳይሆኑ የራስሽን ሰርተሽ አስደምሚን❤❤❤

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 Před 2 měsíci +11

    የሚገርም ችሎታ ሪታ

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 Před 2 měsíci +7

    you are so amazing

  • @EBC1860
    @EBC1860 Před 2 měsíci +7

    Shocking performance! Tadamiw berasu dengituwal. Rahel Teresa na Ahmed Manjusin yemiders tewodadari Ethiopia wust yinoral biye alasibim. Rahel andegna endatwota yaderege dagna gin Nefsu aymarim! Derasi Moges Teka sle dink misikirenitih Tebarek! Ewnet anten tameseginihalech! Rahel Berchi! anchin be Ethiopian Idol na Balageru Idol entebikishalen, bestemecheresham Ende Gash Muluken wode Eyesus timechiyalesh bilen tesfa enadergalen, eskeza cher yigtemish!

  • @wubetuchane6360
    @wubetuchane6360 Před 2 měsíci +5

    Richoyeeeee zemensh yibarek tileyalesh kanchi bizu entebkalennnn❤❤❤❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 2 měsíci +1

    ተባረክልኝ።እመቤተ የሀሳብሽን ትሙላልሽ።

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 2 měsíci +2

    ሪችዬ የፋና ድምቀት am here for you ❤❤❤

  • @TsegaShimelis
    @TsegaShimelis Před 21 dnem

    ምርጥ ብቃት ተመልካቾችን እና ዳኞቹን ወደ ኃላ በሀሳብ የመለሰ

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Před 2 měsíci +1

    ምርጥ ድምፅ ❤❤❤❤

  • @weineshethaileselassie9359
    @weineshethaileselassie9359 Před 2 měsíci +1

    በራስሽ ቅላፄ ነው የተጫወትሽው በጣም ጎበዝ የምትደነቂ ነሽ በርቺ
    👍💐

  • @bizuayehuatinafu8638
    @bizuayehuatinafu8638 Před 2 měsíci +9

    የራሄልን ነጥብ ሆን ብሎ ያበላሸዉ ዳኛ ኢዩኤል መሃሪ ነዉ:: የወንድ እና የሴት ዘፈን እጅግ ድንቅ አድርጋ የምትጫወት ተወዳዳሪ እያለች አንድ ዘፈን ሁለቴ የተጫወተ እሱንም በአግባቡ መጫዎት ያልቻለ ተወዳዳሪ በምን መመዘኛ ነዉ 1ኛ የምወጣዉ? 1ኛ መዉጣት ያለባት ራሄል ተሬሳ መሆኗን ደራሲ ሞገስ ተካ መስክሮላታል:: በተለይ ዳኛ ኢዩኤል መሃሪ ግን ፀፀት ሲያንገበግብኽ ትኖራለኽ!
    ራሄል አይዞሽ! አንቺን ቀጥሎ በኢትዮጵያ አይዶል እንጠብቅሻለን:ከዛም በባላገሩ አይዶል:በስተመጨረሻም ታዋቂ ከሆንሽ ቦኋላ ልክ እንደ ጋሽ ሙሉቀን መለሰ ጌታን ተቀብለሽ በመዝሙር እናገኝሽ ይሆናል:: ወደ ኢትዮጵያ አይዶል ስትመጪ የዶ/ር ጥላሁን ገሠሠን "አጥንትም ይከስከስ" የምለዉን ዘፈን ጨምረሽ የኮማንዶ ልብስ ለብሰሽ ለመጫወት ይዘሽ ነይ:: የፋና ላምሮት ኮከብ አህመድ ማንጁስ የተጠቀማቸዉን የወሎ ዘፈኖችንም አስብበት:: የፍቅርአድስን "ባባጃለዉ": የእንደልቤ ማንደፍሮን "ደረስክ ወይ በደህና"....ዘፈኖችንም ቢታስቢበት ጥሩ ነዉ:: በተረፈ በርቺ መልካም ዕድል ይግጠምሽ!

    • @DagmawiKasa
      @DagmawiKasa Před 2 měsíci

      😂😂 የግል ፀብ አለህ መሠለኝ ሳስብህ complexam neger neh liju ayawkihim eko zor blom ayayihim 😂😂

    • @bizuayehuatinafu8638
      @bizuayehuatinafu8638 Před 2 měsíci +1

      @@DagmawiKasa እኔ እንዳንተ በ inferiority complex የተመረዝኩ ሰዉ አደለሁም! አንተ የበታችነት ስሜት የገደለዉ ሰዉ ስለሆንክ ነዉ እንጂ ለዳኛ ኢዩኤል መሃሪ ሰራዉ ነዉ ያየዋል! ለመሆኑ ከዳኛ እዩኤል በላይ ጎግል የማዉቀዉ ሰዉ እኔ ቢሆንስ? ሲለማታዉቀዉ ሰዉ ዘለኽ አታዉራ! እንኳን አንድ ተራ አዝማሪ/ሙዝቀኛ ዳኛ ይቅርና የእግር ኳስ ኮከብ መሲ:የአሜሪክ ፕ/ት ባይደን:የሞተዉ በአለም ላይ ታዋቂ ዘፋኝ ማይክል ጃክሰን ቢሆንም ለእኔ ያዉ ሰዉ ነዉ!
      ከእግዚአብሔር ልጅ ከኢየሱስ የምያስበልጠዉ ፍጡር አይኖረኝም! ለአንድ ሳምንት ዉሃ ቢያጣ በስብሶ የምገማ አፈር የተሸከመ ፍጡርን ለየት አድርጌ የማይበት በቂ ምክንያት ስላላገኘሁት ነዉ::

    • @bizuayehuatinafu8638
      @bizuayehuatinafu8638 Před 2 měsíci +1

      ማዳላት በየትኛዉም ዉድድር ይጠበቃል:እንኳን በዘፈን ዉድድር በሀይማኖት ተቋምም ማዳላት አለ:: ነገርግን ማንም ቢሆን በNBC talent show የታየዉን በግልፅ የምያስነቃ እና ለማየት የምዘገንን ማዳላት አይሰራም! ይህን አስተያየት ያየ ሰዉ እኔን የራሄል ተሬሳ ዘመድ ሊለኝ ይችላል::ሀቁ ግን እሷ ከአማራ እኔ ከደቡብ:እሷ ኦርቶዶክስ እኔ የወንጌል አማኝ መሆኔ ነዉ::

    • @DagmawiKasa
      @DagmawiKasa Před 2 měsíci

      ​@@bizuayehuatinafu8638 😂 sira fet 50 gize rejim comment eyetsafk yemitl lij google bayawkih ayigermegnim yemiyawkih gin ye social media turetagna neger new mitmeslew... try to be men ... you act like mendertegna beterefe lash bel beka lela comment kemetsaf befit asib simetawi athun jegnaw yaw block silemaregih 😂

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 Před měsícem

      ወሽመጣም

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 Před 2 měsíci +2

    ይቺ ልጅ ምን ልበላት በፈጣሪ በቃ አቺ ወደር የለሽም ❤❤❤❤

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 23 dny

    ወይኔ ምን አይነት ታምረኛ ድምፅ ነው ያለሽ ጎበዝ በርቺ እህቴ 🌹

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před 2 měsíci +3

    በዚህ ድምፅ ዘፈን ሳይሆን የሠማይ አምላክ እግዚአብሔር የሚቀበለው የነፍስ ዝማሬ ቢሆን በረከትሽ ነበር።

  • @bizuayehuatinafu8638
    @bizuayehuatinafu8638 Před 2 měsíci +19

    ማዳላት በየትኛዉም ዉድድር ይጠበቃል:እንኳን በዘፈን ዉድድር በሀይማኖት ተቋምም ማዳላት አለ:: ነገርግን ማንም ቢሆን በNBC talent show የታየዉን በግልፅ የምያስነቃ እና ለማየት የምዘገንን ማዳላት አይሰራም! ይህን አስተያየት ያየ ሰዉ እኔን የራሄል ተሬሳ ዘመድ ሊለኝ ይችላል::ሀቁ ግን እሷ ከአማራ እኔ ከደቡብ:እሷ ኦርቶዶክስ እኔ የወንጌል አማኝ መሆኔ ነዉ::

  • @zelalemabat1967
    @zelalemabat1967 Před měsícem +1

    ኦ በርች ዝንቴ ደፈር ነው ያገሬ ልጅ

  • @workuawoke7698
    @workuawoke7698 Před 2 měsíci +3

    ውድድር አንድ ብቻ አለመሆኑን ያሳየሽ አንበሲት
    አንደኛ ያላሉሽ ቀረሽባቸው ፡፡

  • @MohammednurDobochi
    @MohammednurDobochi Před 12 dny

    አንችም እንዳ ኢትዮጵያ ስምሽ ከፍ ብሎ ይኑር❤❤❤

  • @AlmazAstbha
    @AlmazAstbha Před měsícem

    እጅግ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj Před 2 měsíci +1

    Batam konjo sira new barich❤

  • @user-gs6tm4ok3p
    @user-gs6tm4ok3p Před 2 měsíci +2

    ልጆቹ ጀግና ነበረ ዳኝነት 000 አታፍሩም የብስራት ቪዲዮ የታለ ከእውቀት ነፃ ናቹ እራሔል በርቺ

  • @abysiniatube1828
    @abysiniatube1828 Před měsícem +1

    Rahel is very talented!

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Před 25 dny

    ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO AND TALENTED SINGER SUPER 💚💛❤️SUPER 💪🏽 👌 👍 GOD BLESS 🙏🌹🌹🌹

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Před 2 měsíci +1

    Great voice.well done

  • @htwy52
    @htwy52 Před 25 dny

    Amazing voice and expression. Keep it up !!!

  • @woinshetwondimu3271
    @woinshetwondimu3271 Před 2 měsíci +4

    ዳኞቹ ጅዝብ ያሉ ናቸው እንጂ ራሄል አንደኛ ትንቢት 2ተኛ ነበር መውጣት የነበረባቸው ። በዚህ ውጤት እና በዳኞቹ ድንዛዜ ምክንያት ዳግመኛ NBC ውድድር አላይም እኔ ብቻ አይደለሁም መላ ቤተሰቤ ጓደኞቼ

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db Před 2 měsíci +1

    Yetem ategegnim werk neshe yemerr wow❤❤❤

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 měsíci +1

    Tadia yihe dimts endet mashenef akatew????RAHEL❤❤❤❤❤

  • @FikaduWodaje
    @FikaduWodaje Před měsícem +1

    ❤❤❤❤ very good song

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 2 měsíci +1

    ፋገግታዋ❤❤❤

  • @ashenafigetacchew6301
    @ashenafigetacchew6301 Před 2 měsíci +1

    ጀግና ናት ሸልማት

  • @tamratyirdaw8993
    @tamratyirdaw8993 Před 2 měsíci +1

    ድንቅ ነሽ ።

  • @asnakegetachew324
    @asnakegetachew324 Před 2 měsíci +2

    Wow liyu nechi yebaherdara nigist akorashin tilk bota endemayish tesfa alegn

  • @kd4512
    @kd4512 Před 2 měsíci +1

    Born to sing anything. Effortless. You make singing easy.

  • @user-ti3mc6yd6c
    @user-ti3mc6yd6c Před 2 měsíci +1

    Wawu🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @YohannesAdera-ef7uv
    @YohannesAdera-ef7uv Před 2 měsíci +1

    Rich ye BD wa gobez nesh tilik bota tidershalesh berchi 🎉❤🎉 🎉❤🎉

  • @SamrawitBehaylu-mr1mh
    @SamrawitBehaylu-mr1mh Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd Před 2 měsíci +1

    Waw❤❤❤❤ rahelll. Sewedat❤

  • @mastewal1223
    @mastewal1223 Před 2 měsíci +1

    rich you are mert nesh number 1 tiru sera entebikalen berchi ke bdr

  • @ZerihunDagne
    @ZerihunDagne Před 2 měsíci +1

    ሪቾ አንቺ ትለያለሽ ማንም ያንቺን የሚያክል ሴት ሙዚቀኛ አለ ለማለት ይከብደኛል ለኔ የ ሴት ጥላሁን ብዬሻለው።

  • @Yerogudeta
    @Yerogudeta Před 7 dny

    ሪችዬ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤ በርች ውዴ

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db Před 2 měsíci +1

    Rahill wow

  • @seashenafi8213
    @seashenafi8213 Před 2 měsíci +1

    Rahel berchi ❤❤❤❤❤❤

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg Před 2 měsíci +1

    እራሄል አደኛ ነሽ አቡ ሰውነቴን ሁሉ ነዘረኝ ሳዳምጠው

  • @MesudShamil-v4g
    @MesudShamil-v4g Před měsícem +1

    Wawe

  • @jewegelan2640
    @jewegelan2640 Před měsícem +1

    Tarreessa waltajjii diinaa irraa homaa hin arggatu

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před měsícem +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisayhailu-q7q
    @sisayhailu-q7q Před 20 dny

    ጥሩ ነወ የተጫወተችዉ ግን ትልቁ ስህተት አየሣቀች የምታጫወተዉ አልነበረም ሀዘን በተሞለዉ ብትጫወተዉ የሰዉን ቀልብ በገዛች ድምፅ ጥሩ ነዉ ፕሮፌሽናል አለመሆኗ ነዉ አርሚዉ

  • @tsehayeasfaha6506
    @tsehayeasfaha6506 Před měsícem

    ለሚመለከተው ሁሉ፡ ይህቺው ልጅ ከተውዳዲሪዎች ሁለተኛ ብላችሁ መፍረዱ እያደረ አይቆጫሁም ወይ፡ ይህችን ልጅ የቃላቶች አወዳደቅ፡ ጆሮው የማይኮረኩር ዜማ፡አቀላለፅዋ፡በየትኛው መድረክን ፈገግ እንደምትል፡ በአጠቃላይ የመድረክ ቁጥጥርዋን በሚያስደንቅ ዜዴ እንደተወጣች ታዛቢዎችን በሚያረካ ኣቅርባለች፡ከዛም አልፎ ከሩቅ ክፍለሃገር ፡ክልልን ተሻግራ የመጣች ልጅ፡ይህንም ራሱ አንድ ነጥብ የምያስገኝ ክንሱ፡ሁለተኛ ብላችሁ መወሰናችሁ በጣም ገርሞኛል፡፡

  • @user-qn1mq6ju8r
    @user-qn1mq6ju8r Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EskinderTedbabe-vv6hg

    4:45 😅

  • @abresheasres4303
    @abresheasres4303 Před 2 měsíci +1

    መጀመሪያም በህመም ምክንያት እንጂ የቀረሽው በፋና ላምሮት 1ኛ አንች ነሽ

  • @eseyneshsetegn2634
    @eseyneshsetegn2634 Před měsícem

    ኮራሁብሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @KemalAbdecho
    @KemalAbdecho Před 2 měsíci

    አላየሁም ሰዎች ሲያለቅሱ እዚህ ቦታ አትዋሸ

  • @EskinderTedbabe-vv6hg
    @EskinderTedbabe-vv6hg Před měsícem

    0:19

  • @Yaredeshetu-my3zt
    @Yaredeshetu-my3zt Před 2 měsíci

    Ye yohanis kesew tera awtto ylekekln

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 2 měsíci

    ዋው አቤት ውበት ሲሰጥ የባህል ልብሳችን

  • @gulelatbelihu8312
    @gulelatbelihu8312 Před 2 měsíci

    ሰው በዘፈኑ ያዝናል እሷ ታገጣለች አልገባትም የዘፈኑ መልዕክት

  • @abiyotbiru9228
    @abiyotbiru9228 Před 2 měsíci

    NBC እናንተ ራሄልን የምትዳኙበት ብቃትም አቅቅም የላችሁም እሶም እናንተገር መምጣት የለባትም ምክኒያቱም አባትዋ ??????

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před 2 měsíci

    Ychi enkuan enkua meraq atarchim midyaw gin lekibtu aycheneqm lemon ywashal

  • @Gelsef
    @Gelsef Před 2 měsíci +1

    Antehyn has been agaunsr her frim the begining and i an sure the 300 point diffrence with the winner is what he deducted from the last result but she is and akways be a winner.shame on you.i hope you will see the recording againand live with your self.

  • @tsehayeasfaha6506
    @tsehayeasfaha6506 Před měsícem

    ራሄል እኮ ፊትዋን ጭምር ነው የምዘፍነው።

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 Před 2 měsíci

    ምኑ ነው የሚያስለቅስ የጥንብ ስብስብ። ለድሮን እልቂት ድጋፍ

  • @user-zl8cw3vv8b
    @user-zl8cw3vv8b Před 2 měsíci

    አሙቅልኝ ብቻ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Před 2 měsíci

    አላሸነፈችም ነው !!😡😡😡ይሄ ነውር ነው

  • @abel8835
    @abel8835 Před 2 měsíci

    ዘፍነሽ ሲኦል ከመጣል ብትዘምሪ ትርፍሽ ይበዛል እህቴ❤

  • @MekibT-pz1ol
    @MekibT-pz1ol Před 2 měsíci

    Copi

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db Před 2 měsíci +1

    Yetem ategegnim werk neshe yemerr wow❤❤❤

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤