ለተማሪዎች ለታዳጊዎች እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የከተማ ግብርና ስራዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #ethiopianews #ዶሮ

Komentáře • 95

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead  Před 2 lety +2

    የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
    t.me/joinchat/S9smzeMgjeaMMZ_X

    • @user-qs9qn2qd7k
      @user-qs9qn2qd7k Před 2 lety +2

      ሠላመሠላምሠላይምራልዋዉዉዉዉዉዉዊ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-ce5bh4fl5e
      @user-ce5bh4fl5e Před 2 lety

      begibirna muya yeseleten mesirat yemifelig sew kale ebakih agenageg

    • @meronshiferaw1271
      @meronshiferaw1271 Před rokem

      Eshi betam amesegnalew

    • @dollarhadi9234
      @dollarhadi9234 Před rokem

      telegeram linku ayeseram eko

    • @Aande621
      @Aande621 Před 9 měsíci

      አያሲገባም እሳ

  • @tsehaytube795
    @tsehaytube795 Před 2 lety +4

    ሰላም ሰላምህ ይብዛልኝ ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ በቀላሉ መሰራት እደምንችል ሰላሳያችሁን እናመሰግናለን. ሰላም ለሀገረ ችን ይሁንልን

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 10 měsíci +2

    ጠንካራ ስው ደስ ይለኛል እኔም መስራት ፈልጋለሁ ❤❤በርታ

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 Před 2 lety +3

    በጣም አስደመምከኝ የእውነት ጎበዝ ልጅ በርታ እሽ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 6 měsíci

    Brtu Egziabeher Ybarkachu

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 2 lety +3

    ጎበዞች፡ይሕ፡ጥሩ፡ስራ፡ነው፡🙏👍👍👍👍👍

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Před 2 lety +3

    ወንድም ስራህ በጣም ኣሪፍ ነው ቻናልህን በቅርብ ነው ያገኘሁት እኔ ኣረብ ኣገር ነው ያለሁት ኑሮዬ ወደ ደቡብ ነው ሰፊ ግቢ ኣለኝ ኣገር ስገባ እንደዚህ ኣይነት ኑሮ እመኛለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ ያለፉትንም ቪድዮዎች ኣያለሁ በርታ ጎበዝ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před 2 lety

      ከልብ አመሰግናለው እሺ እንተጋገዛለን ፈጣሪ እንደፈቀደልን በሰላም ነይ🙏🙏🙏

    • @fatumajamal685
      @fatumajamal685 Před rokem

      ​@@Mimonhomestead ማሻ አላህ ጀግና

  • @buzetube-2116
    @buzetube-2116 Před 2 lety +1

    ሰላም ሚሞዬ ሰላምህ ይብዛልኝ በክርስቶስ ወንድሜ አንተን አለማድነቅ ንፉግነትነው የውነት በጣም ጎበዝ ጠንካር ሰውነህ በረታልኝ ወንድማለሜ🙏🙏"ሼር ስላረክልን🙏🙏🙏🙏

  • @seadamuzeyen3483
    @seadamuzeyen3483 Před 7 měsíci

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @misssoha7732
    @misssoha7732 Před 2 lety +1

    በርታ በእውነት ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ

  • @fastfast3323
    @fastfast3323 Před 2 lety +1

    በጣም እናመስግናለን በርቱ

  • @selamawittube
    @selamawittube Před 2 lety +1

    ሰላም እንዴት ነህልኝ ሚሞዬ አንተ ብርቱ ወጣት ሚስትህ እድለኛ ነት በዚህ ዘመን ላይ ወጣት ጫት እና አረቄ ነው አንተ ግን የስራ ሰው ነህ በርታልን 🥀🥀🥀🥀🥀

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před 2 lety

      በጣም አመሰግናለው ስለምታበረታቺኝ 👍👍👍👍

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci Před 2 lety +2

    ሰላምሰላምሰላም ወድም ወውውውውውው ከልብ እናመሰግን አለን ቀጥል ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Před 7 měsíci

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼በእውነት ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ነገር እያየን ነውና በርቱልን

  • @barchtamiru8964
    @barchtamiru8964 Před 2 lety +3

    ዋው በ አፈር የቆሸሹ እጆች ውጤት ካንት በዙ ነገር ተምሪያለው 🙏🙏🙏 የ ዘይት እቃውን እንዴት እንደሰራሃችው ብታስየን በርታ እናመስግናለን ::

  • @user-dx5mn2lc9u
    @user-dx5mn2lc9u Před 7 měsíci

    ዋውው በርታ❤

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 Před rokem +1

    ❤️ጅግና❤️

  • @messeret911
    @messeret911 Před 2 lety +1

    I love Gardening God bless you my dear 👌

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube Před 2 lety +1

    ሰላም መሸአላ እደት ደስይልል በጣም አሪፋ አሳብነው

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 Před 2 lety +1

    አግዚአብሄር ይባርከህ አናተም ተባረኩ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 2 lety +1

    Job well done bro 👍👏. God bless you.

  • @FasiNico
    @FasiNico Před 2 lety +2

    ሁላችን ልናውቀው የሚገባ በርቱልን

  • @fetihiyashukrala2350
    @fetihiyashukrala2350 Před 2 lety +1

    Betam arif new bertu wendmoche

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Před rokem +1

    Wow

  • @user-bw2wd1vt9m
    @user-bw2wd1vt9m Před 2 lety +1

    ማሻአ አላህ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Před 2 lety +1

    ❤🙏ጀግኖች ❤🙏

  • @alainxhd6878
    @alainxhd6878 Před rokem +3

    ወጣቶች እንዲህ ቢሠሩ ይሻላቸዉ ነበር በሀገራችዉ ኑሮም ይቀንስ ነበረ በበሀር እየመጡ ሰዉም ከማስጨነቅ እራሳቸዉንም ችግር ዉስጥ ከመክተት ግን አይሠሙም

  • @NoorNoor-ti5xm
    @NoorNoor-ti5xm Před 7 měsíci

    ብዙ ተማርላው አና ፪ ዋረ ያቃራኝ አና ስጋባ ሳራላው ብያሏ ትላቅ ግብ አላኝ ግን ምክር ፋላጋላሏ ብ፰ታማክራኝ ፕልስ

  • @munibutajjira8638
    @munibutajjira8638 Před 2 lety +1

    ዋው በጣም ያምራልልል

  • @user-wi3zr4xu4l
    @user-wi3zr4xu4l Před rokem

    መሸአለሀ❤❤❤❤❤❤ገበሬ በጠም ይወደለዉ አለሀ ይጨምርለቹ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Před rokem +1

    እኔ ምለው ለምንድነው የበፊቱ ሰላጣ በኢትዮጵያ አገር የጠፋው እረዥም።

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před 9 měsíci

      ማሻሻያ ብለው

    • @gxydyxyyx3629
      @gxydyxyyx3629 Před 6 měsíci

      እኔም የምወደወ ያ ረዘም ያለዉ ጨምደድ ያለ ሳዩትም የማምረዉ ያን ሰላጣ ነዉ የምወደዉ

  • @roza7158
    @roza7158 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍

  • @richseni123
    @richseni123 Před 2 lety

    ሠላም ሚሞናችን
    በርታለን ወንድሜ

  • @rozakedir3490
    @rozakedir3490 Před rokem

    እቃው ቀዳዳ ያስፈልገዋል እስቲ አሳየን የአፈሩን እና የማዳበሪያውን መጠን ምን ያህል ነው

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před rokem

      እንደምትክልበት እቃ አፈሩንም መጥነክ መጨመር ነው የሚያዋጣው

  • @OsmanSee
    @OsmanSee Před rokem +1

    እህቶቺ አበርታቱኝ ሰብሰክራይብ ላክ ሸር እያርጋቺሁ

  • @user-bv6pr9fo9j
    @user-bv6pr9fo9j Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍🍏🍏🍏

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Před 2 lety +2

    ይኸንንማ መች መስራት ይፈልጋሉ ? ወደ ውጪ ሀገር ለመሄድ ብለው በባህርና በየእሥር ቤቱ ያልቃሉ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před 2 lety +1

      እንዲህ የስራ አማርጭ ካሳየናቸው በሂደት አስተሳሰቡ ይቀየራል

    • @user-xh5jm6rh7z
      @user-xh5jm6rh7z Před 2 lety +1

      @@Mimonhomestead አዉ

  • @leulcreative9874
    @leulcreative9874 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል
    እኔም የዘይት እቃ እያጠራቀምኩ አሁን ወደ 90 ደርሻለው በጣም እያስተማርከን ነው ወንድሜ telegram ላይ ላወራህ እፈልጋለው user namehen ላክልኝ በግል ባወራህ ፈልጌ ነበር

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 Před 7 měsíci +1

    ዘሩን ከየት እናገኛለን?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před 7 měsíci

      0904399009እስክንድር ይባላል ደውይለት

  • @Thomas_home_gardener
    @Thomas_home_gardener Před rokem +1

    ይሚያሳዘን ነገር ደግሞ የፕላስቲክ ብዛት። ሳጥኖቹ የሽክላ ወይም የእንጨት ቢሆን ኖሮ ይሻል ነበር። ለመጀመር ግን ይሁን። ወደፊት ግን መቀየር አሪፍ ነው።

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před rokem +1

      እሺ እቀይረዋለው ከአካባቢ ብክለት አንፃር ትክክል ላይመከር ይችላል

    • @Thomas_home_gardener
      @Thomas_home_gardener Před rokem

      @@Mimonhomestead እኔ እንደማስበው በአሁኑ ጊዜ ሌላ አማራጭ ከሌለ፣ ያ ሙሉ በሙሉ ጥሩ ነው. ከማይሠራ ይልቅ ይሻላል። በረጅም ጊዜ ግን ይህ ከተሻሻለ ጥሩ ነው።
      ያንን መተቸት አልፈልግም። እንደ ምክር ብቻ ነበር።

  • @temesgensahle6286
    @temesgensahle6286 Před rokem +1

    እንዴተነወ እኛ ምንም አልበቅል ይለናል ሞክረናል ከምነየተነሳነዉ ብዙም አየምረመ በዛላይ ይቆያል ለመብቀል

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před rokem

      ዋናው ነግር መትከል መዝራት ሳይሆን የአፈሩን ለምነት በጥሩሁኔታ ማሻሻል ያስፈልጋል እንዲሁም እርጥበት እንዳያጣ ማድረግ ያስፈልጋል

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před rokem +1

    ❤❤👍👍👍👍🌿🌿

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Před 9 měsíci +1

    ኢንሻአላህ ሀገር ስገባ ለመስራት አላማ አለኝ ግን ዘሩን ከግብርናነው የምገዛው ወይስ❤❤❤❤

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před 8 měsíci +1

      የአትክልት መሸጫ ሱቆች ይገኛል

    • @NewNew-dw4hy
      @NewNew-dw4hy Před 8 měsíci

      @@Mimonhomestead ኢንሻአላህ ጀዛከላህ ከይር

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Před rokem

    በርታልን ወድማችን ዘሩን የት አገኘህው ?

  • @GeteMnda-hp8xd
    @GeteMnda-hp8xd Před 4 měsíci

    Telgeram selkeken magyet echilew

  • @yabetsadnew4853
    @yabetsadnew4853 Před 2 lety +1

    የእስፒናች ችግኝ የት አገኛለሁ ወንድሜ ?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před 2 lety

      እስፒናሽም ሎሎችንም ዘሮች በአቅራቢያችሁ የሚገኙ የከተማ ግብርና ቢሮ ታገኛላችሁ ካልሆነም የአትክልልት መሸጫ ሱቆች ላይ ይሸጣሉ

  • @user-dl2jp7rh9w
    @user-dl2jp7rh9w Před rokem

    ሰላም ወንድሜ ቃሪያ በስንት ጊዜ ይደርሳል ? ወይም በስንት ወር ይደርሳል ?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před rokem +1

      ቃሪያ ሞቃታማ አካባቢ በስፋት ይመረታ የምርት መድረሻ ጊዜው እንደ ዝርያው ባህሪና እንደ ተተከለበት ስነምህዳር የተለያየ ቢሆንም በ90 ቀን ይደርሳል

    • @user-dl2jp7rh9w
      @user-dl2jp7rh9w Před rokem

      @@Mimonhomestead በጣም አመሰግናለሁ

  • @meronshiferaw1271
    @meronshiferaw1271 Před rokem +1

    ወንድሜ ሰላጣ ክረምት ላይ ያድጋል?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Před rokem +1

      በክረምትም ይሆናል ይበልጥ ይስማማዋል ምን አልባት ከበድ ያለ የዝናብ ሁኔታ ከለ በረዶ የቀላቀለ ሆኖ የዘነበ ከሆነ በቀላሉ የመጎዳት እድል ይኖረዋል እኔ በየትኛውም ወቅት ላይ እይተከልኩኝ እየተመገብኩኝ እገኛለው🌻🌻🌻🌻🙏

  • @medanit4919
    @medanit4919 Před rokem

    ገኢኘ

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r Před rokem

    👍👍👍👍