አየር ላይ - ምዕራፍ 2 ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2024
  • አየር ላይ - ምዕራፍ 2 ክፍል 1 #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • Zábava

Komentáře • 16

  • @hana5977
    @hana5977 Před 14 dny +6

    Wow weyena argashe sewedat be maryam beleka sera selaywat dese belogale setamero bertu kegemeru yamerale❤❤❤❤❤❤

  • @chewamedia-
    @chewamedia- Před 8 dny +2

    በአሪፍ ተመልሳችሁ በመምጣችሁ ደስ ብሎኛል ። ጥሩ የሥራ ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @kassahunworku1457
    @kassahunworku1457 Před 14 dny +3

    አያያዛቹ አሪፍ ነው ግን ድሮ የምናየው አይነት ጥሩ ስቶሪ ያለው ተከታይ ድራማ ብትሰሩ ከዚ በላይ ተመልካች ታገኛላቹ

  • @DemekeDemeke-yn2tv
    @DemekeDemeke-yn2tv Před 6 dny +1

    yedarowe dase yelale kahnu meke betam dase telalh😢😢😢😢😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 Před 14 dny +2

    ዋው ናፍቄያችሁ ነበር

  • @mehamedarega
    @mehamedarega Před 13 dny +1

    እያማረ መጣ❤❤❤❤

  • @banchasres3980
    @banchasres3980 Před 14 dny +1

    ቆንጆ ነበር ግን ያች ሴት የት ሂዳ ነው እግዳ ተቀባይ ያች ልጅ ሞልቃቃ ነበረች ታስቃለች ደስ ትላለች ግን ለማንኛውም እንኳን ደናመጣችሁ አዲስ የገባሽው መልካም ዕድል ይቅናሽ ክፍል 2ን እጠብቃለሁ😊😍

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 Před 14 dny +1

    አዲስ መጫወቻ እንደተገዛለት ህፃን የኔ የኔ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hamze_mi1an
    @Hamze_mi1an Před 14 dny +1

    Ato alebachew i miss you😅😅😅😅😅

  • @ralamerialameri563
    @ralamerialameri563 Před 5 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw Před 14 dny +1

    እስኪ ይታይ

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s Před 13 dny

    ድራማው ከ"በስንቱ" የደበሽ ገፀ-ባሕሪ ደግሞ ከአለማየው ታደሰ(በስንቱ) ገፀ ባሕሪ ጋር ይመሳሰላል:: በቃ አዲስ ነገር የሚፈጥር ጠፋ አይደል?

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Před 13 dny

    ደበሸ ግን ማን ነዉ አርቲስት ነህ ያለህ? እኔ ጭራሸ የአእምሮ እክል ሁሉ ያለብህ ይመሰለኛል ግን ይሁንልህ የእለት ጉርሰህን ማግኛህ ነዉ።

    • @gezachewgizaw6193
      @gezachewgizaw6193 Před 13 dny

      እንዴት መህን አለበት ? አንተ ሳትፈጠር የኢትዮጵያን ቴያትር እና አርትን ህይወት ከዘሩበት አንጋፋዎቹ አርቲስቶች አንዱ ነው ምናልባት ቀደም ያሉትን ስራዎች የማግኘትና የመመልከት እድል ካጋጠመህ ቁጭ ብለህ ተመልከት ያን ጊዜ ይገባሀል ለማንኛውም ምላስህን ክፉ ከመናገር ቆጥብ !!!

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Před 12 dny

      እሺ።​@@gezachewgizaw6193