DEWOL INTERVIEW | Insights from the Jerusalem Memorial Association

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2024
  • የኢየሩሳሌም መታሰቢያ ድርጅት
    ከት ወደየት? #ethiopianchurch #eotc #jerusalem

Komentáře • 24

  • @helengenetu7837
    @helengenetu7837 Před 2 měsíci +4

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ማህበሩም በጣም ትልቅ ታሪክ ያለው ነው ትውልዱ ማስቀጠል አለበት !
    ይህንን እና ለህዝበ ክርስቲያኑ ይጠቅማሉ የምትሏቸውን መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ላቀረባችውልን ውድ የደወል ሚዲያ አዘጋጆች እናመሰግናለን በርቱ

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Před 2 měsíci +2

    መስራች አባላቶች ያሉበት ቢጫ አነስተኛ መፅሐፍ ነበር የድሮዎቹ ልዮ ፍቅር የነበራቸው እንደነበሩና እኛ በልጅነታችንም ቢሆን አባታችን በየኘሮግራሞቻቸው ይዞን ይሔድ ነበር ጋዜጠኛ ካለ በዚያ ላይ ማወቅ ትችላለሕ አንጋፋው የኢየሩሣሌም ድርጅት በጣም የታወቀና ተወዳጅ ነበር የቤተሰብ ዕድር በሐዘን በደስታ የማይለያዩ ነበሩ አቶ ብርሐን ወልደ መስቀል የሞቱት አባቶቻችንን ነፍስ ይማርልን ያሉትንም ይጠብቅልን እንደ አባቶቻችን ጠንክሩ 💚💛❤🙏

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci +1

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @clickhabesh
    @clickhabesh Před 2 měsíci +4

    ጋዜጠኛው ስለ ድርጅቱ ብዙ መረጃ ያለው አልመሰላቸውም መሰለኝ ላይ ላዩን አደባብሰው ለማለፍ ሞክረው ነበር😂 በርቱ ደወሎች ምርጥ ስራ ነው👏🏽👏🏽👏🏽

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @graxsador5288
    @graxsador5288 Před 2 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před 2 měsíci +2

    Betam teru zegeget new.
    betam memesgen yaleben sewochim alu .
    Ato Gena Wro Maria Ato Alemayehu Ato Atekelet... betam degagoch wotatochin saiker bezeh dereget gon legon honew yeredu yeneberu bale woletawoch neberu .

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @TegbarBewula
    @TegbarBewula Před 2 měsíci +2

    ምርጥ ዝግጅት

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @clickhabesh
    @clickhabesh Před 2 měsíci +2

    Good Job 👏🏽 Dewol ❤

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @user-dj1xw7ho8u
    @user-dj1xw7ho8u Před 2 měsíci +2

    God bless 🙏

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @user-pr2ze5ui7k
    @user-pr2ze5ui7k Před 2 měsíci +2

    ደወሎች እንዲህ በተለያዩ ዝግጅቶቻችሁ ታሪካዊ ጉዳዮችን እያነሳችሁ እያስደመማችሁኝ ስለሆነ በርቱ።
    አመሰግናለሁ ።

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @clickhabesh
    @clickhabesh Před 2 měsíci +2

    40 ጊዜ የተመላለሱት አባት ግን ከፍለው ነው? በድርጅቱ ወጭ ነው?

    • @dewol8819
      @dewol8819  Před 2 měsíci

      በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @abinetgebre-vj6qd
      @abinetgebre-vj6qd Před měsícem

      በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው። ግልጽ ለማድረግ ከድርጅቱ ምንም ዓይነት ወጪ አልወጣም፤ ነገር ግን የቦርድ አባል ሲኾን ሆቴል ሲይዙ ለኮሚቴው በነፃ አልጋ ይሠጣል። በተጨማሪ አየር መንገድም በ25 ሠው አንድ ትኬት በነፃ ስለሚሠጣቸው ለኮሚቴውና ለሚያስተምሩ አባቶችም ይጋበዛሉ ማለት ነው። ስለዚህ ከድርጅቱ ሳይሆን በገበያ ትስስር የሚገኝ በስጦታ ነው የሚጓዙት። በተቀረ ግን ኮሚቴ ሳይኾኑ እንደማንኛውም ተጓዝ ከፍለው በገንዘባቸው ነው የሚስተናገዱት።

  • @SiyoumGulilat
    @SiyoumGulilat Před měsícem +1

    እረ ውስጡ ብዙ ጉድ ያለበት ነው
    በደንብ ሊፈተሽ የሚገባው ድርጅት ነው