ተስፋ የቆረጡ መንገደኞች | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 08. 2022
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ተስፋ የቆረጡ መንገደኞች | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: czcams.com/channels/TuO.html...
    #Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_ተስፋ_የቆረጡ_መንገደኞች_Tesfa_Yekoretu_Mengedegnoch_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 406

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +106

    *_ቸር ተብሎ በቸር ብቻ የማይወሰን ከቸር በላይ የሆነ አምላካችን እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርኃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን_*

    • @user-fo5tq4su1x
      @user-fo5tq4su1x Před rokem +2

      አሜን 🙏እንኮን አብሮ አደረሰን

    • @dembechatube
      @dembechatube Před rokem +2

      @@user-fo5tq4su1x *_አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን 😊🤗_*

    • @weltetinsaye80
      @weltetinsaye80 Před rokem +1

      Amennn Amenn amennnnn enkuan Abro adrsn adrsachu Wendmachn 🙏

    • @dembechatube
      @dembechatube Před rokem

      @@weltetinsaye80 አሜን ወለተ አሜን 🤗😊

    • @user-sg3yk1kr2x
      @user-sg3yk1kr2x Před rokem +1

      አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-wh7kb4tj1x
    @user-wh7kb4tj1x Před 17 dny

    ✝️✝️✝️✝️✝️በእውነት ልምህምርችን ቅል ሂውት ይስምልና እድሜ ብልጥጋ ይርግልን ✝️✝️✝️✝️

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +46

    *_መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ድንቅ ትምህርት ድንቅ መልእክት ነው ቸር ተብሎ በቸር የማይወሰን ከቸር በላይ የሆነ መድኃኔዓለም ዘመንዎትን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን_*

  • @user-yy2zk7vw7j
    @user-yy2zk7vw7j Před rokem +1

    መምህራችን እረጂም እድሜ ይስጥልን።🏥🏥

  • @user-ls8iw5ff5d
    @user-ls8iw5ff5d Před rokem +1

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይሥጥልን አሜን(3)🙏💗💒💒💒🙏🙏💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n Před rokem

    በትክክል አባታች ከድንግል ማራያም ልጅ ወዳጅ የለም በአለም አባቴ ፈጣሪየ ብቻ አይተወኝ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 4 měsíci

    እገዝአቤሔር ይጠብቅህ ቃሌሕይወት ያሴማልን

  • @kaffibusho8806
    @kaffibusho8806 Před rokem +1

    Abatachn memhirachin enkuan beselam mexu
    Egziabher amlak kale hiwot yasemaln edme ke xena yadlot amen🙏🏻🙏🏻🙏🏼🌷🌷♥️♥️🙏🏼❣❣

  • @zemetuyosef7741
    @zemetuyosef7741 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ድንቅ ትምህርት ነው መድኃኔዓለም ዘመንዎትን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን::

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 Před 2 lety +21

    ዬኔአባት፡ቃልህዮት፡ያሣማልን፡ዬሣማናውን፡ባልቦነችን፡ያኑርልን❤❤❤💐💐🙏🙏

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

    • @etomahi
      @etomahi Před rokem

      @@-ADDISMOVIES3508 lbe

    • @gufhgfutuy4032
      @gufhgfutuy4032 Před rokem

      ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @gufhgfutuy4032
      @gufhgfutuy4032 Před rokem

      ❤❤❤🙏🙏

  • @XxXx-oz3ut
    @XxXx-oz3ut Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እዉነት ድንቅ ትምህርት ድንቅ መልእክት ነዉ ቸር ተብሎ በቸር የማይወሠን ከቸር በላይ የሆነ መድሀንያለም ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤🙏❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን እረጅም እድሜ ይስጥልን ዘመኖቶን ይባርክልን በእውነት ነብስ የሚያለም ትምህርት ነው እናመሰግን አለን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bv3qg3nb8c
    @user-bv3qg3nb8c Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @alainall6304
    @alainall6304 Před rokem +10

    አልሰማህም ጠላቴአልሰማህም አልሰማህም ጠላቴአልሰማህምአትድከም አትልፋ ቀኔንላታጨልም ❤❤❤

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +2

    መምህራችን እንኳን ሰላም መጣክልን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Před rokem

      የተዋህዶ ልጂ ደምርኝ እህቴ

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 ⛪⛪⛪⛪👏

    • @dembechatube
      @dembechatube Před rokem

      *_አሜን 🤗😊🤗🤗😊🤗🤗_*

  • @betibeli7319
    @betibeli7319 Před rokem +8

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

    • @betibeli7319
      @betibeli7319 Před rokem +2

      ደምሬሻለሁ

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před rokem

    መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @molumolu633
    @molumolu633 Před 9 dny

    Kal hiwot yasemalen memeherachn amen❤❤❤

  • @aynalemeshete5491
    @aynalemeshete5491 Před rokem

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před rokem +4

    መምህሬ ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ❤️❤️❤️😍😘

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 Před rokem

    አሜንንን🤲🤲🤲🙏🙏🙏ቃል ህይወትን ያሰማልንንን🤲🙏🙏🙏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +1

    ድቅ ትምህረተ🙏🙏🙏

  • @user-qx8di8kq5t
    @user-qx8di8kq5t Před měsícem

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vq9qf1id5r
    @user-vq9qf1id5r Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Před rokem

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @user-ht2sr5uu7e
    @user-ht2sr5uu7e Před rokem

    አሜን መምህሬ ቃለሕይወት ያስማልን እንወድሀለ ን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @user-ck6vh2hd9m
    @user-ck6vh2hd9m Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @exploreethiopia7685
    @exploreethiopia7685 Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ነ

  • @getahunyewonass6920
    @getahunyewonass6920 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-jl7xg4sz9x
    @user-jl7xg4sz9x Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሠማያትን ያዉርስልን

  • @surafelsamuel1986
    @surafelsamuel1986 Před rokem +1

    ameen amen amen memehere kale hiwote Yasemalen

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 Před rokem

    Amen Amen Amen kalhiwet yasemalign memhrachn rejim agelgelot edme ktena gar yisitot 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @samso9413
    @samso9413 Před rokem

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን.

  • @besrat19
    @besrat19 Před rokem +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před 11 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርዬ❤❤❤

  • @SsS-sk5lg
    @SsS-sk5lg Před rokem

    አሜን አሜን አሜን😥😥😥😥😥🙏

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልንን መምህር

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před rokem

    Eshiii.tesfaa.anqortim.memirachiiin.bexam.desi.yimil.sibket.newu.hulema.kefi.beliliny.zemeniyi.yibarekiliny

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-hu3qr3lb2l
    @user-hu3qr3lb2l Před 3 měsíci

    ቃል ህይወት ያስማልን ❤

  • @marya4461
    @marya4461 Před rokem

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @habtam1133
    @habtam1133 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @getahungetahuntadele6524

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mareefasil9385
    @mareefasil9385 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @haiat1892
    @haiat1892 Před rokem

    ቃህወይት ያስማልን መምህር

  • @fah5400
    @fah5400 Před 11 měsíci

    ቃል ህይዎት ያሰማልን ማምራቺን 🙏🙏🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    ፈጣሪሊቦናዪስጠንቃልሂወትያሰማልን

  • @user-ep9nt9fx3i
    @user-ep9nt9fx3i Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @torwalembay3779
    @torwalembay3779 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንቃሊወትይሰማልን

  • @getakabada5794
    @getakabada5794 Před rokem

    Be ehunet le Mehemerachn cheruMadanealem Kale ehiyotin yasemalen edimena tenan yadelelin

  • @hgdhdfh6912
    @hgdhdfh6912 Před rokem

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መቶ የማይሄድ ቻሩ መድኒሀለም ብቻ እና ብቻ ነው እሱ በቸርነቱ ያስበን እደበደላችን ሳይሆን እደ ቸርነቱ ያስበን በፀሎታቹ አትርሱን

  • @TarikuOlana568
    @TarikuOlana568 Před rokem

    አቶ ምህረትአብ እግዝያብሄር ያፅናህ ግንኮ ቼርች መጥተህ ብፀለይል ካንተ ስንት አጋንንት እንደምወጣ አሰበህ ታውቃለህ።እስት ቆምብለህ አስብና ይፀለይል ነፃ ትወጣለህ ስሙን መጥራት በምትፈራው በኢየሱስ ክርስቶስ እና ይህ አመት ሣያልቅ መምጣትህ አይቀርም ብሶብሀል ።ጌታ በደሙ ይፈውስህ ወንድማችን።አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን በደህና መጣህልን ውድድድድድ መምህራችን 😘🤲🏿

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @fasikawgedif1711
    @fasikawgedif1711 Před rokem +2

    የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን፡፡አሚን አሚን አሚን፡፡

  • @user-ck6vh2hd9m
    @user-ck6vh2hd9m Před 2 měsíci

    ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤ 48:14

  • @Gossaye-vk4pz
    @Gossaye-vk4pz Před 29 dny

    Ķeresetose yahulu m nate!!!
    Amen amen 🙏 🙏

  • @gittadero1503
    @gittadero1503 Před rokem

    Dhugumaa dhugaattii barsisaa kenyaa sagalee jirenyaa siin haa dhagesisuu bara tajijilaa keessaanii siinif haa dhersuu barumsaa keessaanii dhagefadhee bayee jijiramee umurii dheradhaa 🤲🤲🤲

  • @semretyesbelayi228
    @semretyesbelayi228 Před rokem

    Memehere.qalehiwot yasemalin.tesfa yalemelimal temeretu egzeaber yimesgen

  • @Beba873
    @Beba873 Před rokem

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 Před 7 měsíci

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @winatube1212
    @winatube1212 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን🤗

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y Před rokem

    Kale hiwot yasemalin memehrachin egizabeher Regim edme keten gar yesitilin Amen 🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před rokem

    ፍጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን አሜን

  • @haiat1892
    @haiat1892 Před rokem

    አሜን ❤♥️🇨🇬😭

  • @enatenat4637
    @enatenat4637 Před rokem

    አሜን😢😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem

    ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t Před rokem +5

    መምህራችን ቃለ ህይወት ታሰማልን. ቸሩመድሀኒያለም አይነልቦናችንን ያብራልን በሀጢያት ብዛት የዘኘጋነውን መልካምነት በቸርነቱ ይመልስልን ማስተዋልን ይስጠን አሜን አሜን አሜን

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN KALE HAWTE yasemalne Abatachne Egezabhre yetabek ensegenle

  • @user-ut3rw8hw2l
    @user-ut3rw8hw2l Před 5 měsíci

    መምህሬ

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @birtukantolera4448
    @birtukantolera4448 Před rokem

    E/g yiste ,yene hiwot endez new ,yemsegeno awon teqeyerelo E/g yibletal hiwonet new!

  • @martaabera458
    @martaabera458 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hannaderas1395
    @hannaderas1395 Před rokem +3

    ውድ መምህራችሁ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 💐🌹 እግዚአብሔር በጥበቡ
    ይጠብቅልን 💞💞ጠፍህ 💒💒 ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር😍 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🙏🙏

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

    • @gufhgfutuy4032
      @gufhgfutuy4032 Před rokem

      መምህር እዉነት ቃልሂዉትን ያሰማልን

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +6

    በዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛም የሰማነዉን የህይወት ቃል በልቦናችን ያሳድርብን

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @sielughebreweld420
    @sielughebreweld420 Před rokem

    እግዚኣብሄር በረከቱ ይስጥህ።

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Před rokem

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher

  • @lemlemgebre
    @lemlemgebre Před rokem

    Amen Amen Amen qalehiwet yesmalna

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w Před rokem

    ሠላም..መምህር..ቃለ ህይውት..ያሠማልን

  • @erusidemeke380
    @erusidemeke380 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሠማልን የኛ እንቁ

  • @ruhamaruhama75
    @ruhamaruhama75 Před rokem

    Egzihabeher yemesgen endemena xena lememeherachen enaa begubaewuu ledekekemachuu huluu kezii belay yemetagelegelubeten tsegawun yabezalen amen amen amen

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Před rokem +1

    በኩረ ሰባኪያን መምህር ምሕረተአብ የእኔን ህይወት ነው የተናገርከዉ😭

  • @user-zt5yq7yo3n
    @user-zt5yq7yo3n Před rokem +1

    መምህራችን በእውነት ቃለሒወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ተስፋ ለቆረጥንበት ነገር አለሁ ይበለን የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም አሜን አሜን አሜን

    • @-ADDISMOVIES3508
      @-ADDISMOVIES3508 Před rokem

      👇👇👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ czcams.com/video/vPJ4_sCYryU/video.html

  • @tigtadele2424
    @tigtadele2424 Před rokem

    Yenega eneku memehirachin erejeme edemi ketena ga Yedegile mareyame lej yesetelen

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያስማልን መምህራችን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሁሌም ጌታችን እሱስ ክርስቶስ ከቤታችን አይጥፋ 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

  • @emiikoo9123
    @emiikoo9123 Před rokem

    AMEN3🙏❤🙏

  • @user-hl4pu3og6k
    @user-hl4pu3og6k Před rokem

    Kalehiwet Yasemaln Memhrachin enodhalen

  • @allgames7481
    @allgames7481 Před rokem +1

    እንካንደናሀመፁመምህሩአሜንቃልህይወትያሠማልን

  • @hilinashiferaw9873
    @hilinashiferaw9873 Před rokem

    Cheru Medanialem behulachinim hiwot wust yinur

  • @hanitaberhenu9651
    @hanitaberhenu9651 Před rokem

    Kale heyote yesamalini memerechen

  • @tigistifiiqade931
    @tigistifiiqade931 Před rokem

    Memirachin qalehiyot yasemalin

  • @eyosiyasadina
    @eyosiyasadina Před rokem +2

    እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሠማልን። እኛ ደግሞ ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ፈፃሚዎች እንሁን። እግዚአብሔር የሁላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን።

  • @mezgebukebede231
    @mezgebukebede231 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ