ሕልም ዐይቶ ክርስትናን የተቀበለው ተስፋ ሚካኤል( አብዱ አደም) ከቅዱስ ጳውሎስ ሰዋስወ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመረቀ (0931152713)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2022

Komentáře • 541

  • @ahmedmohammed9296
    @ahmedmohammed9296 Před 2 lety +218

    “ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።”
    - 2ኛ ቆሮ 9፥15

    • @user-dt4ii9wp8q
      @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +12

      አሜን ፫ ገብረ ስላሴ በቤቱ ያፅናህ በአንተ ሸር ነው የመጣሁ

    • @amsaleyaya9550
      @amsaleyaya9550 Před 2 lety +6

      አሜን ወንድማችን በርታ።

    • @vms2067
      @vms2067 Před 2 lety +7

      @@user-dt4ii9wp8q እኔም በሱ አይቼ ነዉ የመጣሁት በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

    • @user-oq6hl4fb5f
      @user-oq6hl4fb5f Před 2 lety +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-if1qt5de5t
      @user-if1qt5de5t Před 2 lety +2

      እንም

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Před 2 lety +119

    እግዚአብሔር ሲፈቅድ ከግቢ ውጪ ያሉትን ወደቅድስናው ቦታ ያመጣዋል። ብዙዎች ግን በቤቱ ውስጥ በእግር በመመላለስ እየኖርን ፤ ነገር ግን ልባችን ግን ከቅድስናው ቦታ የሸሸ ስንቶች ነን። እግዚአብሔር ሁላችሁንም በእግር ከመመላለስ በእግረ ልቦና ሄደን ለቅድስናው ያብቃን!!!

    • @user-bg6fb1vt8k
      @user-bg6fb1vt8k Před 2 lety +3

      አሜን በእውነት
      እውነት ነው

    • @mery-gd8jy
      @mery-gd8jy Před rokem +2

      እሜን እሜን እሜን ትክክል ብለሻል እህቴ

    • @babys7570
      @babys7570 Před rokem +2

      አሜን

    • @sisayeneshgelaw342
      @sisayeneshgelaw342 Před rokem +2

      አሜን ትክክል ነው ፈጣሪ ልባችን ይመልስ

    • @brcrrgchihh3303
      @brcrrgchihh3303 Před rokem +2

      ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ውይይይይይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሁሉንም ትችላለህ በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን

  • @martaamara9857
    @martaamara9857 Před 2 lety +74

    ከመጠራት በላይ መመረጥ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማች በቤቱ ያፀናህ 🥰🥰🥰

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 lety +53

    እልልል እንደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 👏🙏🙏 እንኳን እዉነት ህይወት ወደ ሆነችው ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ ወንድማችን ፍፃሜህን ያሳምርልህ💒💞 👏🙏

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +8

    የኔ ጌታ ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ወንድምህንም ጨርሶ ይማርልህ አንተንም በቤቱ ያፅናህ

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 Před rokem +6

    አንተን ያሰበህ ቸር አምላክ ወንድምህንም በምህረት እጆቹ ይዳብስልህ በምህረት ዓይኖቹ ይመልከትልህ ዘመናቹን ይባረክ ቸሩ መድኃኔዓለም🙏

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 Před 2 lety +17

    ሳላዉቅ ላደረኩት ምህረት አገኘሁ!!! እኔ አለሁ አይደል ሆን ብዬ ላደረኩት ለሆንኩት ኃጢያት በ ንሰሃ በ ስጋ ደሙ ላከበረን!!😭😭😭 ወዮ ኦርቶዶክስ ተብለን የ አሕዛብ ስራ ላለን ለ እኛ 😭😭😭😭😭😭

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Před 2 lety +26

    እፍፍፍፍ ድንቅ መልእክት ድንቅ ዝማሬ 😢🙏 የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያሳምርልን ❤️🙏

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Před 2 lety +20

    ወንድማችን እንኳን ወደ እዉነተኛዋና የህይወት መንገድ ወደሆነችዉ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መጣህ በቤቱ ያፅናክ

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 Před 2 lety +22

    እልልልልልልል እንኳን በሰላም ወደ እግዚሀብሄር ወደ እውነተኛው መንገድ መጣክ ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ በእውነት

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Před 2 lety +28

    እልልልልልል ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ህይወት አመጣህ። በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ

    • @asfc7228
      @asfc7228 Před rokem

      እልልልልልልልልልልልል

  • @mulutaye8077
    @mulutaye8077 Před 2 lety +13

    ፈጣሪ በቤቱ የፅናህ ይህንን ላደረገ
    የአባቶቻችን እምላክ ይክበር ይመስገን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +17

    እልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይይይ ኪዳነምህረት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የሚሰራ ስራ እኮ እፁብ ድንቅ ነው ሙሉ ቤተሰብ በአንድ ዓመት ዉስጥ የስላሴ ልጅነትን አገኙ ወንድማችን እንኳን ደስ አለክ ✝️

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Před rokem +3

    እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁህ ቤተሰብህ ሁሉ ተጠመቁ እግዚያብሄር ለአላማ ነዉ የጠራህ !

  • @wessenbegna4854
    @wessenbegna4854 Před rokem +5

    ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል???
    ክብርና ምስጋና ዘወትር ለአንተ ይሁን!! አሜን!!!

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před 2 lety +18

    እእእእእእእልልልልልልል ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን እግዚያብሔር አባት ሆይ ምስጋና ላንተ ይሆን ይድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ✝️✝️✝️ በእዉነት ወንድማችን በረከትህ ይደርብኝ🤲🤲🤲 በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ እፁብ ድንቅ ነዉ ✝️✝️✝️

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Před rokem +5

    ቅዱስ ሚካኤል ከእነ ሙሉ ቤተሰቦችህ በዘመንህ ሁሉ አይለይህ በበረከት ይጎብኝህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ። እልልል 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። አሜን 🙏

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Před 2 lety +21

    ቅዱስ ሚካኤል ስራው ግሩም ድንቅ ነው።

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን በሰላም መጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እኔም ክርስትና ሀይማኖቴን በአይሁድነት ቀይሬ በቀየርኩ ከ12 አመት በኋላ በህልሜ ኪዳነምህረት ከጨለማ ጉድጓድ ስታወጣኝ አየሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በወቅቱ ህልሙን ልብ አላልኩትም ነበር ምክንያቱም አንደበቴ በሀጥያት ተደፉኗል ህልሙን በአየሁ በሁለት አመቴ ፌስቡክ ከፉቼ ስመለከት ያች በህልሜ ያዬኋት ኪዳነ ምህረትን አየኋት በፌስቡክ ከዛ ትዝ አለኝ ህልሜ ከዛ በፊት የኪዳነምህረትን ስእል አድህኖ አላውቅም ነበር በጣም ደነገጥኩና ለካ አልጨከነችብኝም ለካ ትወጅኛለሽ ብዬ አርብ እሮብን መጾም ጀመርኩ ፉልሰታን መጾም ጀመርኩ አሁንም እጾማለሁ ግን ፈተናው ከቤቴ መጣ ባለቤቴ እንደ ጠላት እያዬኝ ነው ለምን ጾምሽ እያለ አሁን የክርስትናን እያወኩት ስለሆነ ጾም አልተውም ፀቡ ግን እንደቀጠለ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏

    • @wasihunmuluken4232
      @wasihunmuluken4232 Před 2 lety +1

      አዞሽ እናቴ

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ በርቺ👏

    • @KindahaftiTesfay
      @KindahaftiTesfay Před 2 lety +1

      እመብርሃን ትርዳሽ እሕቴ አይዞሽ እሄ የመንፈስ ሴራ መሆኑ አውቀይ ለባልሽም ጸልይለት

    • @shitufekede878
      @shitufekede878 Před rokem +1

      እመቤቴ ታስብሽ እህቴ

    • @user-pd4ob7tt6h
      @user-pd4ob7tt6h Před rokem +2

      እምዩ ኪዳነ ምህረት ታግዝሽ ❤

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem +5

    የዝሙት መንፈስ ፣የማስተርቤሽን ፣የጌ ፣የሊዝቢያንነት ችግር ያለባችሁ ወገኖች ይሄን ብትሰግዱ በጥቂት ቀናቶች ከዚህ ችግር ትወጣላችሁ።
    የአምልኮት ስግደት ለእግዚአብሔር
    በአብ ሰም አመልካለሁ 3X
    በወልድ ስም እታመናለሁ 3X
    በመንፈስ ቅዱስ ስም እባረካለሁ 3X
    ለአብ እሰግዳለሁ 3X
    ለወልድ እሰግዳለሁ 3X
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X
    አብ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    ወልድ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    አብ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    ወልድ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    አብ ነድ ነው 3X
    ወልድ ነድ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ነድ ነው 3X
    አብ ፍሕም ነው 3X
    ወልድ ፍሕም ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ፍሕም ነው 3X
    አብ ነበልባል ነው 3X
    ወልድ ነበልባል ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ክቡር ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ክቡር ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ክቡር ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይገባል 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ መገዛት ይገባል 3X
    ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
    ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
    ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
    ለአለቃዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
    በረከቱን ላካፈለን
    ኃይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰዓት ላዳረሰን
    በዚህ ቦታ ላይ ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    ሥጋወ ደሙን ለኛ ለሰጠን
    ክብር ምስጋና አምልኮት ይድረሰው
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    ለወላዲተ አምላክ ልጅ
    መገዛት መስገድ ይገባል
    ለዘላለሙ አሜን፡፡
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před rokem +1

    ወንድሜ ተስፋ ሚካኤል እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃህ ትሁት ታዛዥ ሰውን አክባሪ ነህ እውነት ብዙ ፈተና አልፈህ ለዚህ ስለበቃህ ደስ አለኝ ለካ ሁሉ ያልፋል የጻፍከውንም ግሩም ታሪክህን የያዘ መሳጭ መጽሀፍክ ብዙም ሳይተዋወቅ ቀረ አሁን ይቺን መጽሀፍ እደገና እደምታሳትም ተስፋ አለኝ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před rokem +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፍፃሜህ ያሳምረው ወንድማችን እንኳን በድንግል ማርያም እቅፍ ገባህ እኛም አንገታችን ማተብ በማጠልጠል ብቻ ገብቶ ነፍሳችን ለዋዠቀብን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይሰብሰብን

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před rokem +3

    እግዚያብሔር በቤቱ በቅድስና የጠራህ ከፈተና,ከመከራ ሁሉ ይጠብቅህ . ወንድምህንም በምህረቱ ይጎብኝልህ አሜን.

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 lety +14

    ክርስትና ማለት እንደዚህ በእንባና በፍቅር ተሞልቶ መመስከር ነው። በርታ ወንድሜ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ታላቅ ድንቅ ምስክርነት።እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ። ቃለ ህይወት ይሰማልን።

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 Před 2 lety +1

      እኔ ክርስቲያን አይደልህም ማለት ነው 😭💔እኛ
      በእምነት ወስጥ ያለነው ምንም አይመስለንም
      እግዚአብሔር ግን ከሌሎች ቤተእምነት አውጥቶ
      የነፍሰ እና የስጋ ምግብ ይመግባችዋል
      እግዚአብሔር ሰም ይመሰገን ይከብር 🤲🤲🤲

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 Před 2 lety +2

      @@samsungsam4681 ክርስቲያን ከሆንክ አይደለሁም አይባልም ክርስትናሕንማ መመስከር አለብሕምግባር ጎሎብኛል አስተካክለኝ ብለሕ ብቻ ፀሐይ እንጂ ከርስትያን አይደለሁም አይባልም እንደሕፃኑ ቂርቆስ እኔክርስቲያን ነኝ ብለሕ መስክር የጎደለውን ምግባር አምላካችን ይሙላበት

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 Před rokem +2

      @@yemaryam2375እውነት ነው እኔ ክርስቲያን ነኝ
      የምግባር ክርስቲያን አደረገኝ አሜን
      አመሰግናለሁ 🤲

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 Před rokem +2

      @@samsungsam4681 ፀልይወንድሜ ሁላችንም ካንተ ተሽዬ አይደለም እኔም ምግባር የሌለኝ ታናሽ ነኝ ግን ክርስትናችንን መመስከር አለብን ከቤተከርስቲያን ወንድሞችሕ ጋር ቅርብ ሁን ሠንበትትምሕርትቤት ገብተው ተማር የማታ ጉባኤ ጊዜ በሰጠሕሰአት ተማር ቅዱሳት መፃሐፍቶች አንብብ ከእኛ የተሻሉ መ ምሕራን. ጠይቅ ተረት የዚሕ ቻናል ወንድማችን ሊንኩ ውስጥ ግባና ተማር ወንድሜ ይቅርታ አርግልኝ እኔም ታናሽ ነኝ አንተን መ ምከር የማይገባኝ ነኝ እኔ እራሴመ ማር አለብኝ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +6

    ወንድሜ ,
    እመብርሀን በቤቷ ታጽናህ ❤🤲🤲
    ደስ ይላል እንኩዋን ደህና መጣህ!🌻🌻✝️🌻

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k Před 2 lety +9

    ስለማይነገር ስጦታው ሀያሉ ህያው ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    እንኳን ሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ. ያጽናን በእውነት
    ትልቅ ትምህርት ነው
    እናመሰግናለን ዲ//ን ሉሌ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před 2 lety +7

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለትልቅ ክብር ሲያዘጋጀን እድህነዉ በብዙ ፈተናነዉ ወደሱ ሚጠራን አቤቱ ጌታሆይ ክብሩን ሁሉ አተዉሰድ እኮን እግዚአብሔር እርዳህ ተስፋ ሚካኤል እህትህን እሱ ያገናኝህ ለወድምህ የዘመርከዉ መዝሙር ያጽናናንም ያስለቅሳልም ሳላዉቀዉ ፊቴ በእባ ተሞላ እግዚአብሔር ይባርክህ እስከነ ቤተሰቦችህ የክርስቶስ ጸጋና ሠላም ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před 2 lety +27

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ከጨለማው ወደ ብርሐን ሕይወት መጣሕ እንኳን ደስአለሕ

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናክ

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou Před rokem

      የጨለማው ህይወት የማነው ኮተታም በተቀረፀ እንጨት የምታመልኩ መልአክን የምትማለዱ ቅዱሳን የምትሉትን ሰዎች የምታመልኩ አርባ አራት አማልክት ያላችሁ ኮተታሞች

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem

      @@Teyboawlou ምን ያናድዳል ልክ ነው ወደ ቀጥተኛዋ እና ወደ አንዲቷ እምነት ከሞት ወደ ህይወት መጣ

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou Před rokem

      @@hanagosaye4686 ምን አናደደኛ ከህይወት ወደ ሞት የሄዱው እሱ አናጢ በሰራው በሚሰረቅ በሚሸጥ በሚለወጥ እንጨት ማመኑ ያሳዝናል ገብርኤል ሚካ ኤል እያለ መልአክን ሲማፀንአፈርኩበት

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem

      @@Teyboawlou አናጢ በሰራው እንጨት የተሰቀለው ለኛ ለሀፂያተኞች ሲል ነው እሺ ገብርኤል ሚካኤል ሩፋኤል መማፀናችን ለመዳን ነው ለኛ ለምናምን ህይወት ነው ለማያምኑት ደሞ ሞኝነት ነው አንድ እምነት አንድ ጥምቀት ሊከተለኝ ቢወድ መስቀሌን ተሸክሞ እለት እለት ይከተለኝ ብሏል መስቀሉን እንሸከማለን ለኛ ለሀፂያተኞች ሲል ተገረፈ ተተፋበቶ ተሰቀለ አሁንም ወንድሜ ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ተመለሰ 🙏🙏🙏

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 2 lety +9

    ምን ብለን አናመስግን እግዚአብሔር ሆይ ቃላቶች ገደብን ሉዑል ሆይ ተመስገንየብርሀን አምላክ ሆይ ሃያል ነህ ዕፁብ ማራኪ ታርክ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Před rokem +12

    ስለሁሉም ነገር ይህን ያደረገ የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ወድማችን ሀሳብህን ሁሉ ይፈጽምልህ💒❤👌

  • @agerendries4568
    @agerendries4568 Před rokem +9

    I learned how to get God after waiting full patience,God bless.

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Před 2 lety +12

    ሰላም ወንድማችን አንተን የመርጠ አምላክ ይክብር ይመስገን የጠፉትንም ይመልስልን እኛንም በእምነታችን ያፀናን

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo669 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ወደ ቅድት እናአማናዊት ወደሆነችሁ ተዋህዶ እምት በሰላም መጣት ወንድማችን ሁላችንም በዚች እምት ያፅናናን የጠፉትንም ይመልሻቸው ወደቤታቸው አሜን

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 Před rokem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስራው ድንቅነው የሚወዳቸውን ልጆቹን አንጥሮ ያወጣል በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k Před 7 měsíci

    አቤት መታደል ነዉ ከመጠራት በላይ ነዉ አምላክ ቅዱሳን መጨረሻን ያሳምረዉ ወንድማችን እህትንም እመቤታችን ትጠብቃት😢😢❤❤❤❤

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 Před 2 lety +10

    እልእልእልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ነዉ ❤ ያጸናህና የጠራህ አምላክህ ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውስድ 🙏 ትህትናው ሁሉ ነገሩ አምላከ ድንግል ማርያም አብሮት እንዳለ ያመለክታል🙏 ዝማሬ መልእክትን ያስማልን በብዙ የትባረክ ነክ🙏 እሁንም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ወንድምህንም እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስልክ 🤲 አይዞህ ወንድሜ ለሁሉ ቀን አለው ቤትስብህን ትዳርክንና ልጆችክን ጥሪውን ስምተክ የተከተልክው አምላክህ ( ፋጣሪክ )ይባርክልህ🤲 የምትጨነቅበት ነገር ሁሉ ይከናወንልክ 🤲 የስው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻክን ያሳምርልክ 🤲🤲❤

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +1

    ግሩም ነው የአምላክ ፍቅር አይዞን ወንድማችን እንደአንተ እድለኛ የለም

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Před rokem

    በጣም የሚመስጥ መዝሙር ነዉ ያለዉ መጨረሻህ እንዲህ በማማሩ እግዚያብሔር ይመስገን::

  • @fevenayalewu8138
    @fevenayalewu8138 Před 2 lety +7

    ሥለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማቺን ✝️✝️

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Před 2 lety +6

    እንኳን ወደ ውዷ ተዋሕዶ ሐይማኖት ኦርቶዶክስ
    መጣህ እመብረሐን ከነ ልጇ እንኳን ገለፀችልህ
    አሁንም ፍፃሜህን ታሳምርልህ በቤቷ ታፆናህ

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 Před rokem +1

    ሥለፕሮግራሙ በጣም እናመሠግናለን።ወንድማችንን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስህ።ቅዱስ ሚካኤል ያሰብከው ያሳካልህ።

  • @user-rq8kg1lt5u
    @user-rq8kg1lt5u Před rokem +4

    ወንድማችን የበገና አስተማሪ ቢሆን እርሱንም ወጣቱን የሚያገኝበት እና የሚያስተምርበት አጋጣሚ የሚሆን ይመስለኛል በርቱ ወንድማችን መምህር እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅህ

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y Před rokem +7

    እልልልልልልልልልል የቅዱሳኑ አምላክ ሁሉን የፈጠረ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před rokem +3

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወደ ቀጥተኛ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ❤❤እንቁአችን 🙏🏾🙏🏾❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️🙏🏾❤🙏🏾❤🙏🏾

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před rokem +1

    ወንድሜ የክርስቶስን የብርሀን መንገድ ከኔ የበለጠ አግኝተኸዋል ለአንቀላፋነው ትልቅ ማንቂያ ደውል ነክ እንኳን ደስ ያለህ ፈጣሪ ሁላችንንም እንዳንተ ያንቃን

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 Před 2 lety +8

    እግዚአብሄር ይመስገን እንዴት ደስ ያሰኛል ሌሎችንም ወደ ቤቱ ያምጣልን ምናለ ሌሎቹም እንዳታ ገብቶአቸው ቢመጡልን
    ወንድማችን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ በርታ

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Před rokem

    እንዴት ያለ መታደል ነዉ መጀመርያህን ሳይሆን መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ ቅዱስ ሜካኤል ሁሌ በመስቀሉ ይጠብቅህ

  • @hiwotfikadu3331
    @hiwotfikadu3331 Před rokem +1

    ምን ብየልፃፍ ብቻ የድንግል ሚርያም ልጅ ክብር ይግባው አተን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል እኔም በቤቴ ሁለትእህት እና ወድሜ ወደሌላ እምናት ሥለሆነ ሊቀመለአኩ እድመልሥልኝ ወለተ ማርያም እና ወልዴጊውርጊሥ ብላችሁ በፀሎታችሁ አሥብልኝ ዘማሪ ልኡልሠገድ ላባቶች ይችንመልእክት አሥተላልፍልኝ በፀሎታቸው እድያሥብልኝ አደራ ከታናሿእህታችሁ ከሁለተ ፃርቃን ነው መልእክቱ

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 Před rokem

    የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ ክርስቲያን ፈተናው ብዙ ነው መድሀንያለም ያበርታህ

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 Před rokem +1

    ወንድሜ እድሜህን ያርዝመው ከቤቱ ያፅናህ

  • @imdove7528
    @imdove7528 Před rokem +1

    እዉነት የፈለገ ይመለሳል እኔም በስንት ፈተና ተመልሻለሁ ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ ስጋ ደስ ባይል እኮ የመንፈስ የነፍስ ደስታ ትሰጣለች የህሌናም በኢየሱስ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እረድቶኝ መመልኮስማ መታደል ነዉ ግን በእዉነተኛዉ እምነት መሄድ ደግሞ መመረጥ ነዉ ኢየሱስ ቤረዳን መመልኮስ እወዳለሁ ወንድሜ እንኮን ለዚህ ክብር አደረሰህ እንኮን በህልም ቀርቶ በእራይ በመንፈስ በህሌና በልብ በነፍስ እግዚአብሄር ተገልጦ እንድመለስ ነግሮኝ ነበረ ግን በማበብ ስለማምን አብቤ ተረድቸ ወደ ተዋህዶ መጠሁ ንፅፅር ሳደርግ የቅዱሳን ገድል ማረከኝ ተመለስሁ የቅዱሳን ገድል ማርኮኝ ተመለስሁ የስላሴ ነገር ግን ለማመን ይከብደኝ ነበረ አንድ ቀን ባሌሰብሁት ሁኔቴ ላምን ቻልሁ እረድቶኝ ቸርነቱ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Před 2 lety +9

    እልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እዉነተኛዋ እምነት በሰላም መጣህ የጠራህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር እስከ ቤተሰቦችህ መጨረሻቹህን ያሳምርላቹ

  • @merimarlimar813
    @merimarlimar813 Před 2 lety +6

    ወድማችን እኳንም የዘላለም ሕይወት ውስጥ መጣህ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ልህ

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d Před 2 lety +7

    እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወድማችን 👏👏🕊️🕊️💐💐 ቤቤቱ ያፅና💐⛪️🙏🙏

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před rokem +2

    በድንቅ አጠራሩ የጠራ ሰለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር በቤቱ ያጸናህ 💚💛❤️

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ጤና ይሰጥክ በጣም ደሰ የሜል ኦሮቶዳክሰ ለዘላለም ከፍ ከፍ ትበል ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ

  • @user-qi2xb5ig7j
    @user-qi2xb5ig7j Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ በቤቱ ያፅናህ ፀጋዉ አይለይህ በተጨማሪ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጥ የመናፍስቱን ሴራ እንድታዉቅ ፈተናዉ ከምን እንደሆነ ታዉቃለህ እባካችሁ ፈተና ዉስጥ ያላችሁ ተስፋ የቆረጣችሁ ግራ የገባችሁ ገጠመኝ አዳምጡ እኔ ስለተለወጥኩበት ነዉ እመብርሐን ትርዳችሁ👏

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 Před rokem

      💚💛❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před rokem +2

    አቤት በግልፅ እኮ መጠራትህ እኮ ነው ፈተና የበዛውለነገ ጠንካራ ተዋጊ ሊደርግህ ጠራህ ለዚህ ከፍታ አበቃህ !!!ዝማሬ መልአክት ያሰማልን !!! በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብርሀን ብታበራ ነብሳት እንደሚሰስቡ ሁሉ በእርግጠኛነት ብዙ ነብሳት ባንተ ይድናሉ በርታ ወንድማችን።

  • @danielgebissa986
    @danielgebissa986 Před 2 lety +4

    እንዴት መታደል ነው እንዴትስ መመረጥ ነው ከሞት ወደ ህይወት ከጨለማ ወደ ብርሃን በሥላሤዎች መጠራት መመረጥ ለቤተሰብ መትረፍ እጡብ ድንቅ የፈጣሪ ስራ ወንድሜ ታደለሀል አልቅስ አስለቅሰህናል ህይወት ጽናት ሆኖናል ጌታችን መዳኒተችንኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ስጋዊ በሚያስተምርበት ወቅት ከበረት ውጪ ሌሎች በጎች አሉኝ እንሩሰን እንደሚጠራቸውና እንደሚሰበስባቸው አስተምሮናል ይሀው በተግባር አየነው መጨረሻህን የሳምረው ወንድሜ

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ስሙ ካጥናፍ እስከ አጥናፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ababaababa3107
    @ababaababa3107 Před 2 lety +3

    እድለኛነህ ወንድሜ ተዋህዶ መሆንህ ባንተ ደግሞ ብዝዎች ይድናሉ ተመስገን ፈጣሪ እሔን ለአደረክ

  • @bziuybziuy9770
    @bziuybziuy9770 Před rokem +3

    አቤቱ አምላኬ እኔንም በሙሉ ልቤ መልስኝ የቸር አምላክ ነዉ😭😭😭 ፀሎት አድርጉልኝ ዉድ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-bu5yo7uu3o
    @user-bu5yo7uu3o Před rokem

    ወንድማችን. አተ የተመረጥክ ምርጥ የተዋህዶ እቁ አተ ጠንካራ ነህ. በርታ በቤቱ ያፅናህ. እንወድሀለን

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Před 8 měsíci

    ሰለ ሁሉም ነግር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አሁንም ድንግል ማርያም ትጤብቂ❤❤❤❤❤በሪታ❤❤

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před 2 lety +9

    እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሕ ወንድማችን እኖደሐለን እንኳን ወደ ብረሓን መጣህ 💒🙏🔒

    • @yashigebrahot1259
      @yashigebrahot1259 Před rokem

      Egzabehere yemesegen. Enkan. Wedebto tetreahi wendemacihn zemare melaket yeasemale wendemacihn

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 Před rokem

    እልልልልልልልልልልእግዚአብሔር አምላክ ከዚህየበለጠ የምታገለግልበትን መንገድ ይክፈትልህ

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 Před rokem

    ወንድማችን እንኳን እግዚአብሄር ለዚህ ቀን በሰላም አደረሰህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ውስጥ ያኑርህ ላንተ የደረሰልህ እግዚአብሔር ለእኛ ለስደተኞች ይድረስልን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem Před rokem

    ይህን ያደረገ ስለማይ ነገር
    ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zebiminshjemal754
    @zebiminshjemal754 Před 2 lety +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @maki5062
    @maki5062 Před rokem

    ወይ መታደል የመሰከርክለት ጌታ በምፅአቱ ጊዜ ይመስክርልክ መታደል እንዲ ነው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese Před rokem

    እመብርሃን ታበርታህ ወንድሜ የልቦናህን ትፈጽምልህ በቤቱ ያጽናልን

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል እሰይ እንዴት ደስይላን በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል ተስፍ ሚካኤል እድሜን ከጤናጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልክ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 Před rokem

    እልል እልል እልል ክብር ይሁን ለድንግል ማርያም ልጀ ለመድሐኒዐለም

  • @assaa7514
    @assaa7514 Před rokem

    ከመጠራት በላይ መመረጥ ነው ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እህትህ ጋም እመቤቴ ታገናኝህ ወድምህንም ያብራሀሙ ስላሴ ምህረቱን ያውርድለት

  • @ket9698
    @ket9698 Před rokem +2

    እልልል... እንኳን ወደ ቤቱ በልዩ አጠራሩ ጠራህ ወንድሜ። ታሪክህን በማስመቴ እጅግ ደስ ብሎኛል። ቅድስት ሥላሴ የኛም የመላእክትም የደስታ ምነጭ ስላደረገህ ይክበር ይመስገን። በጣም እድለኛ ነህ። አቤት ትህትናህ! ልዑል እግዚአብሄር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ። የአገለግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። በቤቱ እስከወዲያኛው ያቆይህ። ወንድምህን ይማርልህ። ከእህትህ ጋርም በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃህ።

  • @eskindertamiru6423
    @eskindertamiru6423 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር የጎበኛው ሰው
    እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @user-xl7qb1fb9m
    @user-xl7qb1fb9m Před rokem +4

    በእዉነት እግዚያብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ የነገርኸን የህይወትህ ታሪክ እራሱ አስተምሮኛል መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል 😢😢😢 በነገር ሁሉ እግዚያብሄር አለ ስለ ሁሉ ነገር እግዚያብሄር ይመስገን👏👏

  • @ElshamaMedia
    @ElshamaMedia Před rokem

    መታደል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማች በቤቱ ያፀናህ

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Před rokem

    እግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን
    ይሄ መታደል ነው
    በረከቱም ለኛም ይድረስ
    ጠንክር

  • @alamadan717
    @alamadan717 Před 2 lety +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር በባቱ ያፅናህ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🥰🥰

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 Před rokem

    እልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እድለኛ ነህ ለአንተ ይደረሰ አምለክ ለኛም ይድረስልን።

  • @maarayamhadhaakoo2956

    Wendemachen igzi'abeher bee betu yastenah⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል በእወንት ሰለማይንገር ሰጦታወ እግዝያብሔር የመሰገን እንኮን ክደቅደቅ ጭለማ ወደ ሜደንቅ በርሀን በሰላም መጣህ ወንደማችን በቤቱ ያጸናክ

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ አሁንም የጠፉትን ይመልስልን

  • @fanatybawkat8875
    @fanatybawkat8875 Před 2 lety +2

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አባቃህ ወንድማችን ለብዙ ሰው ምሳሌ ነው አንተ በርታህ
    ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ማለት ማታደል ነው አይዞህ ማልቀስ አይገበም በርታ ጎበዝ ወንድማችን

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ እንዴት ይወድሃል እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያፅናህ እግዚአብሔር ይባርክህ ::

  • @liasol8518
    @liasol8518 Před rokem

    Egziabher Amlak ye Agelgilot zemenihin yibark! Wendimihin bemihretu yigobignilih! Ke Ehitih gar beselam yagenagnih!

  • @ghhghe5697
    @ghhghe5697 Před rokem +1

    ስለማይነገርስጦታዉ እግዚአብሄርይመስገን

  • @mshiwota1688
    @mshiwota1688 Před rokem +1

    ስለሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስን
    ዝማዕር መላክት ያሰማልን

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Před rokem +3

    ዋናዉ ፅናት ነዉ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ አሜን !

  • @Ethiostarter
    @Ethiostarter Před rokem

    ወይታምር ወድሜ በርታ በተዋዉዶ መጠራት መመረጥነው አምላክ ወዶን እጂ የተመረጥ ነው በስራችንአይደለም ፈጣራ አዴመገዱን ከፍቶልናል መከተል ማወቅ የኛ ፍላጎትነው

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏በቤቱ ያፅናህ ወድማችን

  • @birutawtteshometeshome3234

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው በቤቱ ያፅናህ ፍፃሚውን ያሳምርልህ

  • @tadelegulilat496
    @tadelegulilat496 Před rokem

    መልካም ወጣት ማለት የተዋህዶልጆች ናቸዉ በርታ ልዉል እንወድሀለን

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው ከጭለማ ወደብረሀን መምጣት እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምጣት እደት እደሆነ እኔም አቀዋለሁ በፍቅሩ የጠራን የድንግል ማርያም ልጅ በትግእግሱቱ ያኑረን የኔወድም ቤተሠቦቼን አዳተ እዳመጣልኝ በፀሎትህ አኽበኝ

  • @habtam3689
    @habtam3689 Před 2 lety +6

    በእውነት ስለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለክርስቲያኖች ያለህን ጥላቻ ከልብህ አጥፍቶ የወደ እርሱ የጠራህ የመረጠህ ከጨለማ አውጥቶ ወደ ብርሀኑ ያመጣህ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ወንድማችን ተስፋ ሚካኤል መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን ወንድምህንም እግዚአብሔር ይማረው ከአንተ ብዙ ተምራለው ወንድሜ በርታ ሉሌዬ ወንድምአለ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ ወንድማችን ተስፋ ሚካኤል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር

  • @seblemekbib7564
    @seblemekbib7564 Před rokem +1

    ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን በቤቱ ያጽናህ ወድማችን