#WaltaTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 10. 2019
  • “የፖለቲካ አመራሩ የብቃት ማነስ ነው ችግሩን እዚህ ያደረሰው” ወ/ሮ አዜብ መስፍን (ክፍል አንድ- ሀ)
    Facebook : / waltainfo
    Twitter : / walta_info
    CZcams : / @addiswalta
    Website :waltainfo.com
    #WaltaTV

Komentáře • 273

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 4 lety +3

    አዜብዬ በጣም እንወድሻልን ያን የመሰለ ጀግና አጥተሻል አይዞሽ

  • @hamdissak1687
    @hamdissak1687 Před 4 lety +6

    Journalist Smeneh Bayfers very professional. You've tried to understand all in all situation she's passing through. I respected you because, your respect to Azeb mesfin is visible on your interview.

  • @genetdemisse4163
    @genetdemisse4163 Před 4 lety +24

    ዋልታዎች ጥሩ ነው፣ የወ/ሮ አዜብን ሃሳብ የሚሞግት ካለ ደግሞ አብራችሁ ብታቀርቡ ጥሩ ነው፡፡

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před 4 lety +20

    ጎበዝ ሴት!! Very good journalism... Respectful! Well done!

  • @abushabush8725
    @abushabush8725 Před 4 lety +22

    ትክክል ናት ወ/ሮ አዜብ አይዞሸ

  • @mulugetagebremedhin1593
    @mulugetagebremedhin1593 Před 4 lety +15

    ማንኛውም ጊዜ ምንም የማትፈራ ጀግና ናት!!

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. Před rokem +1

    ብቃታቸውም ተልእኳቸውም ሌብነት ነው።ይህን ደግሞ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ ፈጽመውታል። ታዲያ ከዚህ በላይ መሆን ነበረበት ማለቷ ነው የችሎታ ማነስ የምትለው። እንኳን ነቀለልን

  • @jigar2152
    @jigar2152 Před 4 lety +6

    Azeb, am very proud of you. You are very articulate.

  • @user-de9lr1ro6c
    @user-de9lr1ro6c Před 4 lety +6

    የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ ተባረክ

  • @asimulatomulato3818
    @asimulatomulato3818 Před 4 lety +7

    የኔ ጀግና አዜብ ምንም ብንጠላችሁ አንችንም ሆነ ባለቤትሽን ከአብ መንግሥት አሥርእጂ ትሻሉን ነበር

  • @user-rw5ir8mh4r
    @user-rw5ir8mh4r Před 4 lety +8

    የ እንጄራ እናታቺን አለች እንዴ ሰላም ነሽ ግን አዙ

  • @user-hl6lc3bj8q
    @user-hl6lc3bj8q Před 4 lety +1

    ተባረክ

  • @oromay9113
    @oromay9113 Před 4 lety +13

    God bless you

  • @trustbroken7115
    @trustbroken7115 Před 4 lety +32

    ጋዜጠኛው እዚህ ጋ ተበልተሃል! መለስ አልሞተም አዜብ ውስጥ አየነው!

    • @soyamteferi4614
      @soyamteferi4614 Před 4 lety +2

      Men Azeb west becha Jewar ena Kero westem eyayenew new!!!

    • @meronfekadu5013
      @meronfekadu5013 Před 2 lety

      Kekeke eswas setmot lejuga ezaw wede tgry lela tata edegena

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Před 4 lety +8

    በአሁን ሰአት የሰዉ ልጅ ከዝንጀሮ መጣ ሲባል ሊያፍር የሚገባዉ ሰው ሳይሆን እኛ ዝንጀሮዎች ነን 🙊

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 Před 4 lety +12

    እኔ ህወሃት የሚባለውን አውሬ ቡድን ባልደግፈውም ፤ አዜብ ግን በማንኛውም ጊዜ ምንም የማትፈራ ጀግና ናት!!

    • @soyamteferi4614
      @soyamteferi4614 Před 4 lety +1

      Bezerefechew genzeb endelbwa selemetehon men tefra yeleba aynederek

  • @hy5981
    @hy5981 Před 4 lety +3

    ያመቱ ጀግና ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 4 lety +2

    ቅልል ብለሽ ቅሪ አሁንም ቀለሻል። ዜሮ አድርጋችሁ ሀገሪቱን። ፍርድሽ በጅሽ በመዳፍሽ ነው ጠብቂ ። ዝም አይልም ጌታ።

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety +2

    እባክህ የብቃት. ማነስ ነው ላሉት ለወይዘሮ አዜብ 100 ከመቶ. ስጥልኝ

  • @rich-do4wz
    @rich-do4wz Před 4 lety +8

    ኣዜበይ ዕድመንጥዕናን ይሃብኪ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před 4 lety +5

    ኡትዮጵያ በጣም Sofisticated ሀገር ናት። በትግል ሳይሆን በጥበብ መምራት የሚችሉ ምሁራን ያስፈልጉዋታል። ህገ መንግስት አይስተካከልም / Amend / አይደረግም ከሚሉ ደናቁርት ጋር መወያየት ቢዘቅጡት እምቦጭ ነው። ሞከሩት አልሰራም። አሁን ደግሞ ህዝብን እንደገና እጅ ከመጠምዘዝ እስቲ ህጉን እንምከርበት ነው መባል ያለበት። ከዚህ ወዲያ ሀገሪቱዋ ወዴት እንድትሄድ እንደሚፈልጉ ማወቅ ግልጽ ነው።

    • @AbcdEfg-ew8pg
      @AbcdEfg-ew8pg Před 4 lety

      የት ገሀነም ሄዶ ነው ሚጠይቀው

    • @AbcdEfg-ew8pg
      @AbcdEfg-ew8pg Před 4 lety

      የት ገሀንም ሄዶ ነው ሚጠይቀው

    • @soyamteferi4614
      @soyamteferi4614 Před 4 lety +1

      @@AbcdEfg-ew8pg gehanemenma Meles be Liz ke ne zerochu yezot bota eko yelem kikiki

  • @genetasefa4625
    @genetasefa4625 Před 4 lety +1

    Very elegant woman with wisdom and knowledge. I love the fact that she presents her self like a wise woman. No make ups no decorations.a lot of confidence. Pleaseing Ethiopian ppl is almost impossible. Woyane never slathered women and children's like Oromo dose. I am so grateful that you witnessed all this mess. great eloquent speaker. I salute you.

  • @dhfiremareyam831
    @dhfiremareyam831 Před 4 lety +9

    አዜባ ጀግናተጋይ ዲሮምእወዲሻለሁ አሁንም የባሰ ወደዱኩሽ ማር ተያቸው እነዝህ ካሃዲዎች ምዲረሙርኮኛ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 4 lety +4

      💀💀💀💀👎👎👎👎 ሌባ የሠይጣን ባለቤት

    • @rakitube21
      @rakitube21 Před 4 lety

      @@user-vw9ot7re2z 👎👎👎👎

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 4 lety +3

      @@rakitube21 ሠይጣን ባንዳ ሀገር ሻጭ ነው ቁልቋላም

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 4 lety +2

      @@rakitube21 አበጣ ለቃሚ ደረቅ ቁልቋላም ሌባ የወልቃይትን ጦሥ ይዛችሁ መቃብር ግቡ

  • @marytison1234
    @marytison1234 Před 4 lety +23

    የዘንድሮ ጋዜጠኞች ሃሳብ አታስጨርሱም።

    • @etiospacetube1245
      @etiospacetube1245 Před 4 lety +1

      Mary Tison123 የበፊቶቹማ ጠይቁ ይተባሉትን ጠይቀው በሀሳ ጭልጥ ነው የሚሉት::

    • @marytison1234
      @marytison1234 Před 4 lety +1

      ቢሆንም ሀሳብን የማስጨረስ መልካም ነገር የለም ማንንም ሰው ሀሳቡን ስታስጨርሰው መግባባት ላይ ትደርሳለህ ።

    • @soyamteferi4614
      @soyamteferi4614 Před 4 lety

      @@marytison1234 awekew dengerger yale were eyaweru seatun gelew lemecheres newa hasabachew!

    • @marytison1234
      @marytison1234 Před 4 lety

      @@soyamteferi4614 ewnet new

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 Před 4 lety +8

    የሴት ጎበዝ

  • @etiospacetube1245
    @etiospacetube1245 Před 4 lety +5

    ሲደገፍ እዩት:-
    ይኸ ጋዜጠኛ ደገፍ ሲል አዜብ ሆዱን ይዛ የገለበጠችው ይመስላል/o/

  • @hew9742
    @hew9742 Před 4 lety +15

    This is how you answer questions 👏👏, what a smart lady. You guys hate her cuz of her ethnicity period!! 🤷🏽‍♀️

    • @nahomb2784
      @nahomb2784 Před 4 lety +2

      Bruh we couldn't post funny stuff on our walls during her friends' regime.
      Fool yourself!

    • @hew9742
      @hew9742 Před 4 lety +1

      Nahom Wos I’m pretty sure you were born during that “rEgiMe” time so I don’t blame you cuz you don’t really know what a real regime and a living hell looks like.

    • @nahomb2784
      @nahomb2784 Před 4 lety +1

      @@hew9742 Same dictatorship. The difference is it left out its own ethnic in a very tribalistic way. And that's still very very backward!

  • @meso8093
    @meso8093 Před 4 lety +11

    I have never expected she is speaking like this, she beats him

    • @AddyG22
      @AddyG22 Před 4 lety

      RIP English.

    • @mazzselassie9865
      @mazzselassie9865 Před 4 lety +1

      She didn't. She repeated the same cadre style verses they use to say with her comrades. She thinks people choose EPRDF Vs Jawhar. She didn't know we know TPLF is behind Jawhar with evidence. She thinks she is too smart. Can't even speak. They all can't speak. Only war with their personal God. Illum...

  • @medu5672
    @medu5672 Před 4 lety +4

    ፓላቲካኞች ምነችሁም አይጨባጥም!!!! ዋናው ነገር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውዶችዬ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @asss8759
      @asss8759 Před 2 lety

      ተማም ውነት ነው

  • @veraclayton3067
    @veraclayton3067 Před 4 lety

    Shekorina eya konjiye❤

  • @jontewelde377
    @jontewelde377 Před 4 lety +3

    Deri Dawa ma atebey yen konjo.men serachuna deri lay endezaw neche yalechew.tebaren k 12 amet bohalam semeles endezawe nebereche.yekereta!!!

  • @nahomb2784
    @nahomb2784 Před 4 lety +5

    It's been one and a half year since we saw people for one ethnic becoming millionaires within a day. Thank God!!

    • @ellabiruk6867
      @ellabiruk6867 Před 4 lety

      Enem 1 Amet kegemash honegn yesew leje be bilà ,bedengay ena be dula sigedel ....doma koshasha neh

    • @soyamteferi4614
      @soyamteferi4614 Před 4 lety +2

      @@ellabiruk6867 aree eyetegedelu resachew enkwa yaltegengu 28 amet alayehima ader bay

    • @nahomb2784
      @nahomb2784 Před 4 lety

      @@ellabiruk6867 Did I say anything like that? I do hope that will be solved too.
      Tribalism of any kind is disgusting.

  • @fhddersktfug1730
    @fhddersktfug1730 Před 4 lety +8

    አዚቲ😍😍😍

  • @rutabrhane2076
    @rutabrhane2076 Před 4 lety

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 Před 4 lety

    የግፍ ግፍ ሲደረግባቸው ነበር የኖሩት። ያሳዝናል። ኢትዮጵያውያን ሆነው ሳለ በሀገር ጉዳይ መወሰን እንዳይችሉ 'አጋር ' የሚል ስም ተሰጥቷቸው ይኖሩ ነበር። አሁን የሚገርመው ህወሃት ይህ ግፍ መጋለጡን ለማዳፈን የማይፈነቅለው ድንጋይ የማይመዘው ሰበብ የለም። ከነዚህም ዜደዎች አንዱ፣ ይህንን ለማስፈጸም ከህዝቡ ጉሮሮ በግፍ በስርቆት ለ27 አመታት ሲሰበስብ የቆየውን ብር ይጠቀማል። ለዚህ በመሳሪያነት የሚውሉት ጉጂ ዞን፣ በገዲኦ፣ በወላይታ፣ በአዋሳ፣ በድሬዳዋ፣ በጋምቤላ ውስጥ በብዛት አሉ። እነዚህ ተባባሪዎች ዉሏቸው መጠጥ ቤት፣ ጫት ቤት ነው ኑሮ ማለት ለነሱ ነገር እየሸረቡ መዋል ነው። ያሳዝናል። ህወሃት ደርግን ግራ ሲያጋባ እንደኖረ አሁንም እንደዚያ የሚቀጥል ይመስላል። አሁን ዱሮ ሲያደርጉ እንደነበር ለ27 አመት የሰበሰቡት ብር ሲያልቅ በቀጣይ ባንክ መዝረፍ ማዘረፍ ይጀምራሉ። ሲጀምር ለትግራይ ህዝብ አዝነው አልነበረም። ሽፍታዎች ነበሩ ድንገት ከኤርትራ ነጻ አውጭ ተቀላቀሉ። ተሳካላቸው እነሱንም ፈነገሏቸው። የማይሰለጥን ሌባ ቡድን። ሌላው የሚያሳዝነው የትግራይ ህዝብ ነው። ይህ ቡድን የደርግን ባለስልጣናትን በብር ነበር የተጫወቱበት። በተለይ በተለይ ጄነራሎቹን። በሴት ብትሉ፣ ቆንጆ ቆንጆ ሴቶችን፣ በመጠጥ ብትሉ ዉስኪ፣ እኔ ነኝ ባለ ሆቴል ቁጭ ብለው ከየት እንደመጣ በማይታወቅ ብር ከረንቡላ ቁማር ሲጫወቱ ሲዉሉ ልጆች ሆነን እናይ ነበር። ለኔ አሁን ነው የገባኝ። ያኔ አላውቅም ነበር ከመላላክ ዉጭ። አሁንም ከላይ በጠቀስኳቸው ዞኖች ስልጣን ሳይኖራቸው እንደባለስልጣን ህዝቡን እያስፈራሩ የሚኖሩ አሉ። ነገር ግን ሃብታም ሆነው ሳይሆን ከባንክ ማኔጀሮች ጋር በመመሳጠር ሃብታም ሆነው እያስፈራሩ የሚወጡ የሚገቡ አሉ። የባንክ ማኔጀሮች ለነዚህ ሃብታም ነን ባዮች ልዩ ጠባቃዎቻቸው ናቸው። 20% deal ሲላላቸው። ከነዚ ሰዎች ጀርባ አመንንም አላመንን የህወሃት እጅ አለ።

  • @nirtube972
    @nirtube972 Před 4 lety +5

    🤗🤗🤗 Azti your are so strong.
    I admire ur toxic answer 🤗🤗🤗

    • @777-Jesus.
      @777-Jesus. Před rokem

      Yes strong frauder and theif she is

  • @life8242
    @life8242 Před 2 lety

    ኢትዮፒያ መፍረስ የጀመረችው እንደዚች አይነት ልምድ ያላቸው የበሰሉ አስተዎይ ሙሁር ዜጎችን ያለስም ሰጥቶ አግልሎ ልምድ በሌላቸው ህፃናት እጅ የወደቀች ቀን ነው።አዜብን ሳያት መለስ በውስጧ ታየኝ ምናል የራሷ የቲቪ ፕሮግራም በኖራት እና ምድረ አጨብጫቢን እየጠራች ብታፋጥልኝ

  • @ritaf804
    @ritaf804 Před 4 lety +7

    If I were you I would not have a moral to see this poor Ethiopian people again .But as a culture all tplf have no moral and shame .

  • @abdulkerimamir4389
    @abdulkerimamir4389 Před 4 lety +18

    አዜብ በሳል ፖለቲከኛ ናት

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před 11 měsíci

    ❤❤❤ komiiin lollis ifaa ijji ardaa msriin deebi'ee malee mallaszenawii diinaa Bultiinis arginee?

  • @user-iq5xd1sf6m
    @user-iq5xd1sf6m Před 4 lety +5

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 Před 4 lety +14

    ይሄ ጋዜጠኛ ከሀይለኚነቱ ብዛት ድምስሩ ግትርትር ይላል ዘሎ እንቅ እሚርግ ይመስላል ግን አድናቂህ ነኚ የጀግንነት አጠያየቅ ነው ግን አታሸማቃት ታሳዝናለች

    • @abri7232
      @abri7232 Před 4 lety

      እልህ ነው እዲ ሚያደርገው

    • @orthodox2645
      @orthodox2645 Před 4 lety

      ወይ ጉድ እሚታዘንለት መች ጠፍ ለሴጣምም የሚያዝን ደግሞ አለ wakeup please I think you are in deep sleep

  • @yismaamerga9851
    @yismaamerga9851 Před 2 lety

    ውያኔ እንዲያደነቁረን ጠያቂ ማህበረሰብ እንዳይፈጠር ባለጊዘዎች ሲያላግጡብን !! MENTAL TOILET !! አስታውኩብን

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 Před 4 lety +7

    ለነ አዜብ የሠርግ ምላሽ ጊዜ ነው ዘርፈው ሞጭልፈው ሀብታም የሆኑበት ሲሆን ለበዙዎቻችን የድቅድቅ ጨለማ ዘመን ነው።

  • @zekariyasgezahegn3196
    @zekariyasgezahegn3196 Před 4 lety +5

    ጀግና አዜብ እንዲህ ህዝቤን አንዴ ካንጫጫሽ

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 Před 4 lety +4

    Bravo azebbbb

  • @ayuby6543
    @ayuby6543 Před 4 lety +5

    Atarto maqreb😁😁😁

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 Před 4 lety +2

    ጉልቱ እንዴት ነዉ ደህናነዉ ? ጉዋል አቦይ መስፍን

  • @melissaarnie601
    @melissaarnie601 Před 4 lety +7

    ኢትዮጵያን መምራት ያለበት ጉራጌ ነው :: ካልሰራህ ብቻ ነው የምትታሰረው

    • @user-se2wl3ro7f
      @user-se2wl3ro7f Před 4 lety +1

      ጉድ ዘንድሮ አማራም እኔነኝ መምራት ያለብኝ ይላል ትግሬም ኦሮሞም አሁን ደግሞ ጉራጌ ተባለ መኖር ደጉ በቃ ተሰባሰቡና ሁላችሁም ቤተ መንግስት ግቡ ይህ ነው ያለው አማራጭ

    • @mikiasgetachew8714
      @mikiasgetachew8714 Před 4 lety +2

      😅😅😅እስማማለው ዳይ ወደ ስራ

    • @sifrashbayssia170
      @sifrashbayssia170 Před 4 lety

      Free from politics only gurge

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Před 4 lety

      Lezih absbalsh👍👍👍😄😄💚💛❤😘😘

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Před 4 lety

      @@user-se2wl3ro7f hulachu tesmamu🙂💚💛❤

  • @taju__tube2824
    @taju__tube2824 Před 4 lety +1

    በእውነት ዝም በያቸው ጀግና የጀግና ሚስት

  • @basymarumet6233
    @basymarumet6233 Před 4 lety +5

    Oh Azebe what are you talking? Serieus we know you are EMPTEY head but you do as you know or as educatieve personen. We know each other very wel.

    • @coraleycoraley3822
      @coraleycoraley3822 Před 4 lety

      Kkkkkk bitawkat noro ezi atitsifim neber besua bota tihon neber kkkkkk senef

    • @berekettsegaye5058
      @berekettsegaye5058 Před 4 lety

      What an educated person, Can you check your spelling?

  • @yared_pictures
    @yared_pictures Před 6 měsíci

    የጋዝሴስጠኝነት አገባህም ስሜነህ ናፈር ስነስርአት ይጎልሀል

  • @jasoon1et
    @jasoon1et Před 4 lety +1

    Ahunim sile menged sile hintsa taweralachu ??? Ketezerefew genzeb antsar yansalu mengedum hintsaw ke tezerefew 1% asphalt serachu keza le 27 amet limat menged hintsa tialachu. Ye Min hizb new degmo yemeretachu ???

  • @asmamawtesfaye4079
    @asmamawtesfaye4079 Před 4 lety +1

    የኢትዮጵያ ሰራዊት! የደርግ ሰራዊት አይደለም::
    6.00
    ጎንደር በ 27 አመት ምንም ለውጥ የለውም!

    • @user-ob2pf7ml9m
      @user-ob2pf7ml9m Před 4 lety

      Asmamaw Tesfaye ለምን ትዎሻለህ ? በ27 አመት ግዜ አዝማሪው ሁሉ ጎንደሬ አይደለም እንዴ

    • @asmamawtesfaye4079
      @asmamawtesfaye4079 Před 4 lety

      የሸገር ልጅ ፍቅር ነው
      ቀዳዳ ነገር ነህ!

  • @harunaliyi8338
    @harunaliyi8338 Před 4 lety +1

    Being the wife of pm melds Zenaw you have got what you can not deserve for ever

  • @tegsitemom4639
    @tegsitemom4639 Před 4 lety +1

    woyzero hazeb jegina aworaro das yilal endi new tagay malet sew poletikan yawukal endezih new betam new abiraritew yetenagerut beteley ke dihinet wetew balebet yetederegut hizbochi min waga alew kaji hizib misgana yelelew chigrachewun yeresu hizb nachew erison enameseginalen

  • @abyssiniya4848
    @abyssiniya4848 Před 4 lety +7

    የምትጠየቂውን ለማስረዳት የሞከርሽው አገላለፅ ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን ከትውልድ ትውልድ ሞተሸ እንካን ስምሽ የሚነሳው በሌብነትሽ እና ሀገርን በመዝረፍ ነው፡፡ ባልሽ ሞቶም በአብዛኛው ህዝብ ስሙ በጥሩ አይነሳም፡፡ ባል እና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ማለት ይህ ነው፡፡ ይህ ደግሞ የማይናወጥ ሀቅ ነው አራት ነጥብ፡፡

  • @ghggjv3917
    @ghggjv3917 Před 4 lety +1

    Gen ante Bello gazytena
    Mejemeriya esewan Yemesele ke kenjibochu wuste mertheh makerebeh. Teyakyeh demo ke mefrate AR newu me whonekeben
    Yechi rasewa Ye labochu Alka beyzemedewa seme buzu foke Ena neber at yallat nate lemene beferehate tenketeketk dmo lezichi way atamer way atafer askeyami.

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Před 4 lety +4

    በጣም በጣም ጀግና ሴት ናት፡፡ አዜብ ማለት ሰብዓዊ እና እውነተኛ ሴት ናት፡፡ በጣም በገዛ ሀገሯ የተገፋች ሴት፣ ብዙ በደልና መገለል እየደረሰባት ያለች ሴት ናት፡፡ ኤዜብ ማለት አርቆ አሳቢ ሀገርዋን የምትወድ፣ በሳል ፖለቲከኛ ሴት ናት፡፡
    ይህቺን የታላቁና ባለ ራዕዩን የሀገራችን የህዳሴ ቀያሽና መሪን ሚስት ማግለል፣ መግፋት፣ ማሣጣት፣ በሕዝብ ዘንድ እንድትጠላ ማድረግ እጅግ ነውረኛ ሥራ ነው !! እጅግ አሣፋሪ ተግባር ነው፡፡ የጨለምተኞች ሥራ ነው፡፡ ቢገባችሁ ይህቺ ሴት የሀገራችን ዕንቁና ፈርጥ፣ በእንክብካቤ መያዝ ያለባት ሴት ነበረች፡፡
    በማንኛውም ነገር ከጎኗ ልንቆምላት የሚገባት ሴት ናት፡፡ ያላደረገችውን አድርጋለች፣ ያልሠራችውን ሠርታለች እያሉ የበሬ ወለደ ውሸት ያስወሩባት ፖለቲከኞችና፣ የኢሣት ጋዜጠኞች ናቸው፡፡ እውነቱን ትውልድ ይፍረደው !!
    አዚቲ አይዞሽ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከጎንሽ አሉ፡፡ ምንም መረጃ በሌለው ጉዳይ ነው ሲከሱሽና ሲያብጠለጥሉሽ፣ ስምሽን ሲያጠፉ የኖሩት፡፡ አይዞሽ በርቺ !!! አንቺ የሀገራችን ዕንቁ ነሽ !!!!!

  • @nike6030
    @nike6030 Před 4 lety

    We miss your husband and you too I hope TPLF puts this qeerroo bullshit to an end

  • @biniyamtamiru8192
    @biniyamtamiru8192 Před 4 lety +1

    መቼ ይሆን የኛ ሀገር ጋዜጠኞች ከአሉባልታ መኪና ላይ ወርደው መሬት የረገጠ ጥያቄ የሚጠይቁት??

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 4 lety +1

    አዜብን አቅርቦ ስለ ወልቃይት አለመጠየቅ ሂትለርን አቅርቦ ስለ አይሁዳውያን አለማንሳት ነው። ስሜነህ የሚሉት ለመለስ ዜናዊ ያደረ ሰው ይሆን?

    • @user-ob2pf7ml9m
      @user-ob2pf7ml9m Před 4 lety

      Gobena Ingeeda ልብ ካለሽ ነይና ጠይቂያት እንዳንቺ እግሩአን ስትከፍት አላደገችም ስትታገል ነው ያደገችው

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před 11 měsíci

    Harkii leenjii waraanaaf ija berkii nyaadhuun

  • @yonatanmulugata5604
    @yonatanmulugata5604 Před 3 lety

    #ዋልታ

  • @mulugetagebremedhin1593
    @mulugetagebremedhin1593 Před 4 lety +6

    ewnet endezi new ye tigray lije nat eko ayzoshoshe

  • @Selam694
    @Selam694 Před 4 lety +2

    ኮንዴምኔም፡ እኮ፡በነፃ፡አልታደለም፡፡ ኧረ፡ነፃው፡ይቅር፡እንዳቅማቸው፡እንኳን፡ተመጣጣኝ፡ዋጋ፡መች፡አርጋችሁለት፡ነው ??? እንደውም፡ወለዱ፡እራሱ፡ከዋና፡ዋጋው፡በልጦባቸው፡ስንቱ፡ነው፡እያለቀሰ፡ቤቱን፡እየሸጠ፡እዳውን፡ከፍሎ፡፡ ቀሪዋን፡ይዞ፡በየገጠሩ፡የገባው ???? መክፈል፡የቻለው፡እረዳት፡ያለው ( ውጭ፡ሀገር) ሰው፡ያለው፡እኮ፡ነው፡ከፍሎ፡ጨርሶ፡ቤቱውስጥ፡የሚኖረው፡፡
    ድሀ፡መቼም፡ሁልጊዜ፡እንደተበደለ፡ነው፡፡

  • @million3056
    @million3056 Před 4 lety +2

    ዋልታዎች ጥሩ አድርጋችኋል ሁል ጊዜ አዋቂን ብቻ ማቅረብ ጥሩ አይደለም። አንዳንዴም እንደዚህ....መጨረስ አቃተኝ እስቲ ጨርሱልኝ።

  • @user-oz5jp4gy7z
    @user-oz5jp4gy7z Před 4 lety

    መንገድ ኤርፖርት ምናምን ስትይ አታፍሪም። በመንገድ ሰበብ ኢትዮጵያ ለመቶ አመት ከፍላ የማትጨርሰው ዕዳ ውስጥ ከታቹ ዘርፋቹ ወደ መቀሌ የተወተፋቹት።

  • @gebreegzaber9546
    @gebreegzaber9546 Před 4 lety

    Jegna nesh!

  • @Huda19998
    @Huda19998 Před 4 lety +17

    Where is the money you stealing from us 😡?

    • @helenmokonen551
      @helenmokonen551 Před 4 lety +2

      Matahara Marti Abeye Ahemed yemeleselek eko new menew 😂😂

    • @Huda19998
      @Huda19998 Před 4 lety +1

      Selam Mokonene he is number one they all same O same😂😂😂

    • @helenmokonen551
      @helenmokonen551 Před 4 lety

      Eyayenew new number one ende hone ema leni menger men asfelege egia yefelgenew ante bey gebeto eskemiyaslekesek new engi wendemi 🧠🤣🤣🤣

  • @abrhammekonnen7563
    @abrhammekonnen7563 Před 4 lety

    ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ በተለይ እነሱ የጭለማ ዘመን የሚሉትን 27 ዓመት በመልክ በመልኩ ተንትነሽ ማሳየትሽ ሌሎች ያላደረጉት ነው ፡፡ ጋዜጠኞች ግን እናንተ የምትፈልጉት ካልተባለ የሰው ሃሳብ አታስጨርሱም አዘማሪ ሚዲያ ፡፡

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před 11 měsíci

    Seera uuma eegi malee mandisni Yaannis waraanaa qabeenyaa Eegumsaa johar Muhammad see injifannoo Acaaluu

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 Před 4 lety +1

    Azeb god bless you

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 Před 4 lety +2

    Menm eskezare baldegfsh yezarewn gen ewnet beleshal.👍

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha Před 4 lety

      "tebale tebale" yemilewn teten bnadamt noro yezih befitunm "lekk beleshal" enlat neber : )

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Před 4 lety

      @@Faiselmoha alzerfum endatlign. 🤣🤣

  • @RonaldMessi561
    @RonaldMessi561 Před 4 lety +6

    Gegena azebe I proud Azeb

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k Před 4 lety

    ጅግና ሲጀመር አማራ አይገባም ክክክክ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 4 lety

    ቆፍጣና መሬ አለ የሀገሬ ሰው ።ጀግና ጋዜጠኛ። አዋ ሌባን ሌባ ማለት ግሩም ነው። ቢያንስ ቀጣዩን ሌባ ያስበረግጋል።

  • @mimiyenew6905
    @mimiyenew6905 Před 4 lety

    Ye enanent belshu aserare new zarym eyateramsen yalew.

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 Před 4 lety

    .menuam atmcegi haylgia behari new yalat tastawekalci

  • @user-bb2id6ko1b
    @user-bb2id6ko1b Před 4 lety

    anegagerwa weyy stasdest yen anbesa gazrtegnaw gin

  • @galteshay3644
    @galteshay3644 Před 4 lety +1

    jigan nat😘😘😘

  • @user-hx4hx1hs8v
    @user-hx4hx1hs8v Před 4 lety

    ወሪሳው ካሳ(በይትባረክ ግደይ)
    -ቴዎድሮስን የጠላቸ አገር ነው፡ ህዝቡ፡መሳፍንቱ፡ቤተክህነቱ ወዘተ(402)
    -የቦሩ ሜዳ ክርክር በቅባትና ተዋህዶ ነበር ተዋህዶ አሸነፈ
    ጎንደሮች ቅባቶች ነበሩ፡ዮሃንስ የተዋህዶ ደጋፊ ነበሩ
    -ሁሉም የአቴ ቴዎድሮስን ውድቀት በሚገባ ተረድተውት ነበር(235)
    -አፄ ቴዎድሮስ ጎንደር ከተማ ኖረው አያውቁም(ቤተ መንግስት ገብተው አያውቁም)
    -አፄ ቴዎድሮስ - አባ ሰላማ የሚሉትን ያልተከተለ - ከፍ ሲል ካንገቱ ዝቅ ሲል ከባቱ ይቆረጣል ብለው አዋጅ አስነገሩ(387)
    -ቴዎድሮስ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት አልነበራቸውም (395)

  • @user-pf9ln5yo7v
    @user-pf9ln5yo7v Před 4 lety +4

    ጀግና

  • @birukfeleke2914
    @birukfeleke2914 Před rokem

    Tiltula

  • @abdumohammed5625
    @abdumohammed5625 Před 4 lety

    በጣም ጎበዝ ናት

  • @hanihani7412
    @hanihani7412 Před 4 lety

    27anet che lema new yemilut ashekebach new

  • @ayuby6543
    @ayuby6543 Před 4 lety

    Haft mindinew???

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před 11 měsíci

    Gaaffii Ijasrsii ardaa mariif ato mallaszenawii maaliif kufee bara Hayilamariyaam miliyena80 gaafattan .hojiin Especialisty ijaa ifaa garuu? Yaannis waraanaa qabeenyaa wal'ansaa ifaa?mariin birataruuree if?

  • @fisehaabreham3132
    @fisehaabreham3132 Před 4 lety +3

    Melese was "አራዊት"

  • @joy-tt8sj
    @joy-tt8sj Před 4 lety +6

    አዜብ ደሀ ምስኪን ሴት ናት 27 አመት ሙሉ በ 6000 ብር እንደምንም ልጆችዋን አሳድጋለች አሁንም ምንም ብር የላትም የኢትዮጵያ ህዝብ ብርር አዋጡላት ክክክክክክክ

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 lety +1

      ጀግናው አሳምነው ፅጌ
      ጉልት ሳትጀምር አትቀርም😃

    • @user-st3xq5jf4d
      @user-st3xq5jf4d Před 4 lety

      😂😂እቺ ሌባ ባልዋ ይጥራትና

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před 11 měsíci

    Bultiinis haqa ijaarsa hawaasaa irkoodhagzx

  • @miliyonsbhatleab1380
    @miliyonsbhatleab1380 Před 4 lety +4

    meles wuste newu

  • @ethiopiantube9382
    @ethiopiantube9382 Před 4 lety

    Ere balishga hiji bekash

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 Před 4 lety +6

    አይ አዜብ!!!ብዙ ጥፋት ያለብሽ ወንጀለኛ መሆንሽን ባውቅም እንዲሁ ታሳዝኝኛለሽ!!!ለአንቺ የሆነ የርህራኼ ስሜት አለኝ::ምክኒያቱም አውሬው መለስ ልጅነትሽንና አለመማርሽን እንደ ደካማ ጎን ተጠቅሞ "ወልቃይትን ሴቱንና መሬቱን ውረሱ::" ሚለውን የወያኔ አላማ ማስፈጸሚያ ሞዴል አድርጎ በማሳየት ተጠቅሞብሻል::ይህንን ራሱ መገንዘብ የማትችይ የዋህ ፍጥረት ሆነሽ ስለምትታይኝ ሊሆን ይችላል የምታሳዝኝኝ::

  • @almazalmiye4335
    @almazalmiye4335 Před 4 lety +6

    Jegnit 😍😘

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j Před 4 lety +5

    እንዴት ያለ ፍፁም ክህደት ነው

  • @asiresbeyene8706
    @asiresbeyene8706 Před 4 lety

    Abet zaram ande aynet men aynet party new gen tplt malet eko ye durya sebesebe new

  • @yabetsadane6868
    @yabetsadane6868 Před 4 lety

    azi I appreciate u ….u are better than the foolish journalist...

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před 11 měsíci

    Si Eeguuf hinarginee ka beekuu jiraachuu beknaa malee du'aa hin arginee osoo bulchii maliif dhorkee Aswrwb laftis riqicha government bultiinis Gaaddisaa gurriis Eegumsaa ummataaf

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před 4 lety +2

    ጅጅጋ አድጎዋል ስትለው አዎ እያለ ይሰማታል ምን ሆኖ ነው ? ክክክክ