#ልጅን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 315

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  Před 2 lety +26

    czcams.com/video/GHnufnudumg/video.html አስላማሊኩም ውድ ቤተስቦቸ ስላም ናችሁ በባባየ ጋ አዝናኝ ቆይታ ነበርን ላይክ አድርጉ 👍👍👍👍🙏

    • @user-nn6km7pr5m
      @user-nn6km7pr5m Před 2 lety

      ሀዩቲ እናቴ ሲልሽ እንዴት ያስደስታል ማሻአሏህ

    • @user-rx7lo2um4w
      @user-rx7lo2um4w Před 2 lety

      😂😂😂😂😂ወይ የእኔማርርርር አሠከኝ

    • @user-rx7lo2um4w
      @user-rx7lo2um4w Před 2 lety

      የአሏህ እኔሥ መቼ የሆን እደህ ተልጀጋር እምጫወተዉ

    • @user-ou5od2rn4f
      @user-ou5od2rn4f Před 2 lety

      legeshe.wergnew.tadeshe

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 Před 2 lety

      ይኽ ልጂ አላህ ያሣዲገው ፈጣንነው ክቻለዶንኪቲዩብ ዲንቅልጆቺ ምነው በቀርበ

  • @hayatmohamed7020
    @hayatmohamed7020 Před 2 lety +26

    ልጅ እኮ አጫዋቺ ነው አላህ ያሳድግልሽ

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Před 2 lety +21

    የኔ ልጅ ግን ዝም ያለች ናት ምግብ ስንበላ ብቻ ቅርብርብ ታረግና በቃኝ ስለት ኧረ እልቅስ ትንሽ ብይ ኧረ ይችልጅ እልቅስ ይርብሻል ትለኛለችይ ሌላ አታወራም ትልቅ ሠው ትልቅ ሠው ነው እሚያጫውታት አላህ ያሳድግልን

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 Před 2 lety +9

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ አኖርዬ እናቴ ስትል ልጄን አስታወስከኝ የኔ ጎረምሳ አላህ እትልቅ ዴረጃ ያድርስህ ሀዩ ታድለሽ ከልጅሽ ጋር

  • @abbzzbzzz5927
    @abbzzbzzz5927 Před 2 lety +11

    ሠላም ሀዩ ይሄ ማር የሆነ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ የመዳም ቅመሞች እኛንም ከሥደት አላቆ ወልደን ለመሣም ያብቃን

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 Před 2 lety +5

    ሀዩየ እህቴ አኖር አዝግ ማሻ አላህ ስታምሩ ጣፈጠኝ አምጣ 😃😄

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 Před 2 lety +4

    ሀዩ ልጁሸን ስሰማ ው ልክ ልጀን ይመሰለኛል መቸም ስመቱን የወለደ ያወቀዋል የልጁን 🌷🌷

  • @sofitube5156
    @sofitube5156 Před 2 lety +2

    የኔ ውደ ጣፍጭ የሆነ ልጂ ነው አላህ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃው

  • @hayuti5963
    @hayuti5963 Před 2 lety +10

    ልጂሽ ግን ወሬው ያስቃል አላህ ያሳድግልሽ

  • @rahmaha
    @rahmaha Před 7 měsíci

    ማሻአላህ እናትና ልጂ ደስ ስትሉ ያረብ እኔም ጎርምሶልኝ በሠላም ያገናኝኝ ቀናሁ 😂😂😂😂

  • @seadaahmedtube4392
    @seadaahmedtube4392 Před 2 lety +3

    ማሻአላህ ወላሂ ልጁ ወሬ የትልቅ ሰው ወሬ ነው አላህ ያሳድግልሽ ልጅ ባይኖርሽ እስካሁን ድብርታ ይገልሽነበር

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow Před 2 lety +2

    የኔ ማር ደስ ሲል አላህ ያሳድግህ ትችልበታለህ አኗር
    የምር ዩቲዮብ ክፍችለት በስሙ ችሎታ አለው ካች እሱ ይበልጣል አነጋገር

  • @emuabukitube2427
    @emuabukitube2427 Před 2 lety +3

    ክክክክክክክየኔማር ይከፈልሻል አለ ሀዩ አላህ ያሳድግልሽ ውደ

  • @y.5206
    @y.5206 Před 2 lety +4

    ልጂ በልጂነት ደስ ይላል እህቴ እዲግ
    ይበልልሽ💓የኔ ቀልጣፋ የሚናገራቸዉ
    ቃላቶች ዘና ያደርጋሉ 👆👍👍👍👌
    የሂሳብ.ተማሪ መሠለኝ አበርቱት ይማር

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g Před 7 měsíci

    ያአላህ ሀዩ ማሻአላህ ልጂሺ ትከፍላለህ አላልሺም ያችስ ከፊ😂😂😂

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Před 6 měsíci

    ማሻአላህ ደስ ❤❤❤❤ስትሉ
    አላህዋ አሳቤን አሳካልኛና
    ከልጆቸጋ አብሬ እዲናር ፍቀዲልኝ ኢላሂ😢😢😢

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 Před 2 lety +1

    አይ እናት ልጅ አነዋርዬ ሽማግሌው ተባረክ እኔም ከትምህርት መጥቼ እርቦኛል ያልካት ነገር ተመችታኛለች

  • @user-yl4xt6ge4k
    @user-yl4xt6ge4k Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ የኔ ወንዲም አፊ ሥጣፍጥ

  • @user-le9bq6gq3e
    @user-le9bq6gq3e Před 2 lety +21

    ወላሂ ሴስቅ ጀግና ሂሳብም ያውቃል አላህ ያሳድግልሽ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Před 2 lety +5

    እልጅ ላይ ይታዘባል አላለም ክክክክክክ የኔ ማር አላህ ያሳድግህ

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f Před 2 lety +5

    ማሽአላህ ደስ ስትሉ እኔን ያረብ አላህ ካለ ከስደት መልስ

  • @sameerayoutube7340
    @sameerayoutube7340 Před 2 lety +1

    ሀዩ መሻ አላህ ደስትላለቹ ገን ለልጂ ፍቅር ስጪዉ አንጂ አቢዚተሺ ፍት አትስጪዉ ኡኩሊ መዉረት ከጀመራ ኢያደገ ስመጣ አይሰመሺም ያራሴ ሚኪርነወ ዉዴ በትራፋ አላህ ይጠቢቃቹ

  • @ekrutube
    @ekrutube Před 2 lety +5

    ሀዩየ የኔ መልካም በርችልኝ አልተሻለሺም ሰላማት አናርየ ቅመም የሆንክ ልጂ አላህ ያሳዲግህ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs Před 2 lety

      ደምሪኝ የኔ እህት

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 Před 2 lety +4

    ባባየ የኔዉድ አፉ ሲጣፍጥ አላህ ያሳድግህ ❤️

  • @mestitube8444
    @mestitube8444 Před 2 lety +4

    የኔ ቆንጆ ሀያትየየ ልጅሽ ወሬው ወይኔ ወድሜን ይመስላል ድምፁ ቁርጥ ወድሜን ደጋገሜ ሰማውት 💋💋

  • @omsalihaden615
    @omsalihaden615 Před 2 lety +3

    ማሻአላህ ተባረከላህ አኖሬ እድግበል ልጀን መሣይ የኔጣፍጭ ሣዳምጥህብል አልጠግብህም 😢😢😢😢😢😢😢😘😘😘😘💔💔💔💔💔💓💓💓💓💋💌

  • @nawal5119
    @nawal5119 Před 2 lety +3

    ሀዩ ነብሰጡር ሴት ፓፓያ አትበላም ይበላል በህንዶች ያሶርዳል ይባላል

  • @jemilakendalem8824
    @jemilakendalem8824 Před 2 lety +1

    ክክክክክ የኔ ማር አሁን ከልጅ ላይ እደዚህ ይታሰባል አለ

  • @user-wq9fj7lg5u
    @user-wq9fj7lg5u Před 2 lety +6

    ፓፓያ ቂል እኮ እኮ ነው እጓሮሽ ፍሬውን አፍሽው ያበቅላል ደሞ አይቆይም 😊

  • @saruke2679
    @saruke2679 Před 2 lety +3

    ምን ምሳ አለኝ በሂሳብ አበላሺኝ አደለ አላላም ጣፋጭ የሆነ ልጂ አላህ ያሳድግልሺ

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 Před rokem

      ያርብ 😥😥😥😥

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 Před 2 lety

    ጨዋታው ደስ ሲል የኔ ቆንጆ ቤቱን ያሞቃል የኔዋም አላህ በሰላም ያገናኘኝ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety +2

    ሀያት ውዴ አሏህ ያሳድግልሺ💋💋💝😘
    ለኛም በሰላም ሀገር ቤት ገብተን
    ወልደን የምንስምበትን ቀን አሏህ
    ያቅርብልን ያረብ ማነው እንደን
    ይሄን ቀን የናፈቀ ያረቢ በሰላም
    ሀገራችን ዱለን የደስታ ሂወት አኑረን😢💐🇪🇹🙏

    • @okok8293
      @okok8293 Před 2 lety

      አሚንንን ያረብ

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 Před rokem

      አሚንን 😥😥😥😥

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Před 2 lety +1

    የኔ ማረ ወሬው ደሰ ሲል ማሻ አላህ💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-pe4cy9ur3x
    @user-pe4cy9ur3x Před 2 lety

    እደት ይበላሻል አቺ ምን ትመሦላለይ እጁን የበላሺው አይመሦልሺም እሱ ልጦ ሦበይው

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ አፍ ሲጣፍጥ አላህ ይጠብቅልሽ ሀዩዬ

  • @user-qs7cv2yg6u
    @user-qs7cv2yg6u Před 2 lety

    አኗርየ የኔ ጣፋጭ ሀዩቲ አላህ ያሳድግልሽ እኔም ልጀ ናፍቆኛል

  • @user-ef3vq6sf3i
    @user-ef3vq6sf3i Před 2 lety +4

    የሁለት መቶ በር የሰባት ሺ በግ አላለም ክክክክ

  • @fathmafathima5015
    @fathmafathima5015 Před 2 lety +3

    ያሳቀኝ አሾልቆ አይቶ እ ከቆረጥሸኝማ😂😂😂

  • @user-ck7zw7tk2d
    @user-ck7zw7tk2d Před 2 lety +1

    የኔ ጣፋጪ ልጂ አላህ ያሳድግህ

  • @rehimaahmad6414
    @rehimaahmad6414 Před 2 lety +2

    ምን ምሳ አለኝ በሂሳብ አበላሽኝ አላለም ክክክ አላህ ያሳዲግህ

  • @user-dk6ic9yj7s
    @user-dk6ic9yj7s Před 2 lety

    ወኖረየ የኔባት ደስ ስትል ሀዩ አላህ ያሳድግልሺ ሲሳብ አደኚ ነዉ እክትክት ምድነዉ እሱ ክክክክ ይኔዉድ

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 Před 2 lety +4

    አሁን ልጂ እንደዚህ ይታሰባል አላለም😜😂

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před 2 lety

    ወይኔ ደሰሰ ሰትሉ ማሻ አላህ ግን ሀዩ ግፍ ነው እሱ ሳያዉቅ አየነዉ 😁

  • @user-fy1ez1jr4l
    @user-fy1ez1jr4l Před 2 lety +3

    ደስትላላችሁ እናትእና ልጁ

  • @emuahllam1392
    @emuahllam1392 Před 2 lety +2

    እኛንም ሰበስክራይብ አርጉን ውዶቸ ስታምሩ መሽአላ አሏህ ያሳድግልሽ ማር የሆነ ልጅ ከከከከከ

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ሲያምር😍😍😍

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE Před 2 lety +2

    የኔቆዶ አይቼሀለሁ አላህ ያሣድግልሽ ሀዩ

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Před 2 lety +1

    ጣፋጭ አኗርየ እድግ በል ሀቢቢ

  • @masddt9311
    @masddt9311 Před 2 lety +1

    ወላሒማሻአላሕየሆነልጂአለሺከሚዳያእራቅአረጊልእህትየሰውአይንቅጠልያደረቃልይሄንየመሠለልጂሺንቡሀላእዳትለዲሚየኔውድወላሒበጣምነውየወድድኩልሺልጂሺንማሻአላሕብያለሑ ደሞቁረአንአስተምሪው

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ሥታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ክክክተከታታይ ይመስልአቲካራትያያዛላችሁ ዉይ ይህቀን ለኛምይደርስይሆን ያረብ

  • @rahmabintseyum1549
    @rahmabintseyum1549 Před 2 lety

    ያኡምሪ አላህ ያሳድግልሽ ማሻ አላህ ጣፋጪ የሆ ልጂ ግን ሀዩ ሚድያላይ አታዉጪ ማለቴ ፊት ለፊት በጀርባ ሆና ያጫዉትሽ ያጫዉተን

  • @balqkila-by2hz
    @balqkila-by2hz Před 7 měsíci

    ማሻላህ❤❤❤አላህ ያሳድገው

  • @Zyenab-dh6zf
    @Zyenab-dh6zf Před 2 lety +1

    ማሸአላህ ልጅሽ የኔሚሥኪን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @y.5206
    @y.5206 Před 2 lety +5

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች💔

  • @tube2834
    @tube2834 Před 2 lety +9

    ሠላሙሏህ አለይኩም ጀሚአን ከፊታችን የሚመጣው አመዷን ነው አላህ በሰላም ያድርሰን አመዷንን በምን መልኩ እንቀበለው ከአሁኑ እራሳችንን እናዘጋጂ ኑ ቁረአን አብረን እንቅራ በተለይ ጀማሪወች ይገባችኋል ሀሪፍ ደርስ ነው ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @user-iu2sj1wl6w
    @user-iu2sj1wl6w Před 2 lety +3

    የኔማር ብስለቱ ወላሂ ማሻአሏህ

  • @user-me7uy9wd4s
    @user-me7uy9wd4s Před 2 lety

    ማሻአላህ የኔ ጣፋጪ ልጂሽ

  • @user-rj1oh6ds8p
    @user-rj1oh6ds8p Před 11 měsíci

    እንደው የምሰሪው አጣሽ😂😂😂😂😂

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před 2 lety

    ማሻአላህ ተባረክ አለህ ተሻለው እህት
    አነጋጋሪ አለሽ ደሥሥ ሲል

  • @ugey5574
    @ugey5574 Před 2 lety +1

    ሀቢቢ ወላሂ ወንድሜ ረሱ አላህ የሰድግልሽ ማር

  • @user-xp4hu6ox3p
    @user-xp4hu6ox3p Před 8 měsíci

    የመማር አላህ ያሳዲግልሺ ዉዴ🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-ux3pm5lx8i
    @user-ux3pm5lx8i Před 2 lety

    ሀቢቢ ደስ ሲል አሏህ ያሳድግልሽ አሏህ ደስ

  • @zenabamama7739
    @zenabamama7739 Před 2 lety +2

    የኔቆጁ.አላህ.የሰደግልሺ

  • @sofiatube6814
    @sofiatube6814 Před 2 lety

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ኡፉ አፉ ሲጥም አላህ ይጠብቅህ

  • @ramlaredihassan4074
    @ramlaredihassan4074 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ ባባዬ ማሻ አላህ ተባረካላህ

  • @zuzu321
    @zuzu321 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ጣፋጭ የሆነ ልጂ

  • @user-Sadi
    @user-Sadi Před 2 lety +3

    ሰላም ውድየሀገሬልጆች በአለምዳረቻ ያላቹ በያላቹበት የአላህ እዝነት ረህመት አይለያችሁ በስደት ያላችሁ ሀሳቦቹ ሞልቶ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃቹ

    • @saet8851
      @saet8851 Před 2 lety

      አሚንሀያቲ🍀🍀🍀🌺🌺🍀🌺🌺

    • @user-yg4fb7pr8t
      @user-yg4fb7pr8t Před 2 lety

      አሚንንንንንያረብ

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 Před 2 lety

    ሀዩ።የእኔማር።አላህ።ያሣድግልሽ።የእኔጣፋጭ

  • @user-gl8mi2gl7i
    @user-gl8mi2gl7i Před 2 lety +2

    ክክክክክክ ምን ያረግልኛል ሰላጣ

  • @መመመመመ
    @መመመመመ Před 2 lety

    ማሻአላህ አላህ ያሳድገሊሽ ቆጀ❤👍👍👍👍

  • @6ebamound132
    @6ebamound132 Před 2 lety +7

    ልጀን አሥታወሳችሁኝኝ😭😭😭😭😭

  • @user-ti8vm4do6d
    @user-ti8vm4do6d Před 2 lety

    አህለን ሀዩ ማር የሆ ልጅ ማሻ አላህ አላህ የስድግልሽ በጠም ነው የስቀኝ

  • @semiratubeh462
    @semiratubeh462 Před 2 lety +3

    የቱበሮች እዚህ የደአሳችሁት በኛ በማዳም ቅመሞች ነበር ትንሽ ስታገኙ ትቀባረራላችሁ የብላኝልሽ አንጂ እኔም አድጋለሁ

    • @y.5206
      @y.5206 Před 2 lety

      አይዞን እናዲጋለን.በረች ሠብስክራይብ.አየረኩሽ

  • @user-bs1tk9ij1d
    @user-bs1tk9ij1d Před 2 lety

    አኗር እድግ በል ሀዪ ምጊዜም አትሣቂ በደቂቃ ይደብራል

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Před 2 lety

    የኔማር ደስ ሲል አላህ ያሳድግልሽ

  • @zemzemyweloliji3734
    @zemzemyweloliji3734 Před 2 lety +1

    ባባየ እድትበይ አርጉ ዝ ባባየ አይበላም

  • @njrann1537
    @njrann1537 Před rokem

    መሺአላህ

  • @user-pt2si5sc8m
    @user-pt2si5sc8m Před 2 lety

    ክክክክክ አይ ሀዩ በጣም አሳቃችሁኝ የኔ ማሬ እንዳተ ጣፋጭ የሆነ የህቴ ልጅ አለኝ አይ ልጅ ፍቅር ናቸዉኮ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Před 2 lety

    ሀዬ ማሻአላ አላህ ያሳድግልሺ

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Před 2 lety +2

    እንደ እናትና ልጅ ሳይሆን እምትመስሉት እህትና ወንድም መሻአላህ ደስ ትላላችሁ አላህያሳድግልሽ ለኛም አላህ ይስጠን ያረብ

  • @emumubarek195
    @emumubarek195 Před 2 lety +1

    እረ እህት ባባየ እደትበይ ፅንስ ያስወርዳል

  • @user-gm6sr8nj4p
    @user-gm6sr8nj4p Před 2 lety +1

    የኔቆንጆ በሒሳብ አበላሽኝ አላለም❤😄😄

  • @halimatube2299
    @halimatube2299 Před 2 lety

    ቀልደኛነው የኔ ጣፍጭ ማሻአላህ

  • @user-on3sc3ci6v
    @user-on3sc3ci6v Před 2 lety

    መሻአላ አላህ ያሳድግልሺ ልጂሺን

  • @semiraandhayat
    @semiraandhayat Před 2 lety

    ውይ

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen Před 2 lety

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ውድች አላህ ለሀገረ አችን ሰላም ያምጣልን
    ያአላህ ከሁሉም በላይ ሰላም ይበልጣል ኢንሻአላህ ያረብ
    አንድ እንሁን እህት ወንድሞቸ
    ☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-gu9mo1lx3h
    @user-gu9mo1lx3h Před 2 lety +1

    ልጅ ሲያድግ ከዛ ከወንድምሺ የባሰ ቀበጥ ነው የሚሆነው አላህ ያሳድግልሺ ውዴ እኔም ከአምስት ቀን በሃላ ለስድስት አመት የተለየሁትን ልጀን ላገኝ ነው ሀገር ልገባ ነው ሀዩ ደግሞ ቤትሺ እመጣለሁ ወግዲ እኔም እዛው ነኝ

  • @fatumayoutobe9725
    @fatumayoutobe9725 Před 2 lety +1

    እደትደስእደምትሉ ማሻአላህ መቸነውአላህእኔንምገልጀየምደበልቀኝ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs Před 2 lety +1

      ኢንሻአላህ አድቀንትገናኛላቹ ደምሪኝ እህት

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 Před rokem

      ኢንሻ አላህ ስላም ያገናኘን 😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲

    • @fatumayoutobe9725
      @fatumayoutobe9725 Před rokem

      @@vipvp4386 አሚን

  • @SamSung-tk5nj
    @SamSung-tk5nj Před 2 lety

    ,ሀዩ ፓፓያ እዳትበይ ጥሩ አይደለም ለነፍሰ ጡር

  • @hiyiwetyefetenamedireknat2442

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Před 2 lety

    ባባዬ የኔ ውድ በጣም ደሰ ይላል ጨዋታው😂😂😂😂😂😂😂

  • @mejkmedj7739
    @mejkmedj7739 Před 2 lety +1

    ማሻአሏህ

  • @user-dw8xt4nh1v
    @user-dw8xt4nh1v Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ልጅሽ ወሬው ያስቃል

  • @ergoyemohammed7831
    @ergoyemohammed7831 Před 2 lety

    የኔ ጣፋጪ ስወድልህ

  • @seadi5
    @seadi5 Před 2 lety

    ማሻአላህሂሳብላይጎበዝነውአላህያሳድልሽ

  • @najatamidiya412
    @najatamidiya412 Před 2 lety

    ማሻአላህአላህያሣድግልሽ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Před 2 lety

    አኗሬ ስወድህ ሀዩዋ ተይ ግን አኗሬን አታስቆጭብኝ ይከፍኛል ወላሂ በጣም ነው የምወደው ስመጣ ግን መጥቸ አየዋለሁ ኢንሸአላህ

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 Před 2 lety +2

    የኔማር ደስ ሲል አፉ 🥰 ተው ሰብ አድርጉኝ እኔም ከልጀጋር ሄጀ ልስራ

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m Před 2 lety

    ስራው ሁሉ ማሻአላህ እደትልቅ ሰውነው ልጁ ያስቃል

  • @hlimaedrs3828
    @hlimaedrs3828 Před 2 lety

    ማሸአላህ አላህ ያሳድግልሽ