🔴

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2023
  • ይህኛው ደግሞ እጅግ ይደንቃል፡፡ የእግዚአብሔር ተአምር ተነግሮ አያልቅም፡፡ ማየት ማመን ነው ይላሉ ሰዎች ይህም እንደዛ ነው፡፡
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    ____________/Connect With Me On Social Media\___________
    ► Telegram:➜@rama23
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    =========================================
    Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
    #orthodox #rama #mezmur
    Video creates by Rama Tube.
    © @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
    All rights reserved to @tadewos23

Komentáře • 352

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před rokem +50

    የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ኢትዮጵያ ሁለመናዋ መድኅኒት ነች እግዚአብሔር ይመስገን እምነትዋ ፀበሏ ፈዋሽ ነው አልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @Liyatube929
      @Liyatube929 Před rokem

      Ewunet new❤

    • @hdhsbsbs9832
      @hdhsbsbs9832 Před rokem

      O

    • @user-cv3bh8ld5m
      @user-cv3bh8ld5m Před rokem +1

      እዉነት ነው እነ አቡነ ተክለሃይማኖት ምድሪቷን ከጫፍ እስከ ጫፍ በርከዋታል❤🙏🙏🙏

    • @user-cn6nl4px9h
      @user-cn6nl4px9h Před rokem

      be tikikil botaw yet nehu malet ye seferu seme ?????

    • @etsegenet7477
      @etsegenet7477 Před rokem +1

      ቦታውን የት እንደሆነ ንገሩን እባካችሁ

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Před rokem +29

    እናተን የማረው እግዚአብሔር እኔንም ይማረኝ እናቴ ወላዲተ አምላክ እባክሽ በምህረት እጆችሽ ዳብሽኝ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem +24

    እግዛብሄር ይመስገን በስደትያለነውንም ከመላው ቤተሰባችን ለድህነት ያብቃን

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +5

    ድንቅ ተአምር ነው
    ተዋህዶ በመሆኔ በጣም ነው እምኮራው ክብሩ ይስፋ የድንግል ልጅ❤

  • @marwamoh6194
    @marwamoh6194 Před rokem +14

    ኣባቴ ቅዱስ እግዛብሄር ስራህ ድቅ ነዉ ስምህ ኣፅናፍ እስከ ኣፅናፍ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před rokem +15

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም መልካም ስራው አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před rokem +13

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) በጣም ደስ ይላላል ቃለ ሂዋት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን 💐🙏💐🙏💐🙏

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před rokem +8

    አሜን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በምልጇዋ አትለየን 🙏🙏🙏

  • @user-tm2wo5jg5z
    @user-tm2wo5jg5z Před rokem +6

    የአምላካችን ስራው ድንቅ ነው እኛንም ለደጁ ለዚህ በረከተ ቡራኬ ያብቃን ምነኛ መታደል ነው እዚህ ቦታ መርገጥ በረከታችሁ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-wh9nh8mv2w
    @user-wh9nh8mv2w Před rokem +11

    ቦታውን ቦታውን ንገሩኝ

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před rokem +6

    እልልልልልልል እምዬ ስንዱዋ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @legessezewudie
    @legessezewudie Před rokem +3

    እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ እፁብ ነዉ
    የሱ ስራ ትልቅ ፀጋ ነዉ ለእኛ ለአማኞቹ

  • @miketesfaye4888
    @miketesfaye4888 Před 4 dny

    አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem +7

    በጣም ደስ ይላል ስለሁሉ ነገር ልኡል እግዚዬቢሄር ይመስገን💕🙏💕

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Před rokem +5

    . ከሁለት አመት በፊት. . ዋርካ ዛፍ ላይ ፀበል ፈልቆ. ቀድቸ. ስነቃ.አይቸ ተገርሜ ቅዠት ነውብየ ዝም አልኩ. በእግዚያብሔር ስም. ቤታውን ግለፁልኝ በርግጥ ስደት ላይ ነኝ እግዚያብሔር ፈቅዶ ስመጣመምጣት. እፈልጋለው

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před rokem

      አያት 49/"አዲስ አበባ👉ቪዲዮው ላይ በደንብ ስሙት።

  • @saharm119
    @saharm119 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ታምሩብዙነው እኛነን ሀጼታችን ያበዛነው እሡ በቸርነቱ ይዞንነው🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 Před rokem +4

    እግዚአብሔር አብ ለዚህ ቦታ ለመሳለም ለመፈወስ ያብቃን ካለብን ደዌ በሽታ ሁሉ ፈውሶን ልክ አንደ አዲስ ሕፃን ንፁህ አርጎን ታምሩን ለመመስከር ያብቃን

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před rokem +6

    ክብር ለመድሃኒያለም

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Před rokem +3

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልሁል እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤታችን ለዴጁ ታብቃን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በስደት ያለነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ለደጁ ያብቃን➕

  • @bettykebede5967
    @bettykebede5967 Před rokem +3

    ጌታ እግዚሐብሄር ሆይ ለቤትህ አብቃኝና ከ ህመሜ ፈውሰኝ🙏🙏🙏

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሁላችንንም ለመፈወስ ያብቃን✝️❤❤

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @GalEmebrhan
    @GalEmebrhan Před rokem +3

    የእግዝኣብሄር ኣብ ጸበል ብድጋሜ በሾሻል ምድያ ከነኣገልጋዮች ብኣይኔ መያቴ ደስተኛኔ ደግሜ ዳጋግሜ ያዬውለሁ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +7

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ እኛንም እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን አሜን🌾💚💛❤️

  • @user-xc1db8kn9l
    @user-xc1db8kn9l Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ እኛንም በስደት ሁነን ሁል ጊዜ ደጅህን ለምንናፍቅ ለደጅህ ለድህነት አብቃን አሜን

  • @terrymihret5028
    @terrymihret5028 Před rokem +3

    Amen Amen Amen Elelelelelelelelelel Elelelelelelelelelel Elelelelelelelelelel Elelelelelelelelelel

  • @GirmayDesta-ho7he
    @GirmayDesta-ho7he Před rokem +13

    የፈጣሪ ስራ ብዙ ነው ሃጥያኣታችንን በዚህ መንገድ ያፅዳልን ።ኣሜን

  • @user-zm2sw6ff1c
    @user-zm2sw6ff1c Před rokem +3

    ለበሩ ለመድረስ እንዲአበቃኝ ፀልዩልኝ

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 Před rokem +4

    እግዚአብሄር ይመስገን። ተሌፎን ካለ የጸበሉ ጻፉልን

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚልን ድነቅ ታሚር ሠረ እግዚአብሔር ይመስገን ለዳጆ ያበቀን🙏🙏🙏

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem

    እግዚያቤሔር ይማስገን ታዋህዶ እምዬ ኦርቶዶክ ያንች ባማሆኔ ደስስስስ አላኝ እማ አምላክ ላደጀሠላምሺ አብቅኝ ያት ይሆን ቦታው

  • @yanke2398
    @yanke2398 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመገንእፁብድንቅየአንተሥራ❤❤❤❤❤❤ዛሬምተመሥገን

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን.
    ❤ ❤ ❤
    አሜን አሜን አሜን

  • @anageto4076
    @anageto4076 Před rokem +4

    አሜንአሜንአሜንንን አሜንአሜንአሜንንን አሜንአሜንአሜንንን 💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @user-tw9hg7hk3p
      @user-tw9hg7hk3p Před rokem

      እግዝአብህር ይክበር ይመስገን እልልልል ይት ነው ቦታው እስኪ ንገሩን

  • @meseretwoaldegorgis9602

    ወይ ኢትዬጲያ በረከታ ልዬ ነዉ አግዚአብሔር የባረካት ሀገር አግዚአብሔር ይመስገን የአመቤታችን በረከተ አይለየን

  • @genethailu577
    @genethailu577 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genettassisa9635
    @genettassisa9635 Před rokem +3

    እግዚአቤር የመስገን በጣምነውደሰያለኛለብታዉየብቃኝ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před rokem +5

    ለተቀደሰችሁ ደጁ ያብቃን እኛንም😢

  • @temzghi
    @temzghi Před rokem +15

    እግዚአብሔር አብ ለናአንተ የደረሰላቹ ለእኛም ለስደቶኞች ይድረስለን

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před rokem

      አሚን አሚን ለሁላችንም ይድርሰልን በመሰጌን አምላኬ ለቦታው ያብቃን

  • @axumawit140
    @axumawit140 Před rokem +3

    ኣገራችን ምሰጥር ናት ኮ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልልልልልልልልልል በሉ የንጉስ ልጆች ነን

  • @titiasres1004
    @titiasres1004 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን እኛንም ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ብትልኩልኝ 😢

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem +11

    ለደጁ ያብቃል 💕🙏💕 አባቶቻችን በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ እግዚያቢሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን💕🙏💕

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před rokem

    Amen tsebelun yabzalin tamenal Egziabher Amlak yifewusen Amen!!!

  • @bekegetahun1008
    @bekegetahun1008 Před rokem +2

    እግዚያብሄር ድንቅ ነው።

  • @hfudydyduhjjzjshjs6838

    AmenAmenAmen 😢😢😢

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አብ ይመስገን ኦርቶዶክሳዊት በመሆነ አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @saragrima3373
    @saragrima3373 Před rokem +2

    Amen amen amen ❤

  • @user-fr1dl9ru9z
    @user-fr1dl9ru9z Před 9 měsíci

    Amen amen amen🙏❤️🙏❤️🙏❤️🤲🤲🤲🌼🌼🌼

  • @merhawittedros394
    @merhawittedros394 Před rokem +2

    Halelwuyaaaaaaaa 🥰🥰🥰Egzaebiher Yemesgen sile kulu Neger

  • @chfgshe8626
    @chfgshe8626 Před rokem +2

    Amen amen amen

  • @user-pj4le5le9h
    @user-pj4le5le9h Před 8 měsíci

    Amen,Amen,Amen

  • @yetanawmoged5108
    @yetanawmoged5108 Před rokem +2

    በጣም ደሰ ይላል። ቦታው የት ነው ? የእግዚዓብሔር ድንቅ ሰራ ይገርማል።

  • @user-zz3vb1ee8g
    @user-zz3vb1ee8g Před rokem +2

    ፈጣሪ ለኛም ያድለን

  • @romantadesse4110
    @romantadesse4110 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አባቴ ሆይ እባክህ ምህረትህን ላክልኝ ፡ አባት ሆይ እባክህ አግዘኝ ፡ እሄን ቦታ ረግጬ እንድፈወስ እርዳኝ

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před rokem +1

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤
    ተዋህዶ ሆኖ መሞት እንደምን ያስደስታል❤🔷
    ምን ይከፈለዋል በነጻ ለሚፈዉሰን በቃልኪዱኑ
    የተሰጠን የእግዚአብሔር ስጦታዉ ዋጋ ያንሰዋል 🔷🇪🇹🕊

  • @tigaethio
    @tigaethio Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @senirobi4361
    @senirobi4361 Před rokem +2

    እመብርሐን ትመስገን እልልልልልልልልልል

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 Před rokem +1

    ቅዱስ እግዛብሄር ስራህ ድቅ ነዉ ስምህ ኣፅናፍ እስከ ኣፅናፍ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን

  • @user-my4bi2ze6w
    @user-my4bi2ze6w Před rokem +1

    ቸሩ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @zasy67fvcx57
    @zasy67fvcx57 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN

  • @burtukantake183
    @burtukantake183 Před rokem +1

    Egzber yimegan Elelelelele ❤❤❤❤

  • @HayeluTeshome-yn7ew
    @HayeluTeshome-yn7ew Před 3 měsíci

    Amen amenamen

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před rokem +1

    ጽጌ ማርያም
    እግዚያብሄር አምላክ ደጁንለመርገጥ ያብቃኝ
    አሜን አሜን አሜን

  • @hulumlebegonew2555
    @hulumlebegonew2555 Před rokem

    Amen❤❤❤

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Před rokem

    Ellllllllllllllll egzihebher ymesgen amen 🙏

  • @salubac7649
    @salubac7649 Před rokem +1

    Ewuneti egziyabiher yemsign embete min yesanatali enate yamene yete temekhe yedinali fetare yemsign ❤❤❤

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Před rokem +1

    Egizabhr Amilake egame lemeqebal yabikan Amen 🙏🙏🙏

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ድንቅ ስራ ነው

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před rokem +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @ghzaljsbwkt3747
    @ghzaljsbwkt3747 Před rokem +1

    igzihaber yimesgen

  • @winniewubet9506
    @winniewubet9506 Před rokem +2

    Amennn

  • @user-qb8su6ef3r
    @user-qb8su6ef3r Před rokem

    Ye egziabher sira dink new
    Emebete hoy be miljash tebikin
    dejishin lemerget abikign

  • @abaynshdegu70
    @abaynshdegu70 Před rokem

    ፈጣሪይመስገን

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před rokem +6

    የት ነው ቦታው ውድ የክርስቶስ ቤተሰባች

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před rokem

    ተ አምር ነው ለሰውልጅ መዳኛእግዚአብሔር ያዘጋጃል ክብር ለ እርሱ ይሁን። እነት ነው ተመሰገን

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 Před rokem +2

    ብዙ መናገር አይጠቅመንም ።አሁን ቦታውን እና አድራሻችሁን ግልፅ አድርጉና በዝሙት መናፍስት ያለቀውን ሕዝብ የማዳን ሥራ ሥሩ

    • @mec1169
      @mec1169 Před rokem

      ብዙ መናገር አይጠቅመንም አይባልም
      ባይናገሩ ኖሮ እኮ አንሰማም ደግሞም
      የእግዚያብሔር ድንቅ ስራ ሁሌም ይመሰክራል ቦታው ለምትሉ በደብ ስሙ ቦታው ተነግሯል

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መድሃኒያለም ስራው ድንቅ ነው ስለ ማይነገር እግዚያዓብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @genibelay1587
    @genibelay1587 Před rokem

    Egzabeher yimsgen

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +1

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው

  • @fikirteyirgu2772
    @fikirteyirgu2772 Před rokem

    ተመስገን አምላኬ አባቴ ቅዱስ እግዚአብሔርአብ ለእኛ ለልጆችህ ምን ያላደረከውአለ ተመስገንንንን

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před rokem +1

    አረ እኔ ዲስክ ታምሜ ተኝቻለሁ እግዚአብሔር ሆይ ወደ ምህረት ቤትህ ምራኝ

  • @tedimengestu7604
    @tedimengestu7604 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ተአምረኛ ፀበል ነው ለደጁ ያብቃኝ።

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Před rokem

    Alfana omega kbr lesu yhun amen 🙏

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልል......!!!!

  • @addisgatie3602
    @addisgatie3602 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሆይ አጹቭ ድንቅ ነህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @soliyanalove5235
    @soliyanalove5235 Před rokem +2

    የት አገር ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል❤❤❤

  • @heybestieeeee
    @heybestieeeee Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @taladesta9903
    @taladesta9903 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ለቡታው ያብቃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ

  • @bertukantaye833
    @bertukantaye833 Před rokem

    እግዚአብሄር ይመስገን ለበረከቱ ያብቃን

  • @bettykebede5967
    @bettykebede5967 Před rokem

    አቤቱ ጌታ እግዚሐብሄር ሆይ ለቤትህ አብቃኝና ከ

  • @zinataa8371
    @zinataa8371 Před rokem

    እግዚአብሔርሆይ እኛንም በሥደት ያለነውንም ለጁ አብቃን ጌታሆይ💔💔💔😰😰😰😰

  • @munaygebru8319
    @munaygebru8319 Před rokem +2

    ሰላም ዋላችሁ