አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ
Vložit
- čas přidán 10. 06. 2024
- “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
CZcams:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distributio - Zábava
የኔ እናት አንቺ ይቅርታን እስከ ጠየቅሽ ማድረግ ያለብሽን ሁሉ እስካደረግሽ አይቆጭሽም ለአባትሽ የይቅርታ ልብ ይስጥልሽ አንድ ቀን በሕይወት እያላቹ በሰላም በጤና በፍቅር ያገናኛቹ❤❤ ግን በዚህ የተማርነው ተመሳሳይ ኃይማኖት ብቻ ተጋቡ ድሮ የሆነ በቃ ሆነ አሁን ግን በተለይ ወጣቶች ዩቱዩበሮች ቲክቶከሮች ፍቅር ከእምነት ይጀምራልና ልብ ያለው ልብ ይበል አንቺም በኃይማኖትሽ እኔም በኃይማኖቴ ለጉርብትና ለማህበራዊ ኑሮ ብቻ ነው የሚሆነው።ለትዳር No😊
ትክክል
ትክክል👍👍
That’s right ✅✅
ትክክል
በትክክል ተከባብሮ መኖር ይቻላል ለትዳር ግን መሆን የለበትም ❤❤❤
በጣም ስረአት ያላት ሴት ናት አዚዛ በጣም እንወድሽለን ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ❤❤
ማን ናት አዜብ ደሞ ፡ አዚዛ አህመድ ነች እኮ 😅
@@yeledawekokebtubeአረ አንብቢ መጀመሪያ ልጅቱኮ አዚዛ ነው ያለችው አትቸኩይ
@@yeledawekokebtubeአቤት ለወሬ መቾኮል መጀመሪያ ማንበብ ይቅደም
@@yeledawekokebtubeanbib
ስርአትሽ ብቻ በቂ ነው የኔ እህት እግዚአብሔር በመካከላቹ ይግባ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ በጸሎት በርቺ እህቴ ልጆችሽን በሐይማኖት ጠንካራ እንዲሆኑ አርጊያቸው በርቺ❤❤❤
ሁሉም ስደተኛ አማርኛን በቤቱ ቢያወራ ልጆቻችን አይቸገሩም ነበር ምሣሌ የምትሆኚ ምርጥ እናት ነሽ, ፍፄ በርታልን.
በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት አትግዙ በሚባልበት በጦርነትና በጉቦ በተጥለቀለቀች ምድር ኢትዮጵያ የሚኖረው ህዝብ ያለውን ብት ሽጦ ከኢትዮጵያ ለመውጣት በሚመኝበት ዘመን የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ ቅረባችሁ ትክክል አይደለም:: ተመልካቾቻችሁን ስህተት ውስጥ ማስገባት ማለት ነው::
ፍፄ ጠፋ ብለህ ከመጣህ በኋላ እይታ ሲቀንስ አዝኜ ነበር አሁን ወደ ቦታው ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል የኛ መልካም በርታ ❤አዚዛዬ ቤትሽ እንደቺ ውብ ነው ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ከኃጥያት በስተቀር አሁንም የልቦናሽን መሻት ሁሉ የድንግል ሜርያም ልጅ ይሙላልሽ❤❤
አዙየ አብሽሪ ባያናግርሽም ሊጠላሽ ግን አይችልም አባትሽ ይወድሻል አላህ ያስማማችሁ ሁሉንም እሱ ነው እሚያውቀው❤❤
አላህ ያስታርቃችሁ እንግዲህ ምንይባላል ከሁለት የተለያየ ሀይማኖት ቤተሰብ መወለድሽ ያንቺ ስህተት አይደለም ግን እንዲህ እየወደድሽው እሱ መጨከን አልነበረበትም ምክኒያቱም ያንቺ ስህተትአይደለም
ዬእሶዎ ችግር የለም ሙሰሊም አባት ተከባክቦ አሳድጎት ለምን ከዳችው እሷ ለምን ክርሰትናን መረጠች አውቃ ቢሆን ግን ክርሰቲያን የሆነችው ለምን ክርሰትናን ሙሰሊምን አጥንታ ወደ እሰልምናዋ አትመለሰም
@@mustefaabdeselam1280እስልምና ማንንም አያስገድድም ! የመጀመሪ ያ ጥፋት ከ2 ሀይማኖት መወለድዋ የእርሷ ጥፋት አይደለም ! የሆነው ሆኖ ግን አባትዋ እስከ 18 አመትዋ ድረስ በደንብ በእስልምና አስተምሮ ካሳደጋት ከዛ በውሀላ ከሆነ ወደ እናትዋ የመረጠችው አባትየውን አላህ አይጠይቃቸውም ! ሆነም ቀረም ግን ልጅ ልጅ ነው ስለዚህ አላህ ደግሞ የአባትነት ፍቅራቸውን እንዳይሰጥዋት አልከለከለም ! ስለዚህ ይቅርታ ከጠየቀች ይሄን ያክል ልባቸው በልጃቸው ላይ ደንድኖ ቤተሰብነትን መቁረጥ አላህም ይጠይቃቸዋል !! ሁሉንም ትተው ቤተሰብነታቸውን አባትነታቸውን ፍቅር ይስጧት እንዲሁም እንደ እስልምና በአላህም ዘንድ ግዴታቸው እንደሆነ ማወቅ አለባቸው !!!
አንተ ለራስህ ማነህ ስለ እስዋ እምነት ምታወርስው የራስህ እምነት መርምር በዘፈቀደ አትኑር እቺ ዓለም የፈጠረ አምላክ ማነው ከወዴትስ ይገኛል ብለ ጠይቅ
የሚጠቅማትን እሷ ስለምታውቅ እና ስላዎቀች ነው ሃይማኖት የግል ነው
@@mustefaabdeselam1280የአዚዛ እናቷ ክርስቲያን ስለሆነች ነው ።እሷም ክርስቲያን የሆነችው
"ከሌ ይልቅ እናቱን ወይ አባቱን የወደደ ለኔ ሊሆን አይገባውም " እንዳለ ጌታ በቅዱስ ቃሉ አባትን ማጣት ከባድ ቢሆንም ከሁሉ በላይ የሆነው ክርስቶስ አለሽ!!!!
እየሱስ ሙስሊም ነው
እየሱስ የአላህ ሱብሃነ ወተዓላ መልክተኛ ነዉ
አዚዝዬ የኔ ደርባባ ባይሽ ባይሽ አልጠቅብሽም ማርያምን በጣም ንጹ ልብ እንዳለሽ ላባትሽ ባለሽ ይቅር ባይነት እንዲሁ ማየት ችያለሁ አዚዬ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ደሞ አትጥፊብን ትናፍቂናለሽ ❤
እርግጠኛ ነኝ ከሀይማኖት ጋር በተያያዘነው ፀባቹ ብዬ አስባለው ግን ምንም ይሁን ምን ፀባቹ ፈጣሪ ያንሳና ሰላማችውን የመልስላቹ
አወ
Amen
በሀይማኖት ነው ያወራቹ ዉሽትም አለ
እናታ ስልማለች አባታን ስታገባ
ሐሳቧን ቀይራ ወደ ክርስትና መጥታም ይሆናል@@KadejaTemam
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር መሀላቹ ገብቶ ያስታርቃቹ
የሰማይ አባታሽን ይዘሻል ❤ ሁሉም እግዚአብሄር ሲለዉ ይሆናል።
በእርግጥ ማንም ሰው የሚወደውን ነገር ለሚወደው ቤተሰቡ ይመኛል ይች ምድር ደግሞ ጠፊ ናት አባትም ልጁ ወዳልሆነ ቦታ ስትሄድ ልቡ ይሰበራል ግን በሀይማኖት ማስገደድ የለም ነፃ ምርጫ አላቸው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ግን ከእስልምና ወደዛ ሂዳነውደ አልገባኝም
@@user-gi7ff1vo5lአባትዋ ሙስሊም እናትዋ ክርስቲያን ናቸዉ እሷ ደሞ የ እናትዋን መረጠች ለዛ ነዉ
አይዞሽ አዚዛ አባትሽ ባያናግርሽም ምንም ቢሆን ይወድሻል ። እኔ ጎረቤቴ ነበር አውቀዋለሁ በጣም ትሁት በስልጣኑ የማይመካ ግሩም የሆነ ሰው ነው ጸሀይም ጥሩ ዘመናዊ ልጆቿን በራሳቸው መንገድ እንዲሄዱ ያደረገች እናት ናት ያው እንግዲ ሳያስበው ቃል ከገባ ተይው ባለበት ሰላም ይሁንልሽ
ማሀላከሆነ በቃ ሶስትቀንይፁም ምንድነውእንደዚህ መለያየት በሂወት እያሉ😢
Hahaha ye nant sherha sew megedale zenben edamegdal new eda meyastemerachu sejmar amenobet masilay Yale emenetu tedar yemsirateu Ena ye enatewan emenet meketilwa menu new sitatu
@@MekiuaYeaይሄን የሰይጣን ሀይማኖት ደግሞ እንኳንም አልሆነች። የፈጠረዉን የሚወድ የሚሳሳ አምላክ ነዉ የያዘችዉ የሚያርድ የሚሰቅል ከሰይጣን ነዉ።
አላህ ምንየሳነዋል ወደሀየማኖትሺ አላህየመልስሺ ካባትሺየኒየደስታንታገኛለሺብየአስባለሁ ሀይማኖት ክባድነውው
@@MekiuaYea አኡዙቢላህ ምነው የምን ስቅላት ነው እስዋ ምንአጠፋች ? የእናትዋን ሀይማኖት ተከተለችእንጂ የአባትዋ እንጅ የስዋጥፋት አይታየኝም
የምወዳችሁ ❤❤❤አዚዛዬ ስትስቅ እራሱ በትንሹ ነው ስነስራቷ ደስ ሲል ❤❤❤አባትሽን ደግሞ ፈጣሪ ልቡን አራርቶት እዲታረቅሽ ምኞቴ ነው ግን አሁን ላይ ፍቅር ይበልጣል እያሉ አንድ ከተለያዩ ሀይማኖት ለሚቀራረቡ ሰወች ትምህርት ነው 😢
ውይይይ... አዚዛ እና ፍፁም አንቺም ደርባባ አቤት እርጋታሽ እንደነበርሽ 😊 ያንተ አክብሮት ለስላሴ አንደበትህ ...በእውነት ታድላችሁ እግዚአብሔር እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን :: ፎቶው እሷም ድሮም ቆንጆ ነች ፍፁም ያንተን ደሞ ችሎታ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ልጃችን በሁሉም የሰጠህ ነህ 👌👌 👏🏽👏🏽 :: ያዚዛዬ አባትም ጣት ... አይጣልም ይባላልና ሳይረፍድ ከልጅዎ ጋር ተገናኙ አባታችን ...እንባዋን አብሱ ... 😔 አንዳንዴ ሳናውቀው ይረፍዳል በምታምኑት አባታችን ..🙏 ካጠፋሁም ይቅርታ ይደረግልኝ 🙏….
ሁለት የተረጋጋችሁና ትሁቶች በጣም ነው ደስ የምትሉት፣ አዚዘዬ ባለፈው ሰመር ልጄን ላስመርቅ መጥቼ የነተሰፋዬ ሲማ ያሳዩት ድራማ በክብር እንግድነት ተገኝተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ከአባትሽም ፈጣሪ ያስታርቅሽ
አይዞሽ አንድ ቀን መገናኘታቹ አይቀርም ከአባትሽ ጋር የኔ ቆንጆ አዚዛ ልጆችሽን ያሳድግልሽ መዳሀኒያለም
ፍጹሜ መልካም ሰው ሁሉንም ሰው እንደ ቅርብ ወዳጅ ነው ሚያቀርበው
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
አይዞን በቸሩ እግዚአብሔር የማይፈታ ነገር የለም
ከፍቅር እምነት ይቀድማል ለማንኛውም ትልቅ ትምህርት ነው የተለያዬ ሀይማኖት ኖሮቹህ ፍቅር ውስጥ ያላቹህ ሠዎች አስቡበት !
የአዚዛ አባት አቶ አህመድ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ። እኔም አዉቀዋለሁ ። ባለቤቱም አብራዉ ጤና ጥበቃ ትሰራ ነበር። አቶ አህመድ በጣም የተረጋጋና መልካም ሰዉ ነዉ። የጤና ጥበቃ ህዝብ ግንኙነት ሐላፊ ነበር። አሁን በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ አላውቅም ። አይደለም ለወለደዉ ልጁ ለማንም ሰዉ መልካም ሰዉ ነዉ።
እናንተ ልጆቹ ወደ እናታችሁ ስትወግኑ መከፋትም ብቻ ሳይሆን በህይወቱ ተስፋ ቆራጭነትም ይሰማዋል ። ስለዚህ አሁንም ቢሆን አባትሽን ለመታረቅ ተስፋ አትቁረጪ።
ፍፄ ምረጥ ሰዉ አረፍ ሀሳብ ነው አዚየ አይዞሸ አንድቀን ልባቸዉ እራረቶ ሰላም ይወረዳል 🎉
አዚዛየ አች በጣም አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ እረዝም እድሜ ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ አባትሽን ልቡን ያራራው ችግር ነው በእስልምና ለምን ሀይማኖት ሲቀይሩ እንደሚቆጡ አይገባኝም እኛ ግን በቃ እግዚአብሔር ልቡን ይመልስ ነው የምንል ሀይማኖት የግል ነው❤❤❤❤❤
እናተማ ደሥተኛ ነዉ የምትሆኑት አይዴል ወዴ እስልምና ሲመጡኮ እስኪሞቱ እኮነዉ የምቀጠቅጧቸዉ ወረኛ
@@rukiamohammed3651 ማለት የምን መቀጥቀጥ ነው ሀይማኖት እኮ በግድ የለም እናተ ናችሁ ሰይፍ ብቻ የሚታያችሁ
አዚታየ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞሽ በጣም ጎበዝ እና ብርቱ ልጅ ነሽ❤❤
ሁሉ ሙሉ አይሆንም በተሰጡሽ በረከቶች እጅግ ደስተኛ እንደሆንሽ በጎደለሽ ነገር እግዚአብሔርን እንድታስቢው እንድትፀልይ ተፈቅዶ ነውና አይዞሽ ከአባትሽ ጋር ያለው ቢስተካከል ሌላ ይተካል በምድር እስካለን ሙሉ ስኬት ሙሉ ደስታ አይናርምና ተቀበይ ልብሽ አይሰበር ወደው አይመስለኝም
አዚ ደር ባባ ቆጆ አይዞሽ ማርያማዊት እዃን ደስአለሽ ❤❤❤❤❤
ጤና ይስጥልኝ ቢሆን በጊዜ ደስ ነበር እግዚአብሔር ባለው ጌዜ መገናኘት አይቀርም በልብ ያስቡሻል አንቺም እደምታስቢው አዚዛ ጠካራ ጉበዝ ብርቅ ትሁት እህት ፈጣሪ ቤተሰብንም አገራችንንም ሰላም ያርግልን❤❤❤🎉🎉🎉
አላህ ይጠብቀን የሁለት ሀይማኖት እምነት ተከታይ መሆን ለልጅ ፈተና ነው አላህ ይመልስሺ አባትሺም ላችዌ ብለው ነው እኳን ልጂን የሚወዱትን ለማጣት ከባድ ነው
Ke refede bohala lij tifategna ke madreg Lela haimanot sew alemagbat enji ene ye lijitua tefat minim altayegnim
ማኩረፍ ምን መፍትሄ አለው እንደ ቤተሰብ ሰላም መባባል መጠያየቅ ነው እንጂ እንደማንኛውም ኢትዮጵያ እንኳን የወለዳትን ልጁን ጎረቤት ሙስሊም ክርስቶስ ሆነን በሰላም በፍቅር እየኖር ን አይደል
በጣም ጉበዝ እናትነሺ ስውች ልጂቻቸው በግሊዘኛ ሲላላጡ የራሳቸውን ቆንቆ ያፍሩበታል
እረ ባክሺ ከአባቷ እሚበልጥ የለም ዱኒያ ጠፊ ነች ቃል ቃል ነው አለቀ
❤❤❤❤❤😢አይዞሽ እህቴ ለአባትሽ ይቅርታ ልብ እግዚአብሔር ያድልልን❤
Omg marye endit adegech besmam teleke lej beza lay konjo and smart. ❤ yasadegelsh azizaye you deserve this.
FITSE AM PROUD TO KNOW U PERSONALLY AND WORK WITH U AM HAPPY TO SEE U AGAIN BIG RESPECT 🙏 FOR U
አህቴ አዚዛ አይዞሽ አታልቅሺ ይህ ሁሉ የሆነው በምክንያት ነው አንቺ ማድረግ ያለብሽን አድርገሻል አባትሽ ቢሆን የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል ግን ቢሆንም ባይህንም ልጅ ልጅ ነው የልጅ ልጅም የልጅ ልጅ ነው እንደአባትነት የአንቺን የልጅ ልጆቻቸውን ማግኘት ነበረባቸው እንግዲህ ለሁሉም ፈጣሪ የአባትሽን አራርቶአቸው የምትገናኙበትን ግዜ እጠብቃለሁ ሁሉም ነገር የማያልቅበት ቸሩ መድሀኒአለም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርቶስ ሀሳባቸውን እንዲቀይሩ ያድርግልሽ በጣም ጎበዝ በርቺ ሁሉም ያልፋል::
አዝ ሁሉም ያልፋል አህመድ ወንድሜም ሁሉንም ማየትና ማገናዘብ የምችል ወንድሜ ስለሆነ ችግሩ ይፈታል ብዬ አስባለሁ ማዜር ደህና ነች ወይ ለሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ሁሴን ነኝ።
ሁሴን የእውነት ወንድምህ ከሆንክ ይቅር መባባል ከእግዚአብሔር መታረቅ ስለሆነ የነገን የሚያውቅ ማንም ስለሌለ
ዘመኑም በድንገት የሚጠሩበት ስለሆነ ሌላው በቀር የልጆትን ልጆች እግኟቸው በላቸው
P2a⁰😊@@aezbmerid3612
አንቺ ሙሉ ሴት እንዴት እንደምወድሽ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤❤
Don’t worry sis you and your children have a father who never ignore you and never abandon you. You are the most high God child. God is love you. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል አዚዛዬ ቋንቋ መልካም ነዉ ተባረኪ መልካም ኢትዩጱያዊት።
አይዞሽ አዚዛ ያለ ነው እግዚአብሔር ሰላም ያውርድ በቤተሰባቹ 🤲
ባህላችን በጣም የጠበቀ ስለሆነ ነው እንጅ የአንች ችግር አልታዬኝም:: ሁሌም ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር አይለውጥብሽ! አንድ ቀን በልዩነት መኖር እንደሚቻል ሲገለጥልን ሁሉም ብርሃን ይሆናል!
እህቴ የምድር እናት አባት የሚሞቱ የሚበሰብሱ ናቸዉ የሰማዩን አባት ስለተደገፍሽ ብትስማሙ መልካም ካልሆነ ግን አታስቢ ስብእናሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም።
ፍፁም -- የእውነት ቅን ነህ ብየ አስባለሁ:: ጭውውታችሁ ጣዕም አለው:: ለኢትዮጵያ የምታበረክቱት ገና ብዙ ነገር አላችሁ:: በርቱ::
መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ
አዚየ ፍፄ ልክ እንደበጭስተደብቄ የመሰለ ምርጥ ፊልም ድጋሚተጣምራችሁብትሰሩልን ደስይለናል❤❤❤
አዚዛ የኔ ቆንጆ ልጅሽም ቆንጆ ስርዓት ያላት ናት😘 ኦሮቶዶክስ ሀይማኖታችሁንና ኢትዮጵያዊነቷችሁን እንዳትለቁ አደራ የሰው ሀገር የሰው ነው ጎበዝ በርቱ 🙋 አባትሽ ቀረበቻው አይዞሽ አንድ ቀን ይመጣሉ አትዘኚ 🙏
አባትሽ ከባድ ናቸው ማለት ነው ኡኡ የኔ አክስት ልጇ ሰልሟል ግን በፍቅር ነው የሚኖሩት ወዶ የሂደውን ምን ታድርግ የአመት በዓል እራሱ የሙስሊም የብቻ የኦርቶዶክስ የብቻ ነው የምናበስለው ሲቀጥል እናትሽ ካመነች ጥፍት የለብሽም የኔ ማር ታርቃችሁ ለማየት ያብቃን ❤❤❤
ሁሉን የሠጣት አዚዛ እምወድሸ ይህንን ሁሉ ቁንጅና ይዛ የማትንደላቀቅ
አዚዛ ቆንጆ ስወድሽ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለሚቻለው ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም አንቺ ማድረግ የሚገባሽን አድርገሻል በልብሽ ፍቅርሽን ከበሬታሽን አትቀንሺ ፈጣሪ ከኛ በላይ ለኛ ያውቃል ❤🙏
የኔ ውድ እህት አይዞሽ እግዛብሄር ጋር ቃል ገብቼአለሁ ላለው አባታችን ግን ከሳቸው ባላውቅም ይቅርታ መባባል በሁሉም ሃይማኖት ይፈቀዳል እና አንድ ቀን ልጅህን እንባዋን ወደ ስቅ ቀይረው አብራቹሁ እንድናያቹሁ እግዛብሄር እንማፀናለን አዚዛየ እህቴ አይዞሽ አንድ ቀን መልካም ይሆናል❤😢
እርጋታሺ ደሰሲል የኔናት ሰላምቹህ ይመለሰ
አዚዛዬ እና ፍጼ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስ ስትሉ❤❤❤ ደስ የሚል ፋሚሊ እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክሽ!!!
ስለ አባትሽ በሳምንት አንድ ቀን ለግማሽ ቀንም ቢሆን ፃም እየዝሽ ፀልይ:: አዚዛ :እግዚአብሔር ልባቸውን ያራራልሽ ሲናፍቁሽ የናዝሪቱ እየሱስ አባት እየሆነ ልብሽን ያበርታ ::ይደግፍሽም ::
ያ መዝሙር መነገድ ላይ እየሄድኩ ሰምቼ ተፅናናሁ ያልሽው
👍👍አለው ነገር እግዚአብሔር ይህን ያህል ዝም ካለ ::በነገራችን ላይ ሂወት በየፊናው ሁላችንም የተሰጠን መነገድ አለ ::ያ ደግሞ :በግዜው እግዚአብሔር ይክብርበት ዘንድ ነው ::ሁሉም ነገር ለበጎ ይሆናልና ::
👉👉👉አይዞሽ ::🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ ወዴ እግዚአብሔር ቀን አለው እኔም ከአባቴ ለመታረቅ ብዙ ሞክሪ አልተሣካልኝም ነበር ሣገባ እኳን ሠርግ
የደገሠችው አክሥቴ ናት ብቻ ከባድ ነበር ግን ሁሉም አልፎ ዘንድሮ ታረቅን
የኔ ማሮች ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ የኔእህት እግዚአብሔር ያስማሜችሁ❤❤የኔልዩሴት አታልቅሽ
አዚዛ አንቺ ሁል ጊዜ የፍቅር ልብሽ ክፍት ይሁን ለአባትሽ ይጠሩሻል ወይ ይመጣሉ። እንደዛ ነው የሚሆነው። የአዚዛ አባት ልጆችዎን ላለማየት መሃላ ብሎ ነገር የሚሆን አልመሰለኝም በፈጣሪ ዘንድ። ህምም
የኔ ልዕልት እንዴት እንደምታምሪ በሁሉም ነገር ሙሉ ነሽ ❤❤❤
አይዞሽ አባትሽን ልቦና ይስጣቸው እህታችን ከሁሉም በላይ ግን ክርስቶስስን ለብሰሻል አባትን ማጣት ቀላል አይደለም❤
Hult mert artistoch segnagn programu edayalkbgn eysasahu new yayhut ❤❤❤❤❤❤2tachehum yasbachutn hulu yasakalachehu tedarachehun ena lijochachehun yebarklachehu🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወቶተመቅረት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመም ማለት ጩኸቷ እማይሰማ አዳማጭ የሌላት ሄወቷን በልሙሉ ለሰውእምትኖር ህመተኛ ጭቀተኛ ስደተኛ እረስቱ ❤❤❤❤❤
Wow what a nice picture. You did a good job. You are professional. Aziza, I was wondering what happened to you. It’s really nice to see you. God bless you and your family.
Aze?a ye konjooo! Derbaba setamri. Nice to see you after a long time. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሰላምይፍጠርልሽ አይዞሽ አንድ ቀን ይመጣሉ 🥰🥰🥰🥰
ሁለት ምርጦች ካሜራ አማኗም ምርጥ ባርችየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉
ፍፁሜ ስላየሁሕ ደስ ብሎኛል ሳስብህ ነበር❤❤❤አዚዛየ ዝያዳይ በጣም ነው እምወድሽ ፍቅር ሰላም ጤና ለመላ ቤተሰብሽ ይሁን
Take courage my sister
የኔ እናት እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ::
አዚዛዬ ስወዳት የቆንጆዎች ቆንጆ : የዋህ እንደሆነች ታስታውቃለች የኔ ደርባባ::
አንቺ ብልህና ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ
ወርቅም በሳት ተፈትኖ ነው አንገት ላይ የዋለው በርቺ
ዋው አንደኛ ነው ፍፀ ጎበዝ ፎቶ ግራፈር ነህ
Festume enamsegnalen arif engeda yezehi seltemllsk
ደርባባ፣ የተረጋጋሽ ቆንጆ ሴት!! እኩያ ልጅ አድርሰሻል congrats 🎉🎉🎉 ❤❤❤❤
የኔ ውብ አዚዛ ደስ ስትይ እግዚአብሄር ልጆችንና ባለቤትሽን ይጠብቅልሽ አባትሽን ደሞ ልቦና ይስጠው
አዚዛዬ የኔ ቆንጆ ትሁት አንቺ የምትችይውን አርገሻል ለመስማማት እግዚአብሔርን የሚበልጠውን ይዘሻል አትዘኚ ❤️❤️❤️
አዛየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የአንቺን ፊልሞች በጣም ነው የምንወድሽ አሜሩካ ገብተሽ ጠፋሺብን ።ውበትሽ እንዳለ ነው በጣም ታምሪያለሽ። እናም ፍቅር አትዘኚ ።ከአባትሽ ጋር ያለመግባባትንሽ ።ፀልይላቸው ።ኢየሱስ ካንቺ ጋር ነው ።የበለጠ ሰማያዊ አባት አለልሽ ።ደስ ይበልሽ ። ትክክለኛ መንገድ መርጠሻል። እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ትዳርሺን ይባርከው ።ልጆችሽን ይባርክልሽ ። መልካሙን ሁሉ እኔ እና ባለቤቴ እንመኝልሻለን ።ባለቤቴም በጣም ይወድሻል ።ግን ለምን ወደዳት ብየ አልቀናም ። ሁሉመናሽ የምትወደጂ ነሽ
ንግግሮችሽ መልካምነትሽን በደምብ ይገልፃሉ ፣ መልካም ስነ ምግባር ያለሽ ውብ ሴት ነሽ 👉እመብርሃን አባትሽ በህይወት እያለ አብራችሁ መልካም ጊዜዎችን እንድታሳልፉ እንዲፈቅድልሽ ከልቤ እመኝልሻለሁ 🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨዋ ነሽ
Yene konjo cool 😎 nesh berchi Egzabher yefazeren leb yararaw. Anchi madreg yalebeshen kaderegesh keza belay men tadergiyalesh. Egzabher yerdash❤❤❤
አዚዝ በጣም አደንቅሽ ነበር፤ አሁን ባሰብኝ እና ምን ብዬ ላድንቅሽ! እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ፡፡ ጋሸ አህመድ ኢማኖን እኔም በበርካታ አጋጣሚዎች በቅርበት ስለማውቃቸው ጣም የሚወደዱ ሞገስ ያላቸው ሰው ናቸው፡፡ አንቺ የተመኘሽው መልካሙ ነገር እንዲሆን ፈጣሪ በመካከል ይግባና ያስተካክለው፡፡ አዚዝን ወደማድነቅ ስመለስ ግን መግለጫ ሳጣላት የዓለም ሎሬት አርቲት አፈወርቅ ተክሌ የሳሏትን “እናት-ኢትዮጵያ” መስየላታለሁ፡፡ ፍጹሜም ተባረክ፤ የልቦናህ ይሙላልህ፡፡ በእንባ እና በሳቅ የተማርኩበት ቪዲዮ ነው፡፡
ደርባባ ሙሉ ሰው ስወድሽ❤❤
ሰወድሸ እኮ ባልሸ ታድሎ እድሜና ጤና ይሰጥሸ
አዚዛ ሳላደንቅሽ ላልፍ አልፍልግም ፊልሞችሽን በጣም ንዉ የምወደቸዉ ፡በተለይ ያቺ በፍርስ ይምትጋልቢባት ባልሽ ቀርቶባት በፊክ ስርግ ፡ፍልሙን ደጋግሚ ነዉ የማየዉ
አባትሽን ብቻ ሳይሆን ፈጣሪሽን ነዉ የካድሽዉ ልፋቱን ሁሉ ከንቱ አረክሽበት ልጄ ብሆ የከፈለዉን መሰዋትነት አጠፋሽ😢😢😢
የፈለገችዉን ሀይማኖት መያዝ መብቷነው አባቷ የይቅርታልብ ሊኖረው ይገባል
ምኑጋ ነው ጥፋቷ? አምላክን የሚያምን ከሆነ ይቅርታ ማርግ አለበት
@@wellogondergojamshewaamahr570 የመክፈር መብት የላትም እኔም ባባቷ ቦታ ቢሆን ልጄ አልላትም አልፈልጋትም
ድሮስ ከእስላም ምን ይጠበቃል ።የሚያምኑት የሰላሙን አምላክ ሳይሆን ሰይጣንን ለዚህ ነው አረመኔዎች ሰው ገዳዮች የሆኑት ቀረበት ለይቅርታ ቦታ የሌለው አባት አባት ሰው ነው ብዬ አልቆጥረውም ( ሁለት ቢላ በሊታ ነው)
@@user-bm9iq8do2h እሷኮ ህፃንአደለችም ትልቅሰው ናት እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ታዳ መልሱን መልሽ እስላሞች ሀጅ እምራ አድርገው ወይም ካአባውን ሲዞሩ ከርመው መጨረሻላይ ሲወጡ ፀጉራቸውን ቆርጠው አስቀምጠው ነው የሚወጡት ለምንድነው እንደዝህየሚያደርጉት ምንአይነት አምልኮ ነው በዝህአይነት ብዙ ድብቅ አምልኮይኖራችኋል ይሄንን ብዙ እስላሞች አያቁም መልሱን በደንብ አብራርተሽ መልሽ
እረ በፈጠርዎት አባቷ ምን ነካዎት?ብዙ ሰው የተለያየ እምነት ውስጥ አለ ግን አይለያይም።እምነት ምርጫ ነው ይሔን ያህል መጨካከን ለምን አስፈለገ?አዚዛዬ አይክፋሽ የበለጠውን ጌታ ይዘሻል በእርግጥ አባትሽ ጨክነዋል ስህተት ነው።አንች ግን አትዘኝ ምንም አላጠፋሽም እንደ ልጅ ፍቅር አልነፈግሻቸውም ።ልጅ ሳይፈልግ እኔ የምከተለውን ተከተል አይባልም።
አባት እና እናት ናቸዉ በመጀመሪያ ጥፋተኛ 2 እምነት ይዘዉ እንደት ይጋባሉ ከምንም ከማንም ነገር እሥነት ይቀድማል አንችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ለጉርብትና እንጅ ለጋብቻ አደለም 😒😒😒😒😒
አልሀምዱሊላህ ዘሬም በሠፈሬም የሌላ እምነት ተከታይ የለብኝም ሁላችንም ሙሥሊሞች ነን
Yetekotabsh yechewa lij❤❤❤❤
aziza ye'enatnet megelecha nesh i really like ur identity future'shn እግዚአብሔር kezi belay yasamrew እወድሻለው ፈጣሪ የአባትሽን ልብ ያራራልሽ😍😍💚💛❤
ደርባባ ሴት ዘመንሽ ይባረክ!
ፍፄ የኔ ቆንጆ አድናቂህ ነኝ ከሳውዲ
You guys looks like sister & brother. Very nice
የኒ ቆኖጆ አንድ ቀን ባብ ይቅር ይሉሻል የኒናት የጦጡ ኬዳነምህርት ታስታርቅሻልች ጎበዝ
wowww betam yamiwadish
You’re so cute i like you God blessed you and your beautiful family 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፍፄ ወንድሜ ያንተ ንግግር እስካሁን ድረስ የምንወደው ስው እወድህ አለሁ ሳትሉ አንድ ቀን እንዳይልፍባቹሁ የሚለው ምክርህ እስካሁን ልቤ ውስጥ ቀርቷል አመስግነሃለሁ ወንድሜ❤❤❤❤❤
Aziza you have a beautiful daughter egzeabehre yasadegelishe
Mejemerja lejen mehal menged lay keto yeraseshen menged stiz ,makuref mn yilutal.tfatu yanchi adelem yerasu new.Hidaya ye Allah new ,Allah yimrash azizaye ke nafeqshiw abateshem selam yargesh.
❤❤❤❤batame teru now abatheshn baheywot eyle btagane malkme now
Yene enat ahun siayush min yisemachew yihon, Egziabher libachewun yararalish