@TamagneShow with maritu legesse | ታማኝ ሾው ከማሪቱ ለገሰ ጋር [ Tamagne Show ]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • #​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
    @TamagneShow with maritu legesse | ታማኝ ሾው ከማሪቱ ለገሰ ጋር [ Tamagne Show ]
    =========================
    በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
    ==========================================================
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ bit.ly/3kZNlgE
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMedia2021
    ===============================
    Tamagne Beyene Official Accounts
    Facebook
    ✓ / artisttamagne
    CZcams
    ✓ bit.ly/3wcpVK0
    ===============================
    Fans Group and CZcams Channel
    CZcams
    ✓ bit.ly/3FHyEs4
    Facebook Group
    ✓ / 151303478435
  • Zábava

Komentáře • 27

  • @user-cz5sr8nh3c
    @user-cz5sr8nh3c Před 23 dny +2

    ማርዬ ረጅም እድሜ 🙏
    ታማኙ ተባረክ!

  • @user-mt4sk8qg5l
    @user-mt4sk8qg5l Před 23 dny +1

    ታማኝ የምትሰራው ስራ በጣም ድንቅ ነው ውለታቸው ለኪነ ጥበብ ያደረጉትን ሁሉ እንድናቅ ከማድረግህም በላይ እነሱንም የበለጠ እንዲተዋወቁ እንዲነቃቁ የበለጠ እንዲሰሩና ወደ ድንዛዜ የሄዱትን ሁሉ እንዲነቃቁ እያደረግሃቸው ነው በርታ።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 23 dny

    The LEGENDARY, Maritu Legesse; What a BEAUTIFUL Voice 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!!!

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 Před 15 dny

    I wish her a long life with health.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 23 dny

    OMG, I love Maritu so much. Everyrhing about her reminded me my motherland so much. ❤

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 20 dny

    ማሪቱ❤❤❤❤ምርጣችን ሁሌም

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 Před 23 dny

    Thank you 🙏🏽 Tamagn

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si Před 22 dny

    አይይ😢ትዝታ ወሎወች ባሕላችሑን እዩ ተሰረቃችሑ

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 Před 14 dny

    እናት አለም ሂወት ነሽ

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před 23 dny

    ከገፅታዋ ይታያል ምን ያክል በትዝቸታ እንደወሰድካት ገራሚ ቆይታ ይጋባል::

  • @tikekelwendyefraw9378
    @tikekelwendyefraw9378 Před 23 dny

    Erjem edma emgnalho

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie3677 Před 23 dny

    ካፉር መበረዧ

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie3677 Před 23 dny

    በልጂግ

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie3677 Před 23 dny

    አስራስምንት ላይክ

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před 23 dny

    ማርዬ ማርዬ ማርዬ ብንላት የማትጠገበው። እውነትም ማርዬ።

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie3677 Před 23 dny

    Philipis

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie3677 Před 23 dny

    Philips

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie3677 Před 23 dny

    ተመቸው ይመቸው በላቸው ማኔም ይመጥናል ይችላል አዎ ትክክል እሱም አለ እዛ

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie3677 Před 23 dny

    አንቺሆዬ
    አንባሰል
    ትዝታ
    ባቲ

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie3677 Před 23 dny

    ዘዬ

  • @asheni777
    @asheni777 Před 20 dny

    *
    *እኔ እል* *እናንተስ* ? !!
    *ላለፉት ብዙ ዓመታት ታሪካችንን በፊደላችን እየተፃፈ እየተነበበ* *የመጣን ሕዝብ ነን ።በነገራችን መጀመሪያው ላይ ኘሮፌሰር ዓሥራትን አሳስባችኃለሁ። በዛሬላይ ሆነን ስናስብ ኢትዮጵያ በዘር መንግሥት የተመሰረተች አገር ሆና እናገኛታለን ለምሳሌ የትግሬ ዘር፤ ኦሮሞ ዘር ፤ የሱማሊያ ዘር ፤ የአፋር ዘር ፤ የሲዳማ ዘር ፤ የወላይታ ዘር ፤ ወዘተ ...ይህ* *የዘር መንግሥት ምስረታ ውጤቱ መቼ እንደ የመን ፤ ሶሪያ ፤ ሊቢያ እንዳንሆን እንሆን ብለን እየጠበቅን መሆኑን ማንም የዝህች አገር ዜጋ በልቡ ሃሳቡን ማመሳቀሉ አይቀርም በተለይም የአማራን ማህበረሰብ እጣ ፋንታ በተሰባጠረ አኗኗሩ ምክንያት እጅግ ሊያሳስብ እና ደሞ በቅርብ የተፈፀመውን ዘግናኝ ድርጊትን ሲታሰብ እድል ፋንታው ምን ሊሆን ይችላል ብሎ ሳያሰልሱ ማሰብ ማውጣት ማውረድ አበክሮ* *ማሰላሰልና ማሰብን ይጠይቃል ላለፉት 50 ዓመታት አማራ የሆነው ማህበረሰብ የደረሰበት መከራና ሰቆቃ መላልሶ መላልሶ አውጥቶ አውርዶ ማሰብና ማሰላሰል ያስፈልጋል ይህ ነው ተብሎ ተፃፎ አያልቅም ዛሬም በየጫካው በየቤቱ በዚህ ማህበረሰብ ላይ የተደረገውና ሊደረግ ያለው ሕይወቱን ሃብት ንብረቱ ሚስቱን ልጆቹን ዳግም ሊደፈሩና ሊያርዱ እያሴሩ ናቸዉ የታሰበው ክፋት የተተገበረውና ሊተገበር የታቀደው የሰው ልጅ አእምሮ ሊሸከመው አይችልም ለመሆኑ አማራው በዚህ ዓይነት በዘር በተዋቀረ ሥራዓተ ሕዝብ ኢትዩጵያዊ ብሎ እስከ ስንት ቁጥር ድረስ ይታረድ ። ማንስ ይታደገው ?*
    *የአገሪቱ የፖለቲካ መዋቅር ብናነሳውም ብንጥለውም በሕገ-መንግስትና በብሔራዊ ሸንጎ ይመራል የሸንጎውም ስብጥር በምክር ቤቱ መቀመጫ ቁጥር ሲሆን ይሄውም ትልቁ 178 ሲሆን ለዘላለም በዚህ የመቀመጫ ድርሻ ሊገዛ ታስቦ ቅዠቱ ተቀምጧል አይሆንም ማለት የተገዥው ሕዝብ ነባራዊ ሁኔታ ነው ። የአገሪቱ የፖለቲካ አስተዳደር መሆን ያለበት ብዬ የማስበው መፍትሄው ``Regional autonomy`` መርህ ቢሆን*? *እሱም ማለት*
    *The authority of a region to govern and administer the interests of the local people according to its own independence*
    *የነገሥታቶቹ ሴማዊ ዘሮችስ ምን ትላላችሁ* ?
    *ታዳጊውም /ፋኖ/ !! ብልስ ሐሰቱ እምን ላይ ነው።*
    *እናም ፋኖን መዘከር የሁላችንም ምግባር መሆን አለበት።*
    *" BOLD iRON ARM FANO "*
    *፩ - ፋኖ መሳፍንት[አባ-በለው*]
    *፪ - ፋኖ መሬ ~ [ መ ር ም ሬ*]
    *፫- ፋኖ የሸዋው ~ [ ውቃው]*
    *፬- ሐሜት አለ* *? ? ?*
    *ሆነውልናል ከነሱ ጋ ለመስራት አንድ ብለህ ጀምር >>> {ምን-ተስኖት}*
    *እኛ ታሪካችን እነርሱ ግንዳቸውን ይዘን ይዘው* ።
    *ተፃፈ በተመሰለው*
    *

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie3677 Před 23 dny

    ኮምቦልሻ/ኮምቦልቻ ጥንቅሽ ፀጋዬ በድሉ ዳኜ ደሴ የብረት ፍሬም ማሽላ ስንዴ ቦቆሎ ማርታ ቻላቸው ይቻላል መለሱ ብረት ገነት በላይ ሰኮሩ ጂማ ቴፒ ሚዛን አጋሮ ሚዛን ቴፒ ለንደን ሎንዶን ፓሪስ ፊሊፕስ ትክዝ. ሸዋዬ ጀንበሬ መንገሻ በቀለ በድሉ ዳኜ አንድግሬ ሽባ ሆኜ ነበር ተሽሎኛል።

    • @A0xujc
      @A0xujc Před 23 dny

      ‏‪2:11‬‏ ‏‪2:11‬‏