Tamagne Show
Tamagne Show
  • 261
  • 5 594 440
ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 5 | Artist Tamagne Beyene @TamagneShow
#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 5 | Artist Tamagne Beyene with Metasebia Ketsela @TamagneShow
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3700+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
tamagnemedia1
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
ArtistTamagne
CZcams
✓ www.youtube.com/@tamagnebeyene
zhlédnutí: 4 524

Video

ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 4 | Artist Tamagne Beyene @TamagneShow
zhlédnutí 9KPřed dnem
#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 4 | Artist Tamagne Beyene with Metasebia Ketsela @TamagneShow በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3700 ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ። Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Insta...
ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 3 | Artist Tamagne Beyene @TamagneShow
zhlédnutí 10KPřed 14 dny
#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 3 | Artist Tamagne Beyene with Metasebia Ketsela @TamagneShow Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Instagram ✓ tamagnemedia1 Telegram ✓ t.me/TamagneMedia2021 Tamagne Beyene Official Accounts Facebook ✓ ArtistTamagne CZcams ✓ www.youtube.com/@tamagnebeyene
ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 2 | Artist Tamagne Beyene with Metasebia Ketsela @TamagneShow
zhlédnutí 12KPřed 21 dnem
#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 2 | Artist Tamagne Beyene with Metasebia Ketsela @TamagneShow Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Instagram ✓ tamagnemedia1 Telegram ✓ t.me/TamagneMedia2021 Tamagne Beyene Official Accounts Facebook ✓ ArtistTamagne CZcams ✓ www.youtube.com/@tamagnebeyene
ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 1| Artist Tamagne Beyene with Metasebia Ketsela @TamagneShow
zhlédnutí 31KPřed měsícem
#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 1| Artist Tamagne Beyene with Metasebia Ketsela @TamagneShow Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Instagram ✓ tamagnemedia1 Telegram ✓ t.me/TamagneMedia2021 Tamagne Beyene Official Accounts Facebook ✓ ArtistTamagne CZcams ✓ www.youtube.com/@tamagnebeyene
የበጋው መብረቅ - ሌ/ጄነራል ጃገማ ኬሎ | Lieutenant General Jagama Kello | Tamagne Show
zhlédnutí 799Před měsícem
#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia የበጋው መብረቅ - ሌ/ጄነራል ጃገማ ኬሎ | Lieutenant General. Jagama Kello | Tamagne Show Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Instagram ✓ tamagnemedia1 Telegram ✓ t.me/TamagneMedia2021 Tamagne Beyene Official Accounts Facebook ✓ ArtistTamagne CZcams ✓ www.youtube.com/@tamagnebeyene
@TamagneShow with maritu legesse | ታማኝ ሾው ከማሪቱ ለገሰ ጋር [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 5KPřed měsícem
#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs @TamagneShow with maritu legesse | ታማኝ ሾው ከማሪቱ ለገሰ ጋር [ Tamagne Show ] በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ3000 ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ። Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Instagram ✓ bit.ly/...
@TamagneShow with Hibist Tiruneh Part 2 | ታማኝ ሾው ከህብስት ጥሩነህ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 2,2KPřed měsícem
#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs @TamagneShow with Hibist Tiruneh Part 2 | ታማኝ ሾው ከህብስት ጥሩነህ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ] በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ3000 ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ። Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Inst...
@TamagneShow with Hibist Tiruneh Part 1 | ታማኝ ሾው ከህብስት ጥሩነህ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 4,6KPřed měsícem
#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs @TamagneShow with Hibist Tiruneh Part 1 | ታማኝ ሾው ከህብስት ጥሩነህ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ] በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ3000 ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ። Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Inst...
Setegn Atena - Masinko | ማሲንቆ - ሰጠኝ አጠና | Tamagne Show
zhlédnutí 1,1KPřed měsícem
#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia Setegn Atena - Masinko | ማሲንቆ - ሰጠኝ አጠና | Tamagne Show Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Instagram ✓ tamagnemedia1 Telegram ✓ t.me/TamagneMedia2021 Tamagne Beyene Official Accounts Facebook ✓ ArtistTamagne CZcams ✓ www.youtube.com/@tamagnebeyene
@TamagneShow with Setegn Atena | ታማኝ ሾው ከሰጠኝ አጠና ጋር [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 6KPřed měsícem
#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs @TamagneShow with Setegn Atena | ታማኝ ሾው ከሰጠኝ አጠና ጋር [ Tamagne Show ] በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ3000 ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ። Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Instagram ✓ bit.ly/3k...
በምድር ላይ መከራ ችግሩ | (Original by Mohamud Ahmed )
zhlédnutí 755Před 2 měsíci
#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Instagram ✓ tamagnemedia1 Telegram ✓ t.me/TamagneMedia2021 Tamagne Beyene Official Accounts Facebook ✓ ArtistTamagne CZcams ✓ www.youtube.com/@tamagnebeyene
@TamagneShow with Asaye Zegeye Part 2 | ታማኝ ሾው ከአሳየ ዘገዬ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 1,4KPřed 2 měsíci
#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs @TamagneShow with Asaye Zegeye Part 2 | ታማኝ ሾው ከአሳየ ዘገዬ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ] በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ3000 ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ። Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Instagra...
@TamagneShow with Asaye Zegeye Part 1 | ታማኝ ሾው ከአሳየ ዘገዬ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 2,2KPřed 2 měsíci
#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs @TamagneShow with Asaye Zegeye Part 1 | ታማኝ ሾው ከአሳየ ዘገዬ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ] በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ3000 ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ። Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Instagra...
@TamagneShow with Workneh Assefay Part 2 | ታማኝ ሾው ከወርቅነህ አሰፋ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 1,5KPřed 2 měsíci
#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs @TamagneShow with Workneh Assefay Part 2 | ታማኝ ሾው ከወርቅነህ አሰፋ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ] በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ3000 ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ። Our social Media Links Facebook ✓ bit.ly/3M6mvzg Ins...
@TamagneShow with Workneh Assefay Part 1 | ታማኝ ሾው ከወርቅነህ አሰፋ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 2,7KPřed 2 měsíci
@TamagneShow with Workneh Assefay Part 1 | ታማኝ ሾው ከወርቅነህ አሰፋ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
@TamagneShow with Zenabezu Tsegay Part 2 | ታማኝ ሾው ከዝናህብዙ ጸጋዬ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 5KPřed 2 měsíci
@TamagneShow with Zenabezu Tsegay Part 2 | ታማኝ ሾው ከዝናህብዙ ጸጋዬ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
@TamagneShow with Zenabezu Tsegay Part 1 | ታማኝ ሾው ከዝናህብዙ ጸጋዬ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 23KPřed 2 měsíci
@TamagneShow with Zenabezu Tsegay Part 1 | ታማኝ ሾው ከዝናህብዙ ጸጋዬ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
ግሎባል አልያንስ ምን እየሰራ ነው? May 2024 |@GlobalAlliancefortheRighsEthio
zhlédnutí 1,1KPřed 2 měsíci
ግሎባል አልያንስ ምን እየሰራ ነው? May 2024 |@GlobalAlliancefortheRighsEthio
@TamagneShow with Tsegaye Eshetu Part 2 | ታማኝ ሾው ከፀጋዬ እሸቱ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 4,6KPřed 2 měsíci
@TamagneShow with Tsegaye Eshetu Part 2 | ታማኝ ሾው ከፀጋዬ እሸቱ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
@TamagneShow with Tsegaye Eshetu Part 1 | ታማኝ ሾው ከፀጋዬ እሸቱ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 11KPřed 3 měsíci
@TamagneShow with Tsegaye Eshetu Part 1 | ታማኝ ሾው ከፀጋዬ እሸቱ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
@TamagneShow with Abonesh Adenew Part 2 | ታማኝ ሾው ከአቦነሽ አድነው ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 7KPřed 3 měsíci
@TamagneShow with Abonesh Adenew Part 2 | ታማኝ ሾው ከአቦነሽ አድነው ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
@TamagneShow with Abonesh Adenew Part 1 | ታማኝ ሾው ከአቦነሽ አድነው ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 13KPřed 3 měsíci
@TamagneShow with Abonesh Adenew Part 1 | ታማኝ ሾው ከአቦነሽ አድነው ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
@TamagneShow with Wendemu Zewude Part 2 | ታማኝ ሾው ከሻለቃ ወንድሙ ዘውዴ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 1,3KPřed 3 měsíci
@TamagneShow with Wendemu Zewude Part 2 | ታማኝ ሾው ከሻለቃ ወንድሙ ዘውዴ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
@TamagneShow with Wendemu Zewude Part 1 | ታማኝ ሾው ከሻለቃ ወንድሙ ዘውዴ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 2,1KPřed 3 měsíci
@TamagneShow with Wendemu Zewude Part 1 | ታማኝ ሾው ከሻለቃ ወንድሙ ዘውዴ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
@TamagneShow with Nigusee Bogale Part 2 | ታማኝ ሾው ከንጉሴ ቦጋለ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 1,6KPřed 3 měsíci
@TamagneShow with Nigusee Bogale Part 2 | ታማኝ ሾው ከንጉሴ ቦጋለ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
@TamagneShow with Nigusee Bogale Part 1 | ታማኝ ሾው ከንጉሴ ቦጋለ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 3,1KPřed 3 měsíci
@TamagneShow with Nigusee Bogale Part 1 | ታማኝ ሾው ከንጉሴ ቦጋለ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
@TamagneShow with Alebachew Dessalegn Part 2 | ታማኝ ሾው ከአለባቸው ደሳለኝ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 1,9KPřed 3 měsíci
@TamagneShow with Alebachew Dessalegn Part 2 | ታማኝ ሾው ከአለባቸው ደሳለኝ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
@TamagneShow with Alebachew Dessalegn Part 1 | ታማኝ ሾው ከአለባቸው ደሳለኝ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
zhlédnutí 3,9KPřed 4 měsíci
@TamagneShow with Alebachew Dessalegn Part 1 | ታማኝ ሾው ከአለባቸው ደሳለኝ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
ኢትዮጵያ - የሙዚቃ ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ | Ethiopia - Tilahun Gessesse
zhlédnutí 5KPřed 4 měsíci
ኢትዮጵያ - የሙዚቃ ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ | Ethiopia - Tilahun Gessesse

Komentáře

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před hodinou

    እኔ ማዝነው ዛሬ ሳያከብሩህ ነገ ታማኝ እኮ የሰራው ትላልቅ ስራወች እያሉ ለሚሞላፈጡ ሰወች ነው ይገርማል አንተ በቁምህ ሀውልት ብቻ ሳይሆን መንገድ ወይ አደባባይ ሚገባህ ትልቅ ብቻ ሳይሆን ብቸኛ እንቁ ሰው ነህ ያንቴለህ እንዴት አድርገህ ነው ግን እነዚህን ሁሉ አንድ ማድረግ ምትችለው የምር ሁለት ሁነው ኮንሰርት ሲሰሩ ሚጣሉ ህዝቦች ባሉበት ሀገር

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Před 2 hodinami

    አሁን የኔን ምን ይሉታል አምስቱንም ክፍል በአንድ የጊዜ ማየት

  • @hjohannes5371
    @hjohannes5371 Před dnem

    It was a mega project with great success, not less than NASA`s moon landing project. Bravo

  • @user-kv9vm5uu5n
    @user-kv9vm5uu5n Před 2 dny

    ግሚቷን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @demekegebremariam621

    የእግዚአብሔር ቤትንና ብሄራዊ ትያትርን አንድ አደረግኸው እኮ ውይ ዘመን አሁንስ የት ሄደን እንተንፍስ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @motidadi1689
    @motidadi1689 Před 2 dny

    Egziyabeher zerhen yebark❤

  • @samuelwoldemariam4996

    እግዚአብሔርን በዘፈን አመስግኑት! የዘፈኑ አይነት እንጂ ሰዎችን ክፉ እንዳያስቡ ሰው እንዳይጎዱ ማዝናናት ክፋት ያለው አይመስለኝም !ሀጢያት ነው ሊባል የሚችለው ወደ ዝሙት የሚያመሩ የሚጋብዙ ዘፈኖች ሲሆኑ ይመስለኛል !

  • @henokhabtewold6957
    @henokhabtewold6957 Před 3 dny

    Ende Tamagne ayenet Teru sew hager wedad tolo tolo ayefeterem...erejem edemena tena emegnelehalhu

  • @abebayhualula8711
    @abebayhualula8711 Před 3 dny

    ድንቅ ነው! ደካማ ሰዎች ታማኝን ሲተቹት አንተ የጥፍሩን ያክል ለወገንና አገር አልሰራህም! የመተቸት ሞራልም የላችሁም ብዬ ሁሌም በድፍረትና ሙላት ነው የምከራከረው! ግሎባል አላያንስን በርትተህ ቀጥል! ዞሮ ዞሮ ወገንን መርዳት ነው! ያ ሕዝብ ማንስ አለለት! መቆምያ የሌለው የትናንሽ ስዎችን አፍራሽ ሥራ መፍራትና በጎ ትልቅ ተግባርህን ማቆም አይሻም ባይ ነኝ!

  • @TeferiYetbark-ub5xe

    I admaired you alwayes,not believe after coming America,again make winner,I am happy,because of that,God together with you,me when I had lived Kenya,they said called me,Tamagne,,God Blessed you,your life..tankyou GoD!!!

  • @tadeletanga7157
    @tadeletanga7157 Před 3 dny

    Gash Tesfaye rest in Peace. ( Ketele Tiglu ketel) of Melkamu Tebeje is a great Memory of Gash Tesfaye. Tamagn you are so great! Metasebia Thank you.

  • @paradimelanguageschool

    ቀጸላ ከታማኝ ጥንካሬ 1 ልንገርሽ። ታማኝ አንድ ነገር ለማሳካት መንገድ ከጀመረ..ሳያሳካዉ መንገድ ላይ አይቀርም ።ብቻ ልቡ ይመንበት።

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Před 3 dny

    የሻለቃ ክፍሌ አቦቸር ክፍል 3 የለም እባክህ ለጥፍልን

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 Před 3 dny

    Wwae🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 excellent 👌

  • @bilenhindi
    @bilenhindi Před 3 dny

    Ethiopiawinet sinafekegn yanten channel ayalehu! enamesegenalen Tamagne! 💚💛❤

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 Před 4 dny

    በለንደን የነበረውን አብዛኛውን ተሰትፍያለሁ። ሁሉን አሳታውሳለሁ በተለይ አራቱም የዘፈኑ ግዚ

  • @shibeshikassa
    @shibeshikassa Před 4 dny

    ይሄንን ጉድ ዛሬ ነው የምሰማው ዓብዱልኪያር ተባረክ ታማኝ በጣም ትመሠገናለህ

  • @shibeshikassa
    @shibeshikassa Před 4 dny

    በጣም የሚገርምና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ታማኝ ትመሠገናለህ ሁሌም የተመሠገንክ ቢሆንም አረ በጣም አዝናናችሁን!!! ዓብዱልኪያር በጣም አሳንዘንከኝ በጣም አስደሰትከኝ በጣም ሥመጥር፣ አዋቂ ፣የተዋጣልህ፣እንከን የሌለህ አርቲስ ነህ ያሳዘንከኝ ታሪክህ ከኔ ታሪክ ጋር ስለተመሳሰለብኝ ነው እኔም ሐማሴን ተወልጄ አድጌ በአንድ ጀንበር ጥዋት ወደ ሥራ ስሄድ አሥመራ የኤርትራ ክፍለሀገር ዋና ከተማ የነበረቺው ሥራ የለም ተብለን እቤት ተመልሼ ከሰአት በኋላ ኤርትራ ሀገር ሆና ከምድረ ሐማሴን አማራ ነህ ተብየ ካደኩበት ሰፈርና ሀገር ወጣሁ ልዩነታችን አንተ ወደወላጆችህ ከገር ሳትሄደድ ጅዳ ሄድክ እኔ ግን አአ ገባሁ ለኔ አአ ልክ እንደ አንተ ጅዳ ነበር የሆነብኝ ለ ብዙ አመታት አሁን ግን የማይለመድ የለም ለመድኩት እንደውም አተረፍኩኝ ወደማለት ደርሻለሁ።

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 Před 4 dny

    Beslt aytaybtm tere werew Hulu yegna zer yegna bher tishh maferiya

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 Před 4 dny

    Mn bher metks asflge

  • @user-fy1ho2ql5t
    @user-fy1ho2ql5t Před 4 dny

    በጤም የምወደው ሙዚቃ

  • @blacklionassociation5344

    What a lot of fibs.

  • @workualemu1140
    @workualemu1140 Před 4 dny

    How can i get email address of tamagne beyene,Any one who could help????

  • @bilenhindi
    @bilenhindi Před 5 dny

    wey yehe hulu ewket ena dynamism norot, menew degami Yareden mekelakel bichel. muyaw yalachewen sewoch be system eyamareren enatachewalen!

  • @HabibNegaw-b8n
    @HabibNegaw-b8n Před 5 dny

    Sayigebachewu yemisiku bituhan nachewu

  • @MeleMelelo
    @MeleMelelo Před 6 dny

    I love to hear this part of this interview ... Well done fellas!

  • @desureda2749
    @desureda2749 Před 6 dny

    ታማኝን የሚጠሉ ሰዎች ችግራቸው ካደረጉት የብሄር መነፅር የተነሳ ብቻ እንጂ ሌላ አይደለም። ታማኝ ታማኝ ነው❤❤❤❤

  • @solomon212
    @solomon212 Před 6 dny

    Thank you, you are a model for a woman of leadership. What you did was not just a connection of music between cultures but united all of Ethiopia into one nation. Without differences I wish there were times like this today😎😢

  • @user-yy2gz7mc2h
    @user-yy2gz7mc2h Před 7 dny

    እማኝ እና ታማኝ መልስ ።ማስረጃ።

  • @wibsheteshete6964
    @wibsheteshete6964 Před 7 dny

    አይ ታማኝ ለካ ቀንደኛ የአማራ ጠላት ባንዳ ነህ አረመኔ

  • @JasmineBaugh-dn6kg
    @JasmineBaugh-dn6kg Před 7 dny

    ውድ ታማኝ ብዙ ማለት ፈልጌ ቃላት አጣው ከሁሉም ከማንም ትለያለህ❤

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 Před 7 dny

    እንግዲህ ይህ ሁሉ ታሪክ ይህ ሁሉ ገድል የአኢትዮጵያ የሩቅና የቅርብ ጊዜ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የሚኖር ታሪክ ነው ይህንን ሁሉ ሆኖ ዛሬም ድረሰ መከራችን አላባራም ይባሰ ብሎ ጠላት የአላጠፋትን ታሪካዊ አገር እርሰ በአርሰ የመጠፋፋት ታሪክ ላይ ደረሰናል

  • @user-rq6ox5br8d
    @user-rq6ox5br8d Před 8 dny

    ብዙ የመሣሪያ ቅንብር ሙዚቃ ሠምቻለሁ የሀይሉ ግን ለነብሴ የቀረበ ነው::

  • @MichaelMichael-xv1mn

    ምንድነዉ ስቱዲዮ? ታማኝን አይመጥንም ተመልካችንም ቢሆን ወዳጄ የኢትዮጽያውን እስኪ ለማየት ምክር

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 Před 8 dny

    ታማኝ የማይተካ ስራ ነው የሰራችሁት❤ በጣም ድንቅ ስብስብ ነበራችሁ❤❤

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 Před 9 dny

    ፈጣሪ አምላካችን ሆይ አገራችንን ሰላሟን ስጣትና በዓለም ላይ እንደጨው የተበተንነው ልጆቿን ትሰብስበን እባክህ!!! ተለመነን!!!

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 Před 9 dny

    ኦ አብዱ ኦ አብዱ የምትገርም ሰው ነህ!!! ታማኝ ያው የታወቀ ገራሚ አዝናኝ ነበር የዛሬን አያድርገውና!!! ታማኝ ወደ ቀድሞ ሙያህ ተመለስልን!!! ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ!!!

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 Před 9 dny

    ኦ አብዱ ኦ አብዱ የምትገርም ሰው ነህ!!! ታማኝ ያው የታወቀ ገራሚ አዝናኝ ነበር የዛሬን አያድርገውና!!! ታማኝ ወደ ቀድሞ ሙያህ ተመለስልን!!!

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před 9 dny

    ይሕን የመሰለ ታድሞ መሞት አይቆጭም::

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 Před 9 dny

    ግጥሙ በጣም ወቅታዊ ነው ማስተካከያ አድርጉበት እና በድጋሚ ስሩት። አሁን ያለው ችግር ከድሮ ብሷል።

  • @naodbefekedew1337
    @naodbefekedew1337 Před 9 dny

    ባለውለታችን ታማኝ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tg1hc3vj8u
    @user-tg1hc3vj8u Před 9 dny

    ሰው እንዴት ተጀምሮ እስኪያልቅ በስስት በጉጉት ይታያል ታድላችሁ ታማኝ ሰው እስኪ አትጥፋብን በናትህ ይሄንን ውብ ጨዋታህን❤❤

  • @user-tg1hc3vj8u
    @user-tg1hc3vj8u Před 9 dny

    ይስማለም❤

  • @user-tg1hc3vj8u
    @user-tg1hc3vj8u Před 9 dny

    ሁሌም ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ጨዋታ ኑሩሎኝ የኔ ታማኝ አብዱየ❤

  • @user-tg1hc3vj8u
    @user-tg1hc3vj8u Před 9 dny

    ታማኝ ሰው የኔ ውድ አብዱየ ያራዳ ልጅ እናንተ ብቻ አውሩ ጨዋታ አዋቂነት የሚባለው በትክክል እዚ ቤት ነው ያለው❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ በደስታ በፍቅር ኑሩልኝ

  • @dawityeme2404
    @dawityeme2404 Před 9 dny

    That is how you can tell Ethiopians are stupid they leasten to this guy.and look at her kissing his ass.He is so insecure all he does is talking about himself.they are massageing each other.he was a Derg supporting red terror kiss Al hamudin ass a water boy to Telah beun And he kissed abiy feet that is very sad

  • @MinaBe-o5l
    @MinaBe-o5l Před 9 dny

    ታማኝ ዶክመንት የምትይዝበት መንገድ ይገርማል❤❤

  • @kindusisay7818
    @kindusisay7818 Před 9 dny

    ስወድህ ፋሲሌ

  • @motidadi1689
    @motidadi1689 Před 9 dny

    Long-lived TAMAGNE BEYENE

  • @motidadi1689
    @motidadi1689 Před 9 dny

    Wey Tamagne ❤ you are an AMAZING PERSON. hero,talented, asteway,kind, kutu,alkasha,asabi,hayelegna....all-in-one....and more again YOU DESERVE BIOGRAPHIES AND DOCUMENTARY biyansebih inji aybezam talk sew neh