MESERETE TIMHIRT/መሰረተ ትምህርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 02. 2021
  • ETHIOPIAN COMEDY:- MESERETE TIMHIRT/መሰረተ ትምህርት//OLD AMHARIC MUSIC, WEDDING MUSIC, CULTURAL MUSIC, OROMIFFA MUSIC, TIGREGNA MUSIC, GURAGUGNA MUSIC, ETHIOPIAN COMEDY,ETHIOPIAN INSTRUMENTAL, AND RARE MUSIC'S.
  • Zábava

Komentáře • 79

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 27 dny +25

    አዎ የማይረሳና ብዙወችን ለብዙ ባለዲግሪ ያደረገ ስነ ምግባር የሰፈነበት ትዝታችን እኔም በመምህርነት የተሳተፍሁበት ታሪካዊ ትዝታ ።

    • @user-zb9ps6dh1x
      @user-zb9ps6dh1x Před 26 dny

      @@tesfayberhanu5674 yasetmarenachew betegbare lmasyet yemeyadergut tert yemegerm nber yenro zede becheikana becheid bamed tebokto yeka mederderia mekemecha alga bmedeb endemesra senastemerachew sertw ebetchw tertw yasayun nber eyam beta desyelen nber deberezeyet bedro zero amest kebele emayersa tezeta

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 25 dny

      @@tesfayberhanu5674 ጥሩ ትዝታ ግን ጥያቄየ የፊደሎቹ ተልድ ሀገር የት ነው ? ቃንቃ ማወቅ ድንበር ያሻግራል መመሳሰል ግን በጣም ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው ማለት መሳሳት አንድ ጊዜ ነው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 25 dny +10

    ብዙ ስዎች ያኔ ተምረው ትልቅ ደረጃ ላይ ደርስዋል ❤❤❤

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x Před měsícem +23

    እንቁ ትዝታችን አስተምረናል፣ አስመርቀናል እኛም ለሀገራችን

    • @user-zb9ps6dh1x
      @user-zb9ps6dh1x Před měsícem +2

      እውነት እኮ ነው ልክ አንደልጅ ነበር የሚያስቸግሩት አንዳንዶቹ ደግሞ በጣም ጎበዞች ነበሩ እስከ ዩኒቨርስቲ ምረቃ የደረሱም ነበሩ ከነችግሩ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ላይመለስ አለፈ

    • @user-zb9ps6dh1x
      @user-zb9ps6dh1x Před měsícem +2

      ዛሬም ቢመለስ በስልሣ አንድ አመቴ እንደወጣትነቴ አስተምር ነበር

  • @KumlachewKumlachew
    @KumlachewKumlachew Před 22 hodinami +1

    ያ ዘመን አዎ ፊደል ብቻ አውቀው ብዙዎችን ያሣወቁበት ዘመን ነው::የአሁን የሣምንትና የማታ ትምህርት ን ይበልጣል 😢😅

  • @user-jk7yr2sx8z
    @user-jk7yr2sx8z Před 8 měsíci +12

    ኢትዮጵያውያን ትዝታ 😂😂😂😂❤

  • @emusisay5145
    @emusisay5145 Před 28 dny +8

    አትጩሁብኝ ጥርሴን ያመኛል kkkkkk

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Před 28 dny +7

    ይኼም ስሜት ነው ❤👏

  • @ShewayeFFB
    @ShewayeFFB Před 26 dny +10

    መሠረተ ትምህርት አስተምሬያለሁ። እንደዚህ ዓይነት ሥነ ምግባር ያላቸው አልነበሩም። ጨዋዎች ነበሩ።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 25 dny +1

      በትክክል ግን ይህ ድራማ ነዉ እና ለማሳቅ እና በዚያን ሰኀት ደስ ይል ነበር እናቶች በምክንያት ለመማር ይሄዱ በር

  • @Bogalastbogalast21
    @Bogalastbogalast21 Před 28 dny +20

    ለማሳቅ ካልሆነ በስተቀር መሠረተ ትምህርት ተማሪዎች ፍጹም ጨዋ ተማሪዎች የነበሩበት ወቅት ነው።

    • @user-zb9ps6dh1x
      @user-zb9ps6dh1x Před 26 dny

      @@Bogalastbogalast21 chewa ema nachew andandochu erasachwen endetemare ayekoterum endefeleghew nber yemehonut begneneim yememesel nger alew yagtemen selale nw

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 29 dny +5

    አበበ በሶ በላ ክክክክክክክ አይይ አበበ ስንት ዘመን አለው በሶ ብቻ ሚበላ😂😂😂😂😂😂😂 ተማሪዎች እሲ አትጯጯሁ ቀስ በሉ አደረቃችሁኝኮ😂😂😂

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 28 dny +5

    መስረተ ትምህርት ስረአት ነበረው

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před 29 dny +9

    የድሮ ሰው ግን በጣም ነው የሚያስቁት 😂😂😂😂😂

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 25 dny +1

      🎉🎉🎉❤❤❤በትክክል ዋህ ዉ ደጉ ባለ አገር ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @emusisay5145
    @emusisay5145 Před 26 dny +2

    ደስስስስስስስስ ሲሉ

  • @elsabethe
    @elsabethe Před 3 dny +1

    የዋህ ዘመን

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Před 29 dny +23

    መሠረተ ት/ት ላይ ስነ ስርዓቱ የጠነከረ ነበር እንዚህ መጨማለቅ የለውም ታዲያ ስንቶቹ ከመሠረተ ት/ት ተነስተው መምህር ዶ/ር የጤና ባለሙያ አረ ስንቱን ሆነዋል ።የሚቃወሙት በጊዜው ላሁኑ የደነበሸ ስርዓት አሸክመውን ሄደዋል ።

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 28 dny +1

      እውነት ነው ይህ ሁሉ የእነሱ ውጤት ነው 😂

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu Před 25 dny

      ትክክል

    • @user-ob2pq1fr2x
      @user-ob2pq1fr2x Před 25 dny

      ድንጋይራስ ነህ ይሄ ድራማ ነው ጭቃ ጭንቅላት አንተን ከማሳደግ ኮባ መትከል አለት ኘእራስ

  • @dhailu23
    @dhailu23 Před 27 dny +6

    ትክክለኛዉ የዘመኑ ፓራላማ ፣፣፣ የምክር ቤት አባላት በሆዳቸዉ ዙሪያ የሚያድርጉት ዉይይት

    • @emusisay5145
      @emusisay5145 Před 26 dny +1

      እይታህን አስፋ
      ከመንደር አስተሳሰብ ውጣ ።

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu Před 25 dny

      ክክክክክክክ

  • @user-xu2tx2sb6f
    @user-xu2tx2sb6f Před měsícem +4

    Oldis♥️♥️

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Před 9 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂የስት አመት ይሁን😂😂

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 Před 22 dny +1

    የሶሻሊዝም ጊዜ ማህበረሰቡን በማስተማርና በማነቃቃት በተለይም የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል ። በዚህም ፕሬዚዳንት መንግስቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ሽልማት አግኝተውበታል ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 Před 16 dny +2

    ❤❤

  • @MesertWalo
    @MesertWalo Před 28 dny +1

    ተከፍሏቸው ነው ግን የሰሩት ምንም እሚከብድ ነገር የለውም😂😂

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 Před 29 dny +3

    Really, funny.

  • @esubalewgeregiorgis9211
    @esubalewgeregiorgis9211 Před 20 dny +1

    መሠረተ ትምህርት ለዜጎች ብርሀን የፈነጠቀ ትዝታው የእድሜልክ ነው።ለዩኒቨርስቲም ያበቃ ነው።

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 Před 20 dny +1

    It's funny video. It's also revealing the challenges related to the teaching of literacy education like culture, language, individual's physical strength, etc. It was a successful program for most of Ethiopians.

  • @wellogondergojamshewaamahr570

    መቸም ለማሳቅ ነውጅ መሠረተ ትምህርት ሲማሩ ስነስርአት አላቸው ይሄ ኮሜዲ ነው

  • @negeohameso-tz5yc
    @negeohameso-tz5yc Před 26 dny +2

    Tewanaaym hone producer endihum productio dro keree ewnet.

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před 15 dny

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 25 dny +2

    ❤❤❤😂😂😂

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před 20 dny

    አይ ትዝታ😂😂😂😢😢😢

  • @fasilhidad9898
    @fasilhidad9898 Před 25 dny +1

    Clipu lay kalut temelkachoch ( the real students) i hope you are watching this and feel 💚💛❤️

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 Před 29 dny +1

    Ha gadalu endate nashe

  • @user-jk7yr2sx8z
    @user-jk7yr2sx8z Před 8 měsíci +2

    ጣሴ ጠላ ጠጣ

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 Před 11 dny +1

    በመሰረተትምህርት ማስተማር ላይ ተሳትፌአለሁ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ስርአት አልባ አልነበረም ትንሽ ወያኔዎች ይህን ማጥላላት ስራ ይሰራሉ የወያኔ ካድሬዎች የሚሰሩት ነው። መሰረተ ትምህርት ተምረው የዮኒቨርስቲ ዲን የሆኑ አሉ መንግስቱ ሀይለማርያም የሰራው ትልቁ ነገር ነው እና ሽልማትም የተሰጠው ለዚህ ትልቅ ስራ ነው።

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 Před 13 dny +1

    መሠረተ ትምህርት አገር አገር በነበረችበት ጊዜ የተሰጠ ነው:: አሁን መላቅጡ የጠፋበት ጊዜ!!! መሪዎች ቅድሚያ መስጠት የማይረዱበት ዘመን!!!

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Před 24 dny +1

    Meserete tmhrt , indih mekeleja hone? Weys artistochu gnizabe saynorachew ina mechawet saychilu ? kertew new?

  • @tadelebalcha248
    @tadelebalcha248 Před 4 dny

    😂😂

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Před 25 dny +1

    ከአሁን ፓርላማ ይሻላሉ

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 Před 25 dny +1

    ፊደል የተወለደበትና የተፈጠርበት አገር የት ነው ካልመለስክልኝ ኮርጀህ ነው

  • @BiraneAmane
    @BiraneAmane Před 21 dnem +1

    ከዘመኑ ምክረ ቤት ይሻላል😊

  • @aytegebtafere97
    @aytegebtafere97 Před 18 dny

    Kejikaja hula meseret timhirt temariwech chewa tsebayegna nachew arekih kertobih new endeh gatewot ebidoch kid afe

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 Před 23 dny +1

    መሰረተ ትምህርት ተማሪዎችን እንዳስተማረ ሰው
    ይህ አይነት ስነ ስርዓት አልባነት
    እጅግ ከእዉነት የራቀ
    ነው
    ድርማም ቢሆን ለከት የሌለው ውሸት ነው

  • @debesewmehon211
    @debesewmehon211 Před 27 dny +3

    ቀለድ ቢባልስ በዋናው ጉዳይ ይቀለዳል? ደርግ በ UNESCO ዕውቅና ያገኘበት ነውና ይህን ድራማ ስትሰሩ ዙሪያውን የከበቡ ተማሪዎች ፕሮግሙ በተቃራኒው በጥብቅ ዲስፕሊን ይመራ እንደነበር መንገር ነበረባችሁ።

  • @muhabahassen8103
    @muhabahassen8103 Před 29 dny +2

    ሀቅ ቀልድም ት/ት ነባር ሳይረዱ ሳይግባቡ ፓርላማ ሳያነቡ ማጽደቅ ህዝብን መች ዎክሎ ማጃብ ነው ብንል አይቀልም ድንቄም ድሞክራሲ ሲሉ ሰምታ ኣሉ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Před 28 dny +1

      Uemege tezta new ademewun yarzmelenesentun kemahayem awettuwal

  • @emusisay5145
    @emusisay5145 Před 26 dny

    አንሄድም

  • @Malkaa9
    @Malkaa9 Před 11 dny

    The drama doesn't fit those people.

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 27 dny +4

    ባሻ የቤቶች ድራማ ዛሬ ደግሞ በላቸው ሆኖ መጣ

  • @emusisay5145
    @emusisay5145 Před 26 dny

    ጥርስ የሌለው ሰው ጦሙን ያድራል ያለህ ማነው ???

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Před 24 dny +1

    Total denying of the facts.

  • @husseinmohammed8625
    @husseinmohammed8625 Před 22 dny

    በዚያ ዘመን አልነበርንም ለማለት ካልሆነ በቀር ለማሳቅስ ቢሆን ሌላ ርእስ ጠፍቶ ነው
    ማፈሪያዎች አሽቃባጭ ሁላ

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před 29 dny +2

    የመንጌ ናፋቂዎች የፈሰሰ ውሃ አፕታፈስ።

    • @KemeruWorku-gt4ze
      @KemeruWorku-gt4ze Před 29 dny +9

      @@abebakebede1270 ደደብ ነሽ የመንጌ ናፋቂ ማለት ምን ማለት ነው ?መሀይምነትን ማጥፋት የመንግስት መናፈቅ ነው ?የሀሁ ዱርዬ ተማሪ !

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 Před 29 dny +1

      Ha gadalu endate nashe

    • @orchidbloom6966
      @orchidbloom6966 Před 28 dny +6

      እዉር ደንቆሮ ማገናዘብ የተሳነሽ!
      መንጌ አገር አልሸጠም:: በአምስት ብር ቤተሰቦችሽ ተከራይተዉ እንድኖሩ ያደረገ:ከበረንዳ አዳሪነት ብዙውን የታደገ: ቤት መሥራት ለሚፈልጉ እንዳአቅማቸዉ እያደራጀ በነፃ መሬት የሰጠ: መሬት ላራሹ ያደረገ ከዘረኝነት ነፃ የሆነ አገር ወዳድ መሪ ነዉ::
      አዎ እንዳቺ ያሉ ደንቆሮ ባንዳዎች በሀያላን መንግሥት እየተገዙ አላሰራ ብለዉ አገሪቱን አሁን ያለችበት ማጥ ዉስጥ የከተቷት::
      ብርሀን ይስጥሽ:: የአገር ነቀርሳ!

    • @user-df4dm6df2c
      @user-df4dm6df2c Před 28 dny +1

      እውነቱ ይኸው ነው 👏💚💛🛑

    • @user-zb9ps6dh1x
      @user-zb9ps6dh1x Před 26 dny +2

      @@abebakebede1270 yemengestat gdai sayehon mesert tmehert lhgerchien telek asetwaswo adergual kemhiemenet bezwoch telkew etelek derga dersewal beyanse enkua ie bus kuter lietwal betate kemeferem semachewen siefw fermwal kelal alenberm

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před 15 dny +1