ታክሲውን ቀውጢ አደረገው አስቂኝ ኮሜዲ ሼባው ከተመቻችው subscribe አርጉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2018

Komentáře • 604

  • @abusha2002
    @abusha2002 Před 5 lety +77

    ጥሎብኝ ይሄን ሽማግሌ ሲመቸኝ
    ስንቴ በርታ 😍👌👏

  • @ltube961
    @ltube961 Před 5 lety +267

    ዉይ ይህ ሰዉዬ ያለበት ሁሉ ያምራል እንደኔ የተመቸዉ ላይክ በሉት

    • @kfkfkfkfffkf6745
      @kfkfkfkfffkf6745 Před 5 lety

      በጣምተመቸኝ

    • @ltube961
      @ltube961 Před 5 lety

      @@kfkfkfkfffkf6745 እኔም ተመቸኛ ነው ያየሁት

    • @kokob123fun2
      @kokob123fun2 Před 5 lety

      ሞትኩ በሳቅ

    • @ltube961
      @ltube961 Před 5 lety

      @@kokob123fun2የተሰራወም እንደንሰቅ ነወ ሳቂልኛ

    • @fahimanaima2976
      @fahimanaima2976 Před 5 lety +1

      በጣም ያስቃል

  • @mannyjohn6829
    @mannyjohn6829 Před 2 lety +3

    I enjoyed this comedy thanks All. Love from Chicago

  • @nison5347
    @nison5347 Před 5 lety +35

    "አንተ አንተ አንተ ፊቴ ላይ አንዲህ ትጮሀለህ እንዴ ?"
    "እና ምን ቂጥህ ላይ ልጩህ "omg 😂😂😂😆😆😆

  • @zanitelove3172
    @zanitelove3172 Před 5 lety +13

    ሀኪም ያዘዘልሽ ሽማግሌ ነው እደ ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ

  • @rasafrasa3238
    @rasafrasa3238 Před 5 lety +13

    አሪፍ ነው ክክክክ ያገራችን ሰው ለእውነት አይቆምም

  • @hzjdhxjjjhvv1365
    @hzjdhxjjjhvv1365 Před 5 lety +9

    በጣም ያሥቃል ይመቻችሁ ዋው

  • @user-jj3sj9cu9t
    @user-jj3sj9cu9t Před 5 lety +3

    በጣም ነው ምወዳችሑ በተለይ ሽማግሌው እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @user-tc1bc9bk7c
    @user-tc1bc9bk7c Před 5 lety +4

    ወይ ይህ ስው በጣም ነው የሚያስቀኛ ጫወታው ደግሞ የሁሉኑም ስው እኔየ ነኛ የምከፍለው ብሎ ጉድ እንዳይስራው ክክክክክክክክክክክክ

    • @ahjs9546
      @ahjs9546 Před 5 lety

      ወይይህስውበጣምነ

  • @user-df2ux4ze2h
    @user-df2ux4ze2h Před 5 lety +1

    ኧረ የሰፈሬ ልጆች ተመችታችሁኛል ደስ ትላላችሁ በርቱልኝ

  • @roydadejna258
    @roydadejna258 Před 5 lety +4

    😂😂😂😂😂 ሁሌም ባየው የምስቅበት ድራማ ነው

  • @gayqahatharar7502
    @gayqahatharar7502 Před 5 lety +4

    kkkkkkkkkkkkkkkkk wow, no one can hold laughing from this comedy, the best

  • @user-to3kz1lr5k
    @user-to3kz1lr5k Před 5 lety +8

    ክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ረዳቱ ሚስኪን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 Před 5 lety +3

    ይህ ወላቃ ሰውየ ስወደው በቃ እሱ ያለበት ድራማ ደሥ እንዳለኝ ነው ሚያልቀው ደሞ ያምርበታል አይከፋበትም በጣም ነው ሚያዝናና ቀጥሉበት

  • @user-hc6xr7qy9l
    @user-hc6xr7qy9l Před 5 lety +2

    አባታችን ሠላሙን ያብዛልን የሥደት መደበሪየ ከመዳም ጋ ሥጣላ ዘና ያረገኛል ያገሬን ህዝብ ሣይ

  • @user-qs1lc2fy2d
    @user-qs1lc2fy2d Před 5 lety +112

    😂😂😂😂😂😂😂😂ጥሎብኝ ይንን ሰዉየ ስወዳቸዉ

    • @bosenibosebi544
      @bosenibosebi544 Před 5 lety

      eryyyyyy
      kesewyew.yilk
      profilachihu.asakegn
      ethiopia.lezelalem.tnur

    • @user-uh6ci4ho1g
      @user-uh6ci4ho1g Před 5 lety

      ቅቅቅቅቅቅ

    • @misomiso6006
      @misomiso6006 Před 5 lety

      😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆✌

    • @user-vw3gz2lw4b
      @user-vw3gz2lw4b Před 5 lety

      አለ ለኔ የተሻለ ነገር እግዚአብሔር ፍቅር ነው አንተ በልኝ ስል አቱ ተባለ በኮመት

    • @user-qs1lc2fy2d
      @user-qs1lc2fy2d Před 5 lety

      +አልሀምዱሊሏህአላኩሊሀል አልሀምዱሊሏህአላኩሊሀል 😄😄😂

  • @user-fb4pg9nm2w
    @user-fb4pg9nm2w Před 5 lety +1

    Yezemenu Cheke Shemagela New Yetazezebachewu Chalewu Chalut Ababa😂😂😂😂

  • @rammyrimmy8892
    @rammyrimmy8892 Před 5 lety

    በጣም ያስቃል ሀኪም ያዘዘልሽ ሽማግሌነው አለ ክክክክ

  • @user-zj9tz8db7m
    @user-zj9tz8db7m Před 5 lety +3

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ. ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @user-ep4fg2wc2q
    @user-ep4fg2wc2q Před 5 lety +3

    ይህ ሠዉ በጣም ያስቀኛል ይመችህ

  • @fikrlove9583
    @fikrlove9583 Před 5 lety +2

    Kkkkkk ere besak uffff debrogn neber tebareku

  • @user-iu7dg1fv4s
    @user-iu7dg1fv4s Před 5 lety

    አድናቂህ ነኝ ክክክክክክክክክክክክክክክክ 😁😁😁😀😀😀😀

  • @nejimetyhassen5274
    @nejimetyhassen5274 Před 5 lety +3

    መቀወጥ ማለት እንደዚህ ነው ሙድ ያለው ሲይምርብህ ክክክክክ

  • @user-zj4wp1qo3z
    @user-zj4wp1qo3z Před 5 lety +48

    ክክክክክክክ በጣም አስቂኝ ነው ደስ ይላል ምን ይመስላል ጠጉር ብቻ

  • @ayshaimam8273
    @ayshaimam8273 Před 5 lety +1

    እዉነት ይህ ሰዉዬ ደስ እንደሚለኝ

  • @taybagashuadem5046
    @taybagashuadem5046 Před 5 lety

    ዋዉ በጣም ይመቻል ምርጥ ኮመድ

  • @user-rn9jn9lm4f
    @user-rn9jn9lm4f Před 5 lety

    kkkkkkkkkkkk ወይኔ በእግዚአብሔር ልቤየ

  • @temalotajido163
    @temalotajido163 Před 5 lety

    በጣም በጣም አሳቀኝ አዴት እደሚመቸኝ ይህ ሰዉየ ያለበት በሳቅ ነዉ የምጨርሰዉ

  • @fatimadubai1041
    @fatimadubai1041 Před 5 lety

    😂😂😂😂😂👌👌👌❤ደሥየሚል ቀልድነው

  • @user-lv8nn6ph6v
    @user-lv8nn6ph6v Před 5 lety +5

    እር...ውይሳቅበሳቅአርጋችሁኝ...ይመቻችሁ

  • @user-rw2vn7wc9f
    @user-rw2vn7wc9f Před 5 lety +1

    ወይኔ ልክ አስገባቸው እውነትም ልክ አስገባቸው ነክ ይመችክ ያንተ ቀልዶች ሁለ ይመቸኛል

  • @user-sh5qf5rf2d
    @user-sh5qf5rf2d Před 5 lety

    አድኛው ስርግ ላይ ነኝ አለ ክክክክክክክ አዷ ደሞ ለቅሶ ቤት አሉ ወይ

  • @user-by7ku2xg2w
    @user-by7ku2xg2w Před 5 lety +7

    ክክክክክክክክክክ ዘሩ ቀለጠ ስወደው ገና ሳልሰማው ነው በሳቅ የሞትኩት

  • @nlovenlove6129
    @nlovenlove6129 Před 5 lety

    ስንትየ የኔ የደስታ ምርጭ 1000 ኑርልን

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 Před 5 lety

    enim Yihin shuger dadi yehone sewuye swedewu ❤

  • @theoh210
    @theoh210 Před 5 lety +2

    😂ምን እሄ ጠጉር ብቻ "

  • @user-pr8yn3qd9s
    @user-pr8yn3qd9s Před 5 lety +2

    በጣም የተመቸኝ ሁሉም ያለበትን አያቅም .... እውነት ነው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 5 lety

    ጎበዞች ሆናችሁ ነው የተጫወታችሁት በርቱ ሁሉም

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 Před 5 lety +1

    ስንቴ ስወድህ እኮ😂😂😂

  • @bizuayehuyirgu9262
    @bizuayehuyirgu9262 Před 5 lety

    ኧረ በሳቅቅቅ በጣም ነው የሚመቹኝ እኚህ አባት ክክክክክ

  • @feqrtfeqrte429
    @feqrtfeqrte429 Před 5 lety

    ክክክክክክክክክ ሀኪም ያዘዘልሽ ሽማግሌ ነው እዴ እረ በሳቅ

  • @user-jm8mj4nh1d
    @user-jm8mj4nh1d Před 5 lety

    እረ በሳቅ ክክክክክክክክክክክ ስወዳቸው ውይይይ

  • @saabontusalaale2894
    @saabontusalaale2894 Před 5 lety +3

    ሃክሙ ያዘዘልሽ ሽማግሌ ነው እንዴ😀😆😆😂

  • @user-br6vz9ve2i
    @user-br6vz9ve2i Před 5 lety +23

    ቆይ ግን ባለፈው ሀንቾ ብሮግራም ላይ አይቸው በጣም ወጣት ነው ሚስቱም በጣም ውብ ናት ማሻአላህ

    • @user-hd1sj5tx5f
      @user-hd1sj5tx5f Před 5 lety

      ሜካፕ ስለሚጠቀሙ ነው ማማት ኣሁን እዚጋ ሽማግሌ ሆኖ ስለሚሰራ የሽማግሌ ሜካፕ ተጥቅሞ ነው እሱስ ሸበል ነው ባለፈ እኔም ኣይቼዋለሁ ክክክክ

    • @user-br6vz9ve2i
      @user-br6vz9ve2i Před 5 lety

      @@user-hd1sj5tx5f በጣም ነው የሚገርመው ማመን ነው ያቃተኝ

    • @user-ex2ti8ss7t
      @user-ex2ti8ss7t Před 5 lety

      ሜካፑነው

    • @rhmatgo7514
      @rhmatgo7514 Před 5 lety

      ሥወደው አኮ😂😂😂😂😃💋💋

  • @dinkiekassie9644
    @dinkiekassie9644 Před 5 lety

    ክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ሞርኩ ስንትዩ

  • @guzeguzasefaw3733
    @guzeguzasefaw3733 Před 5 lety

    በጣም.አሪፍ.ቀልድ.ነው.እኔን.በጣም.አዝናንቶኛል

  • @meronnigatu1885
    @meronnigatu1885 Před 5 lety +6

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣saragi bate lakeso bate 😂😂😂😂

  • @serajmohammedumer6449
    @serajmohammedumer6449 Před 5 lety

    ወያላው ቀልድ መልካም ነው ግን በጉራጌ ቶን እያወራህ 10 ቀን ካልሲህን እንዳላወለከው እየቀለድክ ነው ብትችል አቅጣጫ መጠቆሙ ቢቀርና የቀልድን መቼት ቀየር ቢል ሰምተሀል

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 5 lety

    እደት ያምራል እናመስግናለን

  • @user-bp7pe3sr2d
    @user-bp7pe3sr2d Před 5 lety

    ክክክክክ ስንትዬ ውስጤ ነክ

  • @user-lu5hy8wy9j
    @user-lu5hy8wy9j Před 5 lety +5

    ውድድድድድድ የማደርግክ ሕግዚያቤር። እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @manosmrahttpsyoutu.bez6ib113

    Wow jelase yemach🤣🤣🤣🤣🤣💓💓💓💖💖

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 Před 4 lety

    I like this guy he is talented

  • @fafilove6271
    @fafilove6271 Před 5 lety

    😂😂😂😂😜ውስጤነህ ሹገር ዳዲ አርቲስቱ

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h Před 5 lety

    ክክክክ እውነትም ቁጭ ከምትሉ ክክክ ዘና ያደርጋል

  • @janetbekele4498
    @janetbekele4498 Před 5 lety +14

    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ድብርቴን አጠፉት

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 5 lety +1

    Sintayheu I'm not sure the spelling of his name but he is always funny he make me smile God bless

  • @Gegesaw
    @Gegesaw Před 5 lety +2

    ይሄ ስውዬ ስወደው እረ እረ ሁሁሁ ምን ውስጥ ነው የገባውት።

  • @user-te1ot3vs9f
    @user-te1ot3vs9f Před 5 lety +2

    kkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @imissethiopiaisweartoomom3417

    ere yelele temechetognal 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @semrakonjo1312
    @semrakonjo1312 Před 5 lety +2

    አተ ከቸኩልክ ወረድ አለ ክክክክክ

  • @user-xq3wy3up9c
    @user-xq3wy3up9c Před 5 lety +3

    ኢሂ ሰዉዬ ዉስጢ ነዉ ክክክክክክክ

  • @mohammedareb8317
    @mohammedareb8317 Před 5 lety +1

    ሀኪም ያዘዘልሽ ሽሜግሌነውዴ kkkkkkይመችህ

  • @seaedayoutube2291
    @seaedayoutube2291 Před 5 lety +5

    Kkkkkkkkkkkkk weya besak motkukkkkk😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 5 lety

    ስወድክ 😍😍😍

  • @msm5155
    @msm5155 Před rokem

    Its one of the best , peace zrejinet yibkan

  • @user-tq1ue1ob1k
    @user-tq1ue1ob1k Před 5 lety +2

    ክክክክክክክክ ኧረ ሳቅ ያስጠላሀል ሹፌሩን አንተ ከቸኮልክ ውረድ አሉት

  • @borhananesh9043
    @borhananesh9043 Před 5 lety +18

    አረ ዘሬ በጣም ደብሬኝ ነበረ አሳቃቹኛ kkkkkkkkkkkkk

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d Před 5 lety

      ስትአየሁ።።የኔማር።ስወድህ።።አከየየንትመስለኛለህ

    • @sarasara-ov7gx
      @sarasara-ov7gx Před 5 lety

      ክክክክክክ አስረአድቀን ካልሲ በሳቅ

    • @uaeaple4448
      @uaeaple4448 Před 5 lety

      ታኪሲዉን ቀላቀሉት ሰራሁለት😃😃😃😃😃😃

    • @fatemamohamd3742
      @fatemamohamd3742 Před 5 lety

      በጣም ነው የምተስቁት

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 Před 5 lety +1

    Kkkkkkkkkkk sarigii 😃😃😃😃😃😃😃

  • @user-fm1pg1vn4o
    @user-fm1pg1vn4o Před 3 lety

    😂😂😂😂😂😂😂ረዳቱ እራሱ የተረገመ ነዉ😂😂😂

  • @netsanetkefeni4182
    @netsanetkefeni4182 Před 5 lety

    ውይ ስቄ አላውቅም ነበር ክክክክክ

  • @desselove3737
    @desselove3737 Před 5 lety +6

    ወይ ረዳቱ ጨጎራዉ ተላጠ ከማይሆን ፖለቲካ ከማዳመጥ ይሄ ይሻላል

  • @hzjdhxjjjhvv1365
    @hzjdhxjjjhvv1365 Před 5 lety

    ከከከከ ወይ ወዴየት ልሒድና ለሣቅ እረ ታኪሢውሥጥነህ ሀሀሀ

  • @zehermohammed5422
    @zehermohammed5422 Před 4 lety

    ሁለየ አድሥ ይሆንብኛል ይህ ድራማ hhhhhhhhhhhh

  • @Samira-si4xc
    @Samira-si4xc Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል በእውነት

  • @eyesusfekernaweyesuseysusg2090

    Hahahaha hahahahhahh kkkkkkk uuuuuuu🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 5 lety

    ወይ ሴንቴ የኔ ቀውጢ ስወድህ
    የኔ ብጥብጥ 😂😂😂😂😎

  • @teddylol8333
    @teddylol8333 Před 5 lety

    ክክክክክክክክክክክ Hahahaha kkkkkkkkkkkkkkkkkkk አረ ሆዴን

  • @brtukanabdu9727
    @brtukanabdu9727 Před 6 lety +2

    Kkkkkkk አይ ረዳቱ ከሰርክ ምስኪን

  • @user-ru9oh6ue2i
    @user-ru9oh6ue2i Před 4 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂Abeet sintuye😘😘😘😘ye saak minchi ikonek

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 Před 5 lety

    ክክክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 5 lety +23

    አይ የኢትዮጵያ ታክሲ ባንድ ታክሲ ስንት አይነት ስራ ተሰራ አንተ ከቸኮልክ ውረድ ተመቸኝ ክክክክክክክክክክክክክክክ
    ረዳቱ ቆሽቱ አረረ

  • @user-ch4bw8of3e
    @user-ch4bw8of3e Před 5 lety +3

    አሪፍ ነው ግን ድምፁ አይሰማምምም

    • @meronmeron9764
      @meronmeron9764 Před 5 lety +1

      ክብር ሁሉ ለማርያም ይሁን አሜን kesilkesh yehonal enje bedenb new yemisemaw

  • @alooygggg5327
    @alooygggg5327 Před 5 lety +1

    kkkkkk best

  • @hannamis4974
    @hannamis4974 Před 5 lety +1

    Kkkkkk...afe lay atichu lool

  • @user-cq2qg8nt3o
    @user-cq2qg8nt3o Před 5 lety +1

    ሹፌሩን ኣንተ ከቸኮልክ ውረድ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @alazarzewodie2673
    @alazarzewodie2673 Před 5 lety +3

    Our comedy is the best from the world! Because it tells us our daily life!

  • @embatbekle7379
    @embatbekle7379 Před 5 lety

    ኪኪኪኪኪኪ ሰርግቤት ነኝ

  • @seadiyeenatwalj2357
    @seadiyeenatwalj2357 Před 5 lety +1

    Kkkkkkk ere zariy besak feresku

  • @user-lu5hy8wy9j
    @user-lu5hy8wy9j Před 5 lety

    ክክክክክክክክክክክክክቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ወይኔ በሳቅ

  • @user-ov5xb1mq3j
    @user-ov5xb1mq3j Před 5 lety

    አናክን kkkkk አረ በሳቅ 😂😂😂

  • @hawulatmahamad2461
    @hawulatmahamad2461 Před 5 lety

    Kkkkkkk abata swadachehu edema ena tana yesetachrhu

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 Před 5 lety +5

    አረ ይሄ ሠዉየ ያለበት ሁሉ ይጥማል አደቅሀለሁ

  • @user-gc5mm8co4u
    @user-gc5mm8co4u Před 5 lety

    ይህ ሰውየ ስወደው ክክክክክክክክክ

  • @user-pc3jb4rl4y
    @user-pc3jb4rl4y Před 5 lety

    ይመችህ አባ ክክክክ

  • @leylashams274
    @leylashams274 Před 5 lety +3

    Kkkkkkkkk sera ስፖርትህን አቦ yemach

  • @azeb4147
    @azeb4147 Před 5 lety

    Garya mara mert sera new habtise kkkk yameral weyalenet bertu godegoiha

  • @user-hd9tt9dm9d
    @user-hd9tt9dm9d Před 5 lety

    ሀሀሀሀገገ ሀኪም ያዘዘልሽ ሽማግሌ ነውይ

  • @almaz.gudetatyu6374
    @almaz.gudetatyu6374 Před 5 lety

    Kkkkkk. Araa. Basaqii. Wayii. Sitiyee. Barataa

  • @kaalidnuraddin6036
    @kaalidnuraddin6036 Před 5 lety

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ዋውውውውውውውውው