ከጡት ካንሰር ዳንኩኝ እልል በሉልኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 11. 2023
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1,1K

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 8 měsíci +29

    እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ :: እግዚአብሔር ይመስገን ፈውስን ለታመመ ሁሉ ይላክ አሜን🙏🥰 የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከታቼው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +55

    እሰይ እልልልል የታመመ ሁሉ ይድናል ያጣ ሁሉ ያግኝ የተጣላ ይታረቅ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን ሰላም ለአለማችን ይሁን አሜን❤❤

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 8 měsíci +38

    ወደፊት ለማየት ከምመኛቸው ቦታዎች አንዱ ዚጊቲ አቦ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 8 měsíci +32

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተፈወሱልን እግዚአብሔር ሁሉንም ህዝብ ከህመሙ ይፈውሳቸውብለኛም በረከቱ ይድረሰን እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የበረከቱ ተካፋይ ስላደረጋችሁን አዲስ ቃልየ ቅዱስ ከነሚስቱ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘው❤❤❤❤

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před 8 měsíci +562

    የማዳም ልጆችን ይቅርታ ጠይቁ ንቀታቹሁ አናዶናል

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +157

      Aጭ ምነው ሸዋ አበዛቹት እኔም የማዳም ቅመም ነኝ ምናችን ጋ ደረሱ ምን ክፉ ቃል ተናገሩና ነው ይቅርታ የሚጠይቁት አርፋቹ ስራቹን ስሩ አቦ

    • @user-xt6fq9pu2l
      @user-xt6fq9pu2l Před 8 měsíci +44

      ማረሳሻ ነዉኮ ከምንም አልቆጠሩን ደደቦች😂

    • @user-lc7ts3cs9h
      @user-lc7ts3cs9h Před 8 měsíci +24

      አወ እኛወ አሳዳግናቼወ እኛኑ ይሳዴባሉ ሰባችሁ አንሱ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 8 měsíci

      ​@@yeshumethiolove275እኮ

    • @yonasmebrate1306
      @yonasmebrate1306 Před 8 měsíci +24

      Mnew kebetachu yale tfat yikrta ale ende hulachum weldachu eyut enante bthonu bezi amel ankachu neber emtgelut

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Před 8 měsíci +81

    ይችን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር
    ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች
    እወዳቸዋለሁ ያሰባችሁትን አላህ ያሳካላችሁ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 8 měsíci +13

    የአቡዬ ገብር መንፈስ ቅዱስ በረከት ረድኤት ከናተጋ ከኛም ከአገራችንም ይሁንልን አዲስዬ ቃል ቤቢዬ በሰላም ተመለሱ በረከታቹሁ ይድረሰን

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. Před 8 měsíci +11

    ሰው ሲያጠፋ ነው ይቅርታ ሚጠይቀው እነሱ ምንም ያጠፉት ነገር የለም። የቤት ሰራተኛ, የመንግስት ሰራተኛ, የቧንቧ ሰራተኛ,.... በደንብ ይባላል። ችግራቹ ምንድነው ወይስ ቅናት አለባቹ...??

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h Před 8 měsíci +14

    እልልልልል ክብርምስጋና ይግባው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከነናቱ አሜን እሱ ምን ቸግሮት ክብር ለእግዚያብሔር አሜን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZenebeDutiso
    @ZenebeDutiso Před 8 měsíci +10

    እልልልል እንኳን ደስስስ አለችው ገና ብዙ ታምራትን ይሰራል በረከታቸው ለኛም ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው አድስ ቃል ልዩ ቅዱስ ተባርኩ እንደት ደስ እንደሚል እንኳን ተፈወሱ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h Před 8 měsíci +29

    አር በናታችሁ አትሳደቡ ኮሜቶች ጤነኛ ናችሁ እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ ምን አጠፉ አር ስዎች ፊታችሁን ወደ ሀገራችን ፀሎት እንመልስ አትሳደቡ ስድብ የሰይጣን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnawube9339
    @asnawube9339 Před 8 měsíci +5

    ኮሜታተሮች ወይም ተመልካቹች ምነው ሰራተኛ የሚለው ቃል እንደዚህ አንገበገባችሁ የአረብ ገረዶች መባል ነው ክብር ያለው ወይስ ሰራተኛ የሚለው ነው ሰራተኛ መባል ክብር ነው እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ሰቶን መስራታችን ክብር ምስጋና ይግባው ለመድሀንያለም
    ክፍ አትናገሩ መልሶ ወደናተ ነው

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. Před 8 měsíci +2

      የእግዚአብሔር መንፈስ ያደረበት ሰው እንደዚህ ነው የሚያስበው

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 Před 8 měsíci +3

    ዉይ ደስ ሲል በረከታችህ ይደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ❤🙏🙏

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 8 měsíci +18

    ስታምሩ❤❤አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እኛንም ለደጁ ያብቃን❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 8 měsíci +40

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ተፈወሱልን ዳኑልን ሁላችን ከበረከቱ እንሳተፍ ምእመናን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን❤

    • @etoeto5473
      @etoeto5473 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4g Před 8 měsíci +7

    በጣም ነው የምታምሩት ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ እኳንም ከደዌያቸው ተፈወሱ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ሠላማችሁ ብዝት ይበል ውዶችየ እንወዳችኋለን

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈወሱ በጣም ደስ ይላል እሰይ እናተ ደግሞ በመመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እናተስ ኮሜተሮች?

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 8 měsíci +5

    መታደል ነዉ እግዚአብሔር በሰላም ወደ አገር ገብቻ ለመሄድ ያብቃን ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ተፈወሱ እኛንም ለቦታው ያብቃን❤❤

  • @hannabesa9771
    @hannabesa9771 Před 8 měsíci +6

    እንግዲህ ቻሉት ክርስትያን ፈተና ይበዛበታል ❤❤❤❤።

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před 8 měsíci +2

    ወይ መባረክ እደዚ አይነት በል ይስጠን ቤተክርስታን የሚወዱ❤❤❤❤❤

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před 8 měsíci +6

    አረ በእግዚአብሔር በቃ ክፉ ነገር አትናገሩ እናመሰግናለን ስላሳያቹን አቡየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይባርኳቹ ልጃቹን ያሳድግላቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ነጌቲብ ነገር የምትፅፉ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ ፈጣሪ እንደሰው አደለም ጥሪውን እንጂ መጥፎውን አያረግም

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 8 měsíci

      በጣም የዉነት

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይላል እናተም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tadiloyazie3423
    @tadiloyazie3423 Před 8 měsíci +27

    ድንቅና ቅዱስ ሥፍራ ነው: ለማየት ያብቃኝ አሜን::

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h Před 8 měsíci +6

    እግዚያብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእግዚያብሔር 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ct9vf1jx4w
    @user-ct9vf1jx4w Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንንን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před 8 měsíci +8

    መታደል ከዳማትን መጎብኝት ፈጣሪየ እደፍቃድህ ገዳማትን የሚያስጎበኝ አዳም ስጠኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 8 měsíci +8

    ❤❤❤❤❤❤❤ አባታችን አባ አብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ተፈወሱ❤❤❤❤እኛምለደጁያብቃን❤❤❤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 8 měsíci +13

    እኳን ሰላም መጣችሁ ❤❤❤
    ኮሜቶች የመዳም ቅመሞች እንደማመር 😊😅 እኛ ሰውን እናሳድጋለን በመደመር ለምን እኛ አንደማመርም🤔😂😂
    የመዳም ቅመሞች እለፋቸው😂 በዚህ ጾም ቂም አንያዝ ውዶቸ❤❤❤

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged3881 Před 8 měsíci +6

    በጣምደስ ዬላል እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @Miheret-ns3gz
    @Miheret-ns3gz Před 8 měsíci +6

    ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሄር ይሁን

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 Před 8 měsíci +4

    በረከታቸው ይደርብን አቡዬ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱሥ እኛንም ለደጁ ያብቃን🙏❤❤❤❤

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 8 měsíci +4

    ይቺን ኮመንቴ የምታነቡ እንኳን ለፆመ ነበያት አደረሳችሁ አደረሰን እያልኩን በፈጠራችሁ አምላክ ስድብ አትሳደቡ ስድብ በራሱ ሀጢያት ነው ስተት ካለ ይህን ይህን ነገር አታድርጉ ብላችሁ ጥፍታቸውን ንገሯቸው ይታረማሉ ትንሽ ነገር ስታገኙ ይዛችሁ ማሯሯጥ ጥሩ አይደለም እምነታችንም አይፈቅድም
    ስተቱን ተናገሩ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል

  • @MahiMahi-bs4rh
    @MahiMahi-bs4rh Před 8 měsíci

    እወዳችኋለሁ ቃልዬ አዲስዬ ትንሹ ልኡል እዮባንም ኑሩልን በርቱ እሺ አይዞን🥰💜💜

  • @hewanalemayehu4958
    @hewanalemayehu4958 Před 8 měsíci +1

    ሁሌም ድምቅ በሉ ከዚ በላይ አግኙ, ቆይ ይቅርታ ጠይቁ የምትሉ ሰዎች ግን በሰላም ነው, አንድ ሰው ልጇን መቶባት እንድትሸልማት ነው የፈለጋችሁት ኤጭ ምክንያታዊ ሁኑ ምንድን ነው እንደዚህ ያለቦታው እራስን አስገብቶ በበታችነት ስሜት መሰቃየት, ሰዉን ማንም ሰው የትም አያደርስም እግዚአብሔር እንጂ ለማንኛዉም ቃልዬ አንቺ ጀግና እና መልካም ስለሆንሽ በጣም አከብርሻለሁ በርቱ 💪💪💪💪💪💪keep shining 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jf5en4vw8h
    @user-jf5en4vw8h Před 8 měsíci +5

    እናተም የልዩ እና የቅዱስ ጎደኛ ሆናቹህ ልዩ ቅዱስ እንወዳቹሀልን ልዩ የእዉነት ሴት ነሽ የቤትሽ ፅዳት የምግብሽ አሰራራ ሰዉ አክባሪነትሽ በቃ እንደስምሽ ልዩ ነሽ ቃልየ ትትና ከልዩ ተማሪ እሽ

    • @rasras6247
      @rasras6247 Před 8 měsíci +1

      በጣም እሚገርሙ ጥንዶች ናቸው እነዚህ ግን ሁለቱም አንድ አይነት አስመሳይ በጣም ነው እሚያስጠሉኝ ከነሱም ብሶ ሠው ንቀታቸው ይቅርታ ለማለት ከበዳቸው እሷ እራሱ ሁሌ ፕራንክ ስትሰራ ስሸቅል ሠላም ውዶች እያለች እምገባውን ያክል ካሜራውን ሳታይ ነው በግድ እየከበዳት የተላላጠችው ይች ድመት አፍጫ😊😊😊😊😊😊

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 8 měsíci

      ​@@rasras6247በጣም

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci

      የአረብ ገረዶች ሁሉም በሽተኞች ናቸው የሚባለው ለካ እውነት ነው ገረድ ሆናቹ እየሰራቹ ትጨማለቃላቹ ለማያቅሽ ታጠኚ ገረድ ሁሉ😂😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp Před 8 měsíci

      ገደል ግቡ

    • @user-cg5gf2ut2n
      @user-cg5gf2ut2n Před 8 měsíci

      ደደቦች ለምንድነው ይቅርታ ሚጠይቋቹ

  • @almazdeg
    @almazdeg Před 8 měsíci +20

    እቂርታ እቅርታ አትበሉ እግዲህ አዴ እቅርታ አሉ ምድራ ሻቃላ ሳራተኛ ማለት ስድብ ነው ወረኛ ሁላ ሻቃላ አይደላችሁም እስኪ ንገሩኝ ተዉት ባቃ ልቾቹ ስራቸውን ይስሩት ምድራ ምቀኛ 😢😢😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 8 měsíci +1

      ማንኛውም ሠው ላድሠው አገልግሎት ተሠጠ ሸቃላ ነው እህቴ ግን እኛ ያረብ አገር ሴቶች እንለያለን

    • @Kali2121
      @Kali2121 Před 8 měsíci

      😂😂😂

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci +3

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 8 měsíci

      ​@@-againyoutube5771በምን እንለያለን ያው የኩሽና ስራተኛ ነን እናካብድ እዳዴ ሆ

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci +1

      የአረብ ገረዶች ሁሉም በሽተኞች ናቸው የሚባለው ለካ እውነት ነው ገረድ ሆናቹ እየሰራቹ ትጨማለቃላቹ ለማያቅሽ ታጠኚ ገረድ ሁሉ😂😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @AM-di4wg
    @AM-di4wg Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ ይላል እኛንም ይፈውስን ከበሽታችን በርከታችሁ ይደርብን

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
    @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ኡፍ ሠለችን ጦርነት😢😢😢

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 Před 8 měsíci +14

    የኔ ውዶች ተናፍቃችኋል እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እኛንም ለደጁ ያብቃን 😢❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před 8 měsíci +6

    ኮሜታተሮች ይቅርታጠይቁየምትሉት ጤነኛነችሁ ግን እውነትነው ልጀንእኳንሌላሰው እነቴእራሱ ስትቆጣውእነደደላሁ ቃልየትክክልነት ምኑይመታል ለመሳም የሚያሳሳልጂእኮነው ማሻአላህ

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እልልልልልልልል እልልልልልልልል❤❤❤ ክብር ለመዳኒያለም ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Před 8 měsíci

    እልልልልልልልልእኳን ደስአላችሁ አቦየ ገብረመንፈስ ቅዱስ በስደት ያለንውን ሁሉ ከጭቅ ከመከራ ከህመም ያድነን ደጁን እድንረገጥ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልንን አሜን

  • @tiglave9553
    @tiglave9553 Před 8 měsíci +10

    እምትሳደቡ ልጆች ግን ምን ሁናችሁ ነው ምን አደረጉ አሁን ዋይ የሰው ክፍት 😏😏😏

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 8 měsíci

      እነሱ ናቸው እኮ መጀመሪያ የሰደቡን

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci

      የአረብ ገረዶች ሁሉም በሽተኞች ናቸው የሚባለው ለካ እውነት ነው ገረድ ሆናቹ እየሰራቹ ትጨማለቃላቹ ለማያቅሽ ታጠኚ ገረድ ሁሉ😂😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq Před 8 měsíci +8

    ይቅርታ ጠይቁን የምትሉ ግን ትፀልያላችሁ ማለቴ ተበደልን እያላችሁ ስለሆነ ነው ከሰውልጅ ስተት አይጠፋም እለፉአቸው 😊

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Před 8 měsíci

      ምኑ ነውነውሥ ይቅርታ የሚያሥጠይቀው አንዴ ይቅርታ ጠየቁ

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 Před 8 měsíci

      Ar abzut hoo

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Před 8 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠገን 👏👏👏👏💔❤️❤️❤️❤️😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ደስ ይላን ተመስገን ❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 8 měsíci +5

    አረ በፈጠራችሁ ግን ኮሜታተሮች ጤነኛ ናችሁ ክርስቲያንም በእግዚያብሔር ሙስሊምም በምታምኑት እንደ የነሡን ሀፂያት እኛ እየተቀበልን ነዉ ባፍችን እንደ እንድህ ነክሰን ይዘን መችነዉ ሰላም እምንሆን ይሄን ስል ማሽቃበጥ አይደለም እዉነታነዉ አረበቃ መች እንደምንሞት ምን እንደሚገጥመን ሳናቅ እስኪ ነገርን እረስተን ስለሀገራችን ሰላም እንመኝ😢😢😢😢😢

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci +1

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

  • @WebaLove
    @WebaLove Před 8 měsíci +5

    አረ በቃ ፍቱዋቸው እንዴ ይቅርታ አሉ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበሉ ቅናት ነው ጭራሽ ጉርሻ ፔጅ ላይ ተለቀቁ ይቅርታ አጥፍተን ከሆነ አለች ቃል እንግዴ እየዞሩ በየቤቱ አይለምኑ ሆ

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

  • @feker122
    @feker122 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እንኳን ከደዌችሁ ተፈወሳችሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኛ ከለመነው ከሞትም ማዳን ይችላል

  • @MeazaTube12
    @MeazaTube12 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistalelign3812
    @kidistalelign3812 Před 8 měsíci +4

    ♥♥♥♥♥♥ በጣም ነዉ ምንወዳቹ የትዳር ተምሳሌት ናቹህ

  • @lebeam4937
    @lebeam4937 Před 8 měsíci +4

    ምንም አላደረጉም የልጅ ነገር ነው።እንዲያውም በጣም ጨዋ ናቸዉ።

  • @AdeseAd
    @AdeseAd Před 8 měsíci

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ሰዓት ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሔር ይክበር ምስጋና ይሁን በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤ሀገሬ ሰላሟ ተመልሶ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Lili-2314
    @Lili-2314 Před 8 měsíci +2

    ስታምሩ ኮ😍😘 መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ🙏👪

  • @rahima1683
    @rahima1683 Před 8 měsíci +13

    ረ መጣቺሁ እደ አንመጣም አላላቺሁም😂😂🎉

  • @user-ri4in3tn6p
    @user-ri4in3tn6p Před 8 měsíci +4

    ቃልዬ ላዲስ ማህተብ አርጊለት

  • @user-gv8xx3dg3d
    @user-gv8xx3dg3d Před 8 měsíci

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @ehhsee4677
    @ehhsee4677 Před 8 měsíci +1

    እልልልልል❤እግዚአብሄር ይመስጌን❤

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia Před 8 měsíci +4

    ታድላችሁ

  • @Ldyagsahw
    @Ldyagsahw Před 8 měsíci +56

    መጀመራ ይቅርታ በሉ የምን ማረሳሳትነው የመዳን ቅመሞች ከያዙ አይለቁም 😂

  • @zahramohammed4718
    @zahramohammed4718 Před 8 měsíci +1

    ምርጥ ሰወች❤

  • @aagg877
    @aagg877 Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል እንኻን ደስስስስ አላችዉ ገና ብዙ ታምራትን ይሰራል❤❤❤❤አንድ ቀን ህጀ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @almealmee
    @almealmee Před 8 měsíci +3

    ስለማይነገርስጦታውእግዚአብሔርይመስገንአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +8

    ከምር ግን ይቅርታ ጠይቁ የምትሏቸው ምን አጠፉ ሰራተኛ ላሉት ቃል ከሆነ የሚባል ነው ምነው ሪል እስቴት ቤት የሚሸጡት ለምሳሌ የሰራተኛ ክፍለው አለው ይላሉ እነሱን ታድያ ለምን ሰራተኛ አትበሉ አንላቸውም ነበር?ሌላው ወደ ቤተሰቦቿ ትሸኝ ነው ያለችው ኢሄ ክፉ ቃል ሆኖ ነው?እኔም የማዳም ቅመም ነኝ ስህተት ትንሽ ሊኖር ይችላል እሱን ደሞ ሁላችንም የምንሳሳተው ነውና ነገር አብርዱ ወገን ሆ😊

    • @selame3757
      @selame3757 Před 8 měsíci +2

      አታሽቃብጪ መጀመሪያ ያሉትን በደንብ አዳምጪ

    • @user-xt6fq9pu2l
      @user-xt6fq9pu2l Před 8 měsíci

      አሽቋላጭ ዝጊ🙃

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +1

      @@selame3757 አዳምጫለሁ መልሳቹ አታሽቃብጪ እንደሚሆን ጠንቅቄ አውቃለሁ እንደ እናንተው ሚዲያ ላይ ነው የማውቃቸው እኔን አያውቁም እሺ።ምንም ውርጅብኝ ሊወርድባቸው የሚገባ ቪዲዮ አይደለም የሰሩት።

    • @user-oi9mk7bi5g
      @user-oi9mk7bi5g Před 8 měsíci +3

      ኢሄኔ ሙልጭ አድርገሽ ሰድበሻቸው ቢሆን ኮሜንትሽ ላይኩ የትየለሌ ታየኝኮ😂የተገነዘብሽንውን ስትናገሪ ግን ወፍ የለም 😊

    • @user-lm4to8cg1x
      @user-lm4to8cg1x Před 8 měsíci +2

      ​@@user-xt6fq9pu2lዘጊ አንቺ ነሽ የእናንተ አይነቱ ነው የማዳም ቅመሞችን የበታችን ስለሚሰማቹ ነው የምታስቡ ምነው ይሰቀሉ አላቹሳ ሳይደርሱብን

  • @muludejane4734
    @muludejane4734 Před 8 měsíci

    አሜን👏 እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 8 měsíci

    የኔ ዉዶች እንኳን ደና መጣቹህ❤

  • @user-ib8hz4eu5z
    @user-ib8hz4eu5z Před 8 měsíci +4

    መጀመሪያ ይቅርታ ጠይቁ

    • @user-xf3fe9zv9b
      @user-xf3fe9zv9b Před 7 měsíci

      ምን አረጉ ይቅርታ የሚጠይቁት ደሞ ይቅርታ በለዋል ሰራተኛ ማለት አድስ ነገር አይደለም ኦኬ

  • @salamabel8498
    @salamabel8498 Před 8 měsíci +3

    ግን የመዳም ቅመሞች ዛሬም አላችሁ እዚህ🙄🙄🙄😏😏😏ውጡ አሁኑ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před 8 měsíci +1

      የአንች ይሻላል ውጡ ከሚሳደቡት እንዴ ምን አይነት ነገር ነካሽ ናችሁ አንዳንዶቻችሁ

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci

      የአረብ ገረዶች ሁሉም በሽተኞች ናቸው የሚባለው ለካ እውነት ነው ገረድ ሆናቹ እየሰራቹ ትጨማለቃላቹ ለማያቅሽ ታጠኚ ገረድ ሁሉ😂😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 Před 8 měsíci +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf Před 8 měsíci

    በጣም ደስ ይላል ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እግዚአብሔር

  • @yonasmeshesha9276
    @yonasmeshesha9276 Před 8 měsíci +4

    ይህ ነዉ እሚያምርባችው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአቋማችሁ እየወዳችሁ ነዉ እናም ወደ ቀደም አማችሁ ተመለሱ ገንዘብ ለሰው ልጅ አጥፊም አልሚም ነዉ እናንተ ከሚለሙት ዘንድ መሆን አለባችሁ በነገራችን ላይ ለማድኘት ከመኛቸው ሰዎች መካከል አንዱ እናንተ ነችው መልካም ቀን ይሁንላችሁ ክብር ለእናትና ልጅ ይሁን አሜን፫

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před 8 měsíci +4

    አቤት የምትሳደቡ ሰወች በሽታ አለባችሁ መሰለኝ 🤔

    • @medumolla3392
      @medumolla3392 Před 8 měsíci +1

      መንፈሱ ነው😂 አፉን የሚከፍተው

    • @tringotri6479
      @tringotri6479 Před 8 měsíci

      ​@@medumolla3392መሰለኝ ምን አጠፉ

    • @bait1035
      @bait1035 Před 8 měsíci

      ደምሪኝ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před 8 měsíci

    እልልልል አሜን አሜን በርከቱ ይድርሰን ለደጁ ያብቃን

  • @JfKfk-qb6ho
    @JfKfk-qb6ho Před 8 měsíci +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 Před 8 měsíci +10

    😂😂😂ምነው ቪዶ አሠራም ብላችሁ😂 ሥራ ቀለለን ሥቱሉ ነበር እኮ ክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    የሚገርመው የምንከታተላችሁ ሠራተኘ ነን እኮ😂😂😂😂😂

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Před 8 měsíci +3

      ያለይቶብ እማ መኖር አይቺሉም መናቃቸው ያናድዳል እንወዳቸው ነበር

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. Před 8 měsíci

      ሰው ሲያጠፋ ነው ይቅርታ ሚጠይቀው እነሱ ምንም ያጠፉት ነገር የለም። የቤት ሰራተኛ, የመንግስት ሰራተኛ, የቧንቧ ሰራተኛ,.... በደንብ ይባላል። ችግራቹ ምንድነው ወይስ ቅናት አለባቹ...??

    • @selamselam5364
      @selamselam5364 Před 8 měsíci

      @@RahelTesfa. 😂😂😂ለማኞች ምኑ ያሥቀናል

    • @selamselam5364
      @selamselam5364 Před 8 měsíci +1

      @@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y በጣም እጅ😏😏ደግሞ ለናተ ብለነው የምሠራው አይደል😛😛😛😛😛

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Před 8 měsíci

      @@selamselam5364 እኮ በጣም ለኛ ብለው ከሆነ እስኪ ይተውት ለዶራል ብለው እንጂ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 8 měsíci +6

    እምትሳደቡ ግን ልብ ይስጣችሁ😢😢😢 እነሱን እርግማችሁ ምን ትጠቀማላችሁ ጥፋታቸው እንዳለ ሁኖ ስድብ እርግማን ምን ይባላል ይድፋችሁ ይቁርጣችሁ ልብ ይስጠን በእውነት በሉ እኔንም ውርዱብኝ አሉ 😅 ለማንኛውም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci +1

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

    • @user-ln5be1dj5w
      @user-ln5be1dj5w Před 8 měsíci

      @@zelalemchombe6013 ለይተው ይናገሩ እኔ ምን አልኩ

  • @aliahh8526
    @aliahh8526 Před 8 měsíci +1

    ወይ ደስ ስል ዛሬ 8 አመት እዛ ነበረች አባቴ በረከት ይደረሰን እግዚአብሔር ፈቃድ ከስደት በሰላም መልሶ ለደጁ ❤ያብቃን አባቴ❤❤

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h Před 8 měsíci +1

    ፍቅራቹህንአላህ ይጨምርላቹህ ቃልየና አድስ ቃልወይ እርጋታሺንእኮስወድልሺ ሶብረኛነትሺያስደስተኛል እወዳቹሀላሁ

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 Před 8 měsíci +26

    ደግሞ እናተን የሚሉ ዘማሪ ከብቶች መጀመሪያ የይቅርታ ጠይቁ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ😊

    • @kaltube9906
      @kaltube9906 Před 8 měsíci

      ምን አጥፍተዉነዉ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před 8 měsíci +2

      በቃ አሉ ይቅርታ ያጠፋን ከመሰላችሁ ይቅርታ አሉ አለቀ ምን ይምጣላችሁ ከዚህ በላይ ከብት አንችነሽ

    • @user-iw3mt3qw6n
      @user-iw3mt3qw6n Před 8 měsíci

      አወ ይጠይቁ አለቀ

    • @hawaiihawaii2132
      @hawaiihawaii2132 Před 8 měsíci +1

      አንቺስ ይቺን ቃል የተናገርሽው ይቅርታ ጠይቀሻል በመጀመሪያ ልብ ይስጥሽ

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci +2

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

  • @laylaeth8040
    @laylaeth8040 Před 8 měsíci +53

    አረ ይድፈቹ ወታቹ በስራት ይቅርታ አጥፈተናል እናስተካክላለን እስካላላቹ ድረስ ከኛ ጋ ዊጊያ ነቸው ወታቹ በስራአት ይቅርታ ጠይቁ 😢😢😢😢😢 አረዛ እኛ እኛ ነን ቅመሞች ይቅርታ ጠይቅ በሉ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 8 měsíci

      😅😅

    • @asytube7338
      @asytube7338 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ውድ

    • @Aster-8he4xo5x
      @Aster-8he4xo5x Před 8 měsíci

      😅😂

    • @UMUYAHAYYOUTUBE
      @UMUYAHAYYOUTUBE Před 8 měsíci +7

      ተመልካች ሲቀንስቦቸው ይላሉ ጠብቁ ዝም ብላችሁ

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 8 měsíci +7

      @@UMUYAHAYCZcams አወ ይላሉ ቪዶውን አትዮላቸው

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 8 měsíci

    ❤ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ክብር ምስጋና ለኣምላካችን❤❤❤❤ሰላማቹ ይብዛ ❤🎉

  • @mesertkasahun6067
    @mesertkasahun6067 Před 8 měsíci

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳንም ተፈወሰች

  • @user-yq1sz1kz3p
    @user-yq1sz1kz3p Před 8 měsíci +25

    ለምን ይቅርታ አጠይቁም አስቀይማችሆናን መጀመራ የይቅርታ ቨዶዉ ይሰራልን በቃ ከይቅርታ በላይምንም የለም አረተዉ ናቃችሁን መሰል

    • @hayatabate2636
      @hayatabate2636 Před 8 měsíci

      ሠዉንቀዉ መቸአሉ እነዚህጉርጥየሆኑሠወች

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Před 8 měsíci

      እኛ ነኝ አሥተዳደሪያችሁ አላችሁ ባለኮሜንቶች

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

    • @user-oh2of9pu6x
      @user-oh2of9pu6x Před 8 měsíci

      ​@@zelalemchombe6013ላ መጨማለቅ አደለም ለተመልካች
      ክብር ሊኖራቸው ይገባል ተመልካች
      ማሰቀየም ጥሩ አደለም

    • @user-ji3vh1db6i
      @user-ji3vh1db6i Před 8 měsíci

      ​@@hayatabate2636
      Gurte

  • @AyonalamMhz
    @AyonalamMhz Před 8 měsíci +4

    ሞኝ እና ወረቀት የያዘውን አይልቅ አለች አያቴ ምነው ይቅርታ ጠይቁ ይቅርታ ጠይቁ ትላላቹህ አስር ገዜ በቃ እኛ ይቅር እንበላችው ዝምብለን 😀😀😀😀😀😀

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

    • @AyonalamMhz
      @AyonalamMhz Před 8 měsíci

      @@zelalemchombe6013 እኮ አበዙት እነሱም አደየ ተናገሩ አይደለ እኛም እዛ ቪዲዮ ላይ በዙ ተሳደብን በቃ እነሱ አድስ ቪዲዮ ይዘው ከመጡ እኛም ሌላ ኮመንት መጻፍ አለብን ምድነው አስር ጊዜ ማውራት 😀😀😀😀

  • @tagiashito9348
    @tagiashito9348 Před 8 měsíci

    አግዚእብሔር ይባሪካች በጣም መሪጡቺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @razakmaster1798
    @razakmaster1798 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰

  • @ekramali3222
    @ekramali3222 Před 8 měsíci +3

    አዳኝ ፈዋሺ አላህ ብቻነው❤

    • @user-oh2of9pu6x
      @user-oh2of9pu6x Před 8 měsíci +1

      ሳህ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

    • @user-ji3vh1db6i
      @user-ji3vh1db6i Před 8 měsíci

      Ere baksh gegema mn takiyalesh deros be orthodox enkuan endamechi sereatebis

    • @ekramali3222
      @ekramali3222 Před 8 měsíci

      @@user-ji3vh1db6i አች ድርብ መሀይብ ቦርኮ ታዳ ምናባሸ በአፍሺ ትፀዳጃለሺ መፀሀፍ ቅዱስ ስድብነውደ የሚያስተምርሸ አንች ጎደሎ በክት ሙታቻም ምናባሸ አገባሸ ሲጀመር ሰገጤ አህያ🤧🤧🤧❌❌❌

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v Před 8 měsíci

      አዳኙ ፈዋሹ አንዱ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ማየት ማመን ነው

    • @ekramali3222
      @ekramali3222 Před 8 měsíci

      @@user-ny7up8sp1v 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-yc3gr5gm9i
    @user-yc3gr5gm9i Před 8 měsíci +6

    በናንተ አልኖርንም አላላችሁም ለምን መጣችሁ ውስጣችሁን በትቢት ሞልታችሁ አትጃጃሉ በስነስርአት ይቅርታ ብትጠይቁ እግዚአብሔርም እሚወደው ነገር ነው ግን እናተ ጥጋብ ነፋችሁ😢😢😢😢

    • @jmilahalu5816
      @jmilahalu5816 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp Před 8 měsíci

      ከሸቃላ ዉጪ የሚይ ሞልቷል ከፈለግሽ አንቺ ጥፊ ቀፎ

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Před 8 měsíci

      @@Bezawitabebe-qi9wp ቀፎ እኮ ስንት አይነት ጥቅም አለው አንች አይጠ መጎጥ የታባሽ ነው እምወጣው ምን አገባሽ ለምን እነ አዲስ ቤት ሄደሽ አትቀጠሪም አብረሻቸው ገደል ግቢ እሺ ክብረቢስ

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp Před 8 měsíci

      @@user-yc3gr5gm9i entash tinefa stupid yebetachinet simet new endezi yemiyaregish tenefi

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Před 8 měsíci

      @@Bezawitabebe-qi9wp ተይ እንጅ የበታችነት መቼም ተሰምቶኝ አያውቅም ደቆሮ ከናቴ ላይ ወረድ በይ ባንች አፍ የኔ እናት አትነሳም ገገማ

  • @teebh7448
    @teebh7448 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ስራው ደንቀ ነው ሀገር ችንን ስላም ያርግልን

  • @vcd5555
    @vcd5555 Před 8 měsíci +1

    ❤❤ተመስገን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🤲🏻

    • @endaletemesgen9477
      @endaletemesgen9477 Před 8 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዳኑልን እኛም ለዚ ታላቅ ቦታ ለማይት ያብቃን እናተምን ተባረኩልን እሺ በጣም ደስ የሚል ታአምር ነው

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 8 měsíci +3

    እሴይ ገና ምን አይተቹ የሰራተኛ አምለክ ፋፅሞ ይቅጠቹ እኛም እኮ ወደን አይደለም ፈጠር አንቴ ፍራድ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 8 měsíci

      አግዚእብሔር እኮ እንደኛ ክፉ እይደለም እህት መነው ፃድቅ ነኝ እልሽ ፕራክ እንደዝ የሆናችሁ እውነት ቢሆን ምን ልትሉ ነው እስት ልጅ ካለሽ ይደብድቡልሽና ታገሽ ውንድ ነሽ ደሞ ለስው ክፉ እታስቢ እስይ እይባልን ነገ ምን እንደምትሆኝ እታቅም😢

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 Před 8 měsíci

      የአረብ ገረዶች ሁሉም በሽተኞች ናቸው የሚባለው ለካ እውነት ነው ገረድ ሆናቹ እየሰራቹ ትጨማለቃላቹ ለማያቅሽ ታጠኚ ገረድ ሁሉ😂😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @sphonetastic3796
      @sphonetastic3796 Před 8 měsíci

      @@zelalemchombe6013 😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜ሙልጭ ያልኩ ገራድ ነኝ አንች /አንቴ አመት ሰርተይ መተገኛዉን እኔ ገራድ በአንድ ወር አገኛለሁ እድሜ ግርድና እየሄድሽ ገለቴ ቱ ቅራቅቦ ሁለ😜😜😜😜😜😨

  • @mmn5167
    @mmn5167 Před 8 měsíci +10

    ደሞ መጣቹ እንዴ አታፉሩም መጀመርታ በሰነስራት ይቅሪታ ጠይቁ 😢

    • @zinet4736
      @zinet4736 Před 8 měsíci +1

      ምን ያፍራሉ አንቺዉ የዶላሩ ነገርሥ ፈጣጣዎች ናቸዉ ሲቀባረሩ ነበር በእናንተ እጅ ያለን አሥመሠላችሁት እያሉ ካለፈለት ቡሀላ ዉሸት ለመሥራት ፕራክ እያሉ እንቅልፉን እያጣ ካለፈለት ቡሀላ መቀባረር

    • @Blacky_love702
      @Blacky_love702 Před 8 měsíci +1

      Yemin yekireta new defar man selhonesh new yekireta yemtbayiw serategna sidib yadregishew erasish dekama selhonesh

    • @user-yg2dx9kc6t
      @user-yg2dx9kc6t Před 8 měsíci

      የሚያሳፍር ነገር የሰሩት የለም።አስገድደው እዩን አላሉ አትወጪም ከቤታቸው

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Před 8 měsíci

      እኮ አሠራም እያሉ ሢፎክሩን ነበር በሥርአት ይቅርታ መጠዬቅ አይችሉም

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. Před 8 měsíci +1

      ሰው ሲያጠፋ ነው ይቅርታ ሚጠይቀው እነሱ ምንም ያጠፉት ነገር የለም። የቤት ሰራተኛ, የመንግስት ሰራተኛ, የቧንቧ ሰራተኛ,.... በደንብ ይባላል። ችግራቹ ምንድነው ወይስ ቅናት አለባቹ...??

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏

  • @TixR-st8ei
    @TixR-st8ei Před 6 měsíci

    Amlake Gebremenfeskdus Egziabher yetemesegene yhun❤❤❤ Berketachu yderen