ሕማማት ክፍል 4 "የጦር መሪው ይሁዳ" ጸሐፊ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አንባቢ ኢዮብ ዮናስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 03. 2022

Komentáře • 13

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +4

    አቤቱ አምላኬ ያለፈው ዘመኔ ይበቃኛል በአንተ መታመኔ ይሻለኛል ይቅር በለኝ አቤቱ ፍቅ ር 😭😭 አረ የተዋህዶ ልጆች የት ነን 😭 ኑ ተመገቡ ፍቅሩንም እዩ መስክሩ እስከ ዛሬ የት ነበርኩ ግን 😭 ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እንዴት በህመም እንደፃፍከው ገባኝ ተረዳው 😭😭 በእውነት ይህን የፃፉ እጆች መነኛ የታደሉ ናቸው ህመሙን እያተመመች የፃፈች እጅ ትባረክ ቃለ በረከት ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před rokem

    😢😢😢አቤቱ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢
    ቃልይወትን ያሰማልን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 2 měsíci

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ባንተ ቁስል እኛ ተፈወስን!!

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem

    በእውነቱ ልብ ይነካል ሕማማት😭😭 ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋክብርን ያድልልን
    አቤቱ ቸሩ ምላክ ሆይ ስለተቀበልከው መከራ ብለሕ ማረን ይቅር በለን😢

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Qaleheywet yasemalin

  • @weynshetderbew5058
    @weynshetderbew5058 Před 2 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    አቤቱ ይቅር በለን
    ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @huluagershkinfu6166
    @huluagershkinfu6166 Před 2 lety +2

    ቀለ ሕይወት የሰማልኝ በሕወትና በጤና ይጠብቅህ

  • @user-pr3mv5to3m
    @user-pr3mv5to3m Před 2 měsíci

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem

    አቤቱ ይቅር በለን🙈🙈🙈🙈😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety +1

    ሕማማት😭😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን🙏🙏🙏😭😭

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 2 měsíci

    ክርያላይ ሶን ኣቤቱ በመንግስትህ ተዘከረን

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 Před rokem

    አባቴ ስለ እኔ አንተ ሞትክተሰቃየክ😭😭😭😭