ሕማማት ክፍል 8 "ሊቀ ካህናት በካህናት አለቆች ግቢ [እነዚህን ተዉአቸው ይሂዱ]" ጸሐፊ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አንባቢ ኢዮብ ዮናስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 8

  • @dagmawiamare3137
    @dagmawiamare3137 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube7181 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samerasos2614
    @samerasos2614 Před rokem +1

    🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰አቤቱ ይቅር በለን 💒💒💒🥺🥺

  • @shiwayehaftusis3517
    @shiwayehaftusis3517 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በንግስቱ ያስበን ሁላችንንም 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem

    Amen kal hiwet yasemaln

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
    ለወንድማችን

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Před 2 lety +1

    በፀሎተ ሐሙስ ሰላም ሆኖ ተድላ
    እግዚአብሔር ከሰው ጋር ተቀምጦ ራት በላ።
    ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሁ የወደደን
    በሰሞነ ህማማት በታደለችው ቀን
    ስጋ ደሙን ሰጥቶ ሕይወትን መገበን:
    ሚስጢረ ቁርባንን ገልጾ ለአሰተማረን
    ምስጋና ውዳሴ ለጌታ ክብር ይሁን ።
    በመጀመሪያ ቃል እግዚአብሔር ነበረ
    ፀጋ እውነት ተሞልቶ በእኛ ላይ የአደረ።
    ከትህትናው ብዛት እጅግ ዝቅ ብሎ
    የሐዋርያትን እግር አጠበ አዘንብሎ።
    ከእኔ እጣ... ፋንታ ማግኘት ብትፈልጉ
    እናንተም እርበርስ ይህንን አድርጉ
    ብሎ ያሰተማረንን አባቶች አይዘንጉ።

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Před 2 lety +1

    ሥጋ ደም ፈትቶ... ዓለም ያዳነበት
    ቀራንዮ ቅድስት ቤተ ቤተከርስቲያን ናት።
    እዩት ኢየሱስን ከአንገቱ አዘንብሎ
    ተከታዩ ሁሉ...የለም እሱን መስሎ።
    ማርያም ዮሐንስ ...ጥቂቶቹ ብቻ
    ተገኙ አጠገብ በስቅለት ዘመቻ።
    ከህመም ፈውሶ ...ከሞት ያስነሳቸው
    አንዳቸውም የሉ አድረው ለሥጋቸው።
    ዛሬም ቀራንዮ ሄዶ የሚያከብረው
    ሞትን በሞት ገሎት ሰለተነሳ ነው።
    እውነተኛም አማኝ በመከራ የፀና
    ባይበዛም ይኖራል አልፎ በፈተና።
    ወደ ቀራንዮ መሄድ መመላስ
    በከንቱ እንዳይሆን ህሊናንን መቀስቀስ።