ሕማማት ( የመጀመሪያው ቁስል ) ክፍል አንድ....ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው ቢንያም ብርሐኑ እንዳነበበው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ጌታችን ስለ ይሁዳ ‹በመንፈሱ ታወከ› ተብሎ ተጽፏል፡፡ (ዮሐ. ፲፫፥፳፩) ከዚያ በፊት በመንፈሱ የታወከው የሚወደው አልዓዛር በሞተበት ወቅት ነበር፡፡ (ዮሐ. ፲፩፥፴፫) ስለዚህ ጌታ በሥጋ ለሞተው ለሚወደው አልዓዛር በመንፈሱ ታውኮ እንዳለቀሰ ሁሉ አሳልፎ ለሰጠውና ራሱን በነፍስ ጭምር ለገደለው ለሚወደው ይሁዳም አልቅሶለት ነበር፡፡

Komentáře • 56

  • @HawaryawYohanis
    @HawaryawYohanis  Před 3 lety +15

    ተመሳሳይ ትምህርቶች እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ አድርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ
    czcams.com/channels/lwZpGqT4bJHAMbbBudcHtA.html

  • @adanchifikireee2779
    @adanchifikireee2779 Před 2 lety +4

    ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን
    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @hiwotkerga215
    @hiwotkerga215 Před 3 lety +8

    መምህረ ጽፈህልን አብበህልን which i coll it spone feeding እግዚአብሔር የሚሰበረ ልብን ይስጠን ለንስሀ የምንበቃበት ያድረግልን።ጌታ ሆይ ወንድማችንን መምህራችንን በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበው አሜን።

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልና ልቦናን ያድለን

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety +3

    ያረፈድኩ ድርይ ነኝ ዛሬ ጀምሬ ላዳምጥ ነው እድጨርሰው ፀልዮልኝ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před rokem

    ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🙏🙏

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @yemataweyasu
    @yemataweyasu Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ ቃሉን ሰምተን የምንለውጥበትን አዕምሮ ስጠን አሜን ❤️👏

  • @habtamudebalkekbreab88shalom

    እኔ የኦርቶ ዶክስ እምነት ተከታይ አይደለሁም፤
    ዲ/ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን ሕማማት የተሰኘውን በጽሐፍ አንብቤዋለሁ።
    ሸጋ ነው።!!!! 11ሰዎች መጽሐፉን እዲያነቡት ገዝቼ ሰጥቻለሁ።
    ያላንበባችሁት ሰዎች አንብቡት።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @hiwetastatke9907
    @hiwetastatke9907 Před 3 lety +2

    ውይ እስከፍጻምው እዳታነብልን ወንድማችን እውነት ስታነብ በጣምነው እሚገባኝ ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @user-dw1je7mc2n
    @user-dw1je7mc2n Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @salamkady3051
    @salamkady3051 Před 2 lety

    Mamehera kala heyewote yasamalene edemana tana abezeto yesetelege fatare

  • @luludan4431
    @luludan4431 Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    ይሄን መፅሐፍ በጣም ስፈልገው ነበር ፣ ሙሉውን ምዕራፍ እንድታቀርብ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ?????

  • @genetmersha5755
    @genetmersha5755 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የአግልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    የኦርቶዶክስ ስጦታ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azmeraamen6989
    @azmeraamen6989 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይዉት ያሰማልን መምህረት ፀጋዉ ያብዛለህ👏👏👏

  • @mesayzewde8196
    @mesayzewde8196 Před 2 lety

    kalhewote yasemalen

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    መምህሬ ክበርልኝ

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 3 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @emabet5344
    @emabet5344 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen qalhiwot yasamaliin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @maseratjifaara7297
    @maseratjifaara7297 Před 2 lety

    በእውነት ውድ ወንድማችን ቃላህይወትን ያሰማልን
    በቤቱ የፅናክ ያፅነኒም

  • @gentedegefa5655
    @gentedegefa5655 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN kalhewoy the yasemalin memhr Seguin yabezaw

  • @saramengustuabitow4204

    Jesus Christ I love you please save me and my family love in your heart ❤️

  • @selammebrie7429
    @selammebrie7429 Před rokem

    ኪራላይሶ
    ኪራላይሶ
    ኪራላይሶ

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety

    ሕማማት 😭😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን🙏😭😭

  • @fozyafoog4889
    @fozyafoog4889 Před 2 lety

    አሜን እንኳን አብሩ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @kebenag3527
    @kebenag3527 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 2 lety

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፫

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😭

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @bereketkebede1770
    @bereketkebede1770 Před 2 lety

    አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫

  • @teme_ngus2383
    @teme_ngus2383 Před 2 lety

    ቃለህዎት ያሰማልን

  • @smerttube5330
    @smerttube5330 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማል

  • @luludan4431
    @luludan4431 Před 3 lety

    Ebakhe hulunm kefile laklen betam seflgew nbr

  • @selamye.mariyamlij3886

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 Před 3 lety

    ቃለሕይወት የሰማልን🙏🙏🙏

  • @bamlakbamlak9523
    @bamlakbamlak9523 Před 2 lety

    Kalehiwet yasemaln

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety

    ዛሬ ልጀምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 3 lety

    ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና

  • @saramengustuabitow4204

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በመምህራችን share ነበር ያገኘሁት . ሙሉን እድታነብልን ወድማችን በርታልን

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před rokem

    😢😢😢😢😢😢😭😭😭💔💔

  • @yohanneswubshet5058
    @yohanneswubshet5058 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ወንድሜ መዝሙሩን እንዴት ላግኘው?

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 10 měsíci

    በእማምላክ የዘማሪዋን ስም ንገሩኝ

  • @mareshetkebede7697
    @mareshetkebede7697 Před 3 lety

    Selam memher can you plz write the name of mezmur

  • @user-cg6ug6re1s
    @user-cg6ug6re1s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን