"የአማራ ፋኖ ሸዋ በቡልጋ ቀጠና ሀገረማርያም ከሰም ወረዳ የሐይለማርያም ማሞ ብርጌድ አመራሮች"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • #Ethio251_media#EMS(Ethiopian_media#Dagumedia#Ababumedia#Shegerfm#Derejehabtewold#EthioForum#Roha#Andafta#Yegnatv#Ethiopiandaily#Fetadaily#Mengizemmedi#Huludaily#Ethionews#Dejen_Tube#Hulegeb_media#Zara_media_Network#Anchor_media##ሰበር_ዜና #news #ethiopianews #ፋኖ #አማራ_ፋኖ #Hulegeb_Media#ሁለገብ #ethio360 #ethiopia #ethio360media #derananews #derenews #mesay#ethio360zareminale #africa #duet #Ethiodaily #Derege_habtewold#ze_ethiopia#ዘኢትዮጲያ
  • Zábava

Komentáře • 242

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi8724 Před 4 dny +1

    እንደ ትልቅ እና ታላቅ ሐገር መሪ ከግዑዝ ነገር በላይ እንደ ኢትዮጵያዊ የአንድ ሐገር ሕዝቦች በዜጋነታቸው ብቻ ሊጠብቁት የሚገባውን እንግዳ ተቀባይ አራሽ አጉራሽ ቀዳሽ ተኳሽ የሆነውን ሰፊውን ቀደምት ሐገር መስራቹን የአማራ ሕዝብን በተቃራኒው እንደ ውጪ ሐገር ጠላት የሐገር ባለቤት ሕዝብ አማራን ለይቶ በኦሮሙማው ሕዝብ ገዳይ ሴረኛ መንግሥት የጦር ሽፋን ሰጪነት ሐገራዊ የሆነን ሕዝብ አሳዶ የመግደል ሐገራዊ ቀውስ ጥቂት የኦሮሙማ ውለታቢስ መሪዎች የባለሐገሩን ከተማ የማብለጭለጭ ስራቸው በልጦ ነው እግዚአብሔር ከሰራው ከአንድ አማራ ነፍስ ዛሬ የጅምላ የአማራ ዘር ፍጅት ጭፍጨፋ የኢትዮጵያ መሪነን በሚሉት ኃላፊነት በጎደላቸው የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦችን ጠቅሎ የመምራት ክህሎት በሌላቸው ክልል ባንዲራ ብሎ ሐገር ግንጠላ እና ጎጠኛ አስተሳሰብ ባላቸው ለሰፊው ኦሮሞ ህዝብ እና ትውልዱ የማይጠቅሙ ኋላቀር እና መርዛማ እሳቤ ባላቸው ውስን የኦሮሙማ ፖለቲካ መሪዎች የአማራ ሕዝብ ግድያ በግፍ እየተፈፀመ እናንተ ሰው ባልሆነ ሆናችሁ ለመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ አብሮ ለመኖር የማይበጁ አስመሳይ በጣት የሚቆጠሩ የሰው ሰይጣናት የፖለቲካ መሪዎችን የምታመሰግኑት ???

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 8 dny +71

    አሁን የቀረህ እኮ ብርጋዲየር ተፈራ የሚያድርበት ቤት መናገር ብቻ እኮ ነው እንዴት በዝርዝር ቦታውን ትናገራላችሁ??እረ ጎበዝ እናስብ እንጂ ወታደዊ ሚስጥር የለም እንዴ??

    • @user-yl6eq5lt4s
      @user-yl6eq5lt4s Před 8 dny +9

      ሆን ብለው ይሆናል አታስብ እንጂ ይህ ጠፍቷቸው አይደለም ።

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Před 8 dny +11

      አይ እነሱም ሼር አስበዉ ይሆናል ለመያዝ ሲመጡ እዛዉ ገቢ ያደርጓቸዋል የለ

    • @user-vk8bg4su5n
      @user-vk8bg4su5n Před 8 dny +7

      አንድቦታ አይቀመጡም

    • @user-vk8bg4su5n
      @user-vk8bg4su5n Před 8 dny +12

      ❤እነሱ ጠንቅቀዉ ያቀሉ ቲክተሮች አይደሉመ😂

    • @user-yz3bz5ob1k
      @user-yz3bz5ob1k Před 8 dny +1

      Drama newu bro

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před 8 dny +24

    አባታችን እንኳን በሰላም ወደ ፋኖ ትግል ገቡ❤🎉❤🎉

  • @EmuEmu-ms5lf
    @EmuEmu-ms5lf Před 8 dny +11

    ጀግናው አባቴ እንኳን ወደ ልጆችው በሰላም ገቡ የአማራው ጀግና

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb Před 3 dny

    ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪👌

  • @WabihunEndeshaw-hs5qh
    @WabihunEndeshaw-hs5qh Před 8 dny +15

    እድል ለፋኖ

  • @user-ko8wv4zs1z
    @user-ko8wv4zs1z Před 8 dny +10

    ጀግናው ፋኖ ተፈራ ማሞ የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ 💚💚💛💛❤️❤️

  • @YordanosAndarge
    @YordanosAndarge Před 7 dny

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt2dr1jt5q
    @user-rt2dr1jt5q Před 8 dny +12

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @hhghhhhhhh
    @hhghhhhhhh Před 4 dny

    ድል ለፋኖ

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te Před 8 dny +12

    ድል ለተገፋው ህዝብ ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @HayahHayah-wm9fc
    @HayahHayah-wm9fc Před 6 dny +2

    ድልለፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 Před 8 dny +7

    🎉🎉🎉🎉 ዊው ዋው የኛ ጀግኖች አላህ ከናተጋር ይሁን ያረብ ጀኔራል ተፈራ ማሞ በህመም ላይ ሆነው ከአማራ ጎን በመሆናቸው እናመሰግናለን

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před 8 dny +15

    እውነት ነው አማራ አንድ ሆኖ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ ምርጫ የለውም

  • @hana.6956
    @hana.6956 Před 7 dny

    እንኳን ደስ አላችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ሁናችሁ በአንድ ልብ ሁናችሁ እንድታሸንፉና የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም ወጦች በሰላም እንዲኖር እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @getahun605
    @getahun605 Před 7 dny

    እግዚአብሔር ይመሰገን ጀግናው ተፈራ ማሞ በሰላም በደስታ ለተበረው ክበረታይ ፍኖ በቀላቀላቸው እግዚአብሔር ይመስነው ታላቅ ሰው ናቸው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk Před 8 dny +3

    አማራ እኮ እየተበደለ እየተገደለም ኢትዮጵያ ከማለት ወደ ኋላ አይልም አማራነት ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhccFjdf
    @DhccFjdf Před 6 dny

    እናመሠግናችኋለን እንወዳችኋለን ክብርለጀነራልተፈራማሞ

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 Před 8 dny +10

    አብይ ሲያይህ ጀግናችን እንኳን ወደልጆጅህ በሰላም ተገናኘህ አባታችን አለይታችን እንወደሀለን ጀግኖችህን ይዘህ ወደፊት ያብይን በጎች ኑዷቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před 6 dny +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🏻

  • @SaraSara-yc2jh
    @SaraSara-yc2jh Před 7 dny +1

    በርቱ ድል ለፋኖ ሁልየም እግዚአብሔር ከናተጋ ነዉ

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 Před 8 dny +4

    እረ ፋኖ በለኝ ❤❤❤
    የኛ ጀግና እንኮን በሰላም መጡ ❤

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 Před 8 dny +4

    viva መላው የኢትዮጵያ ህዝቦች ይጠበቃል በናፍቆት ይጠብቃል 🎉🎉🎉

  • @NigusEnkuhone-nc4ss
    @NigusEnkuhone-nc4ss Před 7 dny

    ድል ለተገፋው ወገኔ

  • @almazalmaz4599
    @almazalmaz4599 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤Fano King

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 7 dny

    ደስ ይላል። ፋኖ ፍጹም አንድ ሆኖ፣ ፍጹም አንድ ግብ አንግቦ ድል እንደሚቀናጅ ተስፋ አደርጋለው።

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc Před 8 dny +2

    ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před 8 dny +2

    ድል ለፍኖ አባታችን ጀግነችን እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተ ጋ ይሁን

  • @MmMm-wc2lr
    @MmMm-wc2lr Před 8 dny +4

    ድላማራ ህዝብ ፋኖ❤❤🎉🎉🎉🥰🥰💪💪💪

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 8 dny +3

    ❤❤ድል ለፋኖ❤❤

  • @EmuEmu-ms5lf
    @EmuEmu-ms5lf Před 8 dny +3

    ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝብ ድል ለንጉሶቹ እውነት ታሸንፋለች

  • @YohanesAforke-cw6ig
    @YohanesAforke-cw6ig Před 7 dny +1

    Jegenanetachu ytawkal mistere mehone yalebten bedbk mistre eyadregachu wedfit bertu!!❤❤❤

  • @meretwork
    @meretwork Před 8 dny

    dele le fano dele le Amhara bedle gebu gegenoche💚💛❤💚💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @eritre123
    @eritre123 Před 8 dny +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍ኣይዞሽ በርቺ 🙏🙏የኔ እህት 🌹🌹

  • @MariamYeshum
    @MariamYeshum Před 6 dny

    ወውድሞቼ ሺ አመት ኑሩልንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi Před 8 dny +3

    ፍቅር ሠላም ይስጣቹህ ወንድሞቸ አድማ በታኝን ካድሪዉንም አረጋ ከበደንም ዉስጥለዉስጥ እየተገናኛቹህ ህብርት መፍጠር ነዉ ይበቃል ከወያኔ ከኦነግ ተማሩ ድል ግፍ ለወለደዉ አሳረኛዉ አማራ ፋኖ ❤❤❤

  • @TigerShroff-uk2ct
    @TigerShroff-uk2ct Před 8 dny +1

    ድል ለፋኖ ድል ላማራ

  • @AbdramanAbdallah-j8n
    @AbdramanAbdallah-j8n Před 8 dny

    እናሸንፋል ኢሺአለህ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa Před 8 dny +1

    ፋኖዎቻችን በርቱልን። ተናበቡ ለጠላት ቀዳዳ አትክፈቱ። መረጃ ላይ አደራ አደራ አደራ

  • @misikirgelan7970
    @misikirgelan7970 Před 7 dny

    ሚስጥር ይጠበቅ

  • @ehetearju9463
    @ehetearju9463 Před 8 dny +1

    አባታችን❤❤❤❤

  • @zinutube7583
    @zinutube7583 Před 8 dny +1

    ዋውው በርቱ ወድሞቼ ድል ለእናተ ይሁን❤❤❤

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku Před 7 dny

    ድል ለአማራ ሕዝብ ፋኖ

  • @mmkksara434
    @mmkksara434 Před 7 dny

    ሞያ በልብ ነው ጥላት መች እራቀ የራሣችን ወድሞች ናቸው
    እየበሉን ያሉት እባካችሁ ያላችሁበትን አትናገሩ😢😢😢

  • @user-yv2cp8fj1m
    @user-yv2cp8fj1m Před 7 dny

    ድልለፋኖ ግንበወለጋላይ የአማራህዝብአለቅ

  • @temesgengetie5414
    @temesgengetie5414 Před 7 dny

    አባታችን እንኳን በሰላም ወደ ፋኖ ትግል ገቡ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ......!!!!!!!

  • @abebebelay5188
    @abebebelay5188 Před 8 dny

    ጀግኖች በርቱ ድል ለፋኖ

  • @Amhara85
    @Amhara85 Před 8 dny

    ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን✊

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před 8 dny +2

    አንበሶች አላህ ይጠብቅልን ያረብብ

  • @GdgygFsfygd
    @GdgygFsfygd Před 8 dny +1

    ድል ለተገፋው ወገን

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Před 8 dny

    ቦታው የውነት እይደለም

  • @fikirteworkuayele3029
    @fikirteworkuayele3029 Před 8 dny +1

    እሰይ የኔ ጀግኖች ንስር እኮ ናችሁ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ከፊት ይቅደምላቺሁ በርቱልን

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm Před 8 dny

    🙏🥰🥰amazing

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 6 dny

    ቦታ አትናገሩ
    ሚሥጥር ጠባቂ መሆን ያሥፈልጋል

  • @user-gq1mh9fr6x
    @user-gq1mh9fr6x Před 8 dny +1

    እንኳን በሰላም ገባህ

  • @TasewAsamnew
    @TasewAsamnew Před 8 dny +1

    Fano.is.the.victory❤❤❤

  • @yalemzewuddemelash4753

    ድል ለወገኖቼ!!!! እውነት ያሸንፋል❤

  • @aeraer8
    @aeraer8 Před 8 dny

    ድል ለፋኖ እናሸንፋለን

  • @user-mf2lt2ng8l
    @user-mf2lt2ng8l Před 7 dny

    ብሔርብሔራሠቦች ስትል ነው ደስ እሚላው ያሁሉም ብሔራሠብ ቤት ቤት ነው ያፋራሠው ያታቃማው ያታራጋጥነው በርቱ

  • @nigussuebota3773
    @nigussuebota3773 Před 7 dny

    ሰላምን አሰቀድሙ። ጦርነት ለማንም አይበጅም ።

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Před 8 dny +1

    ጀናራችን፡ወደቢትህወደልጆችሁ፡❤❤❤በሠላም፡ገበህ❤❤❤❤❤

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤ኢንሸአላድል. ለጀግናውፋኖ

  • @user-yv2cp8fj1m
    @user-yv2cp8fj1m Před 7 dny

    እባካቹህ ለጋለትበቃላቹህ

  • @WosiGonderewa-xx2fy
    @WosiGonderewa-xx2fy Před 8 dny

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ባላቹህበት ይጠብቃቹህ🎉🎉🎉🎉

  • @user-ul5bz6tu4r
    @user-ul5bz6tu4r Před 8 dny

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Před 8 dny +2

    Let's gooooo fano never trust oromo ISIS government again. 💚💛❤️💪💪💪

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr Před 8 dny +1

    ላስታ የጀግና መፍለቂያ ናት

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 Před 8 dny +1

    ፈጣሪ ያግዛችሁ አሁንስ ከባድ ነው ነው😢😢😢

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 8 dny +3

    ሰላም ሰላምዬ ሰላምሽ ይብዛ
    ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ያብዛልን
    ሞትና መከራ ስቃይና እንግልት የግፍ ግፍ ጭፍጨፋና በደል እግዚአብሔር አምላክ በቃችሁ ይበለን ተሳቀን ሞተን 😢😢😢 ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝባችን
    ሙዚቃ ችግር የለውም እንደ ሰላማዊት ?
    እንዳፋቸው ያድርግላቸው ነፃነት ለጣቱ እየተሸማቀቁ ዩሚኖሩትንም እግዚአብሔር ነፃ ያውጣቸው ይህን ጦርነት በቃችሁ ይበለን ሰላም ይሻላናል ጦርነት ሀገር ከማፍረስ ውጭ ጥቅም አልባ ነው

    • @Selamawit
      @Selamawit  Před 8 dny

      @@menbiasalfa.a መንቢዬ የአማራ ህዝብ ላይ እሚፈፀመው ግፍ ቀላል አይደለም የናቴች እንባ ልጆቻቸውን ባሎቻቸውን ወንድሞቻቸውን ሸኝተው አይቀበሉም ሴት ልጇ ስትደፈር አይታለች ስንት በደል እግዚአብሔር ይቅረበንና ፍፃሜውን ያቅርብልን ጤርነዩ ከቀጠለ እንደዚሁ ምድር ባዶ መሆኗ ነው

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 8 dny +1

    ትክክል ነዉ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 6 dny

    እንፅነ
    ወደሁአላ መመለሥ የለም
    ወደፊት

  • @MelonnenMeku
    @MelonnenMeku Před 8 dny

    ቦታ መናገር ጀብድ ነው አንዴ ቦታ ሳትናገሩ ማውራት አይቻልም ለደህንነት ሲባል

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 Před 8 dny

    አሁን ብዙ ወረ አያስፈልግም
    አንድ ሆኖ መደራጀት አንድ ወጥ የሆነ አደረጃጀት ለድል ያበቃል
    ወንድማዊ ምክር ከሱማሌ ክልል

  • @rgebeytube
    @rgebeytube Před 8 dny +2

    💪💚💛❤️💪💪💪

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 Před 8 dny

    ❤ ድል ❤ ለፋኖ ❤ ድል ❤ ለጀግኖቻችን ❤ አምላክ ❤ ይጠብቃቹ ❤ ጅግኖቻችን ❤ ወንድሞቸ ❤

  • @SaidMohamed-sv1eb
    @SaidMohamed-sv1eb Před 8 dny

    ጀግኖ ቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @GejdvjGushgt
    @GejdvjGushgt Před 8 dny

    አይ አብይ እናመሰግናል ጀግኖቻችን እያስቀየምክ እነድህ አምጣልን
    ጀግናየ እንኳን ደህና መጣህ::

  • @ahmdali7580
    @ahmdali7580 Před 8 dny

    ከተከበረው ጀነራል ተፈራ ማሞ ከጀግናው ፋኖ ጋር በመቀላቀሉ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Janet-p3h
    @Janet-p3h Před 8 dny

    ድል ለተገፋዉ አማር

  • @tensay610
    @tensay610 Před 8 dny +1

    ዋውው

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 8 dny +5

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @heedasheedas3422
    @heedasheedas3422 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NuraMuhamad-w1r
    @NuraMuhamad-w1r Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GezalewTibebe
    @GezalewTibebe Před 8 dny +2

    ቦታ አትግለፁ

  • @user-mx4jy7cp7f
    @user-mx4jy7cp7f Před 8 dny

    ❤❤❤❤

  • @MahmadDaud-ir9oy
    @MahmadDaud-ir9oy Před 7 dny

    ❤❤

  • @user-cv2mw4di6j
    @user-cv2mw4di6j Před 7 dny

    እኔ የምለው ብቅ ዝም ብለው ዝም እይነቅዝም

  • @Everythin12
    @Everythin12 Před 3 dny

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 Před 8 dny +1

    ለምድነው ምስጥር የምታወጡት

  • @user-mf2lt2ng8l
    @user-mf2lt2ng8l Před 7 dny

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ በርቱቱቱቱቱልን ከ አ.አ

  • @beruktsega1409
    @beruktsega1409 Před 8 dny

    እንኳን ደስ አላቸው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nawamawa3571
    @nawamawa3571 Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kp1hu6pj6d
    @user-kp1hu6pj6d Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መላው ኢትዮጵያዊ ፋኖን መደገፍ አለበት ትግሉ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ደል ለውድ ወገኔ ሞት ለጥቁር ናዚ

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Před 8 dny

    አወ አባቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @merd24
    @merd24 Před 6 dny

    በኡማራ ክልል ያለ ሆዳም ቅድሚያ መጥፋት አለበት ከዚያ በኋላ የአማራ ሕዝብ ትግል እዳው ገብስ ነው።
    ድል ለፋኖ

  • @emukal
    @emukal Před 8 dny

    አገሬ ኢትዮጵያ ውዲቱ ውዲቱ፣
    በሶስቱ ቀለማት የተሸለምሽቱ፣
    ላንቺ የማይረዳ ካለ በህይወቱ፣
    በረከትሽን ይንሳው እስከ እለተ ሞቱ

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 Před 8 dny +2

    ሰገጤ ፋኖ ቦታ እየጠየቀሰ መረጃ ይሰጣል እኝክ

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 Před 8 dny +1

      አንድ ቦታ ይቀመጡ ይመስላችኋል እንደ ግን እንደት ነው የምታስቡት ጦረኞች እኮ ናቸው እንደት ምን ማለት እንዳለባቸው የናንተ ምክር አያስፈልጋቸውም

    • @user-zn6fw1mb4g
      @user-zn6fw1mb4g Před 6 dny

      iko

  • @AAaa-po9bi
    @AAaa-po9bi Před 8 dny

    🌹🌹

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 Před 8 dny +1

    ጀግነው ጀነራል ተፈራ ማሞ

  • @user-rx4pj7eb3b
    @user-rx4pj7eb3b Před 8 dny

    ድል ለዓማራ!