Hulegeb Media ሁለገብ
Hulegeb Media ሁለገብ
  • 206
  • 188 649

Video

መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ አይናቸው በራላቸው !! ውሸት ነው ወይስ እውነት እናትየዋ አልተናገረቺም ሌላ እህታችን ግን እንደበራላቸው ተናግራለች
zhlédnutí 218Před 14 dny
መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ አይናቸው በራላቸው !! ውሸት ነው ወይስ እውነት እናትየዋ አልተናገረቺም ሌላ እህታችን ግን እንደበራላቸው ተናግራለች
"በአንድነት ውስጥ ልዩነት የፈጠረው ማን ነው" !? የህዝቡ ምላሽ ምን ይመስላል !? #ሀምሌ_14/2016/እሁድ
zhlédnutí 476Před měsícem
#hulegeb_media #Ethio251_media#Hulegeb_media#ሁለገብ#EMSEthiopian_media#Dagumedia#Ababumedia#Shegerfm#Derejehabtewold#EthioForum#Roha#Andafta#Yegnatv#Ethiopiandaily#Fetadaily#Mengizemmedi#Huludaily#Ethionews#Dejen_Tube#Hulegeb_media#Zara_media_Network#Anchor_media#ሰበር_ዜና #news #ethiopianews #ፋ #አማራ_ፋ #Hulegeb_Media#ሁለገብ #ethio360 #ethiopia #ethio360media #derananews #derenews #mesay#ethio360zaremi...
#የፋኖ አመራሮች አቋምና ትግል “አማራን ከስደት ከስቃይ ከእንግልት ከመታረድ የሚያድነው ሰራዊት ጋር የትኛውም ቦታ ላይ ብንሄድ እንቀላቀላለን 💚💛❤💪
zhlédnutí 412Před měsícem
#Ethio251_media#Hulegeb_media#ሁለገብ#EMSEthiopian_media#Dagumedia#Ababumedia#Shegerfm#Derejehabtewold#EthioForum#Roha#Andafta#Yegnatv#Ethiopiandaily#Fetadaily#Mengizemmedi#Huludaily#Ethionews#Dejen_Tube#Hulegeb_media#Zara_media_Network#Anchor_media#ሰበር_ዜና #news #ethiopianews #ፋ #አማራ_ፋ #Hulegeb_Media#ሁለገብ #ethio360 #ethiopia #ethio360media #derananews #derenews #mesay#ethio360zareminale #africa #d...
አነደድ ጎጃም ድል ባንዳዎች ተቀነደሹ ኮሎኔል አህመድ የራያ አላማጣ ኮማንዶ ፖስት አዛዥ ህዝቡን እጨፍጭፋችሀለሁ በማለት እያስፈራሩ ይገኛሉ
zhlédnutí 187Před měsícem
#Ethio251_media#Hulegeb_media#ሁለገብ#EMSEthiopian_media#Dagumedia#Ababumedia#Shegerfm#Derejehabtewold#EthioForum#Roha#Andafta#Yegnatv#Ethiopiandaily#Fetadaily#Mengizemmedi#Huludaily#Ethionews#Dejen_Tube#Hulegeb_media#Zara_media_Network#Anchor_media#ሰበር_ዜና #news #ethiopianews #ፋ #አማራ_ፋ #Hulegeb_Media#ሁለገብ #ethio360 #ethiopia #ethio360media #derananews #derenews #mesay#ethio360zareminale #africa #d...
ፋኖ ደምበጫን ተቆጣጠረ" ኢንጅነር እስቲበል አለሙ ማክሰኞ ሀምሌ 9/2016/
zhlédnutí 246Před měsícem
#Ethio251_media#Hulegeb_media#ሁለገብ#EMSEthiopian_media#Dagumedia#Ababumedia#Shegerfm#Derejehabtewold#EthioForum#Roha#Andafta#Yegnatv#Ethiopiandaily#Fetadaily#Mengizemmedi#Huludaily#Ethionews#Dejen_Tube#Hulegeb_media#Zara_media_Network#Anchor_media#ሰበር_ዜና #news #ethiopianews #ፋ #አማራ_ፋ #Hulegeb_Media#ሁለገብ #ethio360 #ethiopia #ethio360media #derananews #derenews #mesay#ethio360zareminale #africa #d...
አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሀምሌ /8/2016 ሠኞ #Hulegeb_Media#share
zhlédnutí 728Před měsícem
#Ethio251_media#Hulegeb_media#ሁለገብ#EMSEthiopian_media#Dagumedia#Ababumedia#Shegerfm#Derejehabtewold#EthioForum#Roha#Andafta#Yegnatv#Ethiopiandaily#Fetadaily#Mengizemmedi#Huludaily#Ethionews#Dejen_Tube#Hulegeb_media#Zara_media_Network#Anchor_media#ሰበር_ዜና #news #ethiopianews #ፋ #አማራ_ፋ #Hulegeb_Media#ሁለገብ #ethio360 #ethiopia #ethio360media #derananews #derenews #mesay#ethio360zareminale #africa #d...
"የአማራ ፋኖ በጎጃም ቢተው ሻንበል አራት ፍኖተ ዳሞት ሻለቃ አረንዛው ዳሞት ብርጌድ አምስተኛ ክፍለ ጦር የብርሸለቆ ዘቦች ጋር የተደረገ ቆይታ"
zhlédnutí 1,4KPřed měsícem
#Ethio251_media#Hulegeb_media#ሁለገብ#EMSEthiopian_media#Dagumedia#Ababumedia#Shegerfm#Derejehabtewold#EthioForum#Roha#Andafta#Yegnatv#Ethiopiandaily#Fetadaily#Mengizemmedi#Huludaily#Ethionews#Dejen_Tube#Hulegeb_media#Zara_media_Network#Anchor_media#ሰበር_ዜና #news #ethiopianews #ፋ #አማራ_ፋ #Hulegeb_Media#ሁለገብ #ethio360 #ethiopia #ethio360media #derananews #derenews #mesay#ethio360zareminale #africa #d...
#አርበኛው ሀብቴ ወልዴ ስለሁለት ቀኑ ኦፕሬሽንና በፋኖ ስለተሰበሰበው የዶዘር ምሽግ ለኢትዮ 251 የሰጠው ምላሽ
zhlédnutí 404Před měsícem
#Ethio251_media#Hulegeb_media#ሁለገብ#EMSEthiopian_media#Dagumedia#Ababumedia#Shegerfm#Derejehabtewold#EthioForum#Roha#Andafta#Yegnatv#Ethiopiandaily#Fetadaily#Mengizemmedi#Huludaily#Ethionews#Dejen_Tube#Hulegeb_media#Zara_media_Network#Anchor_media#ሰበር_ዜና #news #ethiopianews #ፋ #አማራ_ፋ #Hulegeb_Media#ሁለገብ #ethio360 #ethiopia #ethio360media #derananews #derenews #mesay#ethio360zareminale #africa #d...
#ፋኖ በጦር ሜዳ ወሎ በውርጌሳ ቀጥታ ቪዲዮ #Hulegeb_media #ሼርር
zhlédnutí 398Před měsícem
#Ethio251_media#Hulegeb_media#ሁለገብ#EMSEthiopian_media#Dagumedia#Ababumedia#Shegerfm#Derejehabtewold#EthioForum#Roha#Andafta#Yegnatv#Ethiopiandaily#Fetadaily#Mengizemmedi#Huludaily#Ethionews#Dejen_Tube#Hulegeb_media#Zara_media_Network#Anchor_media#ሰበር_ዜና #news #ethiopianews #ፋ #አማራ_ፋ #Hulegeb_Media#ሁለገብ #ethio360 #ethiopia #ethio360media #derananews #derenews #mesay#ethio360zareminale #africa #d...
ጀነራል ተፈራ ማሞ ከግንባር በልዩነት ለአራት አካላት ጥሪ አቀረቡ ! ለአድማብትና፣ ለሚሊሽያ፣ ፖሊስ እና ለሰራዊቱ አባላት በሙሉ
zhlédnutí 1,2KPřed měsícem
ጀነራል ተፈራ ማሞ ከግንባር በልዩነት ለአራት አካላት ጥሪ አቀረቡ ! ለአድማብትና፣ ለሚሊሽያ፣ ፖሊስ እና ለሰራዊቱ አባላት በሙሉ
#ጀግኖቻችን 💪የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ አርበኛ ደረጀ በላይ ያስተላለፈው መግለጫ👂#ሼር
zhlédnutí 334Před měsícem
#ጀግኖቻችን 💪የአማራ ፋ በጎንደር ዕዝ ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ አርበኛ ደረጀ በላይ ያስተላለፈው መግለጫ👂#ሼር
ሀምሌ 2/ 11/ 2016 አስቸኳይ መረጃ #ሼርር
zhlédnutí 369Před měsícem
ሀምሌ 2/ 11/ 2016 አስቸኳይ መረጃ #ሼርር
የአማራ ጥቃት በወለጋ "ግዙፉ የጃዊ ክ/ ጦር ጦሩን በመያዝ ብልፅግና የዘረፈውን ሶላል አስመለሰ" #Hulegeb_media# ሼር
zhlédnutí 559Před měsícem
የአማራ ጥቃት በወለጋ "ግዙፉ የጃዊ ክ/ ጦር ጦሩን በመያዝ ብልፅግና የዘረፈውን ሶላል አስመለሰ" #Hulegeb_media# ሼር
"ጎንደር ዕዝ የበጋሻው ክፍለጦር የአርባያን ከተማን ሙሉበሙሉ ተቆጣጠሩ
zhlédnutí 1,1KPřed měsícem
"ጎንደር ዕዝ የበጋሻው ክፍለጦር የአርባያን ከተማን ሙሉበሙሉ ተቆጣጠሩ
በአዊ ዞን በአዲስ ቅዳም ፋኖች ተቆጣጠሩ" የእናቶች ጡት ዳም አፍሳሾች
zhlédnutí 576Před měsícem
በአዊ ዞን በአዲስ ቅዳም ፋኖች ተቆጣጠሩ" የእናቶች ጡት ዳም አፍሳሾች
ዳግማዊ ክርስቲያን ታደለ"ብቻውን አብይን የተሟገተው አበባው ደሳለኝ
zhlédnutí 325Před měsícem
ዳግማዊ ክርስቲያን ታደለ"ብቻውን አብይን የተሟገተው አበባው ደሳለኝ
ጀነራል ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀሉን ተከትሎ የአሁን መረጃዎች
zhlédnutí 346Před měsícem
ጀነራል ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀሉን ተከትሎ የአሁን መረጃዎች
"የሸዋው ትንኮሳ" የሰላም ካውንስል ከመንግስት ነፃ የተባለው ሲቃለጥ
zhlédnutí 348Před měsícem
"የሸዋው ትንኮሳ" የሰላም ካውንስል ከመንግስት ነፃ የተባለው ሲቃለጥ
ሰኔ 23/2016 የቅዳሜ አስቸኳይ መረጃዎች
zhlédnutí 423Před měsícem
ሰኔ 23/2016 የቅዳሜ አስቸኳይ መረጃዎች
ለ11ኛ ጊዜ የታቀደው የሰኔ 30 ልዩ ኦፕሬሽን" በሁለት ቀን ብቻ 30 ገበሬዎች ተገደሉ💔
zhlédnutí 273Před měsícem
ለ11ኛ ጊዜ የታቀደው የሰኔ 30 ልዩ ኦፕሬሽን" በሁለት ቀን ብቻ 30 ገበሬዎች ተገደሉ💔
በእብናት ወረዳ ላይ ፋኖ ታላቅ ድል አደረገ!!
zhlédnutí 482Před měsícem
በእብናት ወረዳ ላይ ፋ ታላቅ ድል አደረገ!!
ሰኔ 20/2016/ አስቸኳይ መረጃዎች #ሼር
zhlédnutí 269Před měsícem
ሰኔ 20/2016/ አስቸኳይ መረጃዎች #ሼር
ሰኔ 19/2016 ረቡዕ ከአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ አሁን የተሰጠ መግለጫ #ሼርርር
zhlédnutí 278Před měsícem
ሰኔ 19/2016 ረቡዕ ከአማራ ፋ ሸዋ እዝ አሁን የተሰጠ መግለጫ #ሼርርር
የወሎ ተጋድሎ ድል 💪ሰኔ 5/2016 የአብይ አህመድ ሽንፈት
zhlédnutí 232Před 2 měsíci
የወሎ ተጋድሎ ድል 💪ሰኔ 5/2016 የአብይ አህመድ ሽንፈት
"🔴#ስጦታው ምላሽ ሰጠ!!" የትዳራቸው መፍረስ ትልቁ ሚስጥር ወጣ !!
zhlédnutí 153Před 2 měsíci
"🔴#ስጦታው ምላሽ ሰጠ!!" የትዳራቸው መፍረስ ትልቁ ሚስጥር ወጣ !!
🔴በቤት ውስጥ ያዘጋጀሁት ሻንፖ #ፀጉሬን ከመነቃቀል የታደገልኝ ለሴት ለወንድ ለልጆች የሚሆን👌
zhlédnutí 357Před 2 měsíci
🔴በቤት ውስጥ ያዘጋጀሁት ሻን #ፀጉሬን ከመነቃቀል የታደገልኝ ለሴት ለወንድ ለልጆች የሚሆን👌

Komentáře

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 Před hodinou

    What kind of explanation is that ?we think of Oromo’s ONEGS people than your innocent Amharas people? Is that really really true because of thinking about Oromo’s people, The War is still in Amhara’s Region and in every villages Innocent Amharas people get killed?

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Před 20 hodinami

    ክክክክ የህ የድሮ ቪድዮ ኣምጥታቹ ስው ትሸወዳላቺ።

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před dnem

    ስላም አለሽ🎉🎉😢😢እፍፍ🎉

  • @tesfayeamente
    @tesfayeamente Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bzu632
    @Bzu632 Před 2 dny

    ሰላምሸ ይብዛ ሰላማዊይት በጣም ያሳዝናል ምን አድምል አላቅም የዉነት😢😢እግዚኦ እናትየው ምን አይነት ቃላት ያፅናናሽ ይሆን የኔ እናት ልጅሽ ነጭ ወረቀት እንደሆነች ወደ አምላኳ ሄዳለች አንቺን ግን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢😢😢

  • @hanawerku
    @hanawerku Před 3 dny

    እኔግን ሔን ሰይጣን መላሶና ወሸላውንጨመቆረጥ ነው እወነት

  • @konjonesh
    @konjonesh Před 3 dny

    ስላም ስላምሽ ይብዛ በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍፍፍፍፍ መቼ ይሁን ሀገራችን ላይ ጥሩ ነገር የምንስማው አይ እናት ምን ቃል ያፅናናሽ ይሁን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስነ 😢😢😢😢😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 3 dny

    😢😢😢😢😢ይማል🎉🎉😢እፍፍ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 3 dny

    እግዚአብሔር ያፅናት 😢😢😢ነፍስ ይማር ፍትህ የሚባለው ለማነው ማን ሊሰማ ፍትህ ቢኖር ማንም ባልተሳቀቀ ማንም እናት ባላላቀሰ ነበር እኔ ከትላንት ጀምሮ ማርያምን ብቻየን አወራለሁ ምንም አይምሮዬ ሊቀበለው አልቻለም ማለት እንደትስ አሰበው እንደትስ አይምሮው ታዘዘው እንደትስ እንደትስ እላዋላይ ሊወጣ ቻለ ከብትም እንኳን ያውቃል እኮ አይደለም ሰው ውይይይይ ደግሞ አሽዋ ማጉረሱ ባፏ በምላጭ መተልተሉ ሰውነቷን ወድቃ ለማስመስል 😢😢 አስቦበት ነው እናህቱቱን ከመደል እንጅ አንገትዋን ደፍታ የምትሰራ ታታሪዋ ዶክተር ልጆችዋን የምታሳድግ እህቶችዋን የምታስተምር አንድት ጠንካራ ሴትን መበደል አይከብድም 😢😢😢 በዚህ ልክ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ማለት ለካ እውነት ነው ማነቷን አጥንቶ እግዚአብሔር ይፍረደው ይዘገያል እንጅ ሰውን የበደለ መቸዬ ተደስቶ ያውቃል የልጅቱ ስቀቀቀን የእናሂቱ መንሰፍሰፍ እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 4 dny

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ሁለገብዬ እህቴ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ዋው ባለሞያ ምርጥ የቫኒላ ዜብራ ኬክ አሰራር ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል እኽምጅሽን ይባርከው ባለሞያ ከኔ ኮርጀሽ ነው በቃ 😅😅😅😅😅

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube Před 4 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁለገብ እመብርሃን የብርሀን አይናቸውን ትመልስላቸው❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před 6 dny

    እኳን ሠላም መጣሽ ሠላምዬ ወይ እነዚህ ልጆች እደተወራ ፈጣሪ ይርዳቸው የውሸት ዜና የሚሠሩ ግን ያሣፍራሉ😢

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Před 7 dny

    Like 👍🏻👍🏻16❤Welcome good morning Very good

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 7 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ያሳዝናል ሰው ተስገበገበ በውሸት ለዶላር መሰብሰቢያ ይገርማል ፈጣሪ የልጆቹን ብርሃን ይመልስላቸው

  • @aklilnews
    @aklilnews Před 7 dny

    ሰላምዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 9 dny

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሁለገብዬ ከቱቱብ የለሽም ምንም አልፓስትሽም ልበል በሰላም ነው ?😊 ሲቀጥል ሂና በጣም ጠቃሚ ነው ለጸጉር አብሽም እንዲሁ ብዙ ጥቅም አለው አሪፍ ቅርፍድም ሽንኩርትም ጨምረሻል አሪፍ የጸጉር ትርቲመንትን ነው የስራሽልን ውዴ እናመስግናለን ሼርር❤❤❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930

    ❤አግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አዎ እዉነቱን የሚያቅ ባለቤቱ ራሱ እና አንድ እግዚአብሔር ናቸዉ የምኞታቸዉን ያርግልን ፈጣሪ መልካሙን ያሰማን ❤❤❤🙏

  • @ahqhwhjja
    @ahqhwhjja Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aklilnews
    @aklilnews Před 13 dny

    ሰላምዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 Před 17 dny

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን ያው ህዝቡ በጉጉት ነበር ሲጠብቅ የነበረው በእውነት እግዚአብሔር የእውነት ያደርገው ልጆቹ ግን በጣም ነው ደስ የሚሉት በእውነት እዛ ብሔር አይነ ብርሃንን ይስጣቸው አይናቸው በርቶ ደሞ እነሱም በቪዲዮ እያዩንም እያየናቸው በሰላም ይምጡልን❤❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Před 17 dny

    Like 👍🏻👍🏻108❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Před 17 dny

    ❤❤ ‏‪6:44‬‏

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Před 17 dny

    جميل جدا ربي يسعدك ويحفظك من كل شر ❤يسعدني ويشرفني وجودك معي ❤like 👍🏻♥26❤

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 Před 18 dny

    ሄሉዪ የኔ ቅን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል አይ ሰዉ ለወሬ ለመረጃ መሯሯጡ ለችግርም ለመልካምም ነገር እንዲህ ብፈጥ 😮

  • @user-vr6wl3be4q
    @user-vr6wl3be4q Před 18 dny

    Ayzosh egziabher yeredashal

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 18 dny

    ስላም አለሽ ማር🎉🎉🎉 ጉድ አር እው🎉🎉❤❤❤

  • @TemesgenBelay-qe8dl
    @TemesgenBelay-qe8dl Před 18 dny

    ውይ ሰው እውነት አወራራቸው እኮ ምንም ውሸት አይመስልም ጭራሽ የምር አብራቸው እንዳለችና ስለሁኔታው በደንብ እንደምታውቅ አስመስላ ነው ያወራቺው እውነት ልብ ይስጠን ለሁላችንም

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁለገብ ከሽርትኩኝ ቆዬሁኝ ስጠራ ስልኩን ትቼ ወደ ስራ የአገር ጉድ እናማ ዩቱበሮች ለገንዘንብ ብለው የሰውን ልብ መስበር ከጀመሩ ቆዩ የምር ልቦና ይስጣቸው ለልጆቹም ፍጣሪ እውነቱ ያድርገው አይናቸውን ያብራላቸው ❤❤❤❤

  • @Dn.Dr.Berhan
    @Dn.Dr.Berhan Před 18 dny

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለቤቱ ባለቤት እና ለቤተሰቦቿ በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ 😍 መጽሐፍ እንዲህ አይነት ለገንዘብ ብቻ የሚኖሩ ለሰው ስሜትና ክብር ደንታ የለላቸውን ሰወች ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው የሆነ ይላቸዋል 😢 ወደ ልቡናቸው ይመልሳቸው

  • @TamratT-it3hp
    @TamratT-it3hp Před 18 dny

    ውይ ህዝባችን አበደ ውሸት የሚወድ ህዝብ ይገርማል እንግዲህ ይቅናቸውና ውሸቱ እውነት ያርግላቸው

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 19 dny

    ቢሆን ደስ ይላል ግን ውሸት ነው እየተባለ ነው ፈጣሪ የአይናቸውን ብርሃን ይመልስላቸው እሱ የሚሳነው የለ😢

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf Před 20 dny

    አሜን ፫ 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 20 dny

    ሰላም ፍቅር❤❤❤ለአማራ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Před 20 dny

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዉሸት ነው ግን እውነት ያርገዉ ❤

  • @user-cz1gn6ff9n
    @user-cz1gn6ff9n Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀለገብዬ በእውነት እጅግ በጣም ደስ ይላል ይች ጀግና እሴት ፍጣሪ ይርዳት እንቁ የሆነ በዚህ እድሜ መጽፍ ማሳተም የቻሉ ናቸው ሼር❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል እልልልልልልልልልልል

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 20 dny

    ሰላም።ሰላምዬ ሰላምሽ ይብዛ ማታ የነዚህን ልጆች ተለቆ ቪድወ ሸር አድርጌው ቪድወው ጠፍቷል የሸረኩላት ልጅ ምን ሆኖ ነው ኮፒ ወይስ ? ብቻ ግን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ከእግዚአብሔር የሚሰነው ነገር የለም ልባቸው ብርሀን የሆኑ ድንቅ ልጆች ነበሩ አሁን የአይናቸው ብሌን በራ በጣም ደስ ይላል እናታቸውም በጣም ጎበዝ ጠንካራ ትሁት አስተዋይ ናት ❤❤❤❤❤ ሰሞኑንንም አንድ እናት ሶስት ልጆች ያላት መንትዮች ሳይሆኑ የተለያዩ እድሜ ያላቸው ልጆች ተለቀዋል ቪድወ የነሱም በተሳካላቸው ብቻ ግን ኢትዮጵያዊን በጣም ትብብራቸው ይለያል ❤❤❤❤❤ድር ሲያብር አንበሳ ያስር እልልልል እንኳን ደስ ያላት እናታቸው 🎉🎉🎉🎉

  • @aklilnews
    @aklilnews Před 20 dny

    ሰላሚናዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው❤🙏

  • @TamratT-it3hp
    @TamratT-it3hp Před 20 dny

    ዋውውው ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቸው የብዙ ኢትዮጲያዊያን ምኞት ነው የነሱ አይን በርቶ ማየት እና በጣም ደስ ይላል 👍👍👍

  • @TemesgenBelay-qe8dl
    @TemesgenBelay-qe8dl Před 20 dny

    በእውነቱ በጣም ደስ ይላል እናትየዋ እንኳን ደስ ያላት የምር እሷ ናት እምትጎዳ ነበር አሁን ተመስገን ነው

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 21 dnem

    ❤❤❤🎉 ሰላምዬ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ፈጣሪ በምህረት ቸርነቱ ይጎብኝልን በርቺልኝ ዉዷ መልካሙን ያሰማን ❤🙏🙏🙏

  • @aklilnews
    @aklilnews Před 22 dny

    ሰላምዬ የኔ ምርጥ እህት እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před 23 dny

    እኳን ሠላም መጣሽ ሠላምዬ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ድል ለወገኖቻችን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @DemssFanta
    @DemssFanta Před 23 dny

    በጥቅሉ ከአማራ ከህልውና አደጋው ውጭ ለግል ጥቅም የሚያውሉ ከፋፋይ ሀሳብ ያለው ሁሉ መጠየቅ አለበት

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁለገብ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ጎበዝ እንደዚህ ድምፅ ስትሆኝ ደስ ይላል ብል ለፋኖ💚💛❤

  • @TamratT-it3hp
    @TamratT-it3hp Před 23 dny

    እንደዚህ ልቀሟቸው እነዚህ እማይረቡ ለመለያየት እሚሞክሩትን ማስወገድ ነው

  • @konjonesh
    @konjonesh Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምዬ ሀገራችን የኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን ስላም ናፍቆናል 😢😢

  • @fisha.
    @fisha. Před 23 dny

    ፖለቲካ አትችይም

  • @gechogech2203
    @gechogech2203 Před 23 dny

    አንቺም ጋዜጠኛነሽ