ለ11ኛ ጊዜ የታቀደው የሰኔ 30 ልዩ ኦፕሬሽን" በሁለት ቀን ብቻ 30 ገበሬዎች ተገደሉ💔

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #ethio360zareminale #ሰበር_ዜና #ethiopianews #Hulegeb_Media#ሀለገብ

Komentáře • 32

  • @hanawerku
    @hanawerku Před 2 měsíci

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ

  • @DemsYouTube
    @DemsYouTube Před 2 měsíci

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ

  • @HagerTube-rs7dr
    @HagerTube-rs7dr Před 2 měsíci

    ድል ለፋኖ 💚💛❤💚💛❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 Před 2 měsíci

    ድል ለአማራ ድል ለፍኖ ሞት ለባንዳ ጠላትን ያጥፍልን👈👈

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛኝ ሁለገብዬ❤ድል ለፋኖ💚💚💛💛❤❤❤❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Před 2 měsíci +1

    ሁለገብዬ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ መንግስት ግን እውነት መጨረሻውን ያሳዬን ፍጣሪ የንጹሀን አምላክ ይፍርዳል 😊❤😊

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 2 měsíci +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁለገብ እጅግ በጣም ያሳዝናል አቤት የመጣብን መከራ እና ስቃይ የህዝባችን ሞት በቃ በለን ሼር😢😢

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ድል ድል ድል እና ክብር ለታላቁ ለአማራ ህዝብ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před 2 měsíci

    ድል ለአመራ ህዝብ❤❤

  • @TemariNegne
    @TemariNegne Před 2 měsíci

    ለአማራ ህዝብ አንድነት ወሳኝ ነው በሁሉም ቦታ አማራዎች እንድ ከሆኑበት በቅርቡ ይሸነፋል በሸዋ ላይ ለመከፋፈልና ለማድከም እየተደረገ ያለው ነገር በጣም ያስጠላል አንድ ሆነው ጠላትን ድባቅ ይምቱት ድል ለፋኖ

  • @Mehlat
    @Mehlat Před 2 měsíci

    ሰላም ሰላም ውዴ እህታችን እንኳን ሰላም
    መጣሺልን ደል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ😢

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Před 2 měsíci

    ሰላም ሰላም ሀለገብየ ሰላምሺ ብዝት ይበል ሰላም ለሀገራቺን ይሁን በርቺልኝ ማማየ🎉🎉🎉🎉

  • @yamelak7583
    @yamelak7583 Před 2 měsíci

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሁልየ በርቺ እህት ድል ለፋኖ ❤❤❤ ግን ዋ!😂

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE Před 2 měsíci

    ሰላም የኔ ወድ ድል ለአማራ ህዝብ💖💖💖💖💓💓💘❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 2 měsíci

    እኳን ደና መጣሸ ሰላም
    ለሀገራችን 💚💛❤ይሁን
    ሁለገብ ዜና አቀራርብ
    ትችያለሸ ጎበዝ
    በረች ዋውውውውውው😮😔

  • @fkrfkr-iq4iw
    @fkrfkr-iq4iw Před 2 měsíci

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላም ፍቅር ለሀገራችን ድል ለጀግኖቻችን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ይብዛልኝ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አንድነታችን ፍቅራችን መተሳሰባችን መከባበራችን ያድለን ሰላም ለሀገራችን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Před 2 měsíci

    جميل جدا ربي يسعدك ويحفظك ❤like 56❤

  • @user-xh2jx2ci5j
    @user-xh2jx2ci5j Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ማስተዋሉን ያድለን ❤🎉🎉🎉

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Před 2 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የእኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን ፈጣሪ አምላክ በቃ ይበለን ህዝባችን እረፍት አሳጡት የአብይ አሽከሮች😢

  • @yohannatube
    @yohannatube Před 2 měsíci

    Bedigami selam bishalew widd enkuan bedehina koyesh
    Egzihabher yimesgen
    Ketoyibet berchiling egzihabher amlak beyalenibet yitebiken
    Share like.....❤❤🙏

  • @Ethio_Tireka
    @Ethio_Tireka Před 2 měsíci

    Selam wude endet nesh enkuan dehna metash melkam koyta neberen enameseginalen keep up ok God bless 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Před 2 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሁልዬ በቅርቡ ስልጣኑን ነጥቀን በእጃችን እነስገባው አለን አብይ እንደዚህ ጎሮሮ አይቀርም እሱም የኑፁሀኑኑን ደም ስጋ በልቶ አይቀራትም

  • @Tjjandvlo
    @Tjjandvlo Před 2 měsíci

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před 2 měsíci

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሀገራችን ግን ወዴት እየሄደችነው አብይ አህመድ ግን ምን አሥቦነው እረ ወዴት እየሄደ ነው😢

  • @aberashhune
    @aberashhune Před 2 měsíci

    ሰላም ውድ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ❤🎉

  • @Tube-ym3xr
    @Tube-ym3xr Před 2 měsíci

    Selam selam weda selames yebza weda bexam astamare naw vido weda aow tekekel naw ❤😢😢

  • @AffectionateDaisies-ec8gw
    @AffectionateDaisies-ec8gw Před 2 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን አንድነታችን ፍቅራችን መተሳሰባቸው መከባበራችን የአብዛኛው ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለወገናችን ውድ ጓደኞቼ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልኝ

  • @emukal
    @emukal Před 2 měsíci

    መረጃ ጎንደር ስማዳ
    በቀን 21 /10/2016 ዓም የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክ/ጦር ስማዳ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ሀገረ ቢዘን ብርጌድ እየፈራረሰ ያለውን የብርሀኑ ጁላ ጦር ዛሬም ማፍረሱን ቀጥሎበታል በጀግኖቹ ድንቅ ስራ ወደ ሀገረ ቢዘን ብርጌድ ሻለቃ 03 የፋኖ አባላትን ተቀላቅለዋል የተቀላቀሉትም ሰዴ ሙጃ የተመደበዉ የመከላከያ ሰራዊት የ92ኛ ክ/ጦር የሆኑት 7 አባላት ሲሆኑ 2 ጥቁር ክላሽ 400 የክላሽ ጥይት እና 2 ቦንብ ሲሆን ለፋኖወች ንስሃ ሲገቡ የተናገሩት ሁሉም ቀጣይ ይፈርሳል መሳርያም ግዳጅ ካልወጣን ይጠረነፋል ያለዉም ትክክለኛ መከላክያ ሳይሆን በፖለቲካ የተበከለ እና በብሔር የተከፋፈለ ነዉ ብለዋል። ከተቀላቀሉት መካከል 4የኦሮሞ ተወለጅ እና 3ቱ የደቡብ ተወላጅ ናቸዉ ።
    ዛሬ እኛ የስማዳ ሀገረ ቢዘን ብርጌድ ፋኖወች የብልፅግናን መዋቅር ሙሉ በሙሉ እያፈረስነዉ እንገኛለን
    አንድ ስንሆን አራት ኪሎ ቅርብ ነዉ።
    ድል ለአማራ ፋኖ
    ድል ለአማራ ህዝብ ።
    ፋኖ ደጉ አውለው የብርጌዱ ቃል አቀባይ
    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @BasicEnglishforSpanishLearners

    55 like 👍 Greetings from Spain 🇪🇸. You're creating an amazing video. I subscribed you +1✍️ ☕️🇪🇦 and hope to stay connected 🤝. Thanks. See you. 🇪🇦

  • @HagerTube-rs7dr
    @HagerTube-rs7dr Před 2 měsíci

    ድል ለፋኖ 💚💛❤💚💛❤