የተመረጥነው እንደ ቤ/ክ ወይስ በግል | aman shalom | dr mamusha fenta | faithline | elkal tube | wengel tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 2 1100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    የተመረጥነው እንደ ቤ/ክ ወይስ በግል | aman shalom | dr mamusha fenta | faithline | elkal tube | wengel tube
    የተመረጥነው እንደ ቤ/ክ ወይስ በግል | aman shalom | dr mamusha fenta | faithline | elkal tube | wengel tube
    የተመረጥነው እንደ ቤ/ክ ወይስ በግል | aman shalom | dr mamusha fenta | faithline | elkal tube | wengel tube
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 39

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 7 měsíci +6

    ተባረክ አማኒ እንደዚህ ገለፅ ገለፅ አድረግልን ውዥንብሩ እንዲጠጠራ! ተባረክ ዶክተር ማሙሻ ፀጋ ይብዛልህ❤ ምመናንን👉📖📖📖👉👂👂👂👈 🙌 😇😇😇

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 Před 7 měsíci +4

    መቼም ከእናንተ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርነው ። መጽሐፍ ቅዱስ አንባቢ አድርጋችሁናል !! ጌታ ይባርካችሁ !!

  • @shalomyaroel2427
    @shalomyaroel2427 Před 7 měsíci +12

    አማን: ገና አንደኛ አመት የBible school ተማሪ ነህ መሰለኝ:: ቁጭ ብለህ ተማር! Little knowledge is dangerous! ያንተን አለማወቅ በነማሙሻ ትምህርት ላይ አታስደግፍ!

    • @zo-ma6557
      @zo-ma6557 Před 7 měsíci +1

      ትንሽ እውቀት ፈንጂ ናት!😂😅

    • @Iyesusigoda
      @Iyesusigoda Před 7 měsíci

      Liju tebelashituwal

    • @ferebaba7589
      @ferebaba7589 Před 7 měsíci

      Wyy mn largh/ sh , tebareku yhenen comment yetsafachu ❤

  • @zerfietariku7586
    @zerfietariku7586 Před 7 měsíci

    ጌታ ራሱ ስለዳግመኛ መወለድ ተናግሮ "...በእውነት ቃል አስቦ ወለደን...." ተብሎ ተጽፎ እያለ በደም የተወለድነውን የምን "" ጉዲፈቻ "" የማደጎ ልጅ ነው የሚለን ዶ/ር ። አንዳንዶች ሲፈላሰፉ ልጆቹ እስራኤላውያን ናቸው እኛ በኋላ የተገኘን የጉዲፈቻ ልጆች ነን ብለው ይሞግታሉ። አይሁድ ፣ አሕዛብ እግዚአብሔር አብ ልጆቹ ያደረገው የሚያደርገውም አምነው የዳኑትን በመስቀል ላይ ጣር ምጥ በልጁ ደም የተወለዱትን ሁሉ ነው። እኔ የማደጎ ልጅ አይደለሁም ፤ እግዚአብሔር አባቴ ነው። እስራኤልን በደም ተለውሰሽ...ሲል ሰለ ሃጢአት እንጂ ሌላ ፈጣሪ አላት ወይስ አለን እንዴ??? ሲጀመርስ የእርሱ የራሱ የእጅ ስራዎች አይደለንምን????

  • @justice4allmen
    @justice4allmen Před 7 měsíci +2

    ለማያምኑ መሰናክል እየሆንክ ነው። ለመዳን የማይጠቅም ጉንጭ አልፋ የዘመናት የትምህርት ቤት ክርክር አዲስ ነገር አርገህ ሚዲያ ላይ ማምጣትህ አላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል እንዲሉ ለወንጌል ጠላት ከመሆን ውጪ አላማህ አልገባኝም:

  • @eskuassefa2889
    @eskuassefa2889 Před 7 měsíci +5

    Don’t use mamusha to fuel your ego

    • @ferebaba7589
      @ferebaba7589 Před 7 měsíci

      Tebarek/ tebareki ye lben new yetenagerkew❤

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 Před 7 měsíci +6

    አማን አንተ ልትል የፈለከውን አይደለም እያሉ ያሉት አብርሽም ማሙሻም እነሱ መፅሐፉን ነው የሚያስተምሩት አንተ እልዕ ተጋበተ በካልቪን መነጵር ሆነክ ነው ።ሁለታችሁም ጋር አውቃለው ባይነት እና ማሸነፍ መፈለግ እንጂ ትህትና ቅንነት አላይባችሁም ጌታ ማስተዋል ይስጣችሁ

  • @justice4allmen
    @justice4allmen Před 7 měsíci +2

    ምንድነው አላማህ ? ይሄን አማኙ አወቀው አላወቀው ለመዳኑ ምን ይጠቅማል? መጽሐፍ ቅዱስ ት/ቤት ለ 500 አመታት ያልተቋረጠ ማይጠቅም ክርክር እዚህ ማቅረብ ማንም አርጎት አያውቅም ስለማይጠቅም። አላማህ ያልበሰሉ አማኞችን ማደናገር አዋቂ መምሰል ወይ ሳንቲም ለቀማ ? ተመለስ ወንድሜ ሳይረፍድ ጠላት እየተጠቀመህ ነው

  • @addisuamareadda7196
    @addisuamareadda7196 Před 7 měsíci +6

    ስለዚህ ደ/ር ማሙሽ ክርስቶስ ለጥቂቶች እንጂ ለአለም አልሞተም የሚለውን Calvinist የሆነ ትምህርትህን ይጋራል እያልከን ነዉ አማን??

    • @bereketmeles3298
      @bereketmeles3298 Před 7 měsíci

      Enas bro🤣🤣🤣

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Před 7 měsíci +1

      ለ አለም ሞተ አለም አልተቀበሉትም ለተቀበሉት በስሙም ለሚያምኑ እነሱ የ እግዚአብሔር ልጆች ይባላሉ ።አቤልን ወዷል ቃየልን ጠልቷል ያዕቆብን መርጧል ኤሳውን ጠልቷል ።

    • @addisuamareadda7196
      @addisuamareadda7196 Před 7 měsíci

      @@jesusloveyou5996 አማን እያለህ ያለው ክርስቶስ ለአለም አልሞተም ነው።pls undersatnd the case it is calvanist teaching

    • @BEKI436
      @BEKI436 Před 7 měsíci

      Be fitsum dr. Eyesus le alem almotem belo endemiyamen ergetenga neg.

  • @tigib6790
    @tigib6790 Před 7 měsíci +1

    ምነው አማን ማሙሻን የእግዚአብሔር ቃል መለኪያ አደረከው ከኤርሚ ጋር ያላስማማቹሁ ሰውን መለኪያ ማድረጉ መስሎኝ ነውስ ሁላቹሁም አንድ ናቹሁ እግዚአብሔር ማስተዋል ይሁንላቹሁ
    አዋ በፀጋው ነው ያለነው በራሳችን ምንም አቅም የለንም ግን አንዳንድ አማኞች የፈለጉትን እያደረጉ በፀጋው ነው ማለት አብዝተዋል እራሳችንን እንመርመር

    • @Fiyory123
      @Fiyory123 Před 7 měsíci

      ሁሉም የራሱን ሀላፊነት ይወጣ እኛ ምን እናርጋቸው

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 Před 7 měsíci +3

    Mamushan tewew antew ezaw techemalek

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 Před 7 měsíci

    የሞተው ለሁሉ ነው.።...
    ነገር ግን አስቀድመው በእግዚአብሔር የተለዩ የተመረጡት የተወሰኑት የተባሉት.. ክርስቶስ እየሱስን ያመኑት እና የተቀበሉት ናቸው !!..
    እንጅ እግዚአብሔር ያላመኑትን ሆን ብሎ እንዳያምኑ እና እንዲጠፉ ፈልጎ አደለም.።

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 7 měsíci +1

    አዋቂም ታዋቂም አትሁኑብን

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 7 měsíci +1

    ዶር ማሙሻ ኢየሱስ የሞተው ለአለም አይደለም የሚል ትምህርት ማስረጃ አልሰማሁም:: ኢየሱስ የሞተው ለበጎቹ ብቻ ከሆነ እነዚህ በጎች ፍየልሆነው አያውቁም ? ወይስ በእምነት በኢየሱስ ሞት ከፍየልነት ወደ በግነት ተቀየሩ ?💥

  • @selamudaniel6200
    @selamudaniel6200 Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @tsigeredaayza8845
    @tsigeredaayza8845 Před 7 měsíci +2

    ምንም ካንተ ትምህርት ጋር አይሄድም አታቀራርብ

  • @natuelena1427
    @natuelena1427 Před 7 měsíci +2

    Aman Fault finder …. Am sorry 4 U.

  • @josephademasu5948
    @josephademasu5948 Před 7 měsíci

    Alem sayefter befit mertkachu yalw yetgnaw alemn new kewdkt befit new wyes kewdkt behala yalwn memert new alegebgn pless?

  • @solomonyacob741
    @solomonyacob741 Před 7 měsíci +2

    ዘማሪ ዳጊ ኤሄንን እዉነት እየመረረህም ቢሆን ዋጠው እሺ?

  • @tezeratadesse1523
    @tezeratadesse1523 Před 7 měsíci +2

    Metedebekebetn eyefelek new bro😅

  • @behemoteunited2957
    @behemoteunited2957 Před 7 měsíci +1

    አይ አማን እንግልዘኛ መናገር ባለእውቀት አያደርግህም አፍህ እስክተሳሰር ኦርቶዶክስ መልስ አላት አፈር ድቼህን አብልቶህውሃል አሁን ደሞ ልክ እነደ አያ ጅቦ በማያውቁሁ ፊት ቂርበት አንጥፉልኝ አልክ አይ ግራ የገባህ ስታሳዝን!!!

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před 7 měsíci

    ሰው በውክልና የድናል አላለም ዶ/ር ማሙሻ? Still You release weak argument?????

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 7 měsíci

    ወረኛ

  • @RHEMA-WORD_7
    @RHEMA-WORD_7 Před 6 měsíci

    የተለያዩ ትምህርቶች ለማግኘት czcams.com/video/MWReyH6xouc/video.htmlsi=B82llfT0ReCnrFRU

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 7 měsíci +3

    ተባረክ አማኒ እንደዚህ ገለፅ ገለፅ አድረግልን ውዥንብሩ እንዲጠጠራ! ተባረክ ዶክተር ማሙሻ ፀጋ ይብዛልህ❤ ምመናንን👉📖📖📖👉👂👂👂👈 🙌 😇😇😇