ባንተ ደስ ይለኛል - ይስሃቅ ሰዲቅ // Bante Des Yilegnal - Yishak Sedik (Live Worship)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ባንተ ደስ ይለኛል - ይስሃቅ ሰዲቅ // Bante Des Yilegnal by Yishak Sedik (Live Worship)

Komentáře • 1,7K

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Před 4 lety +838

    ማርያምን ቀኑንም ማታም ሁሌም ብሰመው የማልጠግበው መዝሙር😍😍

  • @allchristianschristcentere4065

    እኔ ግን ኣምላኬ ባንተ ደስ ይለኛል
    ሃሴት ሆነህልኛል
    ምህረትን ታምኖ ልቤን ኣርፎብሃል
    ሰላሜ ሆነሃል x2
    ውስጤ ኣርፎብሃል
    ደስታየ ሆነሃል
    ልቤ ጸንቶብሃል
    በለስ እንዃን ባታፈራ
    ቢጎድል የወይራ ስራ
    እርሾችም መብል ባይሰጡ
    ምንም ባይገኝ በጋጡ
    እኔ ግን እየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል
    ሃሴት ኣደርጋለው ሃይል ሆነህልኛል
    ኣምላኬ ሆይ ወዳንተ መቅረብ ይሻለኛል
    ያላንተ ዓለም ትርፉ ሃጥኡ ምኑያስቀናል
    ወደመቅደስ ገብቼ ክብርህን ኣግኝቶኛል
    በጽድቅፊት ሆናለው ደስታህንይበቃኛል
    ኣንተ የሌለህበት ጥጋብ ተድላና ፍስሀ
    ተጠምቶ እንደ መቃጠል ነው
    በደረቅ በርሀ
    ልዩነቴ እኮ ነህ ጌታ ኣለመኞች ያጡህ
    የምታረካ የህይወት ውሃ ነህ ለጠጡህ

    • @argashtamer6771
      @argashtamer6771 Před měsícem

      😮😊😮😊😮😊😮😊😊😊😮😮😮😊😊😮😊😊😊😮😮😮😊😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😮😊😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😮😮😮😮😮😮😮😮😊😮😊😮😊😮😊😮😊😮😮😊😮😊😮😊😮😮😮😮😊😮😊😮😊😮😊😮😊😊😮😮😮😊😮😊😮😊😊😮😮😮😮😊😮😮😊😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😊😮😊😮😮😮😊😮😮😮😊😮😮😮😮😮😮😊😮😮😊😊😮😮😊😊😮😊😮😊😮😮😮😊😮😮😊😮😊😮😮😮😮😮😮😊😮😊😊😮😊😊😊😮😊😮😮😮😮😮😮😮😊😊😊😊😮😮😮😮😊😊😮😊😮😊😊😊😊😮😮😊😊😊😮😮😊😮😮😮😊😊😊😊😊😊😮😮😮😊😮😊😮😮😮😮😮😊😮😮😮😮😊😮😊😊😊😊😊😮😮😊😊😊😮😊😮😊😮😮😊😮😮😊😊😊😊😊😊😊😮😊😮😊😊😮😊😊😮😊😮😮😮😮😊😮😮😊😮😮😊😮😊😊😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @mnaddis-921
    @mnaddis-921 Před 2 lety +119

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙራቺሁ ደስ ይለኛል

    • @tsedbinu
      @tsedbinu Před rokem +5

      ተባረክ🙏

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt Před měsícem +1

      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +64

    የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ፣ ነገር ግን ይስሀቅ መዝሙሮችህ ሁሉ መልእክታቸው በጣም ደስ ብሎኝ ከልቤ ስለሚገባ ሁሌም አዳምጥሀለሁ፣ ተባረክ በርታ🙏
    - ከካሊፎርኒያ

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  Před rokem +28

      Tebarekilign wedaje berta kidus kalunim anbib adera

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před rokem +5

      @@yishaksedik Eshi.

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt Před měsícem

      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

  • @Riiiriia
    @Riiiriia Před 7 měsíci +26

    የጴንጤ መዝሙሮች ይለያሉ በጣም ነው ደስ የሚሉት

    • @HanaBissa
      @HanaBissa Před 4 měsíci +1

      Thanks ❤❤

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 měsíci +1

      መዝሙሮች ከመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያልወጣና መንፈስ ቅዱስ የሚቃኘው ስለ ሆነ ያዘኑ ይፅናኑበታል፣ የታመሙ ይፈወሱበታል፣ ምከራቸው ከፊታቸው ትንሽ ሆኖ እግዚአብሔርን ከችግራቸው በላይ መሆኑን ያዩበታል፣ ብዙመፅናናት ለብቸኞች በኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስና በቃሉ ውስጥ አለ።❤
      ሁሉም ሰው እንደ እናንተ የተከፈተልብ ቢኖራቸው ብዙ ዘመዶቻችን እራሳቸውን ጠልተው በሞት አይቀጠፉም ነበር😢። የእግዚአብሔር ቃል ያፅናናል፣ ከክፉ ይመልሳል እንጂ ማንንም ወደ ሰይጣን መንገድ አይመራም።
      ነገር ግን አንዳንድ ያልገባቸው አስተማሪዎች የ"መናፍቃን" መዝሙር ነው እንዳትሰሙ እያሉ ያስፈራራሉ፣ የእግዚአብሔር ቃል መፅናኛ እንጂ ማስፈራሪያና መውደቂያ በታሪክ መች ሆኖ ያውቃል😢?❤❤❤

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt Před měsícem

      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

  • @dawitm.841
    @dawitm.841 Před 3 lety +219

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በዚህ መንፍሳዎ መዝሙር ተባሪካለሁ እግዚአብሔር ይባርካቹ ወንድማቹ ኤርትራ ከ USA... አምላክ ጸጉኡ የብዛሐልኩም አምላክ ሰላም ይግበረልና.

  • @Wub-edil
    @Wub-edil Před 2 měsíci +7

    እኔ ግን እየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል።
    የሰላሜ የደስታዬ ምንጭ ሆይ ስምህ ይባረክ!!

  • @tesfaneshalko9903
    @tesfaneshalko9903 Před 4 lety +244

    OMG! አንተ የሌለህበት ጥጋብ ተድላና ፍሥሀ
    ተጠምቶ እንደመቃጠል ነው በደረቅ በረሀ
    ልዩነቴ እኮ ነህ ጌታ አለመኞች ያጡህ
    የምታረካ የህይወት ውሀ ነህ ለጠጡህ
    GBU. Yisu

  • @Dani-oh1bu
    @Dani-oh1bu Před 3 lety +15

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም አስደማሚ ዝማሬ ነዉ👍❤❤

  • @tsehaytube777
    @tsehaytube777 Před 4 lety +51

    በለስ እንኳን ባታፈራ፣ ቢጎድል የወይራ ሥራ
    እርሾችም መብልን ባይሰጡ፣ ምንም ባይገኝ በጋጡ፤
    እኔ ግን እየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል፣ ሐሴት አደርጋለሁ ሀይሌ ሆነኸኛል። 🙏💐
    You guys are already blessed!!! ❤️🙏❤️🙏

  • @israelelnathan6435
    @israelelnathan6435 Před měsícem +3

    የለፋሁበት እጄ ገባ ያልኩት ድንገት ስከለከል በጣም ግራ ቢገባኝም እኔ ግን አምላኬ ባንተ ደስ ይለኛል!!!!! ይስሀቅ ዘመንህ ይለምልም!!!!!!

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    እልልልልልልልልልልልልልል..... እንዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው ይስዬ ተባረክልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ብሩክ ነህ .........!!!!🎼🎹🎸💎🎻🎤🎺🎷🎧🎸🎹🎼🎤

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  Před 4 lety +21

      Tebarekilign suraye don’t forget sharing fo others on fb...🙏😉

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 Před 4 lety +11

      ውድድድድ ነው ማደርጋቹ ሁለታቹንም ስለእናንተ ልኡል እግዚአብሔር ይባረክ

    • @mahletterefe8789
      @mahletterefe8789 Před 4 lety +2

      😍

    • @genettassie6972
      @genettassie6972 Před 4 lety +5

      Yishak Sedik Official u I’ll

    • @grandpapapa7707
      @grandpapapa7707 Před 4 lety +1

      czcams.com/video/ljzdFrgezv8/video.html

  • @BuchachawolaitaSodo
    @BuchachawolaitaSodo Před rokem +30

    ኢየሱስ ብቻውን በቅያችን ነው:: እኔ ግን በአምላኬ በ ኢየሱስ ደስ ይለኛል. አሜን ሃሌሉያ

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 4 lety +43

    እኔ ግን አምላኬ በአንተ ደስ ይለኛል ሐሴት ሆነኸኛል
    ምሕረትን ታምኖ ልቤ አርፎብሃል
    (ሰላሜ ሆነሃል ) x፪
    ውስጤ አርፎብሃል
    ደስታዬ ሆነሃል
    ልቤ ጸንቶብሃል
    በለስ እንኳን ባታፈራ
    ቢጎድል የወይራ ስራ
    እርሾችም መብልን ባይሰጡ
    ምንም ባይገኝ በጋጡ
    (እኔ ግን ኢየሱስ በአንተ ደስ ይለኛል
    ሐሴት አደርጋለሁ ኃይሌ ሆነኸኛል)፪
    አምላኬ ሆይ ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል
    ያለ አንተ ዓለም ትርፉ ኃጥዕ ምኑ ያስቀናል
    (ወደ መቅደስህ ገብቼ ክብርህ አግኝቶኛል
    በጽድቅ ፊትህን አያለሁ ደስታህ ይበቃኛል)፪
    አንተ የሌለህበት ጥጋብ ተድላና ፍስሃ
    ተጠምቶ እንደ መቃጠል ነው በደረቅ በረሃ
    (ልዩነቴ እኮ ነህ ጌታ ዓለመኞች ያጡህ
    የምታረካ የሕይወት ውኃ ነህ ለጠጡህ)፪
    ሰላሜ ሆነሃል
    ልቤ አርፎብሃል
    ደስታዬ ሆነሃል
    ውስጤ ጸንቶብሃል

  • @bilustar5505
    @bilustar5505 Před 3 lety +80

    I am muslim but i love the way you are singing, its absolutely gorgeous.

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  Před 3 lety +16

      Thank you God bless you

    • @bilustar5505
      @bilustar5505 Před 3 lety +5

      You have a magic voice i have never heard

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před 11 měsíci +1

      ​@@yishaksedik እሱየ ተባረክ እንወድሐለን ግን የሴቶቺ አለባበሲ ጌታ እየተናገረነዉ::አለባበሲይቀዴሲ

  • @hannaberhanu7935
    @hannaberhanu7935 Před 2 lety +48

    ኦርቶዶክስ ነኝ መስማት ማቆም አቅቶኛል

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt Před měsícem +2

      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

    • @AbelAweke-nw8nu
      @AbelAweke-nw8nu Před 17 dny

      We love ortodox brother and sisters

    • @AbelAweke-nw8nu
      @AbelAweke-nw8nu Před 17 dny

      We love ortodox brother and sisters

    • @AbelAweke-nw8nu
      @AbelAweke-nw8nu Před 17 dny

      We love ortodox brother and sisters

    • @AbelAweke-nw8nu
      @AbelAweke-nw8nu Před 17 dny

      We love ortodox brother and sisters

  • @user-cl3qe1ov6w
    @user-cl3qe1ov6w Před 10 měsíci +12

    “ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥”
    - ዕንባቆም 3፥17

  • @yafetsolomon2479
    @yafetsolomon2479 Před rokem +4

    ይህዉላቹ የሰዉ አገር ነበርኩ የምኖረዉ 15 ዓመት ቆይቼ ወደሀገሬ ገባዉ ነገር ግን ማረፍ መደሰት ሲገባኝ ትዳሬ ገንዘቤ ሁሉም ነገር እየተናጋ ነዉ አሁን ላይ ወደፍቺ እየሄድን ነዉ ቅዱሳን ፀልዩልን አጠገቤ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ያለዉ ይሄን መዝሙር ቀንበቀን ነዉ የምሰማዉ በብዙ እፀናናለዉ በነገር ሁሉ ጌታ አዋቂ ነዉ ጌታ ጣልቃ በነገሮቻችን ላይ እንዲገባ ፀልዪልን እኔ ትዳሬን ማጣት አልፈልግም ገንዘብ ቢሄድ ገንዘብ ይተካል ትዳር የቤተክርስቲያን ምሳሌ ነዉ ቅዱሳን እባካቹ ከጎኔ ቁሙ ለምስክርነት እመለስ ይሆናል ማን ያዉቃል💔

    • @a.d.m
      @a.d.m Před rokem +1

      ጌታ መልካም ነው በፀሎት መልስ አለ ፅልይ አይዞሽ

  • @almazahmed3739
    @almazahmed3739 Před 2 lety +49

    I am 14years old Etiopian and this song is my1st favourite song of all time and God bless Yishak and his family

  • @almazkassa7343
    @almazkassa7343 Před 4 lety +84

    ብሰማው ብሰማው ልጠግበው ያልቻልኩት ዝማሬ ሰፍስን የሚያረሰርስ ተባረክ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌

  • @aman-1760
    @aman-1760 Před 10 měsíci +3

    እነ ግን ኢየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል።

  • @kefyalewtamiratmekuria4471
    @kefyalewtamiratmekuria4471 Před 4 lety +18

    እባክህ busy ብትሆንም የጸሎት ጊዜህን አታስነካ ሁሌም ጸልይ
    ተባረክ

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 Před 4 lety +23

    እኔ ግን ኢየሱስ ባንተ በጣም በጣምምምምምም....ደስይለኝል ቤሆንም ባይሆንም ቤሙላም ባይሙላምምምምም...

  • @Cherutasew
    @Cherutasew Před 10 měsíci +3

    በዚ ጊዜ የሚታይ እና የሚሰማው ሁሉ ደስ በማይልበት ዘመን ;
    መንፈሳችን እና ተስፋችን እንዲታደስልን እንዳንተ ኢየሱስ ኢየሱስ የምትሸቱ ዘማሪዎችን የሰጠን ኢየሱስ ይባረክ ኡፍፍፍፍ ተባረክልን❤

  • @user-hq5jm6yn2u
    @user-hq5jm6yn2u Před 4 lety +10

    ዳዊት 150
    1 ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
    2 በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
    3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
    4 በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
    5 ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
    6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።
    ።።።ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ ነው ይፅሃቅ ብሩኩ ወድማችን

    • @tedatube4424
      @tedatube4424 Před 4 lety

      czcams.com/video/7MMtrwYNdrA/video.html

  • @shlomesi77
    @shlomesi77 Před 4 lety +8

    እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ። 🙏💖🙏

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0l/video.html

  • @menaf77
    @menaf77 Před 4 lety +75

    Addictive song, as Eritrean I feel lucky to know Amharic so that I listen such heavenly songs. Tebarek wendime

  • @bonianteneh7836
    @bonianteneh7836 Před 4 měsíci +2

    ኣንተ የሌለህበት ጥጋብ ተድላና ፍስሀ
    ተጠምቶ እንደ መቃጠል ነው በደረቅ በርሀ
    ልዩነቴ እኮ ነህ ጌታ ኣለመኞች ያጡህ
    የምታረካ የህይወት ውሃ ነህ ለጠጡህ ❤❤❤❤

  • @eyobfantahun3102
    @eyobfantahun3102 Před 3 lety +6

    አንተ ካለህ ሁሉ እንዳለ
    ይሰማኛል ምንም እንዳል ጓደለ
    ህልዉናህን ብቻ 🙏 አትንፈገን🙏💯%

  • @fitsumbalcha3159
    @fitsumbalcha3159 Před 4 lety +13

    በለስ እንኳን ባታፈራ ማምለክ አናቆምም
    ይሱ ነፍሴን አረካኀው ፀጋህ። ካለህ በእጥፍ!!!!! ጨምሮ ያብዛልህ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tedatube4424
      @tedatube4424 Před 4 lety

      czcams.com/video/7MMtrwYNdrA/video.html

  • @sammy_mulugeta
    @sammy_mulugeta Před 4 lety +113

    It's like the holy sprit himself is writing this songs. It's such a blessing.

    • @sintayehutsegahun6999
      @sintayehutsegahun6999 Před 3 lety +2

      I know

    • @mtb7461
      @mtb7461 Před 3 lety +5

      Habakkuk 3:17-19 " Though the fig tree should not blossom, nor fruit be on the vines, the produce of the olive fail and the fields yield no food, the flock be cut off from the fold and there be no herd in the stalls, yet I will rejoice in the Lord; I will take joy in the God of my salvation. God, the Lord, is my strength; he makes my feet like the deer's; he makes me tread on my high places. To the choirmaster: with stringed instruments."

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  Před 3 lety +6

      Yes all glory to be him n thank u 🙏

    • @sammy_mulugeta
      @sammy_mulugeta Před 3 lety +1

      @@yishaksedik You're welcome 😊

    • @elsabetdubai3074
      @elsabetdubai3074 Před rokem

      Amn amn amn amn esy esy esy esy enagen eysus banet des yilgal asat adrgalwe banet esy esy t🙏🙏🙏🙏🤩🤩🤩🤩🤩🤩ebarkleg🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Před měsícem +1

    ሰላሜ ሆኖአል ሰላሜ ሆኖአል
    ደስታዬ ሆኖአል ደስታዬ ሆኖአል
    ልቤ ጸንቶብሀል ❤️❤️❤️👏👏👏ተባረክ

  • @yanetmesfin7173
    @yanetmesfin7173 Před 4 lety +4

    17ምንም እንኳ የበለስ ዛፍ ባያፈራ፣
    ከወይን ተክልም ፍሬ ባይገኝ፣
    የወይራም ዛፍ ፍሬ ባይሰጥ፣
    ዕርሻዎችም ሰብል ባይሰጡ፣
    የበጎች ጒረኖ እንኳ ባዶውን ቢቀር፣
    ላሞችም በበረት ውስጥ ባይገኙ፣
    18እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤
    በድነቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።
    19ጌታ እግዚአብሔር ኀይሌ ነው፤
    እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤
    በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።
    English: Even though the fig trees have no blossoms,
    and there are no grapes on the vines;
    even though the olive crop fails,
    and the fields lie empty and barren;
    even though the flocks die in the fields,
    and the cattle barns are empty,
    yet I will rejoice in the Lord!
    I will be joyful in the God of my salvation!
    The Sovereign Lord is my strength!
    He makes me as surefooted as a deer,3:19 Or He gives me the speed of a deer.
    able to tread upon the heights. Habakkuk 3:17- 19

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  Před 3 lety +1

      czcams.com/video/yM0yE9rAizQ/video.html

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 Před 10 měsíci +3

    እስከአሁን አለማዳመጤ እንዴት ቆጨኝ 😞 መንፈስን የሚያድስ መዝሙር

  • @richshibaa4014
    @richshibaa4014 Před 3 lety +9

    የኔ ውድ ፀጋውን ያብዛልህ ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት ...እሱ ሰላማችን ❤ ደስታችን ነው

  • @misgananegash9412
    @misgananegash9412 Před 4 lety +14

    የሚገርም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባት አምልኮ ፀጋው ይብዛልህ የኔ ወንድም

  • @luso5515
    @luso5515 Před 4 lety +3

    ልዩነት እኮ ነህ ጌታ
    አለመኞች ያጡህ
    የምታረካ የህይወት
    ውሃ ነህ ለጠጡህ 🙌
    ሃሌሉያ ተባረክ በብዙ

  • @user-kz5vg6ys4v
    @user-kz5vg6ys4v Před 4 měsíci +2

    እነ ግን ኢየሱሰ ባንተ ደሰ ይለኛል።❤❤❤

  • @teshomemengistu1562
    @teshomemengistu1562 Před rokem +3

    አሜን አምላኬ ሆይ የደስታዬ ምንጭ ስለሆንክ አመሰግናለሁ።

  • @wbrsteyesus
    @wbrsteyesus Před 2 lety +5

    ተባረክ ወንድሜ ቀንና ለሊት ሰምቼው አልጠግብ አልኩ❤❤❤❤

  • @samuelatlawofficial8225
    @samuelatlawofficial8225 Před rokem +4

    ዉስጤ በደስታ ይሞላል ስሰማዉ ይስሃቅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 Před 3 lety +67

    I just cannt stop listen this blessed song, may God bless u bro

  • @selamawittefera1623
    @selamawittefera1623 Před rokem +1

    እኔ ግን አምላኬ ባንተ ደስ ይለኛል...ሃሴት ሆነኸኛል
    ምህረትህን ታምኖ ልቤ አርፎብኻል
    ሰላሜ ሆነሃል... ውስጤ አርፎብኻል
    ደስታዬ ሆነሃል ...ልቤ ፀንቶብሃል።
    በለስ እንኳን ባታፈራ
    ቢጎድል የወይራ ስር
    እርሾችም መብልን ባይሰጡ
    ምንም ባይገኝ በጋጡ
    እኔ ግን ኢየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል ኣሃ
    ሃሴት አደርጋለሁ ሃይል ሆነኸኛል ኣሃ
    Amen for this song!!!!!❤❤❤❤❤

  • @derartudendena2658
    @derartudendena2658 Před 3 lety +7

    ይሄንን video ሳይ ከልቤ ነው ምፈነጥዘው። It has joy in it. ተባረኩ ሁላችሁም።

  • @kefyalewtamiratmekuria4471

    ጌታ ይባርክህ ከጌታ መንፈስ የሆነ ዝማሬ ነው እባክህ እራስህን ጠብቅ ዘመኑ ሀሰተኛ የሞላበት ነው መንፈስህን አታስነካ እባክህ ጌታ ከዚህ የበለጠ ክብር ይገልጥብሀል

  • @tarekmaarkach9765
    @tarekmaarkach9765 Před 3 lety +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @emebettadesse2722
    @emebettadesse2722 Před 4 lety +5

    ዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ ጌታ እየሰስ ይባርክህ በመዝሙሩ ተባርኬአለሁ አጃቢ ሴቶችህ ቀሚስ ቢለብሱ ደግሞ እንዴት ደስ ይላል የእግዚያብሔር ጉባኤ ጌታ ይባርካችሁ

  • @genetadee3266
    @genetadee3266 Před 4 lety +13

    ተባረክ እኔ ግን እየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል🙏🏽

  • @Raya-Rayuma
    @Raya-Rayuma Před rokem +6

    የእዉነት ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ይሴ ባንተ መዝሙር ብዙ ተባረከናል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋዉ ያብዛልህ እወድሃለዉ❤️❤️

  • @liyuworktade7184
    @liyuworktade7184 Před 4 měsíci +1

    እኔ ግን አምላኬ ባንተ ደስ ይለኛል
    ሃሴት ሆነህልኛል
    ምህረትን ታምኖ ልቤን አርፎብሃል
    ሰላሜ ሆነሃልx፪

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave

    ወይኔ ኢየሱሰዬ ምን ልሁንልህ ዝማሬው ፍቅርህን ጨመረብኝ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 4 lety +9

    Elelele!!!!!!! ውስጤ ገባ ይህ ዝማሬ! ዝም ብዬ ሳስብ ሳሰላስለው...

  • @tsionkassahun194
    @tsionkassahun194 Před rokem +3

    ይሄን መዝሙር ስሰማው ነፍሴን ደስ ይለዋል ❤

  • @fandb4109
    @fandb4109 Před 4 lety +4

    አምላኬ ሆይ ወዳንተ መቅረብ ይሻለኛል
    ሁሌም ሁሌም ሁሌም መቅረብ ይሻለኛል።

  • @meseret5776
    @meseret5776 Před 4 měsíci +2

    ምን ይባላል ጌታ ዘመንክን ይባረክ🥰🥰🙏🙏🙏

  • @afieabaga4252
    @afieabaga4252 Před 4 lety +4

    ሁኔታ ሌላ ሲሆን..እኔ ግን ባንተ ደስ ይለኛል!

  • @unify1135
    @unify1135 Před 2 lety +3

    የአባ ልጅ ተባረክልን እንኩዋን ተወለድክልን ዳግም። 🙏🙏🙏🎶🎶🎶❤️

  • @redemptionprogramminghub4226

    እኔ እየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል:: ሀሴት አደርጋለሁ ሀይል ሆነኛል::

  • @pastorermiasbehailuofficia9048

    የዜማ ወዙን የአምልኮን መንፈስ የሚያካፍል ዝማሬ ጸጋ ይብዛልህ ይሴ ለምልምልኝ ክፉ አይንካህ

  • @solf2000
    @solf2000 Před 2 lety +4

    ይህ ዝማሬ ከእግዚአብሔር ጋር ለመጣበቅና ለማትረፍ፥ [እንዲሁም] ለነፍሳችን ልምላሜ ይሁንልን፤ አሜን። ለ'ኔ ግን ከአንተ ጋር መጣበቅ ያዋጣኛል፤ አመሰግንሃለሁ።

  • @daninebededaofficial3854
    @daninebededaofficial3854 Před 4 lety +7

    ሠላሜ ሆነሃል
    ልቤ ፀንቶብሃል ...❤❤❤ ይሴ ቃል ያጥረኛል መረስረስ በቃ ተባረክ

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  Před 4 lety

      Thank you qinu wendme wedhalehu tebarekilign

  • @betelhemambaye441
    @betelhemambaye441 Před 5 měsíci +1

    ኮቪድ ላይ አራስ ቤት depression ሲመጣብኝ የምሰማው መዝሙር still እባረካለሁ ስሰማው። i named her hasset btw ur blessed yishakye

  • @abenezertesfaye5142
    @abenezertesfaye5142 Před 3 lety +1

    ሰላሜ ሆነሀል ዉስጤ ፀንቶብሀል

  • @frewhaile8406
    @frewhaile8406 Před 4 lety +4

    እግዘብሔር ከዚህ በበለጠ ፀጋ ይገለጥልህ በቃሉ ላይ የተመረኮዘ ድንቅ መዝሙር እደግ

  • @TesfaTemesgen
    @TesfaTemesgen Před 4 lety +97

    I keep on playing it on repeat I an’t stop listening to it
    this is just so good! I will pray when you listen to this song
    You will be drawn to God , you will experience healing from your sickness , you will possess a fresh hunger for God and the things of God in Jesus name . Amen

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  Před 4 lety +6

      Thank you so much Tesfaye it’s all about his Grace,Glory to be God ,,,bless you more beloved bro.

  • @yohannesdagmawie9699
    @yohannesdagmawie9699 Před 3 lety +2

    "እኔ ግን ኢየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል" ድንቅ አ ምልኮ ነው ተባረኩ።

  • @mekdesdaniel3963
    @mekdesdaniel3963 Před 3 lety +2

    እኔ ግን የሱስ ባንተ ደስ ይለኛል ♥♥

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 Před 3 lety +3

    ሳልሰማው የማልውለው መዝሙር ትርጉም ያለው የሚያንፅ በመንፈስ የሆነ ዝማሬ ነው ተባርክ❤️❤️❤️

  • @sabotech8232
    @sabotech8232 Před 3 lety +5

    2021/24/January, if you're still listening zendrom BEGETA des ybelachu

  • @ne-ba1991
    @ne-ba1991 Před rokem +2

    ዘንድሮም እየሰማሁት ነው ወይኔ ጌታ ሆይ

  • @helinatadesse9687
    @helinatadesse9687 Před rokem +2

    አሜን ተባረክ ሜዚሙሮችህ ድንቅ ናቸዉ።ጌታ ይክበረ ይጨመረብህ ጥፍ።❤❤❤

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 lety +5

    ዋው ግሩም ዝማሬ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን ባንተ ደስ ይለኛል ኢስዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 Před 3 lety +5

    እኔ ግን እየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል

  • @barnabasteferi8027
    @barnabasteferi8027 Před 4 lety +2

    አረ አንተ የምር ትለያለክ ዘመንክ ይባረክ

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  Před 4 lety +2

      Amen wendme mileyibet kehulu manese ena yemaltekim Salehu mihretun aginolign betsegaw Teregna adrigign redtogn mekome new antem tebarekilign

  • @mohammedmohammed-qg1xq
    @mohammedmohammed-qg1xq Před rokem +1

    እኔ የፖረተስታንት እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙሮችህን በጣም ነው ምውድው ❤❤❤❤❤❤❤ታባረክልን

  • @robelambaye4355
    @robelambaye4355 Před 4 lety +3

    ይሱየ ተባረክልኝ መዝሙሮችህ ተሰምተው አይጠገቡም ሁሌ አዲስ ናቸው ስሰማቸው .… ወድሀለሁ

  • @ethiopianmezmurfoodwonders1306

    I want to see all the advertisements so my brother can get every single dime from this production. It’s awesome.

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Před rokem +1

    ተባረክ ሰቶች ባያጂቡ መልካምነበረ አለባበሳችን ቅድሲና የለንም::የአሕዛቢ መሲናከልያ ሆነናል:: እሱየተባረክለምልም❤❤❤

  • @tilahundata130
    @tilahundata130 Před 3 lety +2

    እኔ ግን ኣምላኬ ባንተ ደስ ይለኛል
    ሃሴት ሆነህልኛል
    ምህረትን ታምኖ ልቤን ኣርፎብሃል
    ሰላሜ ሆነሃል x2

  • @Ethiodawg
    @Ethiodawg Před 3 lety +30

    This is my marching song! Every time the devil tries me, I listen to this song. My faith in God gets restored automatically.

  • @asratmulachew690
    @asratmulachew690 Před 4 lety +4

    ኢሶ እንደ ሁልጊዜው ግሩም አምልኮ ነው! በፀጋው በርታ!

  • @lemlemaregay3187
    @lemlemaregay3187 Před 2 lety +2

    ዘመን የማይዘው አልፎ የሚደመጥ መዝሙር ነው። ጌታ ዘመንህን ይባርከው እንዱሁ በአምላክህ እንደተደስትክ ዘመንህ ይለቅ

  • @genettadesse-rz7un
    @genettadesse-rz7un Před rokem +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ አዎ እዉተኛ ደስታ በጌታ ብቻ ነዉ

  • @romanwelde5303
    @romanwelde5303 Před 3 lety +4

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን ቃል አጣው መግለጫ ዝም ብዬ አሜንንንንንንንንንን🎤🎧🎹🎸❤👑👑👑👑👑👑 ብርክ በልልኝ ወንድሜ ቅዱሳን ተባረኩ ውድድድድ እሺ❤❤❤❤❤❤

  • @godisgood7319
    @godisgood7319 Před 3 lety +3

    በለስ እንኳን ባታፈራ
    ቢጎድል የወይራ ስራ
    እርሾችም መብልን ባይሰጡ
    ምንም ባይገኝ በጋጡ ።hallellujha praise God how I feel blessed this Time when I listen to this song almost the whole day I listen to it can't get tired of it ብሩክ ነህ more blessings bro we love you from South Africa

  • @lemlemgzgaber5982
    @lemlemgzgaber5982 Před rokem +1

    ሁሌም የምታቀርበዉ አምልኮ ያረሰርሳል ተባረክ

  • @Mary-qm9ct
    @Mary-qm9ct Před 3 lety +3

    ብሰመው የማልጠግበው ዝማሬ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ😍😍😍🙏🙏🙏

  • @Hemila__
    @Hemila__ Před 3 lety +3

    ከዚህ መዝሙር ሱስ ይዛኛል ልጠግበው አልቻልኩም 😍💖💕❣️🥰😘💗

  • @raida5820
    @raida5820 Před 3 lety +1

    እኔ ግን አየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል
    ኢየሱስ የደስታዬ ምንጭ ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @uxjdsmdhkdkejdj9271
    @uxjdsmdhkdkejdj9271 Před 3 lety +2

    አበበች ሺመልሥ
    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን።
    ጌታኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ

  • @shlomesi77
    @shlomesi77 Před 4 lety +6

    ጌታ ዘመናህን ይባርክ!👏💖🥁🎤🎷🎻

  • @hundewondafrash4025
    @hundewondafrash4025 Před 4 lety +5

    እስካሁን እንዴት አላየሁትም ???
    ተባረክ ይሳቅዬ ... ተባረኩ ሁላችሁም ድንቅ ስራ !!!

  • @lidiyamillion8102
    @lidiyamillion8102 Před 4 lety +2

    እኔ ግን እየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል
    ተባረክ

  • @admasmamo2187
    @admasmamo2187 Před 3 lety +1

    ለገና ጊዜ እንጦጦ መካነ እየሱስ መተህ ሳለ ሠላም ተባብለናል

  • @mesi4676
    @mesi4676 Před 3 lety +3

    የማይጠገብ መዝሙር ይሴ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @lijcaleb2775
    @lijcaleb2775 Před 4 lety +6

    Yisoye wendme hakim medanit endazezelet sew be ken 3e eyesemawt new bcha bless u betam💙

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Před 3 lety +1

    ይሳቅ ዘመንህ፡ሁሉው፡ይባረክ
    ትሁት፡ ታዛዝ፡ይህ፡ነው፡ጌታ፡ሚወደው፡አወ፡ለሠውና፡ላንተ፡ሊጋጭብህ፡ይችላል፡ግን፡ቀጥል፡በዚህ፡ባህሪክ
    በቅርብ፡ጀምሪዬ፡መዝሙሮችህን፡ስሠማ፡ከሠማይ፡የወረዱው፡ናቸው፡ጌታ፡ይጨምርብህ፡
    በርታ፡ ጠንክር፡
    የጌታ፡ቃል፡በሳትም፡ባለፍክ፡ግዜ፡ከንተጋራ፡ነኝ፡እንደሚል፡ሁሌም፡እሱን፡ከሚታመኑት፡ጎን፡ሁሌም፡አለ
    እኔ፡እርገጠኛ፡ነኝ፡፡

  • @johannahaile4132
    @johannahaile4132 Před 9 měsíci +2

    May God bless you and your family with joy ❤❤

  • @medilemi5211
    @medilemi5211 Před 4 lety +3

    Wowwwwww በጣም ይጋርማል አሜን አሜን አሜን አሜን 🧡💞❤️💓💖💚❤️🧡💗💚💝❣️💛💖💖💖 ይሳቅ ምርቻዬ ኔክ

  • @hermonrevivalist4908
    @hermonrevivalist4908 Před 4 lety +17

    You’re a blessing in our generation always I am amazed by your song keep going a head አሁንም የትውልድ ልብ ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኝ የእግዚአብሔር አብርነት አብሮህ ይሁን የመንፈስቅዱስ ህብርት ከአገልግሎትህ ጋር ይሁን much love and respect ✊