ቅዱስ ቅዱስ //Kedus//KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//Live worship//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #KWM #YISHAK_ SEDIK #KABOWD

Komentáře • 415

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 Před 2 lety +210

    አቤት አምልኮ!,የጌታዬ መገኘት ያለሁበትን ቤት ሞላው ይኼን የአምልኮ መዝሙር እየሰማው። ይሱዬ እና ካቦዶች እባካችሁን እንደዚህ አይነት የእግዚአብሔርን መገኘት የሚያነካኩ ዝማሬዎች ብዙ ዘምሩልን!
    እውነተኛ የዝማሬ አምልኮ ወንዝ እንደ ጅረት ለምድራችን የወረደበትን ዘመን አስታወሳቹኝ😭😭😭

  • @happyhaset5210
    @happyhaset5210 Před rokem +8

    ይስሀቅ ዘመንህ ይባረክ 13 አመቴ ነው ስሜ ሀሴት ነው በሁሉም መዝሙሮችህ እኔም ቤተሰቤም ተባርከናል ዘመንህ በእግዚዓብሔር ቤት ይለቅ ከዚህ በላይ ሞገስን ጥበብን ሁሉ ፀጋን አብልጦ ይስጥህ ተባረክ

  • @teferitekle7250
    @teferitekle7250 Před 5 měsíci +10

    የምታከብረው አምላክ በዘመንህ ሁሉ ክብሩን ያጥግብህ::

  • @anteaye7228
    @anteaye7228 Před 4 měsíci +8

    We took our new baby home, listening to this song, and praising God....Thank you for the beautiful memory! Always fills me with Joy! ❤️

  • @AlemuBaynesagn
    @AlemuBaynesagn Před 4 měsíci +5

    ሁሌ የእ/ር ታላቅነት የሚነገሩ መዝሙሮች ቢዘመሩ እንዴት ደስ ይላል ::

  • @Beemenet
    @Beemenet Před rokem +22

    አምላክ ስለሆንክ ስለ ሚገባህ
    ክበር ጌታ /4+
    ንጉስ ለሆንክ ስለሚገባህ
    ንገስ ጌታ /4+
    አምላኬ ይገባሃል ክብር/2+
    እየሱስ ይገባሃል ስግደት
    እልልልልልል እስይ ደስ የሚል አምልኮ ነው ጌታ እየሱስ ይባርክ ተባርኩ በብዙ ሃገር መጥቼ አብሬያቹ ማመልክበት ቀን ናፍቆኛል

  • @namrudyelidu8101
    @namrudyelidu8101 Před 2 lety +71

    በድጋሚ በሚያስገርም በረከት ባረካቹን❤🙏 የሚገርማቹ ከምሰራው ስራ አንፃር በቀን እረፍት የሚባል ነገር የለም! ከናንተ ጋር ለማምለክ ብዬ አለቃዬንም ፍቃድ ሳልጠይቅ በር ዘግቼ ገብቼ ነው አብሪያቹ ያመለኩት በጣም በብዙ አተረፍኩ አብሪያቹ ያለው ያህል እየተሰማኝ ነው ያመለኩት! የምር ለዚህ አለም ማጣፈጫ ቅመም ያድርጋቹ። እወዳችኋለሁ!❤🙏

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 Před rokem +11

    ጌታ ይባርካችሁ!! ወደ ፀጋ ዙፋን በምስገና እንድን ቃርብና አብረን እንድን አምልክ ስለገባዛችሁ ታበረኩ
    ቅዱስ ቅዱስ እየልኩኝ
    ኃያል ኃያል እያልኩኝ.........እያማልኩኝ እያማሳገንኩኝ
    ትልቁ ተራራ ተናዳ ዉስጤን ደስታ ሞላ የማኖር ሺታ ተሰማኝ ሃሌሉያ ክብር ለሌይና ለነበር ለምትኖ ለጌታችን ለአባታችን ለአንተ ብቻ ይሁንልህ,!አሜን

  • @Maa-sj4oe
    @Maa-sj4oe Před 2 lety +25

    ቅዱስ ቅዱስ ያለህ የነበርህ የምትኖር ክብር ምስጋና አምልኮ የሚገባህ የኔ አምላክ እልልልልልል
    ክብር ይገባሀል
    ስግደት ይገባሀል
    ቅዱስ ነህ ክበር ሀያል ሀሌሉያ እስይ ስምህ ይባረክ ክብር በስማይ በምድር ቅዱስ ለሆንከው ለአምላካችን ለአንተ ብቻ አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ሀሌሉያ ነፍስም አልቀረልኝ እልልልልልልልልልልል

  • @yohanneswako4737
    @yohanneswako4737 Před 2 lety +7

    #Ameen በድካም ውስጥ እያለው ክብርህን ሳየው እበረታለሁ🙏🙏🙏

  • @user-hg8sg1mb3t
    @user-hg8sg1mb3t Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭

  • @asmamawworku
    @asmamawworku Před 2 lety +159

    እንዴት ያለ ድንቅ አምልኮ! ጌታ ሆይ የልጅነት ወራቴን መልስልኝ 😭😭😭እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! ዘማሪ ይስሃቅ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም!

  • @redinaendale4351
    @redinaendale4351 Před rokem +19

    Am I the only one who noticed that the camera was not focusing on Isak and this has a deep message like we have to give all our attention to the mighty lord Jesus Christ not on peoples.what a wonderful song BLESS YOU ALL ❤

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 Před rokem

      You have an eagle eyes! I noticed too.

    • @remamovies
      @remamovies Před 8 měsíci

      Menfes endale yemer yetayal ,,betam nw yetebarkute

  • @redietmengesha299
    @redietmengesha299 Před 2 lety +10

    ውድ ውንድሞቼና እህቶቼ የእግዚአብሄር ባሪያዎች በእናንተ መዝሙር እጂግ እየተባረክሁ እገኛለውና ጌታ ኢየሱስ ዪባረካቹ ሳልል ማልፍ አልፈልግም ደግሞም አንድ ቀን እግ/ርን በአንድ ላይ እንድናመልክ አምናልሁ እስከዚያዉ የእግ/ር መንፍስ ከናንተ ጋር ይሁን!!

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 2 lety +6

    ተተኪ ትውልድን እንደዚህ ተይዘው ፍሬ ሲያፈሪ ማየት ደስታን ይፈጥራል 🥰🥰🥰🥰 ተባረክ ይሳቅ

  • @alazaralemu7903
    @alazaralemu7903 Před 2 lety +5

    እረ እልልልልልልልል እሰይይይይይ ካለሁበት ነገር ነዉ ያወጣኝ ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 6 měsíci +3

    አሜሜንንን ተባረኩልኝ የባቴ ቅዱሳን 🎉❤🎉❤

  • @tememanstube8490
    @tememanstube8490 Před 2 lety +8

    የኢሳቅ በውነት ምን እንደምልአላውቅምብቻ እግዚአብሔር ይባረክ በካይሮናበመዝሙርተባረክ ያለው

  • @robelalemugebremariam2567

    ምን እንደምል አላውቅም 😭😭😭😭😭😭እንባዬ አልቆም አለኝ ኦ ጌታ ሆይ እንዴት ግሩም አምላክ ነህ

  • @rozahailegebriel4765
    @rozahailegebriel4765 Před 2 lety +4

    Endezh aynet mezemur neber yenafekegn .tebareku!

  • @minassebaheru4195
    @minassebaheru4195 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @tamratnemeta3737
    @tamratnemeta3737 Před 2 lety +5

    ይሴ ተባረክ ድንቅ አምልኮ ነው ተባረኩ ቅዱሳን ጸጋ ይብዛላቹ ለትውልድ በረከት ሁኑ

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Před rokem +2

    ራእይ 5 (Revelation)
    11፤ አየሁም፥ በዙፋኑም በእንስሶቹም በሽማግሌዎቹም ዙሪያ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ፤ ቍጥራቸውም አእላፋት ጊዜ አእላፋትና ሺህ ጊዜ ሺህ ነበር፥
    12፤ በታላቅም ድምፅ፡- የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል፡ አሉ።
    13፤ በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፡- በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን፡ ሲሉ ሰማሁ።
    14፤ አራቱም እንስሶች፡- አሜን አሉ፥ ሽማግሌዎቹም ወድቀው ሰገዱ።

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 Před rokem +4

    እየሱሴ ክብረ ላንተ (2)
    ስግደት ላንተ halaleyyyyyyy Elllllllllll
    የእኛ እየሱስ እሰይይይይይይ wowwww በጠዋት ለሰለስኩ ተባረኩልኝ 👏👏👏👏❤❤❤❤ለምልሙ በእየሱስም 😍🙏😍🙏😍🙏😍🙏😍

  • @NefsehoyGlorifyJesus
    @NefsehoyGlorifyJesus Před 2 lety +6

    እልልልልልልልልል - አምልኮ በሰማይ በምድር ለቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው:: ተባረኩልኝ🙏🏾

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před rokem +3

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
    ሃይል ሃይል ሃይል
    ቅዱስ ቅዱስ 🙌🙌🙌
    🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️
    ❤️❤️❤️አሜን አሜን

  • @user-dq5eq6vv8b
    @user-dq5eq6vv8b Před rokem +3

    ዘራችሁ ይለምልም በብዙ ብዙልን ተባረኩልን የአባቴ ውዶች መላቀቅ አቃተኝ ወደ ኃላ እየመለስኩት ስንተ እንደ ሰማሁት ልነግራችሁ አልችልም ገዝቶኛል::

  • @shalomyimam3183
    @shalomyimam3183 Před 2 lety +6

    Ufff እንዴት ልብ ሚያረሰስርስ አምልኮ ነው ክብር ላንተ እልእልእልእልእ🙌🙌

  • @MsKibre
    @MsKibre Před 2 lety +4

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር 😭😭😭

  • @BaBa-mr8fp
    @BaBa-mr8fp Před 4 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ይገባል አባ ክብር ላንተ የአባቴ ብሩካኖች ፀጋው ይብዛላቹ

  • @merobidereje1146
    @merobidereje1146 Před 2 lety +3

    be zufanu lezelalem le egzabier kibr yihun❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @redeatmelaku9481
    @redeatmelaku9481 Před 2 lety +24

    እንዴት እደተባረኩባቹ ዘመናቹ ይለምልም ሰታምሩ!!! ገና እንደፀሐይ በአለም ሁሉ ታበራላቹ ከፍ ከፍ ያረጋቹሁት ጌታ ከፍ ያርጋቹ

  • @user-dg3zo3jf1m
    @user-dg3zo3jf1m Před 2 lety +8

    ይሴ እውነትም ውድ ለእርሱ ይገባዋል ዝማሬያችንም ዘመናችንም ጊዜያችንም ሁሉ ይገበዋል እንደሚገባው እንድንኖርለት ጌታ ፀጋውን ያብዛልን
    ክብር ላንተ ክብር ላንተ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @burukiyebekele624
    @burukiyebekele624 Před 2 lety +2

    amen amen amen amen amen amen amen tebareku yeta yibarekachwu💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @tsiontura3064
    @tsiontura3064 Před 2 lety +13

    በህብረት የሚወጣዉ አምልኮ ደስ ሲል። ይስሃቅ...ህብረት ላይ በደንብ ስሩበት ተባረኩ።

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Před 2 lety +7

    ወይኔ በጌታ ቃል የለኝም ፈዝዤ ቀረሁ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይመስገን ደሞ እንዴት እንደምታምሩ ይሴዋ አንተ በረከታችን ነክ "ቅድስ ቅዱስ እግዚአብሔር በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ አመልክሀለው❤🙏

  • @tamiratmanamo2400
    @tamiratmanamo2400 Před 2 lety +18

    እንደዚህ ዓይነት ዝማሬዎች ይብዙልን እውነት!! የመላእክት ዝማሬዎች:: እግዚአብሔር ስሙ ይቀደስ!! ይሱ እና ካቦዶች ተባረኩልን

  • @werkneshalemayoh3394
    @werkneshalemayoh3394 Před 2 lety +5

    Lebreket hunehelna tebrek

  • @user-nq1kh7lu2w
    @user-nq1kh7lu2w Před 4 měsíci +2

    አሚን ከብር ለዘላለም ማንም በፊትህ አይቆምም

  • @ghenettesfay7283
    @ghenettesfay7283 Před 2 lety +2

    Waw wede menifesu yemiyasigeba yesemay zimarie hulu bizemere yemayiselechi ye semay fikadina hibiret yalew hulai besemay yemizemer zimarie. Geta zemenachihun hiwetachihun yenante yehonewin yibarik betam new yetebarekut. Yezemerachihulet geta yakibirachu

  • @eskedartefera1149
    @eskedartefera1149 Před 2 lety +4

    Geta eyesus zemenachun birk yadrig yi Tsega ayiwesdbachu

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 2 lety +8

    ይስዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረኩ እንዲህ አይነት ከመንፈስ የሆነ አምልኮ ነፍስን ይባርካል 👏👏👏👏

  • @bethelhemadnew241
    @bethelhemadnew241 Před 2 lety +15

    ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ🙌🙌❤❤ አሁንም ወደፊትም ዘመናቹ እግዚአብሔርን በማወደስ እና ትልቅነቱን በማዉራት ተባረኩ አምልኮአቹን🙌🙌❤ መሰዋአታቹን እግዚአብሔር ይቀበላቹ 🙏🙏ከፍበሉ አሁንም ተሰሙ በብዙ ተወደዱ ❤❤❤❤❤

  • @user-ht1rm8pi3h
    @user-ht1rm8pi3h Před 7 dny

    ክብርሁሉ ላነተ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 Před 2 lety +6

    Elelelelelele Elelelelelele elelelelelele elelelelelele
    More blessings
    በብዙ ተባረኩ

  • @betelihemasfaw7142
    @betelihemasfaw7142 Před rokem +19

    I pray in the name of Jesus that you may stay in this glorious presence forever, thank you kabowd worship team!

  • @honoreshukuru6810
    @honoreshukuru6810 Před rokem +5

    Love you Gospel Etopian from Rwanda 🇷🇼🇷🇼🇷🇼

  • @tamratgetachewofficial4157

    Yisa abate tebarekulegn nefsn yamiyareka mezmur naw ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @espieespie7070
    @espieespie7070 Před 4 měsíci +2

    አቤት አምላኬ ፊትህ አቤት መገኘትህ ይገባል ክብር ኢየሱስ ይገባል ክብር ❤❤አሜንንን ተባሩኩልኝኝ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +3

    Amennnn.Amennnnn.haleluyaaa yigebahal yene geta😭😭😭😭😭😭😭😭 yisye tebareku betifu

  • @abenezersisay1522
    @abenezersisay1522 Před 2 lety +11

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
    በጣም ነው የምታምሩት, ይሴ በጣም ነው የምወድህ!! ስለ እናንተ ጌታ ይክበር!!!!!!!

  • @deborayadeta7502
    @deborayadeta7502 Před 2 lety +3

    Eyesusn mamlek endat das yelal tebrk eyesus.....zemenachu yebarek

  • @SamuelTolossa-wz9rd
    @SamuelTolossa-wz9rd Před 3 měsíci +1

    I don't know how i express you, our GOD bless you and your family

  • @maranathatvworldwide96
    @maranathatvworldwide96 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይክበር !!! የቀደመውን ዘመን የአምልኮ መንፈስ እንዲሰማኝ አደረገኝ ተባረኩ፣

  • @diyegeta9756
    @diyegeta9756 Před 2 lety +5

    elelllllllelllllllleeeeellllllllllleeeeeellllllllll kedus yehonew keber yemigebaw amlkowen yiwesed bezu beyeseum ateyazu 🙏geta yasefachu 🙏leberket hunu tebarkuln 🙏

  • @rakelmengestu8513
    @rakelmengestu8513 Před rokem +1

    በጣም ድንቅ አምልኮ ነው ግን አለባበሳቹ ደስ አይልም ምክንያቱም ይሄን በብርሀን ያለን አምላክ በብርሀን ተመስላቹ እንደ መላህክት ማምለክ አለባቹ ብዬ አስባለሁ

  • @nehasmulugeta
    @nehasmulugeta Před 2 lety +5

    You guys are blessing yewnet tebareku kezim belay bizu afru

  • @bethelhemtessema1982
    @bethelhemtessema1982 Před 2 lety +4

    ክብር ሁሉ ላዳነን ለጌታ ይሁን፣ ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ፡፡

  • @mihirethailu4538
    @mihirethailu4538 Před 6 měsíci +2

    Kibir lante KIRISTOS
    Kidussssss neh getayeee😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @chuyechuye8462
    @chuyechuye8462 Před 2 lety +3

    yisoye anten alemamesgen alchilm lijochihi degimo betam adegnoch nachewu gena betam bizu sira tiseralachu amnalewu amlak bante bekul bizu tiwuldochin endemiyasnesa tebarekilgn betam new miwedihi

  • @negatuberhanu65
    @negatuberhanu65 Před 2 lety +5

    ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩልኝ

  • @hezekalhailu9937
    @hezekalhailu9937 Před 2 lety +2

    Tebarku tsegawen yechemerlachu keze belay

  • @user-qq7fz9bz3f
    @user-qq7fz9bz3f Před 2 lety +4

    Hleluyaaaaaaaaaaaaa. Esayyyyyyyyyyyyyyyyy Hleluyaaaaaaaaaaaaa Hleluyaaaaaaaaaaaaa Elellllllllllllllllllllllllle Amen Amen Amen Amen Amen Tebarekuuuuuuuu💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙌🙌🙌🙌🙌👍

  • @mesashtadesse6417
    @mesashtadesse6417 Před 2 lety +10

    ዘመናችሁ ይባረክ!! የዝማሬ እና እግዚአብሔርን የማምለክ መንፈስ በብዙ በእናንተ ላይ ይብዛ❤❤❤❤

  • @mitumekebo9673
    @mitumekebo9673 Před rokem +2

    እልልልልልልል እሰይ ቅዱስ❤ቅዱስ❤ቅዱስ ብቻውን ቅዱስ ክብር ክብር ክብር ተጠቅሎ ለስምህ ይሁን ተባረኩልኝ❤❤

  • @akemagnawubichawu2081
    @akemagnawubichawu2081 Před rokem +2

    Amennn I miss you my koherii amilko nefeqagniii amilkooo 😢😢😢yegeta beti madirakiii nefeqagniii

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v Před 2 lety +4

    ዋው ወንድሜ ይሱ ተባረኩልኝ ለንጉሱ ሁሉን ለሚችል ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ይሁን

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 Před rokem +2

    Egziabeher abzeto yebarekachu yetebarekachu wendemoche ena ehetoche betam tebarekenal

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 Před 2 lety +2

    hayal hayal kidus kidus very amezing song tanky kabowd worship song ministry

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem +1

    አሜንንንንንንንንንንንንን ❤በፍቅር የተነካ ትውልድ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይባረክ🙌🙌🙌

  • @MekiAbebe-ed1iu
    @MekiAbebe-ed1iu Před rokem +2

    Tabarek Taberak...

  • @magiabebe7409
    @magiabebe7409 Před 2 lety +6

    ስተምሩ😍...stay blessed!!

  • @feraolj
    @feraolj Před rokem +1

    ይሱ እና ካቦዶች በምትለቁት አምልኮ ፣ ፀሎት በጣም እየተባረኩባችሁ ነው ። ወደ ፀሎት ወደ ምስጋና ነው የምትከቱኝ እወዳችኋለሁ በጣም ❤❤ ! ስፉልኝ ብዙልኝ ፣ ከዚህም በላይ የትውልድ በረከት ያድርጋችሁ !! ቅዱስ አባት የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ይሙላባችሁ ።
    የጌታ ኢየሱስ ምህረት ፣ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ።

  • @shualemu5225
    @shualemu5225 Před 2 lety +4

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ..........................
    ይሄስ ሰማያዊ ዝማሬ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 Před 2 lety +2

    Eyalu kenina lelit Ayarfum!!!!!!!!

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርችሁ የአምልኮ መንፈሰ ይጨመርላችሁ በእጥፍ እሳት ተቀጣጠሉ ለምልሙ የምድራችን መርገም በእናንተ ይሰበር በርቱልኝ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bibieyob2693
    @bibieyob2693 Před 2 lety +9

    God bless all brothers and sisters we are so blessed....keep going.

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 Před 2 lety +6

    Oh...Eman..Holy Holy..Holy...
    U all are Our blessing ❤❤❤❤❤
    አሜን።።።ቅዱስ ቅዱስ ..እግዚአብሔር አንተ ብቻ ነህ የለህና የነበርህ ለዘላለምም የሚትኖር።።።ሀሌሉያ።።ተባረኩልኝ😭🥰❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 2 lety +42

    ዋው ወደ ልጅነቴ ተመለስኩ መዝሙሩን እየሰማው፣ የተረሱ ዝማሬዎችን ስላስታወሳቹን እናመሰግናለን🙏

    • @abrehamtilahun7490
      @abrehamtilahun7490 Před rokem

      please ye mezmurun album Original magegnet echilalew please?🙏🙏

  • @nebiyatderseh1179
    @nebiyatderseh1179 Před rokem +9

    I just can say, I just feel I am in heaven and worshiping with Angels 😇 wow በጣም ነው የተነካሁበት hallelujah የተፈጠረንበት አላማ በእውነት በዚህ አምልኮ ውስጥ experience አድረግን, እግዚአብሔር አምላካችን እያስነሳ ስላለው ትውልድ በጣም እግዚአብሔር እናከብራለን::
    ካቦድ በእውነት በዚህ መንፈስ ውስጥ ብዙ ቅድሳን ወደቀድሞ የእግዚአብሔር ፍቅርና የጠፍን ሁሉ የሚማርክ ክብር ነው ያለው::
    በርቱልን
    በጣም እንወድሀችሓለን
    We are with you🔥🔥

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Před rokem +3

    ኦ መንፈስ ቅዱስ ሃሌ ሉያ እልልልልልልል❤️🔥😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏 ክብር ክብር ክብር ውዳሴ ለአንተ ብቻ ይሁን የኔ ጌታዬዬ🙏🙏

  • @johnwelday1283
    @johnwelday1283 Před 2 lety +4

    Amen amen sigidet lante abaye amlake.

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 Před rokem +2

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii wan ofiikoo waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii wan ofiikoo waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww ❤❤❤

  • @tarekegnsamuel780
    @tarekegnsamuel780 Před rokem +1

    ብሩካን ናችሁ ታበራላችሁ የአባቴ ልጆች

  • @elpistube
    @elpistube Před 2 lety +3

    Wow betam des yeilal yiso and KABOWD teams Tsega yibzalachu...

  • @simegnewmulugeta7126
    @simegnewmulugeta7126 Před 2 lety +2

    ምንም ማለት አልችልም በኢየሱስ ስም ተባረኩ👐

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 Před 2 lety +5

    Feeling eleleta ብቻ....እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    There is spirit of praise in the song,ተባርካችኋል😍😍😍😍😍😍

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před rokem +10

    This is heaven on earth, ብርክ በሉልን ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @sonofgod3190
    @sonofgod3190 Před rokem +1

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ!!!!!!!!!
    እንደዚ ቅዱሱን እንዳደመቃቹልን እርሱ ያድምቃቹ

  • @ephrembahru8111
    @ephrembahru8111 Před rokem +10

    I can’t stop lessening this Heavenly worship may God bless you

  • @llibanoneyab8606
    @llibanoneyab8606 Před 28 dny +1

    Million times tebareku

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety +9

    Wow what a wonderful worship songs, All glory and praise to God almighty. continue to bless you guys. በእውነት ወደ ቅድስተ ቅዱሳ ወደ መቅደሱ የሚያስገባ አምልኮ ነው እግዚአብሔር አምላክ፡ ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም ኢሳቅዬ ይጨምርልህ 🙏🏽

  • @kiyamindaye9037
    @kiyamindaye9037 Před 2 lety +3

    ሀሌሉያ ቅዱስ የሆንክ አምላክ 😭😭😭😭

  • @Quizmania_12
    @Quizmania_12 Před 2 lety +3

    Getan yibarkachu....endeat endemitamru ....endeat dess endemitilu....yisak ....betam new miwedih ...birik belugn...be ewinet🥰🥰🥰

  • @cellcity146
    @cellcity146 Před rokem +1

    Egziabher yibarikachu

  • @mebratuyayeh4951
    @mebratuyayeh4951 Před měsícem +1

    ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @sefanaworkene3060
    @sefanaworkene3060 Před 7 měsíci +1

    ሀሌ ሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ...........እሰይ እሰይ የሰራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ላንተ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bettygirma172
    @bettygirma172 Před 2 lety +4

    Amazing amazing amazing worship 🙏💕😇

  • @henokmarkos4835
    @henokmarkos4835 Před rokem +2

    Wow betam desssssss eyalegn new yadametkut tsegaw yibzalachu bbbbbbbbbbetam new des yalegn yisakiyem tesaktolihal 👍👍💙💙 musicianochm wow 💙💙💙💙 hulachunm 💙💙💙💙💙 😍😍😍😍😘😘😘

  • @miskmisk1340
    @miskmisk1340 Před 2 lety +3

    Ameeeen amen 🙏 🙌 👏 ❤ ameeeen 🎤 🙏 be yesusim tebareku💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰