Yishak Sedik Official
Yishak Sedik Official
  • 55
  • 16 916 144

Video

አለልኝ//Alelign//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
zhlédnutí 40KPřed 4 měsíci
ትንቢተ ኢሳይያስ 51:3 እግዚአብሔርም ጽዮንን...ምድረ በዳዋንም እንደ ዔደን በረሀዋንም እንደ እግዚአብሔር ገነት ያደርጋል፤ ደስታና ተድላ ምስጋናና የዝማሬ ድምፅ ይገኝበታል:: አለልኝ! አለልኝ ኢየሱስ የምታመነው ሳይሰጋ ልቤ የሚያምነው ቃሉን ነው ስሙን ነው የምተማመነው እልሰጋም መንገዴ እውነት ነው እኖራለሁ በእምነት በኪዳኑ ረድዔት ሕይወቴ ሆ ጌታ አለ የኔ ቤት እኖራለሁ በእምነት በኪዳኑ ረድዔት በረከት ሆ ጌታ አለ የኔ ቤት አለልኝ ኢየሱስ:አለልኝ ንጉሱ '' በሙላት '' መንፈሱ ቤቴል የእግዚአብሔር ቤት የአማኞች መንደር ዘሬ እህል ፍለጋ አይለቅም ሀገር ፃድቅ እንደ አንበሳ አይፈራ አይቸገር ይሰጣል ይዘራል እንጂ አይ...
ወደ ፊት//wede fit//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
zhlédnutí 94KPřed 4 měsíci
ፊልጵስዩስ 3:13 ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እንዳልያዝሁት እቈጥራለሁ፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ በኋላዬ ያለውን እየረሳሁ በፊቴ ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ!
ነፍሴ ተጠማች//Nefise Tetemach//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
zhlédnutí 157KPřed 9 měsíci
አሁንም አሁንም ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ለማየት ክብርህን ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ዛሬም መገለጥክን ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ለመጥገብ ሞገስክን ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች የአምላኬንስ ፊት መች አየዋለሁ ወደ ክብሩስ ሙላት መች እደርሳለሁ ስትል ድምፅ አሰማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ሃላፊው ጠፊው ልቤን ላይማርከው ኢየሱስ አንተን ሳይ ነው የምጠግበው ስትል ድምፅ አሰማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች ወደ ውሀ ምንጭ ዋላ ተጠምታ እንደምትናፍቅ ልትረካ ሽታ እንዲሁ ናፍ...
ZAREM YISERAL//ዛሬም ይሰራል!
zhlédnutí 115KPřed 11 měsíci
czcams.com/video/eh4bv9GGCQA/video.html
ይታመናል//YITAMENAL//ይስሐቅ ሰድቅ//YISHAK SEDIK//SEMAY CONCERT
zhlédnutí 177KPřed rokem
ይታመናል አምላኬ ይታመናል ቢተማመኑት መች ያሰጋል ኧረ እርሱ አይጥልም አይጥልም ታማኝ ነው አይክድም አይክድም ይታመናል ይታመናል ይታመናል ይታመናል ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ነው ታማኝ ታማኝ ታማኝ አምላኬ ነው ታማኝ በፅኑ እጅ ይዞ መቼም የማይለቀው ቃሉን የሚፈፅም እንዳለው ሚያደርገው(*2) ይታመናል ይታመናል የኛ ጌታ ይታመናል ይታመናል ይታመናል አምላካችን ይታመናል(2x) የእኔ አምላክ ቃል ከአፉ ከወጣ ይሆናል ልክ እንደተናገረው እንዳሻው ይፈፀማል የእኛ አለማመን እንኳን የእሱን ታማኝነት ከቶ አያስቀረውም እንዳለው ከመገኘት እግዚአብሔር ብቻ ነው የእኛን ጭምር ታምኖ ኪዳኑን የሚያከብር ፅኑ ወዳጅ ሆኖ በራሱ ስም ምሎ ቃል...
ሠማይ ምን አለ//SEMAY MIN ALE //YISHAK SEDIK//ይስሐቅ ሰድቅ #live_concert
zhlédnutí 121KPřed rokem
#SEMAY_CONCERT #መጋቢት 23 #KWM #YISHAK_SEDIK #liveconcert በቋጥኝ ድንጋይ ውስጥ ቤታቸውን እንደሚያደርጉ በነገስታትም ግቢ እንደሚሸሸጉ ሁሉን በሚችል በሚሰውረው ከልዑል አምላክ ጥላ ስር እኖራለሁ እኖራለሁ! ሰማይ ምን አለ ነው እኛ የምንለው አዝማች/አምላክ አለንና አለት አቋም አለው ጌታ ላይ የፀና ቃሉ ላይ የፀና መሰረቴ የሆነው አለቴ ኢየሱስ ነው የማልናወጥበት እምነቴ ክርስቶስ ነው ማነው x2 እኔን የሚያስፈራው የቱስ ነው ምንድነው ልቤን የሚያሰጋው እኮ ማነው x2 እኔን የሚያስፈራው የቱስ ነው ምንድነው ልቤን የሚያሰጋው ልቤ ፅኑ ነው x8 ማዕበል የለም አልልም ወጀቡም አይካድም የቱም ቤት የ...
ሰማይ የአምልኮ ምሽት//April 1//መጋቢት23//
zhlédnutí 8KPřed rokem
251909789690 ለጠቅላላ መረጃ
ልቤ በፍቅርህ//lebe befrkirih//ይስሐቅ ሰድቅ//yishak sedik
zhlédnutí 64KPřed rokem
ልቤ በፍቅርህ//lebe befrkirih//ይስሐቅ ሰድቅ//yishak sedik
kebirihin say//ክብርህን ሳይ//Yishak Sedik//ይስሐቅ ሰድቅ
zhlédnutí 116KPřed rokem
czcams.com/video/Yo3OvpKI0wI/video.html live
ሰማይ ምን አለ//Semay min ale//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
zhlédnutí 129KPřed rokem
ሰማይ ምን አለ ነው እኛ የምንለው አዝማች/አምላክ አለንና አለት አቋም አለው ጌታ ላይ የፀና ቃሉ ላይ የፀና መሰረቴ የሆነው አለቴ ኢየሱስ ነው የማልናወጥበት እምነቴ ክርስቶስ ነው ማነው x2 እኔን የሚያስፈራው የቱስ ነው ምንድነው ልቤን የሚያሰጋው እኮ ማነው x2 እኔን የሚያስፈራው የቱስ ነው ምንድነው ልቤን የሚያሰጋው ልቤ ፅኑ ነው x8 ማዕበል የለም አልልም ወጀቡም አይካድም የቱም ቤት የክረምት ዝናብ ጎርፍ አይቀርለትም በዚች አለም ሳለን መከራ የለብንም አንልም ዳሩ ግን በክርስቶስ ሆነን ከቶ አንሸነፍም መታመኛ ትምክቴ ቀን ሳለ የቆምኩበት በኢየሱስ ነው የማይፈራው በእርግጥ ከተመሰረቱበት መታመኛ ትምክቴ ቀን ሳለ የቆምኩ...
lidiya solomon//ሊዲያ ሰለሞን//gizew Ahun new//ጊዜው አሁን ነው!
zhlédnutí 48KPřed rokem
czcams.com/video/PiHSiT8kUZg/video.html “ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤” - ኤፌሶን 1፥18-19 “እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤” - ሐዋርያት 2፥17
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
zhlédnutí 2,2MPřed rokem
ጭው ባለው በረሃ ደረቅ ምድረበዳ ከቶ ማን ደርሶልሽ ነፍሴ አንቺ ሊረዳ ተሸክሞ አሳለፈሽ ስለተስፋው ቃል ታምኖ ከቦሽ የነበረውን ሰልፍ ከዙሪያሽ በት እስከ ሽበት ሊሸከምሽ ደግሞም/ዛሬም የታመነ ነው ላንቺ ያለውም ሃሳብ ፍፃሜና ተስፋ አለው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ ምኞትሽን ከበረከቱ ሁሌም የሚያጠግባት ላንቺ እሱ ብቻ ነው የዘላለም አባት ግራ ቀኝ በማየት ትጥቅሽ አይላላ የልቦናሽ አይኖች አይሄዱ ወደሌላ ኢየሱስን ይዞ ከቶ ማን ያፈረው ስፍራውን ለቆ እንጂ ሰነፍ የከሰረው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሄጂ ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በ...
የሚመካ//Yemimeka
zhlédnutí 28KPřed rokem
የሚመካ//Yemimeka
የኛ ደስታ//YEGNA DESTA// YISHAK SEDIK // ይስሐቅ ሰድቅ//LIVE WORSHIP //2022
zhlédnutí 238KPřed 2 lety
የኛ ደስታ//YEGNA DESTA// YISHAK SEDIK // ይስሐቅ ሰድቅ//LIVE WORSHIP //2022
ላይህ ነው Hu referral fellowship kebron choir final
zhlédnutí 49KPřed 2 lety
ላይህ ነው Hu referral fellowship kebron choir final
ነፍሴ ተጠማች//Nefse Tetemach//ይስሐቅ ሰድቅ//yishak sedik//Orginal song from #1 album
zhlédnutí 80KPřed 2 lety
ነፍሴ ተጠማች//Nefse Tetemach//ይስሐቅ ሰድቅ//yishak sedik//Orginal song from #1 album
እግዚአብሔር አባቴ ነው - ይስሐቅ ሰድቅ // Egziabher Abate New - Yishak Sedik (Live Worship)
zhlédnutí 165KPřed 2 lety
እግዚአብሔር አባቴ ነው - ይስሐቅ ሰድቅ // Egziabher Abate New - Yishak Sedik (Live Worship)
እንደ ሰው አይደለም - ይስሐቅ ሰድቅ // Ende Sew Aydelem - Yishak Sedik (New Music Video 2022)
zhlédnutí 78KPřed 2 lety
እንደ ሰው አይደለም - ይስሐቅ ሰድቅ // Ende Sew Aydelem - Yishak Sedik (New Music Video 2022)
ተወድጃለው - አሜን ደንድር // Tewdjalew - Amen Dendir (New Music Video 2022)
zhlédnutí 10KPřed 2 lety
ተወድጃለው - አሜን ደንድር // Tewdjalew - Amen Dendir (New Music Video 2022)
ትልቅ ነህ - እስራኤል ሞላ // Tilik Neh - Israel Molla Ft. Yishak Sedik (NEW GOSPEL MUSIC Video 2022)
zhlédnutí 13KPřed 2 lety
ትልቅ ነህ - እስራኤል ሞላ // Tilik Neh - Israel Molla Ft. Yishak Sedik (NEW GOSPEL MUSIC Video 2022)
ከአንተ ነው. . በአንተ ነዉ. . ! - ይስሐቅ ሰድቅ // Keante New Beante New ! - Yishak Sedik (Live Worship)
zhlédnutí 52KPřed 2 lety
ከአንተ ነው. . በአንተ ነዉ. . ! - ይስሐቅ ሰድቅ // Keante New Beante New ! - Yishak Sedik (Live Worship)
አለልኝ - ይስሐቅ ሰድቅ // Alelegn - Yishak Sedik (New Music Video 2022) Original song from #1 album
zhlédnutí 111KPřed 2 lety
አለልኝ - ይስሐቅ ሰድቅ // Alelegn - Yishak Sedik (New Music Video 2022) Original song from #1 album
መንፈስህ - ሰብለወንጌል ዳዊት // Menfeseh - Seblewengel Dawit [Music Video 2021]
zhlédnutí 11KPřed 2 lety
መንፈስህ - ሰብለወንጌል ዳዊት // Menfeseh - Seblewengel Dawit [Music Video 2021]
እንዳልተደረገለት አልሆንም - ሄኖን መንግስቱ // Endaltederegelet Alhonim - Henon Mengistu ft. Yishak Sedik [2021]
zhlédnutí 46KPřed 2 lety
እንዳልተደረገለት አልሆንም - ሄኖን መንግስቱ // Endaltederegelet Alhonim - Henon Mengistu ft. Yishak Sedik [2021]
ስለማይጠቅመኝ - ምትኩ ሸንቁጥ // SELEMAYTEKEMEGNI - METEKU SHENKUT [MUSIC VIDEO 2021]
zhlédnutí 38KPřed 2 lety
ስለማይጠቅመኝ - ምትኩ ሸንቁጥ // SELEMAYTEKEMEGNI - METEKU SHENKUT [MUSIC VIDEO 2021]
ትገኛለህ - በወልድያ ሙሉ ወንጌል - በዩሴብያ አገልግሎት ህብረ ዝማሬ መዝሙር Tigegnaleh - [ Music Video 2021]
zhlédnutí 25KPřed 2 lety
ትገኛለህ - በወልድያ ሙሉ ወንጌል - በዩሴብያ አገልግሎት ህብረ ዝማሬ መዝሙር Tigegnaleh - [ Music Video 2021]
አንተ ጅማሬ የለህ - ፌቨን ካሳሁን // Ante Jimare Yeleh - Feven Kassahun ft. Yishak Sedik [MUSIC VIDEO 2021]
zhlédnutí 44KPřed 2 lety
አንተ ጅማሬ የለህ - ፌቨን ካሳሁን // Ante Jimare Yeleh - Feven Kassahun ft. Yishak Sedik [MUSIC VIDEO 2021]
ተነስ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Tenes - Yishak Sedik (Live Worship)
zhlédnutí 74KPřed 2 lety
ተነስ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Tenes - Yishak Sedik (Live Worship)

Komentáře

  • @RebeccaD-3333
    @RebeccaD-3333 Před 18 hodinami

    I can't stop listning ❤❤❤❤

  • @BerketAshenafi
    @BerketAshenafi Před 20 hodinami

    ተባረክልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 3 dny

    ❤❤🔥

  • @AbigiyaKassahun-f2w

    ❤❤❤

  • @fikerbazi-gk5kv
    @fikerbazi-gk5kv Před 3 dny

    አሜንንን ጌታ እጅግ አርገን እናመሰግናለን ሰላንተ ወንድማችን ዘመንህ ይባርክ❤❤❤❤

  • @MuseDesalegn-b9g
    @MuseDesalegn-b9g Před 3 dny

    08:00

  • @hatihati3469
    @hatihati3469 Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbenezerAtaklti-po4ke

    በጣም የምወደዉ መዝሙር የእግዚኣብሄር ህልዉና ሚጋብዝ ብሩክ ነህ ይሴ ወንድሜ ከመቀሌ ነኝ እንዳንተ ያሉ ዘማሪዎች እንድንነሳ ፀልይልን

  • @nattypaul0029
    @nattypaul0029 Před 5 dny

    Aman ❤❤❤❤❤

  • @user-xk9ft9lj3w
    @user-xk9ft9lj3w Před 5 dny

    Betami Miwodewu mezimuri newu yise zemenhyin dirashyi fetariyi yibarekewu Burki Beliliyini ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitasefa6229
    @selamawitasefa6229 Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesMechal
    @MekdesMechal Před 9 dny

    I love this song😍😍😍

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 Před 9 dny

    If this song continues non stop that would be great AMLAKE ANTENEH ETYEN METATENA!

  • @MulukenBalcha
    @MulukenBalcha Před 10 dny

    ተባረኪ እንዲህ አይነት የሚያነቃ መልዕክት ያለው መዝሙር ያስፈልገን ነበር

  • @bulamengesha31
    @bulamengesha31 Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @bulamengesha31
    @bulamengesha31 Před 10 dny

    ❤❤❤❤

  • @bulamengesha31
    @bulamengesha31 Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @bulamengesha31
    @bulamengesha31 Před 10 dny

    ❤❤❤❤

  • @ashenafisemon-uf3bl
    @ashenafisemon-uf3bl Před 13 dny

    Tebarik

  • @bestlotDesta
    @bestlotDesta Před 13 dny

    Menfes kidus bante lay ale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @bestlotDesta
    @bestlotDesta Před 13 dny

    Yene ❤❤❤ anten yemimesel zemari mechem

  • @MulqanJoni
    @MulqanJoni Před 13 dny

    Yesa gata abzeto ybarke

  • @user-ik9xf7nr1o
    @user-ik9xf7nr1o Před 14 dny

    Woooooow tabaraki🙌🙌🙌😇😇

  • @TsagabMat
    @TsagabMat Před 14 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ታባረክ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @biniyamtsegaye9052
    @biniyamtsegaye9052 Před 16 dny

    ❤❤ peace full song❤

  • @workinehtelila6071
    @workinehtelila6071 Před 17 dny

    ሚገርም ዝማሬ ነው የማይጠገብ ኡፍ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይስዬ።

  • @lulityilma1518
    @lulityilma1518 Před 18 dny

    ❤❤❤❤ uffff gatayewa

  • @AmotsiAlazer
    @AmotsiAlazer Před 18 dny

    Belssed

  • @AlemArgay
    @AlemArgay Před 18 dny

    ጌታ እየሱሰ ይባርክ

  • @SaraGayathi
    @SaraGayathi Před 19 dny

    amen❤❤❤❤

  • @dareka7342
    @dareka7342 Před 19 dny

    ዛሬም ይሰራል!

  • @MilionAsele
    @MilionAsele Před 19 dny

    yishakye betam new des yemilew mezmuru😀😀🥰🥰😍😍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MilionAsele
    @MilionAsele Před 19 dny

    yishakye betam new des yemilew mezmuru😀😀🥰🥰😍😍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-ik9xf7nr1o
    @user-ik9xf7nr1o Před 19 dny

    Ameeeeeeeen🙌🙌🙌tabaraki🙌🙌🙌

  • @moges22-k7j
    @moges22-k7j Před 21 dnem

    በጣም ነው ምንወድ በሁሉም ነገር ከጎን ነን በጉጉት እንጠብቃለን❤❤

  • @MelatTesfaye-zp8hn
    @MelatTesfaye-zp8hn Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelatTesfaye-zp8hn
    @MelatTesfaye-zp8hn Před 21 dnem

    Amen

  • @almazasfaha6638
    @almazasfaha6638 Před 21 dnem

    Amennnnn Amen Amen IYESUS GETA now Haleluia ❤

  • @meseluderbie1928
    @meseluderbie1928 Před 21 dnem

    ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cq6mj3zc5z
    @user-cq6mj3zc5z Před 21 dnem

    Entebcalen tebareklin❤

  • @user-nu7jr7tj4o
    @user-nu7jr7tj4o Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤ 5:12

  • @user-mf5lu3bk6r
    @user-mf5lu3bk6r Před 22 dny

    ❤❤❤

  • @MeazaTadesse-oz7ro
    @MeazaTadesse-oz7ro Před 22 dny

    Amennnnn

  • @user-el6kd7tq2j
    @user-el6kd7tq2j Před 22 dny

    በጣም በጉጉት እንጠብቃለን ይሴ ❤

  • @sabasamuel537
    @sabasamuel537 Před 23 dny

    ከከባድ ሀዘን የወጣውበት የበረታሁበት ዝማሬ ጌታ ይባረክ

  • @MazaGabero
    @MazaGabero Před 23 dny

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MazaGabero
    @MazaGabero Před 23 dny

    wndma tbrike❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👪🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ermapj3272
    @ermapj3272 Před 23 dny

    I can't wait to lesson GOD bless you 🙏🙏🙏

  • @msrachTadele
    @msrachTadele Před 23 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ወንድም በጣም በዝማርዎችህ ተባርክያለሁ ከምር በጣም አከብርሀለውና እወድሀለው ❤❤🎉

  • @lailagatahun4251
    @lailagatahun4251 Před 23 dny

    aman aman aman aman aman aman🙏🙏🙏🙏tabarki babezhu beysuse sem