አለልኝ//Alelign//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
Vložit
- čas přidán 11. 09. 2024
- ትንቢተ ኢሳይያስ 51:3
እግዚአብሔርም ጽዮንን...ምድረ በዳዋንም እንደ ዔደን በረሀዋንም እንደ እግዚአብሔር ገነት ያደርጋል፤ ደስታና ተድላ ምስጋናና የዝማሬ ድምፅ ይገኝበታል::
አለልኝ!
አለልኝ ኢየሱስ የምታመነው
ሳይሰጋ ልቤ የሚያምነው
ቃሉን ነው ስሙን ነው የምተማመነው
እልሰጋም መንገዴ እውነት ነው
እኖራለሁ በእምነት በኪዳኑ ረድዔት
ሕይወቴ ሆኖ ጌታ አለ የኔ ቤት
እኖራለሁ በእምነት በኪዳኑ ረድዔት
በረከት ሆኖ ጌታ አለ የኔ ቤት
አለልኝ ኢየሱስ:አለልኝ ንጉሱ
'' በሙላት '' መንፈሱ
ቤቴል የእግዚአብሔር ቤት የአማኞች መንደር
ዘሬ እህል ፍለጋ አይለቅም ሀገር
ፃድቅ እንደ አንበሳ አይፈራ አይቸገር
ይሰጣል ይዘራል እንጂ አይበደር
አለልኝ ኢየሱስ:አለልኝ ንጉሱ
'' በሙላት '' መንፈሱ
የዘላለም አምላኬን መኖሪያዬ አድርጌ
ፅድቅና መንግሥቱን አስቀድሜ ፈልጌ
ይከታተለኛል በረከት ተግቶ
ምድር እንዴት ትሰስት ሰማይ ተከፍቶ
እኖራለሁ በረሃው ዔደን:እኖራለሁ ገነት ሆኖልኝ
'' ከዓለቱ ውሃ " ምንጭ ፈልቆልኝ
ተማምኘው አንዳች ነገር
" ሳልቸገር
እኔን/2x የያዘኝ እጁ ነው/ጌታ ነው
" የሚያኖረኝ ቃሉ ነው/ኪዳን ነው
ዘዳ 33:27-28/ማቴ 6:24-34/1ቆሮ 10:1-4/ኢሳ 51:3/ዘዳ 8:1-10/መዝ 23:1-6
ይሴያችን እንዴት ድንቅ ነህ ዋው መሰጠት ክብሩን ኢየሱስ ይውሰድ
Haleluja አለልኘ እየሱስ ንጉሡ 🥰🥰🥰
yisuye
Yisuyeeee ሰሞኑን ይሄን መዝሙር በቀን ከ10 ጊዜ በላይ ነበር ስሰማው የነበረው።ስለለቀክልን thank you
ተባረክልኝ ወንድሜ ❤❤❤
Hallelujah Amen thank you Holy spirit 🔥👑🙌💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💃
Amen
Yiso tebareklin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wow......AMEN
Yise Zamen yetabereka yihun Bayesues Sim yichamerilgn❤❤❤
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen eleleleleelelel eleleleleelelel taberek ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Tebarek yise be ሲዳሚንቻ masami
እኔ ያዘኝ እጁ ነው አሜን 🙌 ተባረክ
Be blessed glory to God
Yisuya briuk nehe wedehIaho eko 🥰🥰🥰
Amen LORD Jesus Christ
Yisiye biruk hun abate yibarkih betem ewodakalehugn❤❤❤
amazing music 😍😍😍😍
Enen yanoregn kidan nw yessss
Tebarkilin❤
amen
Ysa yhan mazmur baxam nw mewada tabarak
Our Blessed ❤❤
Geta yibarkh Yisak !!!!!
ሃሌሉያ! እልልልልልልልልልል
ተባረክ❤
እኔን የኖረኝ ክዳኑ ነው wow አሜን አሜን ተባረክልን ❤❤❤
Woooow geta yibarkh❤❤❤❤❤❤
Yanoregal yanoral ❤❤❤❤❤❤eseyy
Yisu❤❤❤❤❤ Tebarekilign
❤❤❤❤
God bless you
Yisu tebarekilini tebarkenibetal❤❤
Ohh endet endemwedh bless u 😘😘😘
Wow! Amazing bye kemamlek wchi mn madreg alchalkum.. thanks all of u guys
Alelign
Ene minaoregi kidan nw 🔥
እባክህን የቀሩትን መዝሙሮች አንድ ላይ (ቶሎ ቶሎ) ልቀቅልን please
Alelne
Amen amen ❤
❤️🔥❤️🔥❤️🔥
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Ababi ❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebarek ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይሱ ሞክሼ ለምልምልኝ❤❤❤
Alelgn oo
💚💛❤
❤
My Isu❤
Sweet!❤
Be blessed my brother 🙏🙏❤️
wow❤❤
What a song, thank you 😊🥰
Can you put thy lyrics, please?
description wust ale
Thank you😊
ፃዲቅ ሲጣል ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም .....
I am the first
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ene ene
Enoralawu enoralawu tmaghaghawu😂😂
Tamamghwu ena ena
ከዘፈን ኮርጀህ አመጣህ ደግሞ 😢😢😢 መቼ ይሁን ትክክለኛ መዝሙር የምንሰማው 😭😭😭
ከየትኛው ዘፈን ነው የተኮረጀው ???
ደግሞስ የተኮረጀው ምኑ ነው?
@@amanuelmeshesha3108 ዘፈን ስማልሰማ ከየትኛው እንደመጣ እሱ ያቃል 😭😭 በራሱ አፍ እኮ ነው ዘፈን ሰመለዉ ያለው 👎👎
Alalagh takatal mn akatalhi alalagh
Alaaaaàlgh alaaalagh alaalagh 😅😅😅😅
@@MiTe-l4k መጀመሪያም እኮ ተከታይ ነኝ 😂😂
እስቲ አንተ ስራና አሳየን! ቁጭ ብሎ ሚተች፣ አንዳች ማይሰራ አስተያየት ሰጪ/commentator/. ነገሩ ሶፋ ላይ ተቀምጦ Ronaldo-ን ሚተች ስንቱ ነው። አንተም ይሄኔ አንድ መስመር አትፅፍ ምላስ መዘርጋት ብቻ
❤❤❤❤
❤❤❤
wow❤❤
❤️❤️
wow❤❤