"ላብርድልሽ" አስቂኝ የገጠር ድራማ(Labirdlish New Ethiopian Dirama) 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 117

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Před rokem +8

    አማራ የ
    ነጪ ለባሹ
    ነጪጤፍ አምራቹ
    ባሕሉን አክባሪ
    በማንነቱ ኮሪ
    አማራነት ኩራት❤❤❤❤❤❤

    • @user-rf7es8sg5d
      @user-rf7es8sg5d Před rokem +2

      ብዘቀዝቂኝም አይወጣኝ እናቴን አስታወሽኝ አይ ስደት ከናቴለየኝ እናቴ ናፍቀሽኛል 😢😢

  • @netsinegn5576
    @netsinegn5576 Před rokem +9

    ድራማው በጣም ደስ ይላል ገን ርዕስ ስትሠጡት በጣም የወረደ ነው ለድራማው አይመጥንም በተረፈ በርቱ🥰

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 Před rokem +9

    እበት ስትለቀልቅ ያደገች የገጠር ሴት ከተማ ገብታ ሰልጥና ስትሞዘዝ አይገርማችሁም? በጣም ብዙ ብዙ የገጠር ሴቶች አሉ ያደጉበትን ማሒበረሰብ ባሕል እና ወግ ረስተው የሌላቸውን ማንነት ይዘው የሚኖሩ። መዋብ፣ መቆንጀት፣መዘነጥ በጣም አሪፍ ነው ግን ማንነትን ሳይለቁ ይሁን። ከእማዬ (እታትዬ) ወደ ማሚዬ.....

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 Před rokem

      እኔ የገጠር ልጅ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ማርያም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 Před rokem +9

    እንደ ዚህ ድራማ በጣም ያሳቀኝ የለም በጣም ነው የወደድኩት ::በርቱ !

  • @hailetiritie4015
    @hailetiritie4015 Před 8 měsíci

    የሚደነቁ ሰዎች፣የማገርም ትወና፤እውነት እንጅ ትወና አይመስልም።እፁብ ድንቅ ችሎታ።

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Před rokem +8

    ትክክለኛ ማንነት ነው ምታሳዩን እኛም እንደዚህ ነው ያደግነው ናመሠግናለን

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t Před rokem +1

      አወበተለይከናቶቻችንጋ ወይኔ እድህመዳምልጠገርረን ያሉንንትተንያላሉንንነበርየምንሰራው

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před rokem

      @@user-me3tr3lh5t አው እውነት ነው ማሪ ዛሬ እየተጠገረር ነው በማዳም ቤት

  • @abelcrazy-vz8ld
    @abelcrazy-vz8ld Před 9 měsíci +1

    የጓያ ወጥና የዘንጋዳ እንጀራ በልታ አድጋ ከተማ ገብታ 3 አመት ቆይታ ገጠር ስትመለስ ለምትሞላቀቃዋ ፋራ ባላገር ምርጥ መልክት ነው በርቱ👍🥰🥰

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před 5 měsíci

    በዚህ መልክ አድገው በአጭር ጊዜ እንደዚህ መጨማለቅ ያሳዝናል:: ግን እኮ እንደዚህ አይነት ከገጠር የተፈጠሩ ጉዶች አሉ::

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh Před 11 měsíci +1

    እረሞትሁ በመስኮት ሲበሩ የኔውዶች ትልቅ ትምርትነው ስንቶቻችን የትላት ማንነታችን የረሳነ አለ

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 Před rokem +1

    ክክክክክክክ የዛሬው ደሞ ለየት ያለነዉ በጣም ያምራል በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před rokem +2

    እረወየውባላገሩ,አይየጨዋታለዛግርማመጎሱ,ባላገርባልሆን,ይቆጨኝነበር

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 Před rokem

      ወላሒ የእዉነት ማንነቱን የሚኖር ባላገር ነዉ አልሐምዲይላ ባላገርነት ዉበትነዉ❤❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem +3

    ትውልድ😭😭ተበላሸ፡ያቀረባቹት፡ትክክልነዉ።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 7 měsíci

    2ዓመት አዲስ አበባ ኑሬ አይደለም 15ዓመት ጃፓን አገር ኑሬ ኣቤት ለሽሮ ለእንጀራ ያለኝ ፍቅር ይለያል 🥰🥰🥰😘🤩🤩🤩

  • @saralove4924
    @saralove4924 Před rokem +2

    ለፍቸ አሳድጌ ዛሬ ታሯሩጭኝ አለ ወይኔ ልቤ 😂😂😂

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 Před rokem +4

    ጥፍርሽ ካንቸ በለይ አድጓል ወደፊት ታኪያለሽ 🤣🤣🤣

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Před rokem +2

    ጥርስ ትርፍነው ስታምሩ ውድድ አረኳችሁ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 6 měsíci

    አቤት. ቁንጅና. 💕💕💕💕💕💕💕

  • @elsases8756
    @elsases8756 Před rokem

    ወየው. 😅😅😅😅 በእውነት. መጨረሻ ላይ. በሳቅ. በእውነት

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t Před rokem +3

    እርእሡ የግድ የብልግና ካልሆነ ሠው አያይልንም ብላችሁ ከሆነ ተሳስታችሀል አስተካክሉ

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Před rokem

      😂😂ምን ብየ እንዳነበብኩት😂😂😂ላብድልሽብየ😂😂😂አቤትአለማስተዋል😢😢😢

  • @aleminewabebe718
    @aleminewabebe718 Před rokem +1

    የኔ አባት ቢሆን በከዘራው ነበር የሚያንቆራጥጣት። ሆሆ ርእሱ ማነው የሚያገባት ነው መሆን ያለበት።

  • @MekiyaDr.sarhan-tv1fg
    @MekiyaDr.sarhan-tv1fg Před rokem +1

    እግሩን የተሠበረው ሠውየ የኔን አጎት ይመሥላል በተለይ ድምፁ😍😍😍😍

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 Před rokem +1

    አጀብ ግን አለባበሳችሁ ተመቸኝ ደሞቼ💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Před 8 měsíci

    ወይኔ ቄጤማው ሲያምር 💞💞💞💞

  • @weynshetweynshet5169
    @weynshetweynshet5169 Před rokem +2

    😂😂😂😂አረ በሳቅ ሞትኩኝ ሰባራዉም እሮጠ🙆🙆🙈🙈🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @azaluazalu4402
      @azaluazalu4402 Před rokem

      lazahum ba maskot mache babar zore 🤣🤣🤣🤣🙄🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před rokem

    ዋው አለባበሳችሁ ውስጤ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 3 měsíci

    ርዕስ ላይ ግን አስተካክሉ ብልግና ይመስላል። በዚህ እንዳትጠሉ እፈራለሁ

  • @user-ek2ct6iw5e
    @user-ek2ct6iw5e Před rokem

    ማነዉ እደኒ አለባሰቸዉን የወደደዉ ሳምርበቹሁ

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před rokem +4

    እኔም እንዳፈቀርኩ ድሮ እንደዝች ልጅ አይጎኝ ነበር ጋይሥ ጆክ ነው 😀😀😁😁

    • @elsases8756
      @elsases8756 Před rokem +1

      እምምምምም
      አካበዱት. እንጂ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 3 měsíci

      አይደል😂😂 የገጠር ልጅ ሲያፈቅር እንዲህ አይደለም

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Před rokem

    የዛሬዉ የከፋነዉ ክክክክክ አረ ሞኩኝ በሣቅ❤❤❤❤❤

  • @user-sf4go7oo9x
    @user-sf4go7oo9x Před rokem

    ኡፍፍፍ ትዝ አለችኝ እናቴ 😢 እኔም እዲሕ ነበርኩ ግን እሰራለሑ ራሴን በጣም ነበር የምጠብቀው ግን ከቤተሰብ ሰላም የለኝም

  • @asmea4799
    @asmea4799 Před rokem

    This movie really make sense. Very tru story

  • @user-rn4zo1pl4f
    @user-rn4zo1pl4f Před rokem +2

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ያምራል ውብ. ድራማ ነው በርቱ ግን አሳቃችሁኝ ላብርደልሽ😅

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před rokem

    ግሩ ደህና ድኖለት ነበር ባታስታውስው ጥሩ ነበር ክክክክክ

  • @barthemedia611
    @barthemedia611 Před rokem +1

    Bertu dess emile sera new

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Před rokem

    አረ ወይኔ ምትኩኝ😂😂😂😂😂እገሩን እንዴት አሮጠ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Před rokem +2

    ክክክክ ጋጢጥ አላለም ወላሂ ይሄን ስድብ ማዘርም ስትል ሰምቻታለሁ ትርጉሙን አላውቅም እንጅ 😂😂😂

  • @Sebleebrahimseble
    @Sebleebrahimseble Před měsícem

    😂😂😂😂😂 ገረመዉ ተሻለዉ የ

  • @ethio1283
    @ethio1283 Před rokem

    ❤❤❤❤ከነ አለባበሣቹሁ ❤❤❤❤

  • @haha8349
    @haha8349 Před rokem

    ዛሬ በጣም ደብሮኝ ነበር መዳም አናዳኝ እደት እዳሳቁኝ

  • @yop2523
    @yop2523 Před rokem +1

    ድራማቹ ሁሉ ወሲብ ቲሽሽሽሽሽሽ

    • @user-oc2np1vm1t
      @user-oc2np1vm1t Před rokem

      እውነት ነው አስተማሪ ነገር አይለቁም

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před rokem +2

      ምንም ውሴብ አይደለም ትክክለኛ ምድረ ገፅ ነው ብዙውችን አቃለሁ እኔ

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 Před rokem

    ኧረ ጉድ እራሱላይ የወጣዉ ቀስል የት ገባ
    🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ በሳቅ 🤣🤣

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ytfy6403
    @ytfy6403 Před rokem +1

    እረወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 Před rokem +1

    ❤❤

  • @SikoSilo-is7yi
    @SikoSilo-is7yi Před 9 měsíci

    አያ ገረምው. ሰባራው ድኖ ነበር.

  • @biraraendalewadmas-pi8oh

    ገራሚ እይታ ነው!

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem

    😂😂😂😂😂😂 የተማረቀልጦቀረ የትነሺተማሪ ባለቀለም 😂😂😂😂😂 ወዬው።

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před rokem

    እኛንም እስቲ ፕሮዲውስ ማድርግ አስለምዱን

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem

    ስትና፡ደድ፡ደስስትሉ❤❤

  • @user-vf7sg6oz2o
    @user-vf7sg6oz2o Před rokem +1

    መጨረሻው ግን 😂😂😂😂

  • @user-me3tr3lh5t
    @user-me3tr3lh5t Před rokem +1

    አቡካዶየን አላለችም kkkkkkk

  • @sarasandak1043
    @sarasandak1043 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ነው ያሳቁኝ ያቮካዶው ነገር

  • @betiaddis5717
    @betiaddis5717 Před rokem +1

    Ena anchi ke doro ga nwji mtwedaderiw lela anchi ga miwedader sews yelem 😢

  • @user-xz8vo7bx3n
    @user-xz8vo7bx3n Před 11 měsíci

    እንደው ወንድሚን የሚመስለኝ ነገስ

  • @user-uj1bb8ym2s
    @user-uj1bb8ym2s Před rokem +1

    ውይ የአገራ ሰው ፏፏፏ ነው እኮ በነጭ ልብስ

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 Před rokem

    wageshawas isuwanat igirikign tashalek 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️

  • @kelemchane4483
    @kelemchane4483 Před 7 měsíci

    የት አድጋ ነው ጭቃ ምናምን ትንሽ ተጋነነ

  • @SikoSilo-is7yi
    @SikoSilo-is7yi Před 9 měsíci

    ሞልቃቃ ትሞላቅቅች እኮ

  • @user-jo6df2nl4m
    @user-jo6df2nl4m Před 10 měsíci

    ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 Před 10 měsíci

    😅😅😅😅😅😅

  • @user-uq6lj2dt8j
    @user-uq6lj2dt8j Před rokem

    😃😃😂😂😂😂😃

  • @sanaaosanaa8399
    @sanaaosanaa8399 Před rokem +1

    😁😂😂😂😂

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Před rokem

    😄😄😄😄😄😄እረ በሳቅ ሞትኩ

  • @SikoSilo-is7yi
    @SikoSilo-is7yi Před 9 měsíci

    አያ ገሪ. ይትውነዋል

  • @mrn3878
    @mrn3878 Před rokem +1

    😭😄😄😄😄😄😂😂😂

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂😂

  • @masateta6700
    @masateta6700 Před rokem +1

    ❤❤❤❤😂

  • @tebteba1943
    @tebteba1943 Před rokem

    Ara.bargahah.satamallas.agaree.yiigarmalla.kkkkkkmmm😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣
    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hirutiiyemariyamlejinenya21

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Před rokem

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @elsases8756
    @elsases8756 Před rokem

    ድምፅህ ሁሉ አስጠላኝ. 😅😅😅😅😅
    አሳቀኝ.

  • @user-ib4mr7wk3w
    @user-ib4mr7wk3w Před rokem

    😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣

  • @user-md7pv4ds8j
    @user-md7pv4ds8j Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yunus7860
    @yunus7860 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @blentasew1342
    @blentasew1342 Před rokem

    😁😁😁😁😁😁

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck Před rokem

    😁😁😁💜💜💜💜💜

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Před rokem

    አሁን እንዳዲስ ቢይ ምናምንም አይልሽ

  • @lijsami6253
    @lijsami6253 Před rokem

    hahahahaha..... bertu. btm yaskal.

  • @asmea4799
    @asmea4799 Před rokem

    Ye channel sim keyiru …eris ameraret yikerachihual ተዋናይ channel layi temaru

  • @kedomohe4452
    @kedomohe4452 Před rokem

    😂😂😂😂😥

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před rokem

    😂😂😂😂

    • @user-cu3nj6dd1z
      @user-cu3nj6dd1z Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem

    😁😁ልጅሕ፡አላለችም

  • @yrgatdaese3385
    @yrgatdaese3385 Před rokem

    እረ መሸረሻው ሳስቅ

  • @simegnmekonnenalem4537

    ሰውየው ውሸቱን ነው አልታመም

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 Před rokem

    ❤❤❤😂😂😂

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před rokem

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 Před rokem

    😂😂😂😂😂

  • @yididyaqanqayaneshdngl143

    😂😂😂😂😂

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem

    😂😂😂😂😂

  • @ZawdaTamagn
    @ZawdaTamagn Před rokem

    😂😂😂😂😂