"ብቅ ጥልቅ" አዝናኝ የገጠር ድራማ(Bik Tilk New Ethiopian Dirama) 2023

Sdílet
Vložit

Komentáře • 171

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Před rokem +1

    ትዝትዝ አለኝ የናቴ ዉለታ ያገሬ ትዝተ...

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b Před rokem +1

    👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራቺን

  • @user-ok2fm9sj6i
    @user-ok2fm9sj6i Před rokem +8

    እኛ ቤቶ ሰኖሰባሰብ ዘመድ አዚማድ እንዲ ነው የሚንጨፈረው እኛ ጎጃሞች እንዲ ነን ሁሌም ደሰታ ገረቤት ሁሌም ሰርግ ነው እዛ ቤት ይላሉ

  • @mesfin900
    @mesfin900 Před rokem +1

    በጣም፡ ደስ፡ትትላላችሁ፡ ባህሌን፡ አሰታወሳኃችሁኝ፡ በተለይ፡ የበቆሎ፡ ጥብስ፡ መንገድ፡ላይ፡ እየገዛው፡ ምበላው፡ ትዝ፡ትዝ፡ አለኝ፡ መሰፈን፡ ከሎንደን

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q Před rokem +3

    ጎጃም የምድር ገነት 👍👍👍💯👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 Před rokem +5

    በጣም ነው ደስ የሚትሉት የአገር ቤት ወግ አለቀቃችሁም እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያብዛላችሁ

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @HabtamMsga
      @HabtamMsga Před 6 měsíci

      በጣም ነዉ የሜምርዉ የአገሬ ስዉች

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +4

    ጎጃሜወች ስታምሩ ስወዳችሁ የጮኛ አገር ነው እኔ ወሎየ ነኝ እሱ ጎጃም እስከማያችሁ ቸኩያለሁ ጎጃም ወለላው❤❤❤🎉🎉🎉🎉💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @mimidaalma2274
    @mimidaalma2274 Před rokem +1

    አቤት ስታምሩ💞💞💞💞❤❤🌹🌹🌹

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 Před rokem +1

    የምር በጣም ነው የምታምሩት የሀገሬ ልጆች ክበሩልኝ ስመጣ ብቀላቀላችሁ ደስ ይለኛል ውዶቼ ውስጤ ናችሁ

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 Před rokem +3

    ያገሬ ልጆቺ በናንተ ፍቅር ተይዣለሁ ምን ይሻለኛል ስወድቹህ ❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem +3

    ዋዉዉዉዉ ጎጂዬ ስወዳችሁ ስታምሩ💚💛❤😍😍

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 5 měsíci

    የኛ ንፍሶች መቼም ታውቃላችሁ ብዙ ህዝብ በናንተእንደሚዝናና ለናንተ ላይክ ያልተደርገ ለማን ይደርጋል ስወዳችሁ እንደው እመሃላችሁ ብገኝ ሁሌም እመኛለሁጌታ እመቤቴ ትጠብቃችሁ🙏🏻🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️

  • @weynshetweynshet5169
    @weynshetweynshet5169 Před rokem +3

    እምዬ ኢትዮቢያን ሰላሟን ያዉርድልን 😢😢😢😢😢😢

  • @rasemeru1598
    @rasemeru1598 Před rokem +2

    እረ ጎጄዎች በጣም ተመቻችሁኝ ❤

  • @Bezemenat-guzo
    @Bezemenat-guzo Před rokem +1

    ዋው! የዛሬው በጣም በጣም አሥደሥቶኛል. ያላደኩበትን ቀዬ አሥናፈቃችሁኝ! እንዲህ ተሠባሥባችሁ ሥትጫወቱ የደሥታ እንባ አረገፍኩ. ድገሙትና ከእትብቴ ቦታ አሥገቡኝ እባካችሁ!!!

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Před rokem +1

    እረ. ላይክ. አድርገናል. እውነት. በጉጉት ነው. የምጠብቃችሁ. የሃገሬልጆ

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Před rokem +1

    እናንተ እሸቱ ሸጋነው ግን ደሞ አንዳንድ ዋጫ ጠላ ብትጨምሩበት ጥሩ❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 7 měsíci

    ኡፍ የገጠር ሕይወት እኮ ዉበቱ ሰዉ ሁሉ ፍቅር ❤አትጥፉብን ሁላችሁም ዉብ ናቹ 💝👌

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 7 měsíci

    ያየሽው 💝ዉዴ 💝ገረመው 💝እሱባለው..... 💝አቤት ችሎታ ጌታዬ 100%👌

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 Před rokem +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቦቆሎ እሸቱ ግን ትዝታ መጣብኝ

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Před rokem +1

    የመሳፈሪያ ወተት ይላል ኩርፍርፍ የነማ ጎጃሞች አንገቴ ይርገፍ ቤተሰቤ በአይኔ በአይኔ መጣብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Před rokem +2

    😄😄😄😄😄 ክክክክ ይመቻችሁ በርቱ የአገራችንን ባህል ስለምታሳዩን 😍😍😍

  • @tirusewfetene8982
    @tirusewfetene8982 Před rokem +2

    ምርጥጎጃሜወች

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 10 měsíci

    ጎጃም የፍቅር አገር ማኛ ጤፍ እንጀራው ማሩ ቅቤው ሁሉ ሞልቶ የሰሰብሽ ❤❤❤❤

  • @zehara6644
    @zehara6644 Před rokem

    የኔ ውድ ላይክ አርግናልቤተስብ ሁሌምከናንተጋነን
    እሽ እሽት አርጎ ይበላል እሸት
    የፍቅር አዝመራ የሚታፍስበት የነፋኒ ቤት

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 Před rokem

    የገጠር ትዝታየ ❤እንድህ ነበር ሀገራችን አልሀምድሊላሂ አብሺሩ አሁን እንደዜአይነት የለም እኮ

  • @user-xm7hj1bb2d
    @user-xm7hj1bb2d Před rokem

    በጣም ነው የምወዳችሁ ቀጥሉበት

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Před rokem +1

    ደስስትሉ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem

    የኔ ውብ አማራዎች ስታምሩ❤ ከድምፅ ከትወና እስከ ጨፍራ በጣም ነው የምትችሉ ግቢው ሲምር ሽ መስይት ቢገጠም ከዚህ ልዩ ውበት የተሻለ አይማርክም

  • @asterwebshet578
    @asterwebshet578 Před 7 měsíci

    እንዴት እንደምታምሩ ባህላችሁን እንዳትለቁ

  • @user-sm2hf1pc1k
    @user-sm2hf1pc1k Před rokem +1

    ጓባኔ ትችያለሽ በረች

  • @hawaqatar
    @hawaqatar Před rokem +1

    ማሻ አላህ ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x Před rokem +2

    ስታምሩ አይከፈልበትም ላይክ እድርጉ ቸው❤❤❤❤❤

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Před 5 měsíci

    እሸቱ ማሩ ወተቱ ሁሉ ነገር የሚገኚበት ገጠር መሆንኮ ኩራት ነው ዋውው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdenLijalem-tq2tl
    @AdenLijalem-tq2tl Před rokem +3

    የመጄመሪያ ኮማች ነኝ አያ ጥላየ እወድሀለሁ

    • @zeritutube
      @zeritutube Před rokem

      አያጥላያ እዝህ አለ

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Před rokem

    ደስ ስትሉ በእውነት ትዝታየን ነው የቀሰቀሳችሁት በጣም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @amewgetaneh5555
    @amewgetaneh5555 Před rokem +1

    Best of best

  • @yalewwoldesadie8397
    @yalewwoldesadie8397 Před rokem +1

    ይመቻችሁ ከደቡብ አፍሪካ

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před rokem

    የኔ መሳይ ጎራዳ ውዳም አረኩ በፍቅር ነው የምናረግ በርቱ ❤❤❤❤

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 Před rokem

    ዊይ ሥወዳችሁ እኳን የገበሬልጅ ሆንኩኝ ሠላማችሁ ይብዛልን

  • @hiwotyibeltal1334
    @hiwotyibeltal1334 Před rokem +2

    ወይ ጎጄ ሰውም ሀገሩም ፍቅር እኮ ነው

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Před rokem

    ዋው ስታምሩ❤❤❤❤ ምናለ የውነት ሁሉም ሰው እንዲህ አብሮነት ቢበፅግ

  • @tirngokassie3080
    @tirngokassie3080 Před rokem +2

    I love you 😍 you guys remind me a lot. Thanks for your hard work together ❤ may God bless you 🙏 💖

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem

    ምርጥቸ እደትናችሁ ያያታደሰን ዉሽማ ስወዳት

  • @wuda7899
    @wuda7899 Před rokem +1

    አቤት ስታምሩ ❤❤❤

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +1

    የአላህ ማነው የበቀሎ ትዝታ ያለበት😢
    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ አሰራር ተማሩ

  • @ginaMohammed-nt5wd
    @ginaMohammed-nt5wd Před rokem +1

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabisraferede8876
    @yabisraferede8876 Před 11 měsíci

    ደ ስ ስ ት ሉ❤❤❤❤የኔ ጎ ጃ ሞ ች

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 Před rokem +1

    በርቱ ጎበዝ ናቸው ማሽላውን ላኩልን🤣🤣

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv Před rokem

    እሰይ ያኔዋ ጎጃም❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalewwoldesadie8397
    @yalewwoldesadie8397 Před rokem +1

    አሀ አሀ አሀ አሀ እንዲያነው

  • @eman3582
    @eman3582 Před rokem

    አይይይ ትዝታዬን ቀስቀሳችሁብኝ አቦ ይመቻችሁ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 5 měsíci

    እር ላይክ ላይክ ላይክ ላይክ ላይክ ላይክ ለንኝህ ኮኮቦች👍👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾

  • @Almazetalem
    @Almazetalem Před rokem

    ስታምሩ እግዚአብሔር ያመት ሰው ይበለን ዘና ነው የምታረጉን 👍

  • @yalewwoldesadie8397
    @yalewwoldesadie8397 Před rokem

    በጣም ታምራላችሁ

  • @user-sf4go7oo9x
    @user-sf4go7oo9x Před rokem +1

    በርቱልን

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 Před rokem

    Weye betame tamiralachihu. ❤❤❤

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před rokem +1

    እዚህ ቤት አዲስ ነኝ ግን እዛ ተዋናይ ጋ ሚሰሩትም አሉ ኣ በሉ ቤተሰብ ሁኛለሁ ገጠር ስወድ ❤

  • @alamadan717
    @alamadan717 Před rokem

    ዋው ስታምሩ❤❤ ስወዳችሁኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🥰🥰

  • @ellenassefa4231
    @ellenassefa4231 Před rokem

    I like your drama, guys

  • @kelemchane4483
    @kelemchane4483 Před 11 měsíci

    ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 Před 7 měsíci

    happy big family

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Před rokem +1

    ያበጅሽ ጎባን ❤❤❤❤❤❤

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před rokem

    እሰይ ስታምሩ ❤❤❤❤❤ውድድድድድ ሰላምና ጤና ለህዝባችን

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 Před rokem

    yetabarake yehun wudoche 🥰🥰🥰🥰

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Před rokem +2

    ወይኔ ደስስትሉ ኦርጅናል ከለዛጋር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 Před rokem

    GOD BLESS YOU ALL

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤ኦርጅናል ጓጀ

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 5 měsíci

    ቆይ እኔ እምለዉ ማሽላ እና በቆሎ አይለያይም እንዴ ? ይህ አኮ በቆሎ ነዉ እሚባል ... በርግጥ እንደአካባቢዉ ይለያያል ... ለማንኛዉም ሰላማችሁ ይብዛ❤

  • @elesabeth583
    @elesabeth583 Před rokem +1

    love you❤

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před rokem

    እንደዚህ ነው ኢትዮጵያ ዊ ነት

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n Před rokem

    ደስ ስትሉ በርቱ

  • @user-mm7sv3ll9p
    @user-mm7sv3ll9p Před rokem +1

    ❤👍👍👍

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před rokem

    ምርጦቹ❤❤❤❤

  • @lidyayalew-9741
    @lidyayalew-9741 Před rokem

    ሁሉም ያንሳችሁል ምርጦችየ

  • @hiwotyibeltal1334
    @hiwotyibeltal1334 Před rokem

    በርቱልን ውዶች

  • @weynshetweynshet5169
    @weynshetweynshet5169 Před rokem

    አይይይይይ ጭፈራ ስችሉ ግን እሸቱ የመቼ ነዉ በርቱ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 Před rokem +1

    ሲውድችው

  • @memi5285
    @memi5285 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ih2pn5bx8n
    @user-ih2pn5bx8n Před rokem

    ❤❤❤❤❤ ሰወዳቸዉ በርቱ

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 Před rokem

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @SoliyanaBiruk-us1nc
    @SoliyanaBiruk-us1nc Před 10 měsíci

    Betam des yelal

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Před rokem +2

    ❤❤😂❤❤❤😂

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Před rokem

    እንዴው ስታምሩ.

  • @user-xl2bl1vb6j
    @user-xl2bl1vb6j Před rokem +3

    ስታምሩ

  • @rahama5324
    @rahama5324 Před rokem

    ያሉትን ቀርቶ የሞቱትን ቤተሰቤን አስታወሳችሁኝ ያረቢ

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Před rokem

    የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 Před rokem

    ❤👍

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 Před rokem

    ❤❤

  • @RufjjFjcoo-in7wn
    @RufjjFjcoo-in7wn Před rokem

    Wuyyy nafkotoche mn lhunlachu wudddd❤❤❤❤❤❤

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @bezawitgenetu
    @bezawitgenetu Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tebteba1943
    @tebteba1943 Před rokem

    Satmaruu.wuudoochee.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Před rokem +1

    ቁጭ የኛ ሠፈሩን ትውስታ አስታወሳችሁኝ አይ ያየሽ አሙሞቄ መቸም አንች ከለሽ አይሞቅም

  • @haimanot5geatatun771
    @haimanot5geatatun771 Před rokem

    😮😮

  • @Tegestmisse
    @Tegestmisse Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @user-mm4xu4he3y
    @user-mm4xu4he3y Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @askaletewolde6492
    @askaletewolde6492 Před rokem

    ❤🤙

  • @user-pg6pu3rf5r
    @user-pg6pu3rf5r Před rokem +1

    የዛሬውደሞይለያልሥታምሩ

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před rokem

      ወይኔ የዛሬውይለያልስታምሩ💞💞💞💞😍😍😍🖕

  • @hawahawaa6409
    @hawahawaa6409 Před rokem

    😂❤😂የገሬልጀች ቆዬልን ፍቅር አጣልን ያረብ አገራችንሰላሙን ያጣልን