Sheger FM Mekoya - ጉልበተኛ ያሣደደው ፕሬዝዳንት Jacobo Árbenz ሁዋን ጃኮብ አርቤንዝ ጉዝማን - በእሸቴ አሰፋESheteAssefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 12. 2021
  • #Mekoya #ShegerFMMekoya#EsheteAssefa #JacoboÁrbenz
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    Ethiopia:Sheger FM Mekoya - ጉልበተኛ ያሣደደው ፕሬዝዳንት Jacobo Árbenz የማዕከላዊ አሜሪካዊቷ ሐገር ጓቲማላ መሪ ስለነበሩት ሁዋን ጃኮብ አርቤንዝ ጉዝማን - በእሸቴ አሰፋESheteAssefa
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 46

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Před 2 lety +28

    እንደዚህ አዲስ ጫንልን እንጂ የሰማሁትንም ድጋሜ መስማት ጀምሬ ነበር በጣም ስለምወድህ

  • @delelegneandargiealene8673
    @delelegneandargiealene8673 Před 2 lety +10

    የእኛ ዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ!

  • @hayattsegaw
    @hayattsegaw Před 2 lety +5

    ኡፍ አሜሪካ እፍ አንድ ቀን የስራሽን አታጭውም ኢንሻአላህ አሜሪካ በላ ይውረድብሽ

  • @user-rm1wp8mh7b
    @user-rm1wp8mh7b Před 2 lety +7

    እሸቴ አንተን ያቆይልን ፈጣሪ

  • @HenockKuku
    @HenockKuku Před 2 lety +7

    እንደዚህ ነች😂። እንወድሃለን እሸቴ። በርታ

  • @kidusbiruk3986
    @kidusbiruk3986 Před 2 lety +6

    ጋሼ እሸቴ እናመሰግናለን!

  • @tube1187
    @tube1187 Před 2 lety +5

    አቤት ሰወድህ እሸቴ

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 Před 2 lety +10

    እሸቴ ምርጥሰው ሰላምለአንተ ይሁን። አሜሪካ ለዘላለም ትውደም

  • @fhffuffy645
    @fhffuffy645 Před rokem +5

    All of us we love u Eshe u have something special Bro

  • @abdihassen9572
    @abdihassen9572 Před 2 lety +3

    እሸቴ የዚአይነት አሥተማሪ ታሪኮች በደንብ ያሥፈልገናል።

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 Před rokem +1

    በጣም አስተማሪ
    ክፋትን በጥበብ ማለፍ እንዳለብን
    በጣም ተምሬበታለው ።
    Thank so much…!!!!

  • @fhffuffy645
    @fhffuffy645 Před rokem +2

    U r the best Eshe David from Israel

  • @Nicolas27821
    @Nicolas27821 Před rokem +1

    በሐገራችን በጠላትነት የተፈረጀ አንድ ሕዝብ አለ የምዕራባውያንን ተስፋ ከማድረግ ይልቅ እግዚአብሔር ን መጠጋት መርሕ ያደረገው
    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
    - ማቴዎስ 11፥28

  • @sisayfelekeasfaw1427
    @sisayfelekeasfaw1427 Před 2 lety

    ምን ያህሉ ባለስልጣንና የጦር አለቆች እንዲሁም ዜጋችን ይህንን ዓይነቱን ዘገባ አዳምጦ ነገ ለኔ የሚደገስ ነው ብሎ ያስባል፡፡ ብዙ ብዙ ትምህርት የሚቅሰምበት ፕሮግራም ነው፡፡ በአጣቃላይ የሸገር ሬዲዮ በጣም ጥሪ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርባል፡፡

  • @israel4961
    @israel4961 Před 2 lety +4

    We can easily relate this history with our current situation. One thing every country fall under the control of westerns is because of loose of unity of the population. We saw how much we achieved when we become one and support our PM. No body can touch us. Lets stay together fight for our country and coming generations. Thank you Eshete for this beloved story. I attend every weekly programs both on CZcams and telegram. I listened almost all of your presentations and I gained knowledge plus widen my understanding . Thank you for being good teacher.

  • @addistedla
    @addistedla Před rokem +1

    The best narrators

  • @R.A52
    @R.A52 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን 😍😍😍

  • @user-nm7ss4oj6f
    @user-nm7ss4oj6f Před 10 měsíci

    እሼ ሸገር ያላተ እና ማአዛ ልክ እደኤቲቪ ዜና ነው❤❤

  • @dohaqatar2888
    @dohaqatar2888 Před 2 lety +1

    እምወድህ የተከበሩ እሸቴ አንተ ትለያለህ ስለ ጀነራል ፍራንኮ እና ሰለ ካታላን አዘጋጅልን የነበረውን ግፍ

  • @destahaile3358
    @destahaile3358 Před 4 měsíci

    ውድ እሸቴ የተዋጣለት እጅግ የላቀ የመጻፍ ጥበብን የተካነ ጋዜጠኛ ነው።

  • @tewodrosdemoz9930
    @tewodrosdemoz9930 Před 2 lety +2

    ለኛም ይሄንን ነው የደገሰችልን ?

  • @nahommulugeta483
    @nahommulugeta483 Před 2 lety +1

    thank for sharing this type of story

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +4

    አይ አሜሪካ እንደዉ የስንቱን ሀገር ነው ግን ምታፈርሽዉ?
    እናመሰግናለን ❤🙏

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 Před rokem +1

    Thank you!

  • @yafetjazza5670
    @yafetjazza5670 Před 2 lety +2

    ይሄንኑ ኢትዮጵያ ላይ ሊደግሙት ነው ለዛ ነው #nomore የምንለው

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 Před 7 měsíci

    Yechi Seyexan Yehonech Agere Meche New Yemetefataw Alemen

  • @talakukebede624
    @talakukebede624 Před 2 lety

    Weye america

  • @melesbirhan1971
    @melesbirhan1971 Před 2 lety

    አሜሪካም ለትግራይ አግዛ የጦር ጀቷን ልካ ብትደበድብልን🙏👉🏼😘 🇺🇸

  • @esayasmequanint9539
    @esayasmequanint9539 Před rokem

    ESHETE BICHA YITERK.

  • @betelihemberhane1542
    @betelihemberhane1542 Před rokem

    Mechem and Ken America yemwerdch meat yehulum emba

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Před 2 lety

    Yichi American yetebalech seyitan hager

  • @meskermassaye4254
    @meskermassaye4254 Před 2 lety

    Betame enamsgnalen

  • @GechYtayetu
    @GechYtayetu Před rokem

    Padelo ekodar

  • @fhffuffy645
    @fhffuffy645 Před rokem

    Eshe Ante sitota neh le Ethiopoa mirtoch bro tirgum edit alot of work research bla bla bla....

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 Před 2 lety +1

    This is AMERICA 👹👺😈👿👹👹

  • @goitom19
    @goitom19 Před 2 lety +1

    ድሀ ልዋዓላዊነት የለውም ተባልክ እኮ አትሰማም?

    • @PXL_Panic
      @PXL_Panic Před 2 lety

      Short memory eko alachew chinkilatachew silemaykatr

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před 2 lety +2

    የምድር ገነት የምትባልዋ ኣሜሪካ እንዲ ብድም የጨቀየ እጅ ነዉ ያላት። ኣሁንም ይህን ክፉ ኣይኖኣን ኣገራችን ላይ ተክላልች ክናት ጡት ነካሽ ክሆኑ ወንብዴ ወያኔዋች ጋር ብምሆን።

  • @equalityequality3720
    @equalityequality3720 Před 2 lety +1

    ታሪኩ ትክክል ሆኖ 2 ችግሮች አሉበት
    1- የጏቲማላ ጄኔራሎች ታማኝ ቢሆኑም ባይሆኑም ፍላጎት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በአሜሪካን መሸነፋቸ እርግጥ ነው
    2- ይሄ ታሪክ አብይ አህመድን ለመደገፍ አዝማሚያ ስላየሁበት ኬዙ የተለያየ መሆኑን ልብ በሉ:: አብይ መንገስ ነው የፈለገው

  • @muslimamhara7332
    @muslimamhara7332 Před 2 lety

    እስኪ ስለአህመድ ቢን ኢብራሂም ወይም "አህመድ ግራኝ" ስለምትሉትም አንድ ምርጥ ዝግጅት አስደምጠን። ታዲያ የቤተክርስቲያን መዛግብትን እንዳትጠቀም። ምክንያቱም ውሸት ናቸው በሙሉ።😄