Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Alexander Litvinenko - የተመረዘው ሰላይ - መቆያ - በእሸቴ አሰፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 02. 2020
  • Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    #Ethiopia #ShegerFM #mekoya
    Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Alexander Litvinenko - የተመረዘው ሰላይ - መቆያ - በእሸቴ አሰፋ
    Website://shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Twitter:// shegerfm?lang=en
  • Zábava

Komentáře • 118

  • @R.A52
    @R.A52 Před 4 lety +67

    ይህን የመሰለ ፕሮግራም ብዙ ሰው ሊከታተለው ይገባ ነበር

    • @user-wt8mn4rs2e
      @user-wt8mn4rs2e Před 3 lety +3

      Ewnt new gin politics man yketatelelachew zergnent man iaweralachew min waga alew

  • @user-gl3ep2gw5j
    @user-gl3ep2gw5j Před 8 měsíci +6

    አልሀምዱሊላህ አንኳንም ሙስሊም ሁኖ ሞተ አላህ ይርሀመው ያረብ

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 Před 4 lety +45

    አንተ አይደለም እዲ ልብ የሚያንጠለጥል ታሪክ አይደለም እደው የአንደኛ ክፍል የተማርናቸውን አንዳንድ ውሃ የማያነሳ ታሪክ እንኳን ብታነብ ጆሮይ ሁሌም ላንተ ነው እሸቴ ተባረካኚ

  • @mmmsss912
    @mmmsss912 Před 4 lety +13

    እናመሰግናለን እሸቴ አሰፋ ምርጥ ጋዘጠኛ

  • @Adot340
    @Adot340 Před 4 lety +9

    መጨረሻህን አሳመርክ allah ይዘንልህ

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 4 lety +7

    ማሻአላህ ብትሞትም አይቆጭህ ሙስሊሞች ሳቶኑጅ እዳትሞቱ ይለናል ጌታችን።አላህ ይዘንልህ

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Před 4 lety +10

    ተፋህ እሸቴ እንካን በሰላም መጣህ ከሚወድህ ኤርትራዊ ወንድምህ

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 Před 4 lety +5

    ገራሚ ነው መቆያን እደኔ ሚውድ አለ በጣም ነው ምውዳችሁ በርቱ እናመሰግናለን

  • @californa9524
    @californa9524 Před 4 lety +6

    አላህ የጀነት ያድራግህ

  • @user-od4bv9qr5y
    @user-od4bv9qr5y Před 6 měsíci +1

    አለህ ይርሃመው

  • @yohannisbirhane7792
    @yohannisbirhane7792 Před 4 lety +24

    Eshete assefa Ewedhalew
    Your voice is Electric & Magical !!Salute. ኣንተ ትለያለህ

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 4 lety +8

    ይገርማል!!! የዓለማችን ነገር!🤭🙏

  • @hussenoumer2242
    @hussenoumer2242 Před 3 lety +3

    ድንቅ ታሪክ ድንቅ ጥንቅር ነው እድሜና ጤናህን ያብዛልን 'እስላሞች' የሚለውን ቃል ' ሙስሊሞች' በሚል ቢተካ ጥሩ ነው

  • @edrisahmad4489
    @edrisahmad4489 Před 4 lety +7

    አላህ የራህማ

  • @ZainabZainab-cm4qr
    @ZainabZainab-cm4qr Před 4 lety +6

    ማሻ አሏህ አላህ የጀነት ይበለው

    • @fsy1999
      @fsy1999 Před 4 lety +1

      አላህ ይዘንለት ሙስሊም ሆኖ መሞት መታደል ነዉ

  • @muniribrahim1791
    @muniribrahim1791 Před 3 lety +2

    አላህ ይርሀም የጀነት ያድርግክ

  • @marifaali8442
    @marifaali8442 Před 4 lety +13

    እነዚህ ምእራባዉን አሸባሪወችን እራሳቸዉ አደራጂተዉ እየረዱ በእስልምና ላይ የዉሸት ፕሮፓጋንዳ እየሰሩ የሰወች አይምሮ ይመርዛሉ እንኳንም ስለህሊናህ ኖርክ ሞት ለሁላችንም አይቀርም አላህ ይማርህ

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 4 lety +2

    እሸቴ አሰፋ ድንቅ ታሪክ ነው::

  • @abdurehimgumataw6455
    @abdurehimgumataw6455 Před 3 lety +6

    መጨረሻው ማማር ማለት ሙስሊም ሆኖ መሞት ነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራው ምክንያቱም አላህ ከተበዳዬች ጋ ነውና። አላህ መጨረሻችንንም ያሳምርልን!

  • @1benyam1
    @1benyam1 Před 4 lety +1

    እሸቴ ምርጥ ሥራ ከውብ አቀራረብ ጋር ፡

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 Před 4 lety +2

    የሰው ልክ የእውነት ጋዜጠኛ

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 4 lety +20

    የኢትዮጵያውን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን አሰብኩት አሁን ምን እየሰራ እንደ ሆነ ግልፅ ብሎ ታየኝ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Před 4 lety +3

      ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ😂😂
      ምን ታየህ😜😜😜

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 2 lety

      በትክክል እኔም የሚሠራውን ሽር ድሮም ስለምጠረጥረውን ይሄን ገዳይ ሁሉ ነገሩ ይመሳሰላል።ብዙም ህዝብ የሚለው ነው ተቃራኒውን ፓለቲከኛ ለማስነስና ይሄን እያደረጉ ነው ብሎ ህዝብ እንዲፈራና እኔ ከሌለው ይሄ ነው የሚሆነው ብሎ እንዲፈራ ዕብይና ድርጅቱ በኦነግ ስም የሚደረገው ወንጀልና ግድያ በነዕብይ በካድሬዎቹ የሚፈፅም ክፉ ግድያና መፈናቀል ባለስልጣኖች ሴራ ነው!በትክክልም አንድ ዓይነት ነው ህዝብን የራሳቸው ፓለቲካ ማስፋፋና ማስፈፅሚያ እያደረጉ የራሳቸውን ተፈላጊነት የማግነን የውሸት አጀንዳ ነው።

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 4 lety +1

    ወይ እሼቴ! ድንቅ ነው መቼም

  • @teferaw.1399
    @teferaw.1399 Před 4 lety +2

    እሼቴ አሰፋ፥ ሠላምና ጤና ይስጥልኝ።
    አንድ ጊዜ ስለ ስሜን ኮርያዉ መሪ ዘገባ አቅርበህ ነበር። ያንን ትንታኔህን ሰምቼ ታዘብኩህ። በቅንነት እንዲያዉም በግል አግኝቼ ምክረ ሃሣብ ልለግሥ ወስኜ ነበር። ግን ሁኔታዎች አላመቹኝም።
    ኪም፥ ጀነራል አጎቱን በአሠቃቂ ሁኔታ እንዴት እንዳሥገደለ፤ እህቱንም ለዕሥር ዳርጎ ሕይወቷ ማለፉን አዋዝተህ፤ የሰሜን ኮርያውያን መሪ የዲያቢሎሥ ካባ አከናንበህ፤ ኢሰብዓዊ ፍጡር ሁሉ እንዲረግመዉ አደረክ።
    ያም የሆነዉ ምዕራባውያን በዜና ምንጮቻቸው "ሊበልዋት ያሠቡትን ጅግራ፤ ዶሮ ናት" ለማለት ሲቃጡ የሚነሠንሡትን የፕሮፖጋንዳ ወሬ፤ ሣታመሣክር በጥሬው ተቀብለህ፤ በማቅረብህ ነዉ።
    የሰሜን ኮርያው መሪ አጎት ከሥልጣናቸውም ቢነሱ በሕይወት አሉ። የሰሜን ኮርያው መሪ እህትም በሕይወት አሉ። ሁለቱም በሰሜን ኮርያ ዓመታዊ ክብረ በዓል ላይ በክብር ፕሪዚድየም ከመሪው መቀመጫ ግራና ቀኝ የተኮለኮሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መሐል ተቀምጠዉ ሲታዩ አለም ተደንቆ ነበር። አንተም ሁኔታውን ተረድተህ ማሥተካከያ ታደርግ ይሆናል በሚል ሸገር ላይ ቃኝቼ ነበር። ምን ገዶህ፤ ይህም ለሙያና ለራስህ ያለህን ክብር ያመለክታል።
    የዛሬው ዘገባህም የባሰበት ነዉ። ልትቬንኮ፦ ሃገሩን ክዶ በእንግሊዝ የሥለላ መዋቅር ጥላ ሥር ያቀረባቸውን ቃለ ምልልሦችና ፅሑፎችን ብቻ ነዉ በዋቢነት ያቀረብከው። ለመኖር ጥገኝነት የሠጡትን ጌቶቹን ማስደሰትና የነሱን ትዕዛዝ መፈፀም ይኖርበታል። የምርመራው ውጤቱም ቢሆን አንተ ታዳሚዉን ለማሣመን በልብህ እንደተሣብከው ሳይሆን፤ ብዙ እንከን ነበረበት። የዓለም አቀፍ መሥፈርትን ያልተከተለ መሆኑ በሰፊው ተተችቶበታል።
    አንተም በሩሲያ መንግሥት በኩል ይህን አስመልክቶ የቀረቡትን መረጃዎች ግምት ዉስጥ ሳታሰገባ፤ ዘጋቢ፣ ከሳሽና ፈራጅ ሆነህ፤ ፑቲን ላይ በቀንቀሎ የቋጠርከውን ኃጢያት በድፍረት ሰትዘረግፍ ገረመኝ።
    እሼቴ በዋቢነት የጠቀሳቸው፤ ኦሊጋርኩ፥ቦሪስ ቢሪዞቮስኪ፤ አፈር ይቅለላቸውና ለቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚደንት ቦሪስ የልሳን የቅርብ ሰው ነበር። ቦሪስ የልሰን ከሥልጣን ወርደዉ፤ ቮላድሚር ፑቲን በመንበሩ ሲተኩ፤ የፑቲን የመጀመርያዉ ተግባር አለአግባብ የተመዘበረው የሃገራቸውና የሕዝባቸዉ ሃብት ላይ ትኩረት በመሰጠት፣ ክትትል በማድረግና በማስመለስ ዉጤት አስመዝግበዋል። በዚህ ወቅት ከሩሲያ ሽሽተው ወደ እንግሊዝ ከገቡት ጥቂት ኦሊጋርኮች አንዱ ቦሪሰ ቢሪዞቮስኪ ነበር። የምዕራቡ ዓለም የዜና አውታሮች፤ ፑቲንን ለመኮነን ተጠቅመውበታል።
    በመጨረሻም ቢሪዞቭስኪ ይቅርታ ጠይቆ ወደ ሩሲያ ለመመለስ በዝግጅት ላይ እንዳለ ነበር በለንደን መኖርያ ቤቱ ውሰጥ ሞቶ እንደተገኘ የተሰማዉ።
    ልትቬንኮ፦ ደብል ኤጀንት (የሁለት ዓለም ሠላይ) መሆኑ ተደርሶበት፤ ቅጣቱን ተቀብሎና ፈፅሞ ነው ከአገሩ የወጣው።
    ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ፌክ ኒዉሥ ከሚላቸው የመረጃ ምንጮች የሚገኙ ዘገባዋችን አበጥሮ ማቅረብ ያሥፈልጋል። የሙያው ነገር ይቅርና ለራስህ ክብር ስትል፤ አመሳክረህ ከወገንተኝነት በፀዳ መልኩ አቅርብ።

  • @abdusalah8380
    @abdusalah8380 Před 4 lety +8

    አላህ ይራምህ

  • @benjaw1975
    @benjaw1975 Před rokem +1

    Allah jentel ferdwes yewfekh

  • @berkaemuaymen2681
    @berkaemuaymen2681 Před 4 lety +2

    አላህ ይዘንልህ

  • @ersomafeworki9600
    @ersomafeworki9600 Před 4 lety +2

    እሽቴ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ።

  • @mikaelchurnet1674
    @mikaelchurnet1674 Před 3 lety

    አንደኛ ሸገር አንደኛ!!!!

  • @mezenechchernet6722
    @mezenechchernet6722 Před 6 měsíci

    You are intelligent guy!

  • @user-sq2xr1ms2p
    @user-sq2xr1ms2p Před 4 lety +1

    አቤት ስወድህ ምናለ ሁሉም ካንተ ቢማሩ

  • @yousseftube3088
    @yousseftube3088 Před 4 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ እሸቴ አሰፋ

  • @agloveaglove2864
    @agloveaglove2864 Před 4 lety +14

    ይህ ሰው ከመጀመሪያው ጀምሮ ክፋነትን ሰውን መግደል ይጠላል በዛ ላይ መጨረሻው አሳዝኖኝ በዚ ሁኔታ ሊሞት ነው እንዴ እያልኩ ሳሰብ ነበር ግን ሰውየው ብልጥና እድለኛ ሰለ ነበር እሰልምናን ተቀብሎ መጨረሻውን አሳምሮአል

    • @Amirnif
      @Amirnif Před 4 lety +3

      አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

    • @brigittecolson9912
      @brigittecolson9912 Před 4 lety +3

      ሀሀሀ የሞት ሞት ሞተ እንጂ ምን ዕድልኛ ይሆናል።😅😅

    • @agloveaglove2864
      @agloveaglove2864 Před 4 lety +2

      @@brigittecolson9912 አንተም ሰትሞት ታቀዋለህ ምንኛ እድለኛ እንደሆነ

    • @fsy1999
      @fsy1999 Před 4 lety +2

      በጣም እኔም ሳየዉ አሳዝኖኝ ነበር።100አመት ጌታዉን ሳያዉቅ ከመኖር በ20 አመቱ አምኖ ቢሞት ይሻለዋል።ቅርቢቱ አለም ዱያ ምንም ቢቆይ ጠፊ ናትና

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 Před 3 lety

      ፐ ዘመቀደድ😁😁😁

  • @ahmedabdullah6181
    @ahmedabdullah6181 Před 8 měsíci

    ዋናው ፍፃሜው ማማሩ ነው፣አላህ ይዘንለት አላህ በጀነት ይካሰው፣እሸቱ አንደኛ ነህ‼ ትችላለህ‼ አትሰለችም ‼ላንተም ሂዳያ ተመኘው።

  • @brigittecolson9912
    @brigittecolson9912 Před 4 lety +4

    አሟሟቴን አሳምርልኝ ይላል የሀገሬ ሰው የዚ ደሞ የባሰ ነው እድሜ ልኩን በክፋት በዚች ጨለማ በሆነች ዓለም ኖሮ ወደ ባሰው ጨለማ መሄዱ ይገርማል።

    • @muniribrahim1791
      @muniribrahim1791 Před 3 lety +1

      በመጨረሻ እስልምናን ተከብልዋል.. ወደ ብርሀን ነው የሚሄደው

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 Před 8 měsíci

      ...antenm ketteghawn Menged ymrah eghanm be mengedu lay yasnan esunm jenetel firdousn ywefkew Ameen 🤲🤲

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Před 3 lety

    ድንቅ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን !

  • @kfc1970
    @kfc1970 Před 4 lety +2

    እሸቴ ግን ስለ CHARLIN CHAPLIN በትረካ ብታቀርብልን እንዴት ደስ ባለኝ.... የሁሌም አድናቂህ ከ USA

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r Před 4 lety +1

    አቀራረቡ ማለፍያ ነው! ሰላዩ ግን ለእውነትም ይሁን አይሁን ሀገሩን ክዷል!!!

    • @muniribrahim1791
      @muniribrahim1791 Před 3 lety +1

      Kkk muslim bayhon noro hagerun kidwal endematil ergitegna negn

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 Před 4 lety

    እናመሰግናለን ሸገር

  • @matthewsworld8724
    @matthewsworld8724 Před 4 lety +1

    Thank you

  • @yap6738
    @yap6738 Před 4 lety +1

    ሙሉ ቀን ብሰማህ ኣትሰለችም

  • @ashenafidenboba9239
    @ashenafidenboba9239 Před 2 lety

    Thank you very much.Ato Eshete Asefa

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 Před 3 lety +1

    በእውነቱ አለም ከንቱ ናት እርሱ ግን ከከሳሪዎ አይደለም ቀጥተኛውን መንገድ ይዞአልና አላህ ይዘንለት ለኛም ይዘንልን አላህ ይራህመው

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 4 lety

    እናመሰግናለን::❤️🙏

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Před 4 lety

    Thanku .🌺🌺🌺🌺

  • @alemalem2902
    @alemalem2902 Před 4 lety

    እናመሰግናለን
    🙏🙏🙏

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 3 lety

    Amazing thank you bro

  • @danawit9869
    @danawit9869 Před 4 lety +1

    Thanks

  • @jibrilmohamed8382
    @jibrilmohamed8382 Před 3 lety

    Thank you so much Eshete Assefa

  • @israel4961
    @israel4961 Před 2 lety

    የማንም እንቶፈንቶ ዘፈን እና ወሬ ሲለቅ ወይም ማንንም ሲቦጭቅ በአንዴ 1M view ይገባል ነገር ግን እንዲህ አይነት በብዙ ገንዘብ ቢከፈል የማይገኝን እውቀትን ግን 10ሺ ሰዉ እንኳን አያይም:: ይኸው ነው የውድቀታችን ማሳያ::አንድ ቀን ትውልድ ይፈልገው ይሆናል ተስፋ እንዳትቆርጥ በዚሁ ይቀጥል::

  • @SamSam-mc2ok
    @SamSam-mc2ok Před 4 lety

    እናመሰግናለን

  • @tijarabdella3043
    @tijarabdella3043 Před 4 lety

    Alah yejenet yaregh allah yewedwdewun new wed ewunet yemimeraw

  • @fesehatsegaye7224
    @fesehatsegaye7224 Před 4 lety

    I do not have any words about you. A special prson Eshete Asefa.

  • @gerumealemayehu1489
    @gerumealemayehu1489 Před 4 lety

    ይመቻቹ

  • @yoseflijalem3875
    @yoseflijalem3875 Před 4 lety

    simply................eshete is a gifted journalist

  • @user-ii6ig6th7k
    @user-ii6ig6th7k Před 3 lety

    ጋዜጠኛ እሼቴ ኤረ ምነዉ ሁሉንም ብታነብልን ያነባበብ ለዛ የማይጥመዉን ታሪክ በአንተ አነባበብ ይማርካል ኤረ ደግሞ ሰዉ ወደደህ ብለዉ በስራህ ላይ እንቅፋት እንዳይሆኑብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abdulselam953
    @abdulselam953 Před 4 lety

    May allah have mercy on you

  • @naser884
    @naser884 Před 4 lety +1

    አላህ ይማርህ

  • @fairuz1943
    @fairuz1943 Před 4 lety

    Allah yitarekew be jenatelfirdows yanurew yarab 😭😭😭

  • @eyobmerhawi912
    @eyobmerhawi912 Před 4 lety

    Enmesegenalen eshete

  • @menenzemen2289
    @menenzemen2289 Před 4 lety

    denk new enamesegenalen Eshe

  • @Amirnif
    @Amirnif Před 4 lety +1

    አላህ ይዘንልክ

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 4 lety +1

    Very sad but this is the problem when you touched the untouchable ( CIA, MI6 MOSSAD, FBS & so on ...... )
    Thank you as usuall Eshete Asefa for your addictive program .

  • @mamadoualiko4944
    @mamadoualiko4944 Před 3 lety

    رحمه الله

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před rokem

    ሸገር ኤፍ ኤሞች ምናለ የእሽቴን ፎቶ ብትለጥፉልን
    እኔ በአካል ባለገኘዉም ምስሉን ባየዉ ደስ ይለኝ ነበር እባካችሁ

  • @rexjr.1953
    @rexjr.1953 Před 4 lety

    Ere tefachwu. Please hule nu enig.❤❤

  • @habeshaamerica4045
    @habeshaamerica4045 Před 4 lety

    Thank you 🙏🏽

  • @thefuturemanfuture6892
    @thefuturemanfuture6892 Před 4 lety +1

    well come bro

  • @gemechistadesse1236
    @gemechistadesse1236 Před 4 lety +1

    Hello Journalist Eshete Aseffa. I interested in Shegar FM due to Meaza's, yours(mekoya), Abdu Ali's program. The above listed journalist & political analysists are relatively genuine & legend than other Ethiopian private medias.
    I have respect for you. Pls eshete do program on Vladmir putin &Jawar Mohammed.
    You always focus on dead body but why??

  • @samuelkebede7007
    @samuelkebede7007 Před 3 lety +2

    Eshetu, I love your great work!! One comment: the Russian intelligence office is named FSB, not FBS.

  • @selamshikor9012
    @selamshikor9012 Před 3 lety

    Oh my lord 😳😳islam yebase Atamta ke Muhammed gar newa gehanebe Esat

  • @ibnsultan9835
    @ibnsultan9835 Před 4 lety

    Alhamdulila

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Před 4 lety

    🙏

  • @jibrilmohamed8382
    @jibrilmohamed8382 Před 3 lety

    ena Lilahi weina Eleihi Rajiuwen,

  • @teweldegerie7429
    @teweldegerie7429 Před 4 lety

    እሽቴ እንካን ደና መጣቹ መቼም የናተ ፕሮግራም ትልቅ እውቀት እንደሚስጥ አውቂ ለተመልካች ለ አራት አመታት በአቅሜ ስናገር ነበር አሁን ግን የዚ ፕሮግራም ጥቅም ተመልካች እየተገነዘበው ነው ስለዚም ተመልካች ከቀን ወደ ቀን እየበዛ ነው ስለዚህ እሽቴ ቀጥሉ እኔ በበኩሌ ከድሮ ጀምሮ እንደ ሽገር ማቆያ ፕሮግራም የምወደው ሌላ ፕሮግራም በፍጹም የለም ስለምታቀርቡት ዝግጅት እጅግ በጣም አመስግናለው ። ከውንድማቹ ኤርትራዊ

  • @zeamanuel360
    @zeamanuel360 Před 4 lety

    Eshete mirt sew

  • @user-hd1ep5so4z
    @user-hd1ep5so4z Před 4 lety

    Siyasazin

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 4 lety +1

    ክፍሐ ሀገር ይደርሳል ስርጭታችሁ?

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 4 lety

    😭😭😭😭❤️🙏

  • @tekleweinihaile6962
    @tekleweinihaile6962 Před 4 lety

    Gele aynet

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 Před 2 lety +1

    IT IS FSB NOT FBS. THANK YOU

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 4 lety

    ሀቅ ተናጋሪ ማን ይወደዋል

  • @rashebezabh3827
    @rashebezabh3827 Před 2 lety +1

    አብይ እና ፑቲን ተመሳሰሉብኝ ምናልባት አንዱ የአብይ ሰላይ ጉድ ያሰማን ይሆናል

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 4 lety

    አይ ስህተት!!! ይሉኝታ ይሆን? ያሳዝናል::

  • @guzaratube300
    @guzaratube300 Před 2 lety

    አይ ፖለቲካ!!

  • @amharafano20
    @amharafano20 Před 4 lety

    Be hiwote kmwedaechew Chanel andu new antenm akebrhalew eshete #

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 4 lety +1

    ኮሚንስት አልገባኝም?

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Před 4 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enduborena
    @enduborena Před rokem

    እንቅልፍ አልተኛም የአንተን ተረክ ሳልሰማ ገራሚ አቀራረብ ገራሚ የቃላት አገላለፅ

  • @suleymanyassin7844
    @suleymanyassin7844 Před 4 lety

    Mnm bisera amamatu amroletal .islmnan tekeblo mote

  • @yohannespaulos3697
    @yohannespaulos3697 Před 4 lety

    Intercontinental hotel

  • @redwanarebo5485
    @redwanarebo5485 Před 4 lety

    አንተን ማዳመጥ ማለት ብዙ እውቀቶችን መሸመት ማለት ነው

  • @brooktafesse8677
    @brooktafesse8677 Před 3 lety

    Not fbs.....fsb nw

  • @user-fz8bb7xe3c
    @user-fz8bb7xe3c Před 5 měsíci

    እንዴት ያለ ጋዜጠኛ ነው?! ግሩም...ችግሩ መጨረሻው አለማመሩ ነው እኛ ክርስትናን ለመቀበል ስንታደል እሱ ግን በመጨረሻ የተፈጠረበትን ሐይማኖት ካደ😢

  • @FNeway
    @FNeway Před 3 lety

    He committed treason and that is what he got. No mercy. He could have keep his mouth shut and live his life.

  • @Suraraw
    @Suraraw Před 11 měsíci

    ምንድን ነው ይሄ ሁሉ ሩሳይኛ

  • @user-ov2lm7wu4x
    @user-ov2lm7wu4x Před 14 dny

    ሁለት ሞት ሆነበት

  • @danieltewelde976
    @danieltewelde976 Před 4 lety +1

    Thank you