መብረቅ ክፍል 110 | Mebreq episode 110
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana CZcams channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Mebreq #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
| Official CZcams Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
የይልዲዝ ወዳጆች በቻ ደመሩኝ🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
arekulesh
achim meleshi
የኔጀግናሴት❤❤❤❤
የምን መደመር ነዉ
ከባድ ነው አለ ለተሸከመው 😢እኔ ግን በኤልዲዝም ቦታ ብሆን እተወው ነበረ ፋሪልን ምክነያቱን ነገሩን አበላሽቼው ትቼው ሄጄ ኤቭረንን አግብቻለሁ ከዚያም አልፎ ልጁን አስወርጃለሁ ስለዚ እሱ የሚገባት ለማያ ነው
የቃና አድናቂዎች አብዛኞቻች አረብ ሀገር ያለን ነን የረፍት እንጀራ ይሰጥን ቅመሞችዬ❤❤❤❤
አሜን እህታ አ ለም🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💖💖🙏💖💖🙏💖💖💖🙏💖💖
Amen
አሚን❤❤❤
😊@@rozohagosi-pp7ql
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤#የፍቅር_ልቦች
አሜን
የማዳም ቅመሞች አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ያሳብነውን ሁሉ አሳክቶልን ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን ያብቃን ጉሎ አሜን ❤
አሚን😥
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤
አሚን❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💖
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ወንድን ያመነ እና ጉም የዘገነ አንድ ነው ፋሪል የሁለት ሰው ልብ አቆሰለ 😢
በጣም😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ጉም ምንድነው ከይቅርታ ጋር
@@seada3985 ጉም ሰማይ ላይ ያለ ከደመና ነጣ ያለው
😢በጣም
ሁለቱም ሴቶች ያሳዝናሉ... እራሴን በሁለቱም ቦታ አስገባው.. የሁለቱም ልክ ነው... ፈጣሪዬ ወንዶች 😔
አይዞሽ የኔምኖ እየተፅናናሽ
ዛሬ ማነዉ እዴኔ የተናዴዴ ማታ የ115 ሪያል ካርዲ ገዝቼ ለኢትዩጲያ መጃን መጂኜ አዲሬ ጠዋት ተነስቼ ስዴዉል አይሰራም ሂሳበወን ይሙሉ ይላል የሠጠኝን1ሽ ዴቂቃ ለሳዉዲ አዙሮታል 🥺🥺🥺🥺🥺 ኪሳራዬ
ወላሂ አኔም
ለሳኡዲ አዙሮት አደለም 150 ለ24ሰአት ለሁሉም ሰቶነዉ
ሽግርነው😂😂😂
የምር ነው ማለት ነው ሲሉ ሰምቸ አላመኩም ነበር
እኔም 600 ደቂቃ ይዞብኝ ሄደ😢😢😢
ይልዲዝ ሚስኪን ከሡ አልመጣ ሢል እሧ ተለያይተናል አለች😢😢😢
ይልድዝ የኔ ዉዴ 😢
ማሂ አንች ከመጣሽ ሰላም የለኝም አለች የልዲዝ እኔም እሷ ከመጣች ጀምሮ ድራመዉ ዘገቱኛል 😂
ሱ የኔ ውድ😢😢አሳዘነችኘ😢😢😢
የቃና ቤተሰቦይእደትናችሁ ሰላምሰላም አያለሁ በያላችሁበት ሰላማችሁንያባዛልኝ እኮን ደህናመጣችሁ 😘😘
እዉነትም መብረቅ😢
አላራ ናፈቀችኝ ፋሪል ምን አይቶ ይሆን ፋሪል በማያና በይልድዝ መሀል ተሰቃየ ሁለቱንም መራቅ አይፈልግም ልቡ ድራማዉ ሊያልቅ ነዉ በቃ ትንሽ ነዉ የቀረዉ
መሞቻዉ እየደርሰነዉ ሚስኪን
ዝም ብትሉስ ያላየን እንይበታ🤔🤔@@user-rm1ed1vd6s
እውነት ከተባለ ፈሪያልን የምታፈቅረው ማያ ናት ከይልድዝ ስለምታፈቅረው ብዙ ተሰቃይታለች
ይልድዝ ልጅዋን አሰወረደችው ከፈራያል ያረገዘችውን እውነተኛ አፍቃሪ አይደለችም😅😅😅😅
እኮ አርፋ ልጆቿን አተሰድግም የልጆቿን ሰርግ አትበለም እንዴ ደግሞ ያስጠላል ልጇ ከፍቅረኛዋ ልጅ ጋር ከወንድሙ ጋር ምን አይነት ግራ የገባዉ ነገር ነው 😅ከማያ ጋር ሆኖ ይልድዝ ከዚህ መኋል ብትወጣ ወይም የማያ ልጅ እና ኡዛይ ይገቡ አቴሽ መውጠት አለበት ወይም ሌላ ፍቅረኛ መምጣት አለበት ዳይሬክተሩ ድምፃችን ይሰማ 😂
መጀመሪያ ጥሎት የሔደዉ እሡ ነዉ ከማያ ጋር
ፋሪልን ግን ማንም አልልተርዳዉ😢😢
ኤቭረን ምን አድርጎ ነው
አቴሽ የኔ የዋህ😢😢
በፈጣራ ይዣቹሀለሁ ስራ ፈልጉልኝ ላብድነዉ ወላሂ ራያድ ያላቹህ😢😢😢😢😢😢
Ayizosh tagashi sira tafital
ምን ሁነሺ ነው
ማሪ ነይ አብረን እንበድ እኔም ብቻየን ነኝ ❤😢😂
@@user-oi1ku9ze6p እሸ የምር ነይ ክክኡኡኡ
ኤቨርንኮ አልሞተም ፋሪል ዝብሎ ያወራልዴ አለ ሽማግሌው ሢያገባ ይመጣና ፊሪልን ይገለዋል😢😢😢😢
እና እሱ መቼ ሞተ አል ነግግሩ አልገባሽም
Yetokisibateli gn ayimotim
ማያ ስታሳዝን😢😢😢 የኔአቅለኛ
እኛ መቶብር ሞልተነ ጣትብደውል አይሰራም አላህ ክሰር ሲለው ይከስራል
ሳውዲ ነው
ልጆጁያሳዝናሉ
ፋራየል ምንጠአይቶ ነው አልገባኝ
እኳን ደህና መጣቺሁ
እኔ ማይን ምንም አሎደታም ለምድነዉ ግን😢❤❤
ቀርበሽ እያት ትወጃታለሽ😂😂
😮@@user-nr1sg8nl1h
😂@@user-nr1sg8nl1h
የምር የሰው ልጅ ኮፒ መሆን ቢችል ዩሴልን ኮፒ ማድረግ ነበር
እር እዛ ዶክመት ዉስጥ ምድነዉ ያለዉ አሳዩኝ😢😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔቢጤ😂😂😂
😂😂😂😂😂
ወረኛ😅😅
ዋው ደስ ስል ዘሬ ሶስተኛ ነኝ 👍👌❤❤❤
እንደማያ የሚያሳዝነኝ የለም
ማያ😢😢😢
እኳን ደህና መጣቹሁ😮
እኔም ዛሬ ተሞላሁ ሶስት ቀን ሆነኝ ዛሬ አልሰራም አለኝ 115 ሪያል ካርድ ኪሳራ እዳትሞሉ አይሰራም
ዘጉት
አወ አይሰራም
ፋሪልን የተረዳዉ የለም እኔተረድቸሀለሁ
እሺ 111 የት ነው ምናገኘው😮😮😮ፍለጋው ገደለኝ እኮ ጎበዝ
😭😭😭😭💔💔💔
*_እሰይ ፋሪል አብዝተሀው ነበር 😏_*
አሚንንን
እዚሁ ይሻለኛል ይኢትዮ ይትቦሮችን ትከታተል ቃናን ችላ ብዬ ነበር በስድብ ጠራርጋ ሸኘችኝ የትቢ😂😂😂😂😂😂
ምን ብላነው😂
ዋጋችንን ነዉ የሠጠችን
ምን ወግ አለው አጥባ አሰጣችን እኮ😂😂😂😂
😂😂😂ይቅርታ ብላሻለች መሰለኝ እኔ እንዃን አልከታተላትም
የኢቭረን ሚስጥር ምንድነው ለማወቅ ጓጓሁ
እኔም
@@Samera-zl2juየፋራይልን አባት የገደለል ይሄ ምስጥ ነው
@@reduredu4310😮😮😮እሄ ሰይጣን
እኔ ጋምቼ ናባራ
እኔም ለማወቅ ልቤ ቀጥ አለ😢😂😂
የመዳም ቀመሞች የኢትየጰያ የወር ማቻን ምን ሁኖ ነዉ እንበይ ያለኝ?
ለኔም እቢ ብሎኛል ጭራሽ ሸሪሀየን ቆርጥብኛል😢
ደቂታውን አስተውታን የኔውድ
የኤፍረንን ሚስጥር አሳዩን
ኬሌቤክ ከንፈሩ ምን ሆኖ ነው😂😂😂
ሱ ነክሳው😂
አረሱነ ክልብክ አስለቀሱኝ
❤❤
አበቴ?💔😭😭😭
እኔ እምላችሁ ቦራ ለፋሪል ያሣየዉ ፋይል ምዲነዉ ምንም አልገባኝም😢😢😢😢
እኔም አልገባኝ😅😅
ወይኔ ሜስጥር ለማወቅ ተጨካችሀል 😂😂
እኔምለማወቅ ጎጉቸነበር😂😂ግን
ያኔም ጥያቄ ነዉ😂😂
ኤፍረን ይመለስ ምትሉ?❤
ይመለሠል ዩሴልን ሊገድለው😢😅
❤❤😢
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
👍✊💚💚🌹✋
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😢😢😢
አው አይሰራም
😢😢😢
❤❤❤😢😢😢
❤❤❤❤❤k12000000o
የፋሪልን አባት ኤቭረን ነው እንዴ የገደለው
አልሞተም ቦራ ወደሌላ ሀገር ልኮትነዉ😢
የፋሪልን አባት ነው ያለችው@@gfffggf4194
የኔም ግምት የሚስቱን አባት የገደለ መሠለኝ😂
ይሊዲዝ አሮጊት መሆኑዋ ያስታውቃል
ሙህነዉ ነዉ ግን 😢
ይልድዚ😢 እና ማያ😢
My
💔
ማያ ርግት ያልሽ ነሽ ስወድሽ
😂😢😢😢😊❤❤❤❤❤🎉
😎
🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢😢❤❤❤🎉
Kefel 109 lemen endealtelkeke yemiyak yengergne
የለምኮ መጃኑን አንስቶታል
ይሔፊልም ሀሙስ ይፈፀማል 😢
😢😂😂😂😂😂😢😢😢
ዜና በዘነዘና😂😂😂
ግልግል
ባደረገው አስጠልቶኛል ውስብስብ ያለ ድራማ ነው ሁፍ
የልዲዝን ጠላኋት😕
ምን ኣደረገችሽ😂
@@AmanuelSemere-dq8bz ማያጋ ሂዳ ፋሪልን እንድትርቀው ስትነግራት😏
ምን አረገችሽ የሠ ልብ ነው የተሠበረው ከመጀመራ ጥፋት የለባትም
እኔ ደሞ አስሊን እስከ እናቷ 😂😂😂😂😂😂
ፋራይል ብትሞት ይሻልሀል
ለምን
ሊሞትነውባትይም@@ssaa8309
ይሞታልእኮ
ይሞታል አትጨነቂ😢😅
😢😢😢