መብረቅ ክፍል 112 | Mebreq episode 112

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Mebreq every day @8:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Mebreq #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 311

  • @mequadesha
    @mequadesha Před měsícem +63

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🎉#የፍቅር_ልቦች

    • @user-ks1nb5ke9i
      @user-ks1nb5ke9i Před měsícem

      አሚንንን ያረብ😢😢❤❤

    • @adad7914
      @adad7914 Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před měsícem +33

    ቱርኮች ዳንሳቸው ያስቀኛል .... እስፖርት ለመጀመር እያሟሟቁት ነው የምመስሉት😂😂😂

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb Před měsícem

      ደስ ይላሉ ግራማ ሞገስ አላቸው❤❤

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Před měsícem +11

    ፍቅር አያረጅም ሰውነት ቢጃጅም የሚለው ዘፈን ትዝ አለኝ😅

  • @user-jh8eo1cq1v
    @user-jh8eo1cq1v Před měsícem +36

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ያስብልን❤🤲

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv Před měsícem +70

    ምን ትምህርት ወሠዳችሁ ከመብረቅድራማ እኔ እናትነትን ፍቅርን ተማርኩኝ አስጀምሮ ላሥጨረሠን ፈጣሪ ክብር ምሥጋና ይገባዋል ተመሥገን አምላኬ

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz Před měsícem

      አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    • @taibaashkan9065
      @taibaashkan9065 Před měsícem

      አለቀዴ

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 Před měsícem +1

      አለቀ እደ ዛሬ መጨረሻው ነው

    • @janatjanat2187
      @janatjanat2187 Před měsícem

      አሜን አሜን❤❤

    • @Abdullah-sr1ku
      @Abdullah-sr1ku Před měsícem +3

      ቃሉን የተከታተሉ ይመስል አስጀምሮ ያስጨረስን ይላሉ

  • @user-vq6qf8ds9m
    @user-vq6qf8ds9m Před měsícem +24

    እብካቹ የፍቅር ነገር ልቀቁሉን 50😢❤❤❤❤

    • @user-cn5sk9qd3y
      @user-cn5sk9qd3y Před měsícem +1

      አስገምሮ ላስጨረሰን ፈጠሪ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏 ❤❤🌹🌹🌿🌿🌼🌼💐💐🌷🌷🍎🍎🌺🌺🍎🍎🕊🕊🕊 ቀን 4 .2016 ዓ.ም የስደት ትዝታችን።🕊🕊🕊🕊

  • @user-rm1ed1vd6s
    @user-rm1ed1vd6s Před měsícem +40

    እህ ጧት ስነሳ መወልወያና መጥርጊያ መያዝ ስልችት ብሎኛል 😢

    • @fatimamuham
      @fatimamuham Před měsícem

      አብሽሪ

    • @user-pu5tl8ti3r
      @user-pu5tl8ti3r Před měsícem

      አብሽር

    • @user-yg2rl2rj5u
      @user-yg2rl2rj5u Před měsícem +4

      አይዞን እኔስ አጅጅ እዳለኝ ኢጃዛ ወጥቼ አንድ ወር ቁጭ አልኩኝ ከአምስት አመት ስራ በሀላ አሁን ተመልሺ ገባሁ አይዞን እረፍት መውሰድ ከቻላችሁ እያረፋችሁ ስሩ እኔ 5አመት ያለምንም እረፍት ሰርቼ በጣም ተጎድቻለሁ😢

    • @kidistwed2588
      @kidistwed2588 Před měsícem

      እኔስ ብትይ ማርያምን😂😂

    • @haymiabebe5858
      @haymiabebe5858 Před měsícem +3

      አሰሪሽም ወር ሲደርስ ላንቺ ደሞዝ መስጠት ስልችት ነው ያላት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Před měsícem +6

    አስጀምሮ ላስጨረሰን ፈጣሪ ይመስገን❤❤🌿🌿🌹🌹🌼🌼🌷🌷💐💐🌺🌺🕊🕊ቀን 4.2016 ዓ.ም ሰኔ

  • @ErEr-wk3pw
    @ErEr-wk3pw Před měsícem +6

    ፍቅር አያረጅም የእኛወቹ አላችሁ ተማሩ 😅😅😅

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud Před měsícem +19

    ማነው እንደኔ የኡዙምና የሀይደርን ሰርግ አይቶ የመጣ😅😅😅

  • @LkjDes
    @LkjDes Před měsícem +9

    አስጀምሮ ላስጨረሰን ፈጣሪ ተመስገን🙏🥰

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před měsícem +11

    አረወየው ኦዛይ ማነው እደኔ ያሳቀው😅😂

    • @JuuuiHahsje
      @JuuuiHahsje Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @milinbd3111
    @milinbd3111 Před měsícem +9

    አኦዛይና አስሊ ወንድምና አህት ናቸው ብላችሁ ያዛጋችሁን ኮሜተሮች እንደ ኡዙም ካረጃችሁ በኋላ አግቡ

  • @fanasaifou4847
    @fanasaifou4847 Před měsícem +14

    ለቃና ምስጋናዬን አቀርባለሁ🌹 ይሄ ድራማ ግን፣ እዚህ ላይ ማቆም አይገባውም። አዘጋጆቹ የገንዘብ ችግር ባይኖራቸው፣ ታሪኩን መቀጠል ይችላሉ። ብዙ ተጀምረው ያቆሙ ታሪኮች ይገኙበታል። ለምሳሌ፣ ፈሪአን ተገደለ ብለው፣ ሞት ጣር ላይ ሆኖ፣ የወደፊት የወንድሙን፣ የኬሌቤክን ልጅ ያየውን፣ እሱ ሞተ የተባለው ካልሆነ በስተቀር፣ ማን ነገራቸው? የሁሉም ታሪክ ክፍት ነው😉

    • @wulltamene235
      @wulltamene235 Před měsícem +2

      እጨራረሱ ምንም አያምርም 😢

    • @etyety7760
      @etyety7760 Před měsícem

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 Před měsícem +1

      እውነት ነው የቱርክ ድራማ ብዙ አይቼ አለሁ አጨራረሱ ያምራል ያአሁን ግን መጀመሪያ ው አስደማሚ አጨራረሰሱ የተንጠለጠለ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před měsícem +6

    ጭራሽ በቬሎ እሱ ሰገርመኝ ደሞ የጫጉላ ሽርሽር አላለም ህእ😂😂😂😂

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před měsícem +10

    ፈሪያን እንዴቶ እንዳስጠላኝ የገማ ድሮ የልዲዝ እያለ ሲያለቅስብነ ነገረ አሁን ደሞ ይች ማስጠያ ማያ ይላል በሰበበበአስባቡ😢😂

    • @Bri_Tgraweyti-
      @Bri_Tgraweyti- Před měsícem +1

      እኔም የእውነት እንዴት እንደዘጋኝ 🙂

    • @taibaashkan9065
      @taibaashkan9065 Před měsícem +1

      ሊሞትልሽ ነው ትገላገይዋለሽ ሀሀሀሀሀሀ

    • @user-vw4vl7ue5q
      @user-vw4vl7ue5q Před měsícem

      አይዞሽ ዛሬ ይሞታል

    • @fatimamuham
      @fatimamuham Před měsícem

      ሊሞት ነው አትናደጅ 😅

    • @user-rm6qn9qj4n
      @user-rm6qn9qj4n Před měsícem

      ይተኮስበታል😢😢

  • @AyiAyisha-oy6wn
    @AyiAyisha-oy6wn Před měsícem +15

    ውይ ኤብረን ይድፋህ

  • @zenetzenet7786
    @zenetzenet7786 Před měsícem +7

    አይይ ኡዛይ የጫጉላ ሽርሽር አላለም😂😂😂

  • @user-id4td6gt7n
    @user-id4td6gt7n Před měsícem +5

    ፋሪል እእእእእ ዝብሎ አስጨነቀኝ እኮ😅😅😅😅

  • @Dayan1699
    @Dayan1699 Před měsícem +3

    አቶ ሀይዳር የቤቱን እቃ ሰብስቦ ነው እንዴ የመጣው 😂እስኪ ደምሩኝ

  • @rahmathrahmath3805
    @rahmathrahmath3805 Před měsícem +4

    ወየው በስተርጅና ሰርግ😂😂😂😂😂

  • @HawiiSara
    @HawiiSara Před měsícem +7

    😂😂😂😂❤❤❤❤ውይ አይደር እንኳን ደስ አለክ

  • @user-ip8vr4xw9e
    @user-ip8vr4xw9e Před měsícem +1

    ዳንስንሞ ኮቾቫሊወች እነ ያማች እነ ባርቶሎ ይጨፍሩት በስመአብ ሢተኩሡም ሢጋቡም እንደጨፈሩአለቀ❤❤❤❤

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ Před měsícem +22

    ኦዛይ😂😂😂😂 ባንዲራውን ይዞ😅😅😅የኔ ምስኪን

  • @serkalemgenene-qy1rg
    @serkalemgenene-qy1rg Před měsícem +5

    ድራማው አላለቀም ኤቭነር ይያዛል

  • @user-lr4bn5up2i
    @user-lr4bn5up2i Před měsícem +3

    ሁላቸውም አምሮባቸዋል❤😂😂😂😂

  • @user-id4td6gt7n
    @user-id4td6gt7n Před měsícem +3

    ምን ይሉታል አሁን የሀይደር እና የኦዙም መጋባት ለመቼው😂😂😂😂አላረጁም

  • @RutaMichael-qb1ug
    @RutaMichael-qb1ug Před měsícem +4

    የኢድዝ ጥፏት ነዉ ይሄ ሁሉ .. ሴቶች ከሌላ ሰዉ ጋር ፍቅር ይዛቹ እያለ ሌላ አታግብ በቃ በእስዋ የስንት ሂወት ተበላሸ

  • @yekassaehet
    @yekassaehet Před měsícem +3

    አይ አቲሽ ምስኪን ለፍቅረኛው ለእናቱ ሲል ማህል ላይ ሳንዱች ሆነ😢

  • @masertlesanewoq1958
    @masertlesanewoq1958 Před měsícem +3

    ኤቭረን ነው መሞት ያለበት ፍራይል ምንም አላረገም እሄ ደነዝ ውሻ ገደለው😢😢😢😢😢😢

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před měsícem

      እስር ቤት ገብቶ እንጀራ በ ወጥ ይበላል 😮😂😂😂😂

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před měsícem

    ደስ የሚልፊልምነበር ❤❤❤❤
    ስለነበረን ቆይታ እግዚአብሔር ይመስገን ስራ ሲደክመን ሲደብረን የምንፅናናበት ፍልምነበር ❤❤❤❤

  • @genetamare-pd8jt
    @genetamare-pd8jt Před měsícem +1

    ውይ ኡዛይ😂 ሳየው የበሰለ አይመሰለኝም 😅😊

  • @user-ef1rq2tv1h
    @user-ef1rq2tv1h Před měsícem +5

    ኦዛይ የኔ እብድ😅

  • @user-mg2cm6zq2b
    @user-mg2cm6zq2b Před měsícem +3

    ኡዛይ እማይገባበት የለዉ 😂😂😂😅

  • @yusritube5329
    @yusritube5329 Před měsícem +3

    ኡዛይ የኔ የዋህ 😂😂😂

  • @samirahsamirah8286
    @samirahsamirah8286 Před měsícem +3

    አረ ኦዞይ ምን እያደረገ ነው😂😂

  • @serkalemgenene-qy1rg
    @serkalemgenene-qy1rg Před měsícem +6

    ይሄ ድራማ መጀመሪያ አካባቢ በወጣቶች የተሞላ ነበር በኋላ ግን ታሪኩ በሙሉ ወደነ ፋሪል፣ ቦራ ዞረ እነ አላራ ቼንክ ሁሉ ጠፋ

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Před měsícem +2

    ወይኔ ሙሽሬት እያለቀሰች ነው😂😂 አይዙሽ ሙሼሬት አይበልሽ ከፋ ሁሎም ያገባል በየውረፋ.

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Před měsícem

      😂😂😂😂

    • @milinbd3111
      @milinbd3111 Před měsícem +1

      ወግነው ሲዳሩ ማልቀስ😅😅

    • @asdqw2351
      @asdqw2351 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂

  • @FathimaP-wn4su
    @FathimaP-wn4su Před měsícem

    ❤🎉❤🎉 የሚያፈቅሩቱን እደማግባት ደስየሚል ነገር የለም

  • @user-tq4cp7zq4t
    @user-tq4cp7zq4t Před měsícem +1

    ይሄ ባርት እስኪደርስ ጎግቼ ነበር.😘😜

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc Před měsícem +4

    ኦዛይ 😂😂😂😂

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před měsícem +3

    የቱርክ ጭፈራ ያስቀኛን😂😂😂😂😂😊

  • @TesnimTesnimwedaje
    @TesnimTesnimwedaje Před měsícem +1

    የኔ ብቻየን መሽኮርመም ምን ይሉታል😅😅

  • @user-ks1hk3tn8c
    @user-ks1hk3tn8c Před měsícem

    አያስቀኑም የሀገራቸውን ባንዲራ ይዘው?😢 ያአላህ የሀገራችንን ሰላሟን መልስና እንዲህ አንድ አድርገን ያረብ😢

  • @TinuTade
    @TinuTade Před měsícem

    በዚህ አይቱነት ለማግባት እኔም ጊዜ አለኝ ማለት ነዉ በጣም አለኝ እጅ😂😂😂😢

  • @user-km1op6tq4w
    @user-km1op6tq4w Před měsícem +9

    እኔ በዚህ እድሜዬ ማዳም ኬችን እቃ እያጠብኩኝ እገኛለው የታዴሉት ኡዙም በዚህ እድሜወ ያገባሉ እናቴ አባቴ አለ እንድሪስ ጀበና 😂😂😂

  • @TigestWubea-je6yg
    @TigestWubea-je6yg Před měsícem +2

    ሰዉ በዚህ እድሜ ይጋባል እኔ ከመዳም ኩሽና አልወጣሁም😂

    • @emutube2300
      @emutube2300 Před měsícem

      ትደርሻለሻ እሳቸውእድሜ ስደርሽ ታገቢያለሽ😂😂😂

    • @woineabreha4510
      @woineabreha4510 Před měsícem

      😂😂😂

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před měsícem +1

    ጎዝዴ ያታራጋማች ኤቭራንን አማጣችው😅😅😅😂😢😢😢

  • @user-cj8sk2fs7u
    @user-cj8sk2fs7u Před měsícem

    ኡዙም ካገባችማ እኔም ተስፋ አለኝ ተመስቀን ሸቃልነቴ ዝም ብዬ ልሸቅል😅

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd2744 Před měsícem +4

    የማዳም ቅመሞች እኛምተስፋ አለን😂😂😂😂

  • @KalGizahgn
    @KalGizahgn Před měsícem +8

    ቃናወች እስኪ የቻይና ድራማ ጀምሩ በምትኩ 🙏🙏 ሁሌ የቱርክ ለምን

    • @yekassaehet
      @yekassaehet Před měsícem +1

      😅😅😅ምነው የእንሽላሊት የአህያ ቅቅል ሲበሉ ማየት አማረሽ?😢

    • @user-ol1ox4yt2h
      @user-ol1ox4yt2h Před měsícem

      😁😁🙈​@@yekassaehet

    • @reduredu4310
      @reduredu4310 Před měsícem

      መሸላሊት እባብ አይጥ ሲበሉ እንይ ሆ የሆረር ፊልም እንይ ደሞ😅😅😅😅

  • @user-ef1rq2tv1h
    @user-ef1rq2tv1h Před měsícem +12

    ከዚህ ደራማ አንድም ነገር አልተማርኩም ውስብስብ ነገር ነው

    • @FurtuudhaabaaHadhaaayyuu
      @FurtuudhaabaaHadhaaayyuu Před měsícem

      Enem wayii politica yuhiiwn hinde iya halku neg ene maa Sila minim ayidelem😂😂😂😂

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před měsícem

    እና አለቀ በቃ😮😂አጎቴ ሀይደር እንኳን ደስ አለክ😂😂😂

  • @user-cg3rz8cg8i
    @user-cg3rz8cg8i Před měsícem

    ኡዛይ እንዴት በስቅ እንደገደለኝ አታዉቁም😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @eyerus2964
    @eyerus2964 Před měsícem

    አይ ውዛይ ስወድክ የኔ እብድ እውነት መጅመሪያ እጠላክ ነበር😂😂😂😂

  • @ExcitedBoomBox-sv5on
    @ExcitedBoomBox-sv5on Před měsícem +2

    ኦዛይ የኔ ምስኪን

  • @user-vd2cp9eh5z
    @user-vd2cp9eh5z Před měsícem +1

    😂😂😅😅አይዳር አይይ አንኳን ደስ አለህ😅😅😅😅

  • @kaseempiogjf
    @kaseempiogjf Před měsícem

    ሀይደርእና እዙም ከተጋቢ እኔም ተስፍ አልቆርጥም😂😂😂😂😂

  • @የማይገኝ
    @የማይገኝ Před měsícem +1

    እኔምሎዉ አላራ ጀንክ ና ራና የት ገቡ

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Před měsícem

    ይህ ፊልም ሀሪፍ ነበር ግን እሚያስጠላኝ ነገር ያፈቀሩት ከዛዉ በዛዉ

  • @fasikayilma0411
    @fasikayilma0411 Před měsícem +2

    Abo yimechachu Hayider & Uzum hhhh besterjina mushirina alu ....... yabreham yesara

  • @user-lu7oj3ne2s
    @user-lu7oj3ne2s Před měsícem +1

    ኦዛየ አሳዘነኝ ናንደመርእኔጋ😅😅

  • @emutube2300
    @emutube2300 Před měsícem +2

    ኦዛይ😂😂😂ባድራው ምድነው ያድዋ ባእልነውዴ እምታከብረው😅

    • @user-if1pn2pr1r
      @user-if1pn2pr1r Před měsícem

      የካቲት 23 ነበር እንዴ ሰርጉ 🙆
      😹😹😹

    • @emutube2300
      @emutube2300 Před měsícem

      @@user-if1pn2pr1r 😅😅እደሆነ 😁

  • @user-lj5hp1ht7l
    @user-lj5hp1ht7l Před měsícem

    ፍቅር እስከመቃብር ፍቅር አያረጂም 🥰🥰🥰🥰🥰💕💕🌹

  • @meskeremfares8200
    @meskeremfares8200 Před měsícem

    1/1012ሰለቼኘ ደከመኝ ሳል ነው ያየውተ ይብላኝ ለማዳሜ wfiከእሁድ እስከ እሁድ ቃና አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @Fatum-so3jx
    @Fatum-so3jx Před měsícem

    ይች መኪነ ሰትቀያር ፍልሙ አለቀ😅😅

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Před měsícem +1

    የዞሬው ደሞ ደስታ ና ሃዘን ይገርማል

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před měsícem

    ወይኔ ከለቤክስ አሳዘነኝ የእውነት እስከሚመስለኝ ከከለቤክስ እኩል አለቀስኩ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před měsícem

    ፍቅር ለዘላለም ይኑር ዛሬ ማታ ያልቃል

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv Před měsícem +3

    ዛሬይፈፀማል መብረቅ አሠላማ በሉት

    • @Obnngg
      @Obnngg Před měsícem

      113 ላይ ያልቃል

    • @Rahmat-fw5bp
      @Rahmat-fw5bp Před měsícem

      አረ ገናነው በጥይት ይመታል የይልድ ፍቅረኛ😢

    • @hayathhayath1414
      @hayathhayath1414 Před měsícem

      ነገነው የሚያልው

    • @user-sz6sl5ry5h
      @user-sz6sl5ry5h Před měsícem

      ከ 7:45 ጠ 7:45 ከ 7:45 ከጠከ 7:46 7:46 ጠ 7:46 7:46 ጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠ​@@hayathhayath1414

  • @Fatum-so3jx
    @Fatum-so3jx Před měsícem

    ከዘ ዝፍልም የተመርኩት እኔ ተመኝነትን ትግስትን መከራን አርግዘ ፂነት እንደምትወልድ ነው😊❤🎉

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk Před měsícem +1

    መልካም የሽመግሌዎች ሰርግ በጠም ደስ ይለል

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem

    ዳሳቸዉን ሳይ ጌዲዝእና ሳጃር ትዝ አሉኛ😂😂😂ክፎን የተመታች ዶሮ ይመስል እጃቸዉን የሚከረፍፉትነገር

  • @MihretBayissa
    @MihretBayissa Před měsícem

    🤩🤩🤩😃😃😃 ኡዙምዬ የኔ ልጃገረድ አልቅሳ ከቤት ወጣች 😜😅😅😅

  • @rozitesfaye8629
    @rozitesfaye8629 Před měsícem +3

    Ozayi 😊😊😊😊

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před měsícem +2

    በቃ ኡዙምና ኤፌን አይቼ እኔም ተስፋ😂😂😂

    • @emutube2300
      @emutube2300 Před měsícem

      እሰይ አረፊልምነው😂 እሳቸው እስካሁል የሶስት ልጅልጅ ይኖራቸዋል እሙዋ

    • @leylamohammed4201
      @leylamohammed4201 Před měsícem

      @@emutube2300 ተይ😂

    • @emutube2300
      @emutube2300 Před měsícem

      ​@@leylamohammed4201😂😂ደግ

    • @user-ed2te8pr1s
      @user-ed2te8pr1s Před měsícem +1

      ኧረበሳቅ😅😅😅😅

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Před měsícem

      ​@@emutube2300ሲጀመር በህወትም ካለች ነው እስካሁን 7ወይም 9አመት አልፎታል ፊልሙ እራሱ

  • @user-rz2of2eq7q
    @user-rz2of2eq7q Před měsícem

    ቆይ ቱርክ ነብሰ ገዳይ አይታሰርም እንደ የሱፍን የገደለው ሰውየ እየኖረ እኮ ነው

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem

    መጨረሻላይ ዘበራረቁት እሳ ሀሀሀሀ በቲቪ እያያቸዉነዉ ሰማይቤት ፋሪል ሀሀሀሀ

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd2744 Před měsícem +1

    ኦዛይ አጓቴጋ ምንይሰሪን😂😂😂

  • @HayatHayat-uw9nt
    @HayatHayat-uw9nt Před měsícem +1

    መሞት ያለበት ኢብረን ነበር

  • @Maretadagnew
    @Maretadagnew Před měsícem +1

    ይሊድዝ 😂😂😂😂😂😂

  • @msmekede
    @msmekede Před měsícem +2

    ግመሏ 😂

  • @abdulmejid3066
    @abdulmejid3066 Před měsícem +1

    Ye ozay akahed yasaqew manew 😂😂😂
    Banderawn yzo sihed betam new yasaqegn😂

  • @BereketMerkeb
    @BereketMerkeb Před měsícem +1

    እንዴ ዘሬ አሲቆኘ አያውቁም 😅😅😅

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před měsícem +1

    አላለቀም ገና ነው😊

  • @user-vt6ep5uu1g
    @user-vt6ep5uu1g Před měsícem

    ዋዉ❤❤❤❤ሀይደር እንኮንም ደስ አለህ

  • @user-fl5ld3xc7i
    @user-fl5ld3xc7i Před měsícem +1

    ፋሪል 😢😢😢😢

  • @JuuuiHahsje
    @JuuuiHahsje Před měsícem

    ኧረ ኡዛይ ምላነህ😂😂😂😂😂

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem

    ኦዛይ እና አስሊ እህትእና ወንድም ናቸዉ ስትሉ የነበራችሁ ቁማችሁ ቅሩ እርግጠኛነኛ ፋሪልም አይሞት

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Před měsícem

    well come Good job keep ti

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před měsícem

    አስሊ እየመጡ ነዉ ስትል ሀገሬን አስታወስሁ እኔ ልክ እደሷ አጥሩ ላይ ቆሜ አይቼ ሲመጡ እሮጬ ሄጄ እናገር ነበር አሁን ግን በስደት😢😢😢

  • @MyloveEthiopen-wb3bd
    @MyloveEthiopen-wb3bd Před měsícem

    አለቀደ ወገን አልገባኝማ ኮሜቶችን አይቸ ነው

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi Před měsícem

    ቆፍጣናው ሀዳር ተሞሸረ ሲደንስ ካሁን ካሁን ወደቀ ብዬ ተሳቀኩ 😂😂😂

  • @yednglmaryamlijnegntemesig5656

    ኦዛይ 😂😂😂

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před měsícem +1

    አረ ፍትህ ለኡዛይ😅😅😅

  • @user-rz2of2eq7q
    @user-rz2of2eq7q Před měsícem

    የፋሪል እፍ ማለት ጭቀት አሲያዘኝ እኮ

  • @user-susuHussenu
    @user-susuHussenu Před měsícem

    አይሰርግ በሳቅ ባንድራዉ 😂😂😂

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před měsícem +1

    አይ ኡዛይ😅😅😅❤❤❤

  • @TinuTade
    @TinuTade Před měsícem

    ቆይ ግን ይልድዝ ቅናት እደዚህ ያደርጋል እደ ሆወወ😮

  • @mahobaahmed2408
    @mahobaahmed2408 Před měsícem

    ኦዛይዛይ😂