መብረቅ ክፍል 113 | Mebreq episode 113

Sdílet
Vložit

Komentáře • 489

  • @haymichernet8774
    @haymichernet8774 Před měsícem +194

    እንኳን ላቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ

    • @user-cn5sk9qd3y
      @user-cn5sk9qd3y Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @edeisgnapp8702
      @edeisgnapp8702 Před měsícem

      Ametawi ayidelem werhawi nw​@@user-cn5sk9qd3y

    • @user-eo6jn4dl5d
      @user-eo6jn4dl5d Před měsícem

      አሜን፫💟💓

    • @user-mg2cm6zq2b
      @user-mg2cm6zq2b Před měsícem

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @user-yn6kb9sk8v
      @user-yn6kb9sk8v Před měsícem

      አሜን 💕🙏💕 እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mequadesha
    @mequadesha Před měsícem +119

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ #የፍቅር_ልቦች

  • @MoheSquad
    @MoheSquad Před měsícem +198

    ማነው እንደኔ በፍጻሜው ያልተደሰተ😈

  • @KalGizahgn
    @KalGizahgn Před měsícem +104

    የቱርክ ፊልም እንደኛ ሀገር ፊልም መጨረሻው አያምርም 😂 ኤብረን መሞት ነበረበት ፋራይልና ይልዲዝ መጋባት ነበረባቸው😢

    • @emebetfikadu5202
      @emebetfikadu5202 Před měsícem +4

      የትኛው ፊልም ነው መጨረሻው 😂ያማረው ብሏል ታየር ዱንዳር

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 Před měsícem +2

      ሞት ለኤቭረን እረፍት ነው ያ ደግሞ ሁለት መሃል ተቀርቅሮ ነበር ና ግልግል ነው

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 Před měsícem

      ሞት ለኤቭረን እረፍት ነው ያ ደግሞ ሁለት መሃል ተቀርቅሮ ነበር ና ግልግል ነው

    • @user-jn6go8ko6d
      @user-jn6go8ko6d Před měsícem

      አወ ውነትነው ያላለቀ ፍቅርም ያስጠላነበር ማለቂያው

    • @aminatjemal2913
      @aminatjemal2913 Před měsícem

      አቤት አገላለፅ​@@mhretmhret270

  • @haymichernet8774
    @haymichernet8774 Před měsícem +72

    ዛሬ ልደቴ ነው መልካም ነገር ተመኙልኝ

    • @seadifkr12342
      @seadifkr12342 Před měsícem +1

      እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ ደስታ አይለይሽ ሀዘን አይንካሽ❤

    • @haymichernet8774
      @haymichernet8774 Před měsícem

      አሜን አሜን ላንቺም ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥሽ​@@seadifkr12342

    • @MeseretAdam-nw7wy
      @MeseretAdam-nw7wy Před měsícem

      Melkam ldet🎉🎂🍾🥂

    • @HeyeUdidjnr-yc7im
      @HeyeUdidjnr-yc7im Před měsícem

      መልካም ልደት🎉❤

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před měsícem

      ይቅርታ ግን እኛ ምያስጫንቃን ናገር ያፋራያል ሞት እንጂ ያንቺን ልደት አይደለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂

  • @asa7410
    @asa7410 Před měsícem +16

    ስሙኝማ በቃ ይሄው ብቻነው እደ. ኧረ. በናታችሁ ምእራፍሁለት ስሩልኝ. ይተርፋል ይሜታል ግን. 😢😢😢😢😢

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před měsícem +27

    ተገላገልን 😂😂
    የምር ግን ይሄ ድራማኮ ከመሃል ጀምሮ አስጠልቶበት ነበር እንደዛው እንዳስጠላበት ነው ሳያምርበት ያለቀው የወጣቶች ስብስብ የነበረበት ግዜ በጣም ነበር የሚያምረው እኔማ ያኔ እስክለቀቅ ነበር የምቾክለው 😂😂

    • @bez-nunu
      @bez-nunu Před měsícem +2

      በጣም ተገላገልን😅

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před měsícem +2

      በግድ ጨረስኩ ጀምሮ ማቆረጥ ስለማልወድ

  • @fshdfsvx2071
    @fshdfsvx2071 Před měsícem +6

    የኔ ሚሲኪን ፋራይል በጣምነው የምወደው ❤ ፋራይል መደሠት ነበርጂ መሞት አልነበረበትም 😢😢😢

  • @romanatsimu9460
    @romanatsimu9460 Před měsícem +29

    እኔኮ ግራገባኝ ትላንት ኣስጀምሮ ላስጨረሰን ፈጣሪየመስገን እሚል በዝቶነበር እና ተፈፀመ ሚልም ኣላየሁም የተተከሰበትም ሲቀበር ኣላየሁም ወጀለኛም ሲያዝ ኣላየሁም እዲት ኣለቀበዬ ግራተጋባዉ

  • @ينمب
    @ينمب Před měsícem +8

    ፋራይል የኔ የዋህ😢😢😢😢እፍፍፍፍ ማነዉ እደኔ መጨረሻዉ ያስለቀሰዉ ሚስጊን ኪሊቤክ😢😢😢

    • @user-tg1hc3vj8u
      @user-tg1hc3vj8u Před 29 dny

      እኔም ፋሪል በጣም ቢያሳዝነኝም ኬለቬክ አንጀቴንን ስፍስፍ ነው ያደረገው😭

  • @user-kt5os1yc2d
    @user-kt5os1yc2d Před měsícem +15

    ፈርያል ያሁላ ስቃይ አሳልፎ ሞሞት አልነበረበትም😢 ደስታጂ

  • @BalayiBekele-qq3oq
    @BalayiBekele-qq3oq Před měsícem +6

    ከዚህ ድራማ የሚመጀመሪያ ዘፈኑን ብቻ ነው የወደድኩት 😅

    • @abdk3213
      @abdk3213 Před měsícem

      ኦ ሀያታ..😂

  • @MekedasehaulAmro-nt2us
    @MekedasehaulAmro-nt2us Před měsícem +9

    ደራሲው ግን በጣም ይገርማል አሁን እኛ ሞተ እንበል ወይስ 😮 ደሞ ኤቨረን ምን ሚስጥር እንደነበረው ሳትነገሪን ወይስ ቃናዎች አቆራርጣቹ ነው ያቀረባችሁት 😊

  • @sebli7iw8r
    @sebli7iw8r Před měsícem +4

    ፋሪል መንቃት ነበረበት የሚያስጠላ አጨራረስ ያላለቀ ፍቅርን ፍፃሜ ደገሙት 😢

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před měsícem +6

    መሞት የነበረባት ሰው መሞት ስገባው መልካም ሰው ሁሌም መጥፎ ነገር ያገጥመዋል

  • @BhgfSda
    @BhgfSda Před měsícem +4

    ፋራይል አይሞትም የልደስ ትቀሰቅሰዋለች ይዲናል ቃናወች ቆርጠውት ነው ገና ስለየልደስ በህልሙ ያስባል ስለልጁ ❤❤❤

  • @Vkvix-ym9ou
    @Vkvix-ym9ou Před měsícem +15

    የኔ ዉዶች ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን ደምሩኝ 💕💕👏👏

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před měsícem +17

    ከቅርብ ግዜ ወዲ የሚለቀቁ ድራማዎች መጨረሻቸው እያማረ አይደለም ለምሳሌ 'ምህረት' ከዛ 'መብረቅ' እርዕሱን ረሳሁት እንጂ ሌላም አለ

    • @chiroadem1311
      @chiroadem1311 Před měsícem +1

      Qiyama difit liaregun new 😊😅

    • @tirngagonaflr1975
      @tirngagonaflr1975 Před měsícem +1

      ስጀመሪ የቱርክ ድራማ መጨርሻው አያምርም ሁሉም ድራማ ነው

    • @bitsutsegaye
      @bitsutsegaye Před měsícem +1

      ትንሹ ባላባት መሰለኝ

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Před měsícem

      @@bitsutsegaye አዎ እርዕሱን እንዴት እንደ ረሳሁት አላውቅም እንጂ በጣም የምወደው ድራማ ነበር የምር 🤗

  • @Rahmat-fw5bp
    @Rahmat-fw5bp Před měsícem +33

    የመጨረሻው ክፍልነው በምትኩ ምርጥ ፊልም ይለቀቅየሚል😢

    • @meronasmamaw6806
      @meronasmamaw6806 Před měsícem

      ምዕራፍ ሁለት ቢኖረው ....ያላለቀ ሀሳብ ነው እኮ

  • @NardosHaileslase
    @NardosHaileslase Před měsícem +3

    ኣስጀምሮ ላስጨረሰን ተመስገን ነው ስንቱ ጀምሮ ያልጨረሰ ኣለና

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před měsícem +3

    ድሮ ድሮ የኛዎቹ ነበር ፊልማቸው መጨረሻው የማያምረው አሁንማ ቱርኮችም እየኮረጁ ነው😢😂ቢያንስ የፋሪልን መጨረሻ ብታሳውቁን ጥሩ ነበር😅ብዙ ሰው አሳስቦታል😅😅😅😅

    • @fatumajemal5850
      @fatumajemal5850 Před měsícem +1

      አረወደት ህጀልሳቅ ክክክክክ ጭሆንዳልስቅ ማታዳሜትሰማኛለይ ታፍሬመሞቴነውክክክክክ

    • @leylamohammed4201
      @leylamohammed4201 Před měsícem

      @@fatumajemal5850 😁😁😁

  • @user-st5ix3uz1s
    @user-st5ix3uz1s Před měsícem +4

    ፋሪል አለ ሞተ ምንም ሳይገበኝ በለቅሶ ጨረሱት አፈር ያስበላችሁ😂😂

  • @Maretadagnew
    @Maretadagnew Před měsícem +13

    ከሁሉም ማን ያሳዝናል እኔ ኬሊቢክ ነው

  • @kuridibaba9252
    @kuridibaba9252 Před měsícem +1

    ክፍልሁለትአለው በጣምአሪፍ እና አስተማሪ ድራማነበር ብትቀጥሉልን❤❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +4

    ጀምሮ ማቆረጥ ስለማልወድ በግድ ነዉ ከገማሺ በኋላ ያየሁት አዝግ የሁና በተለይ የዛሪዉ

  • @እማበፀሎትሽአስቢኝ

    እዴት ፍሪል በሞትም በሂወትም መካከል ሆኖ ይፈፀማል በጣም ነው እሚደብረው 😓

  • @user-yr6kg6nb2u
    @user-yr6kg6nb2u Před měsícem +15

    😢😢😢😢😢😢የዛሬዉ ያስጠላል ፋሩሊ የኔምስኪን

  • @Bisrat4vq8s
    @Bisrat4vq8s Před měsícem +2

    ቆይ ምንም አይስተምርም መጨረሻው በጣም ያስጠላል እደዚ ኮሆነ ለምን እስከ ዛሬ ቆያቹ ስታስጠሉ😢👊👊

  • @SagahaHsjsb
    @SagahaHsjsb Před měsícem +3

    መጨረሻው በጣም ያሰጠላል😢😢😢😢😢😢😢 ፋሩሊ የኔ ምሰኪን 😢😢😢😢

  • @user-gi2zn9fu6y
    @user-gi2zn9fu6y Před měsícem +1

    ሲያስጠሉ መጨረሻ ፋራይል መትረፍ ነበረበት ፊልሙ ብዙ ኢቀራው ነበር እኮ. አደብላለቁት😊😢

  • @BetelhemTesfaye-ys9cj
    @BetelhemTesfaye-ys9cj Před měsícem +3

    ቁጥር 2አለ የሚል እንደኔ በላይ

  • @user-os4ft9bz3o
    @user-os4ft9bz3o Před měsícem +5

    በጣም የሚያስጠላ አፈፃፀም አንድም ሰዉ ሳይደሰት😢

    • @emutube2300
      @emutube2300 Před měsícem

      ፍጳሜአይደለም አሉ ነገ እናያለን እግድች

  • @user-jl5rm7me9o
    @user-jl5rm7me9o Před měsícem +2

    ክፍል 2 መኖር አለበተሰ እጅ በደዚህ አያበቃም የምትስማሙ 👍 አድርጉ እእ

  • @user-pp7oe4cq3y
    @user-pp7oe4cq3y Před 14 dny

    ኡፍፍፍፍ ምን አይነት የሜስጠላ መጨርሻነው እርግጠኛነኝ አልሞተም😢😢😢❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +5

    እደ እጣ ፈታ ዘና የሚያረግ ልቀቁልን የሀገራችን ሰላም የሚያስለቅሰን ይበቃናል😂😂😂ተጨማለቁ የቱርክ ደራሲወች

    • @user-vt6ep5uu1g
      @user-vt6ep5uu1g Před měsícem

      😂😂😂😂

    • @asa7410
      @asa7410 Před měsícem

      @@user-op4mt4tm8f ክክክክክክ. እፍፍፍፍፍፍፍፍ. የዛ ጉጉት በጥማራየ ሊደፋኝነው

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před měsícem

      @@asa7410 ሀሀሀሀበጣም

  • @ZahraEbrahim-tu3jj
    @ZahraEbrahim-tu3jj Před měsícem +1

    አይ እየሰለፍኩ ነው የጨረስኩት በፊት ቶሎ ያልቅብኝ ነበር የመጨረሻዉ ክፍል ግን ደባሪ ከመሆኑ የተነሳ አለለቅ አለኝ እኮ😏

  • @Melat____
    @Melat____ Před měsícem +34

    ማነው እንዴኔ ይሄ ፊልም የተወሳሰበበት ምንም ሳይገባኝ ኣለቀ በቃ 😂😂

  • @emutube2300
    @emutube2300 Před měsícem +10

    ገናነው አላለቀም የምትሉ ኮምቶች 😂እስኪ በናተ ልጵናና እሽ

  • @DvhTyii
    @DvhTyii Před 23 hodinami

    እደሂ ፊልም ያስጠላ መጨረሻዉ የለም😢😢😢 የኔፍቅር ፋሪርየ😢😢

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +13

    ደምሩኝ የማድም ቅመሞች እናተ ብቻ ናችሁ ለሰው አዛኝ 😢🥰🥰

  • @user-xh2yb5ru8f
    @user-xh2yb5ru8f Před měsícem +5

    አረወዳ መከታተሌ ቆጨኝ ሥቃይ ብቻ😢

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Před měsícem

      ልክ እንደ ምህረት

    • @user-mm4ch5fm7z
      @user-mm4ch5fm7z Před měsícem

      ሳህ ምህረትንም ባጭሩ ነዉ ያስቀሩት ሲያስጠሉ​@@mekdi7550

  • @MeazaLifeStyle
    @MeazaLifeStyle Před měsícem +4

    ሲያስጠላ መጨረሻዉ የማይታወቅ

  • @Melat-nq7ly
    @Melat-nq7ly Před 14 dny +2

    ማነው እደኔ በፍጻሜው ያልተደሰተ😡🤦😢

  • @user-pb3ye3nm1h
    @user-pb3ye3nm1h Před měsícem +1

    ስልችቶኝ ነብር ገለግል ዛሬ ገና ጭረስኩት😅😅😅😅

  • @user-wn8bm1xj6k
    @user-wn8bm1xj6k Před měsícem +3

    እኔ የሚቆጨኝ ከአንድ ጀምሬ ማየቴ ነው ምን አይነት አፈፃፀም ነው😬

  • @mariambrick2031
    @mariambrick2031 Před měsícem +29

    አረ gys ትናንትና የመጨረሻ ክፍል ነው ስትሉ አልነበረ😂😂😂😮😮😮

    • @user-qp5zn9lj8u
      @user-qp5zn9lj8u Před měsícem +1

      ማነዉ ያለዉ ገና ነዉ

    • @fatmaali7750
      @fatmaali7750 Před měsícem +2

      የኮሜተሩቸ ወሪ😂😂

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx Před měsícem +1

      ኮሜትላይ. አይቼእኮ እውነታቸውን መስሎይ በጣም አዝኜነበር😢😢

    • @FarisMekuria-rd4gr
      @FarisMekuria-rd4gr Před měsícem +1

      ትላንት ሆነ ዛሬ ምን ለውጥ አለው

    • @user-tx5ku8vz7i
      @user-tx5ku8vz7i Před měsícem +1

      እሄ የመጨረሻ ክፋል ነው

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +3

    አሁን እኮ አልታወቀም ሞተ የምትሉ እየተነፈሰ ነዉ ቢሞት ዶክተሩ ይሸፍነዉ ነበር

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 Před měsícem +2

    ከሌቤክ የኔ ምስኪን😢😢😢

  • @molanmolan6943
    @molanmolan6943 Před měsícem +4

    ኬሌቤክ ማልቀስ አይችልበትም😂😂😂የሳቀነው የሚመስለው😋

  • @user-vk6zl6ry5h
    @user-vk6zl6ry5h Před měsícem +3

    እፍፍፍ ባላየሁት ብየ ተመኘሁ😥😥😥😥

  • @user-Rediet
    @user-Rediet Před měsícem +1

    ጣፋጭ በቀልን ጀምሩልን ሙሉ ክፍሉን 🙏

  • @GebiyaneshTekaZeleke
    @GebiyaneshTekaZeleke Před měsícem +2

    ፍፃሜው ምንም ደስ አይልም😢

  • @masertlesanewoq1958
    @masertlesanewoq1958 Před měsícem +3

    😢😢😢😢ሞተ ወይስ ተነሳ😢😢😢ፋሪል ምስኪን መሞተ የለበትም😢😢

  • @HayatHayat-uw9nt
    @HayatHayat-uw9nt Před měsícem +3

    እም እም እንዳለ ፍሪል😢

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +15

    ቅመሞችየ አረበኛ እደማትችሉ ገባኛ😂😂
    አደኛ አቲሺ የፋሪል ልጂነዉ ስታሉ ነበር
    ሁለተኛ ኦዛይ እና አስሊ ወንድም እና እህት ናቸዉ ስትሉ ነበር
    ሶስት ማያና ቦራ ይፍቀራሉ ስትሉነበር
    አራት እና ሱእና ኬሌቤክ ይወልዳሉ ብለዉ ነበር😂😂😂አንዱ ሳይሆን አለቀ

    • @Mireyesamen
      @Mireyesamen Před měsícem +2

      የምር ግን እደዚ ብለው የፃፉት የት ናቸው😂😂😂

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Před měsícem +1

      ጌታን እነዛን ኮሜንቶች እያስታወስኩ እያለሁ ነው ያንችን ኮመንት ያየሁት አቦ ተባረኪ😂.... ብዙ ድራማ ላይ ያዩትን በትክክል ይናገራሉ በዚህ ድራማ ግን አንድም ያሉት አልሆነም ከፋሪል መሞት ዉጪ እኔማ የኡዛይ እና የአስሊን ነገር እውነት መስሎኝ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው 😂😂😂😂

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer Před měsícem

      እሄሁሉ እማ ከሆነ ምኑን መብረቅ ሆነ ብለሽ ነው

    • @user-yg2rl2rj5u
      @user-yg2rl2rj5u Před měsícem

      😂😂😂😂

    • @Miratmiratlagesse
      @Miratmiratlagesse Před měsícem

      Betkkl 😂

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv Před měsícem +3

    ዛሬአደኛነኝ ለገሬ በጣም ንፍቅአለኝ ግንደግሞ መግባትአልጸልግም

  • @user-jy9ww9xc1b
    @user-jy9ww9xc1b Před měsícem +2

    ድራማዉ ከመሀል ጀምሮ አስጠልቶ ነበር አጨራረሱም አስጠላ አይ ኢልድዝ በደብ ሳቅ ሳትል አበቃ

  • @HawaaSeid
    @HawaaSeid Před měsícem +3

    ቃና ወች የስራቹህን የመዳም ቅመሞችን በለቅሶ ልትገሏቸውነውዴ😂😂🤣🤣🤣😜

  • @MeronGebremariam-g9h
    @MeronGebremariam-g9h Před měsícem +3

    መጨረሻ በጣም በጣም ያስጠላል

  • @masertlesanewoq1958
    @masertlesanewoq1958 Před měsícem +2

    ፍራይል ይዳን እንዲሞት አልፈልግም ፈጣሪ አድነው ፌልም እንደሆነ ባቅም አስለቀሰኝ😢😢😢ተነስ ተነስ

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb Před měsícem +2

    የቱርክ ፊልም ደስየሚለው የሚሞተው ሰዎች ሰዎች ካፈቀሩት እንዲሞት ያደረጋሉ ከሁለቱም ለመገላገል ይመስላል

    • @fevendemeke4997
      @fevendemeke4997 Před měsícem

      batekikel enem yastawalkute nager nw fadil Meskin hulatunem baefakeru tello mote

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před měsícem +1

    😢ፉርል የኔየዋሕ ኡፉፉፉፉ 😢

  • @user-re7gp9sz4n
    @user-re7gp9sz4n Před měsícem +2

    ሲያስጠላ መጨረሻዉየማይታወቅ

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před měsícem +1

    አይ. ባያልቅ ምነሁ ትላትአልቆቢሆን ኡፍ ሰርጉታበቃበላይ😢😢

  • @Hiwi27
    @Hiwi27 Před měsícem +1

    ምንድነው ይሄ ሲያስጠላ ሁሉም ደራሲዎች አንድ ናቸው ፍፃሜው አያምርም😏😏

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Před měsícem +4

    ህዝቤ ቀዳዳ ነው ትናት ያልቃል ብለው ልቤ ቆማ ነበር😏

  • @simt.3289
    @simt.3289 Před měsícem +2

    This is it !!.Very short it was much better you finished the story yesterday 😂

  • @bez-nunu
    @bez-nunu Před měsícem +2

    በመጨረሻም ተገላገልን እጅ እጅ ብሎ ነበር

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Před měsícem +2

      ተመስገን እኔ ብቻ አይደለሁም

  • @user-iz6wm6dz7w
    @user-iz6wm6dz7w Před měsícem +4

    Zare ye mechereshawe kefele newe😢😢😢

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Před měsícem +1

    ኢብረን መሞቱና አለሞመሞቱ የኳሜቶሮች የቤት ስራ ነዉ መልሱን ስሩት እኔ አልገባኝም😂😂😂😂

  • @user-susuHussenu
    @user-susuHussenu Před měsícem +1

    ልባችንን አጠልጥላችሁ ተፈፀመ😂😂😂

  • @user-sn9er3in3x
    @user-sn9er3in3x Před měsícem +4

    eshi bmetku entebki alen❤❤❤❤❤

  • @user-rg4zg5gz4m
    @user-rg4zg5gz4m Před měsícem +1

    የምር በጣም ነው እሚሰጠለው መጨርሻው

  • @Gdf-un3fp
    @Gdf-un3fp Před měsícem +3

    ዛሬ ያልቃል 😢😂

  • @yenatwa
    @yenatwa Před měsícem +1

    ተፈፀመ ወይኔ ሲያስጠላ በእንጥልጥል ቀረ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před měsícem +6

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢 ይሄ ጨጓራ ፊት ኤቭረን ይድፍክ

    • @GFg-zq7dk
      @GFg-zq7dk Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @asa7410
      @asa7410 Před měsícem

      @@user-xq7od9np2x ክክክክክክክ ወይኔ. ስድብ. ትጠለሊይለሽ.

  • @SamriGhiwet
    @SamriGhiwet Před měsícem +1

    አረ መጨረሻዉን በጣም ያስጠላል

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 Před měsícem +1

    ማደሜ ጠራችኝ😅😅😅

  • @user-rm1ed1vd6s
    @user-rm1ed1vd6s Před měsícem +2

    አይይ ፋሬይል እና ይልድዝ አንድ ቀንኳን አብርዉ ሳያድሩ አለቀ አይይ😢😢😢

    • @milinbd3111
      @milinbd3111 Před měsícem

      ይልድዝ ምን አለባት ፋሪል ነውጂ ሀያ አመት ሙሉ

  • @NardosHaileslase
    @NardosHaileslase Před měsícem +1

    ምዕራፍ ሁለት ኣለው ፋሪል መሞቱ ኣልተረጋገጠም ኣታለቃቅሱ😊

  • @user-co4qm5wd7o
    @user-co4qm5wd7o Před měsícem

    ተፈፀመ የምትሉ ቆይ ገናነውኮ😢😢😢

  • @RilaSeid
    @RilaSeid Před měsícem +3

    ተፈፀመ 🙆‍♀️🙆‍♀️ ምን አይነት ጉድ ነው

  • @kidusyared4408
    @kidusyared4408 Před měsícem +1

    እንደሮጠ ሞተ በልልኝ ሀውልቱ ላይ😅

  • @uouo441
    @uouo441 Před měsícem +1

    በጣም ያስዕጠላል ማጫራሻዉ እጭ እጭ 😢😢

  • @feeffwed112
    @feeffwed112 Před 22 dny

    እኔየ ምለው በቃ ተፈፀሞወል እንዳይሆን መጨሪሽው አያምሪም እጭ😢😢😂😮😮😮😮😢😢

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x Před 27 dny

    እያለቀ ባልሆነ ማለቅ አልነበረበትም እኮ ብዙ ቀዳዳወች አሉ ከዝህ በላይ ይሄድ ነበር ምሁነው ንው ማብቂያው በጣም ይደብራል 😊

  • @user-lr4bn5up2i
    @user-lr4bn5up2i Před měsícem +2

    ምኞትን ያየው አለ 42ጀምራችሁ ልቀቁልን በናታችሁ ልክ እንደ እጣ ፈታ ትወዱት አላችሁ ❤❤

    • @tesfaytsegay9066
      @tesfaytsegay9066 Před 25 dny

      አው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው። ግን አቋረጡት😢

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Před měsícem +4

    ውድነየተከበረቹ የገሬልጆች ሠለምነቹ ስረአፈየ ስደት እዴት እዞችወል በርቱልኝ አብሸሩ እቁዎቼ 💝 ዉድየገሬልጆች የሆነ ናጋርለመክረቹ ፈልጌ ነበር ከዱአዱይሸሏል እነ አድ ልጅነበራ በዉለት ሺ አስር እነ የፍቅርጥየቄ አቀረበልኝ እነ ሰፈረችን አድነዉ እሱ ሎሏ አገር ይመርነበር ሰፈረች 1--8ክለስብቸነበር ትንሸወጠብሎ እስኩልነበረ እደመጠ10ክለስገበ እኔምየዘኔ 8ክለስ ነበረኩ ከዘ ጨርሼ እስኩልሄኩ አድትምርት ቤትመመርጀሟርን ከዘ በተደገገሚ ተየቀኝ እነ ስለፈቅር አለዉቅምም እነ አበቴ ህርድድነዉ ከምለቹበለይ 8በለይ ወንድም አለኝ ሴትብቸዬ ነኝ በጠምቁጥጥር ይበዘብኝ ነበር አተ አንድ ወንድ እረሱ ቀነ ብዬ አለይም ከትምርትቤት ከቤ ትምህርት ቤት ሌሏቦተ አልሄም እነ ወድሞቼም ቁጥጥር ይበዘብኝ ነበር እኔብቸነኝ ከዘ ወዷ ስደት መጠዉ በዉለት ሺ አምስተ ከመጠዉ በወለ ልጁ ከበል አወረኝ በፊትለሱ ምንምየፍቅር ስሜት አልነበረኝም ነበረ ከዘ ቀንበጨመረቁጥር እየወረን ደወፍቅር ገበን አሁን ደሞ ሰፈረችን ለበቴ ልጅህእኮ ኬበሎ ልጅ ንከሀ ልተስር ነዉ ቀል ገብተለተለች አሉት ተሪኩ ረዠምነዉ የድሮ ቂም አለብን ከቤተሠበቸዉ የጥት እነ አበቴ ደዉሎ እዲእዲ እየተበለነዉ የሱአት አደለም ቤቱን የቀጥሉበት የለዉ የሱ ቤተሠብ አደለም ከፍርድቤት ፍርድ ቤት የዘወወሩኝ ከጀሟ ሴረስየሴሩቡኝ እደዘ ሽት የሸኑኝ አዉ ከነሱ ቤተሰብ ተወረለሸ እ አቺ እዚም እዘም አድም ቀን የበሎ ልጅ ከወድቆመ አየወት አለሣበልሸኝም አሁን አተስበይኝም ከነሱቤተሠብ አተወሪም አለ ስደበኝ ጮሀብኝ ከምለቹ በለይ ወለሂ ተሪኩ ረዠም ነዉ በልጅ እነበኔ ቤተሰብ የለዉ ተሪክ 😢😢 እነ አሁን ጭቅለይ ነዉ የለሁት ለልጅም አነገርኩትም በቀ ምንልበለቹ እ እነቴም ተቆጠች ልጄእምልሸለዉ ከነሱ ዝርየ አተወሪም አሉኝ ምን በኔ ቦተ ብቶኑ ምን ትለለቹ የየአሠበቹን ንገሩኝ ዉዶቼ 😢😢

  • @rhffuixhhggkffwth94
    @rhffuixhhggkffwth94 Před měsícem +1

    መጨረሻው ኡፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Cud3Dud-dq7ob
    @Cud3Dud-dq7ob Před 17 dny

    መጨረሻዉ ያሥጠላል

  • @SaraSara-uv4wb
    @SaraSara-uv4wb Před 13 dny

    ገደል ግቡ ፋፆሜው ሲያስጠላ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +1

    ጉድነዉ ፋሪል እየሞተ በቲቪ ዘመዶቹን እያየነዉ😂😂😂

  • @FatumAawal-eo2qg
    @FatumAawal-eo2qg Před měsícem +2

    ዛሬመጨረሻነዉእዴ

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Před měsícem +1

    ግራ ያጋባል ፋሪልን ለምን ገደለዉ ግን ኤብረን ችግሩ ከፋሪልነዉ ከቦራ አጨራረሱ ሲስጠላ ጎዘዲ እንጦሮጦስ ገባ😂 ገባ 😂

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Před měsícem

    የሌላ ሀገር ድራማ ተርጉሙልን

  • @hiwotmolla4346
    @hiwotmolla4346 Před měsícem +1

    ቁጥር 2

  • @kaseempiogjf
    @kaseempiogjf Před měsícem

    እደት ይሆናል እድህየምህነዉመጨረሻዉሳስጠላ በፈጣሪ😮😢😢

  • @0ahh858
    @0ahh858 Před měsícem +2

    አንዱም ሳይገባኝ አለቀ

  • @emebetfikadu5202
    @emebetfikadu5202 Před měsícem +1

    መጨረሻው የገባው ይንገረኝ ወይስ part 2 አለው?

  • @user-xs8wi9ul2r
    @user-xs8wi9ul2r Před měsícem +1

    ፋራይልኮ ማሞት አልነበረበትም 😭😭😭😭የኔ ምስኪን 😢😢😢