እንኳን ደስ አላችሁ ቃል ልትበር ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 11. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 575

  • @wedesikeitguzotube1
    @wedesikeitguzotube1 Před rokem +315

    አብረው መሄዳቸው ያስደሰተው ማነው እንደኔ ? እግዚአብሔር በሰላም አድርሶ ይመልሳችሁ ደስ ብሎናል ።

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit Před rokem +204

    የቃልዬ ደስታ ያስደሰታችሁ 👍👍👍

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +75

    አብረው መሄዳቸው ማነው እንደኔ ያሰደሰተው🥰
    ኪዳነ ምሕረት እናቴ ትጠብቃችሁ በሰላም ግቡ

  • @user-td8dy3rl1d
    @user-td8dy3rl1d Před rokem +60

    ቃልየን የሚወድ 🙏💚💛❤️

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት እመልሳለሁ

  • @Abeenezar_mulu
    @Abeenezar_mulu Před rokem +21

    አብራችሁ ፈታ ልትሉ ነው መልካም በረራ በሰላም ግቡ ውዶቼ
    እስቲ የአዲስ እና ቃል ከጋብቻ በኋላ ያለው ፍቅራቸው የሚያስደስተው like በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹላቸው👍

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před rokem +32

    እግዚአብሄር በሰላም ሄዳችሁ ከንልጅአችሁ ደስ ደስ ብላችሁ
    በገንዘባችሁም በጤናችሁም እንኮአን ሄድን እምትሉ ያርጋችሁ ማርያም ከአጠገብሽ አትለይሽ እላለሁ እድናቂያችሁ ነኝ እኛም በፀሎት አለየአችሁም🙏🏾🙏🏽🌷🌹🌷🌹💕💕♥️♥️♥️♥️

  • @helenyabu5728
    @helenyabu5728 Před rokem +36

    በሰላም ኑልን እንቀበላቹሀለን ዱባይ ምርጥ ሀገር ነች

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      በቅንነት እንደማመር

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Před rokem +6

    እመቤቴ ላንቺም የሆድሽን በጀርባሽ ታዙርልሽ እህትሽንም ማርያም በሽልም ታውጣት በርቱ በስላሴ ስም እናንተን ሳይ ሳላውቀው አፌን ከፍቼ ነው እማያችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ መድሃኔዓለም ሞገስ ይሁናችሁ ውዶችዬ 💐😍😘👏👏👌🙏

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Před rokem +16

    እንኳንም የዘመኑን ወንዶች አልጣለብሽ አራዳ ማለት ለሴት ልጅ ክብርና ፍቅር በጥቅሉ እራሱን አሳልፎ መስጠት ነው ወንዶች ፍቅርን ከአዲስ ተማሩ

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před rokem +17

    *_ቃልዬ እህትሽን እንኳን ማርያም ማረቻት እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ🌹♥_*

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @medinegnyeresulwedag8509

    ማነው የቃልዬ ደስታ ያስደሠተው የኔ እንቁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ry8319
    @ry8319 Před rokem +25

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ሐድስ ና ቃልዬ እንኳን ደስስ አላችሁ በሰላም ህዳችሁ በሰላም ተመለሱ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ የምወዳችሁ😘😘❤❤

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem +2

    እረ ቃል መድሽ ያስቃል እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ኑ እግዚአብሔር አምላክ በመንገዳቸው ሁሉም ከእናንተ ይሁን በጣም ደስ ይላል እስቲ ደስ ያላችሁ 👍👍👍በላይክ👍👍👍

  • @tigisttamiru5855
    @tigisttamiru5855 Před rokem +3

    በዚህ አጋጣሚ እኔም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ግን ሁሉም ኮሜት ደስ የሚል ነው ሁሉም ሰው በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ ይላል እና እናንተም አንድ ቪድዮ ሰርታችሁ አመስግኑ😍😍😍😍

  • @ethiopiasamifula1993
    @ethiopiasamifula1993 Před rokem +8

    ወይ የኔ ማር እንኳን ደስ አለሺ እግዚአብሔር በስላም ይመልሳቺሁ መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ ❤🙏❤🇪🇹🇪🇹

  • @tekedutekedu5361
    @tekedutekedu5361 Před rokem +7

    እኔ ዱባይ ነኝ ግን ተመችቶኝ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል። ፍቅር በናተ ቤተሰብ ውስጥ መማር ይቻላል ፍቅር በፍቅር

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před rokem +6

    እንኳን ደስ አላቸው የኔ መልካሞች ❤❤እግዚአብሔር በፍቅ ያኑራችሁ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr Před rokem +6

    የይሥሥሥሥሥ ሴቶችዬ አሸንፈናል ዋንጫ ለብሰናል 😂 እንኳን ደሥ አላቹሁሁሁሁሁሁ😂😂👍

  • @abelakatfasil7933
    @abelakatfasil7933 Před rokem +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ደስ ሲል እመቤቴ ማርያም በሰላም
    አድርሳ ትመልሳችሁ🙏🙏🙏
    ለእህትሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ
    በይልኝ ቃልዬ ስለ ዱባይ እያሰብሽ
    መልእክቴን እርሽው አሉ😌😌

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem

    አዲስዬ እንካን ደስ አላቹሁ በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በጣም ደስ ትላላቹሁ ቃልዬ እና አዲስዬ ስወዳቹሁ

  • @user-uu5el8je1h
    @user-uu5el8je1h Před rokem +3

    ቃልዬ እህትሽን እንኳን ማርያም ማረቻት ደስ ስላለሽ ደስ ብሎናል በሰላም ሄዳችሁ በሰላም ተመለሱ እመብርሀን ከናንተ ጋር ትሁን በሄድሽበት መፀሀፍ ቅዱስ ከቦርሳሽ እንዳይለይ አደራ ።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem

    እሠይ እልልል ቃልየ ደስታሽ ይብዛ ጓግታ ነበረ በሠላም ደርሣችሁ ለመመለስ ያብቃችሁ

  • @bzu4394
    @bzu4394 Před rokem +30

    እንኳን ማርያም ማረቻት እህትሽን 🙏🙏አቺምበስላም እሁሉትሆኝልንንንንንን😘🙏🙏🙏🙏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @user-er3ry5hy4u
      @user-er3ry5hy4u Před rokem

      ደምሪኝውዷ

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem

      @@user-er3ry5hy4u ስላምእንድነሽ በይጠፍተሻል 🤔🤔በስላምነው😌😌

    • @user-er3ry5hy4u
      @user-er3ry5hy4u Před rokem

      @@bzu4394 አለሁልሽ እህቴ እንደትነሽ ያንችን ጠረን እያሸተትኩነው የምመጣው 😁😁😁😁

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem

      @@user-er3ry5hy4uጡሩነው ታረሳሽኝ እኔእኳን የረሳሽኝ መስሉኝነበርእኮ 🙄😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l Před rokem

    እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላቹሁ ቃል ዱባይ አማረሽ አዎ ያምራል ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ እህትሽ ወልደች ማሪያም በሽልም ታውጣት

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před rokem

    እንኳን ደስ ያለሽ ቃልዬ በመንገዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተላችሁ

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አዲስ ና ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ ቃል እህትሽን እንኳን እመቤቴ በሰላም ገላገለቻት አንችንም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ፍልቅልቅ እህቴ

  • @uae1023
    @uae1023 Před rokem

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ ደስታሽ ደስታችን ነው በሰላም ደርሳቹ ተመለሱ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +3

    እስይ እግዚአብሔር ይመሰገን ማነው እንደኔ ደስ ያለው ቃል በመሔዷ 🙏እንኳን ደስአላችሑ እንኳን ማርያም ማረቻት አንችም በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ቃልዬ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት

  • @user-mj5fj3lo2w
    @user-mj5fj3lo2w Před rokem +4

    እንኳን በስላም ተጋላገልቺ 🥰🥰🥰

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 Před rokem

    ቀልየ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @tizuethiotube3510
    @tizuethiotube3510 Před rokem +5

    እንኩዋን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦቼ 😘ስወዳችሁ እኮ

  • @user-pm1ow6qm3h
    @user-pm1ow6qm3h Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች ቃልዬ እህትሽኝ እንኳን ማርያም ማረታች መልካም ጉዞ❤❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před rokem

    ቃልዬ ጌታ እየሱስ ከፊታቹ ይቅደም የሰላም መንገድ

  • @titititi6005
    @titititi6005 Před rokem +6

    ወይ የኔ ውቦች ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @user-pi4st6rz8w
    @user-pi4st6rz8w Před rokem

    ቃልዬ እና አዲስ ሰላማቹ ይብዛ

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Před rokem +2

    ቃልየና አዲስ አደራ አቡዳሚም ጎራ እንድትሉ እግዚአብሄር ይርድዳችሁ

  • @tsehayneshsisay3605
    @tsehayneshsisay3605 Před rokem

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ በሰላም ለመምጣት ያብቃችሁ ውዶች

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před rokem

    የኔ ውዶች በጣም ደስ ብሎኛል ተመስጌን የምር ከባድ ነበር ለየብቻ እንኳንም ተሳካልሽ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ አዴ እንኳን ደስ አለህ ሁለታችሁም ውድድድድ

  • @mabezashajm4937
    @mabezashajm4937 Před rokem +1

    ምርጦች👌💝ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ😇💝

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገንእስዬ በሰላም ደርሳችሁ በሰላም ተመለሱልን

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 Před rokem

    በጣም ደስይላል እግዚ አብሔር ከናንተጋር ይሁንላችሁ በርቱ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Před rokem

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በእራስሽ የምትተማመኝ። በይ በርች ለወደፊቱም እንዲሁ በምታምኝበት ነገር ሁሉ ጠንካራ ሀሳብ ይኑርሽ።

  • @medinamedina4316
    @medinamedina4316 Před rokem

    ማሻአላህ ደስ ሲል በሰላም ግቡ
    በሰላምም ወደ ሀገራችሁ ግቡ🌺❤🤗

  • @afesanyoutube
    @afesanyoutube Před rokem +2

    በሰላም ኑልን በጣም ሀሪፍ አሳብነው ⛪👏

  • @mulusetzemn4752
    @mulusetzemn4752 Před rokem

    እንኳን ደስአላችሁ የኔውዶች ፈጣሪ በሰላም አድርሶ ይመልሳችሁ

  • @tekedutekedu5361
    @tekedutekedu5361 Před rokem

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የወዳችሁ የማከብራችሁ እልልልልል

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem

    የኔ ቆጆ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለመገላገል ያብቃሽ በሰላም ደርሳችሁ በሰላም ተመለሱ

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 Před rokem

    እንዃን ደስ አላቸው እመቤታችን ድንግል ማርያም በሼል ታወጠት

  • @heedasleeasd5448
    @heedasleeasd5448 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔልዩወች❤❤

  • @tigy3784
    @tigy3784 Před rokem

    የኔ መልካም አዲስ በጣም አመሰግናለሁ ከኪዳነ ምህረት ሩፋሄል የሸየከን እመብርሐን በሰላም ትገላግላት ቃልይዮንም

  • @almanal4373
    @almanal4373 Před rokem

    እመብረሐንእኳን በሰላምተገላገለች እሰይ አሁንላችነዉየምፀልየዉ ወልካምዱባይእመብረሀንትከተላችሁ

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 Před rokem

    ቃልየ እንኳን ደስ አለሺ ቃልየ እንህትሺ ደግሞ እንኳን ሰላም ተገላገለች

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Před rokem

    ዉይ ደስስል እህትሽ እንኳን በሰላም ተገላገልችልሽ የኔ ዉዶች ስወዳቹ ነ።ኑሩልኝ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽዉዴ እንኳን ተሳካልሽ ዉዴ

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 Před rokem

    ደስ ይላል ውዶች እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳችሁ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Před rokem

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ እህትሽ እንኳን ስላም ተገላገለች

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 Před rokem

    ዋዉ በጣም ደስ አለሽ ቃልዬ በሰላም ሄዳችሁ በሰላም ተመለሱ መልካም ግዜ 💕😘💕😘💕

  • @trkya1126
    @trkya1126 Před rokem +2

    ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር በሰላም በጤና መታችሁ ይመልሳችሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን እንደማመር

  • @weynatube21
    @weynatube21 Před rokem +3

    እንኳን ደናመጣች ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይከተልሽ ቃልዬ እመቤቴ አብራሽ ትሁን🥰🥰🌹

  • @user-df9fm4zu5w
    @user-df9fm4zu5w Před rokem

    ማሻ አላህ መብሩክ ቃሌየ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem

    እሰይ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ አብሮ መሄድ ጥሩ ነው።

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 Před rokem

    ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ በሰላም አድርሶ ይመልሳችሁ😍

  • @msganaweldemicael9385

    Egziabher yimesgen!! Betam azigne nebere atihejim sitilat balefew ahun gin dessss bilognal. Enquan des alachu

  • @user-dn5zk9of2r
    @user-dn5zk9of2r Před rokem

    በሰላም ደርሳቹህ ተመለሱ ዉዶችዬ😍😍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +2

    እንኩአን ደስ አለሽ ቃልዬ መሄድ ስለቻልሽ ደስ ብሎኛል ምልካም ቆይታ በዱባይ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ::

  • @hayatabrar4311
    @hayatabrar4311 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣቹሁ

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁ. ውዶችየ. እንኳን ደስስስ አላችሁ.

  • @tnukalamanuel
    @tnukalamanuel Před rokem

    ዋዉዉዉ የምር በጣም ደስ ይላል ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +1

    ቃልዬ እንኳን ደስስስ አለሽ በሰላም ኑልን

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 Před rokem +1

    እሰይ እንኳን ደስአላችሁ ❤❤❤

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Před rokem

    ቃል ስወድሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሀያቲ

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Před rokem +11

    እኳን ደስስ ያላችሁ የኔ ቅመሞች 🥰🥰

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 Před rokem

    በሰላም ኑልን የኔ ዉዶችየ

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Před rokem +1

    ቃልዬ ና አዲስ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 Před rokem

    እንኳን ደሥ አለሸ ቃልየ ደሥታሸ ያሥደሥተኛል

  • @tekedutekedu5361
    @tekedutekedu5361 Před rokem

    እንኳን እመቤቴ በሰላም ማረችልሽ የኔ እህት

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před rokem +1

    እንኮአን ደሥ አለሽ ቃልዬ

  • @kalgulemebrhan7291
    @kalgulemebrhan7291 Před rokem +3

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዩ💜💜

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት

  • @shegasales3456
    @shegasales3456 Před rokem

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ ደስ ብሎኛል

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Před rokem

    ቃልዬ እን ደሥአላችዉ ሠላማችዉ ብዝ የበልላችዉ

  • @noorbzwelem9307
    @noorbzwelem9307 Před rokem

    ወዉ ደሥ ሥል እንኳን ደሥአለቹ እኔም ደሥ ብሎኛል

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem

    አንቺም በሰላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ ቃልዬ
    ለመሄድ ሰለተፈቀደልሺ ደስ ብሎኛል እማ💕💕🤗

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Před rokem

    ዋው ቃልዩ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን በሰላም ተገላገለች

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Před rokem

    ሠላም እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችየ አንደኛ ነኝ ዛሬ ተሣክቶልኛል በላይክ የለ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 Před rokem

    ቃልዬ እንኳን ደስ ያለሽ አዲስ በዚህም በዛቢል ተሳክቶል በሰላም ይመልሳችሁ አብራችሁ በመሄዳችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር በሰላም ሄዳችሁ በሰላም ይመልሳችሁ

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 Před rokem

    እሴይ እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ የኔ ማር ስወዳችው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችው

  • @seadaabera5547
    @seadaabera5547 Před rokem

    በሰላም ያምጣችሁ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před rokem

    አንኳን ደሲ እለሽ ቃልዩ በስላም ኑ በስላም ተመለሱ እህትሽን እንኳን ማርያም ማርቻት እንኳን ደሲ እላችሁ

  • @etagegntakele8283
    @etagegntakele8283 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ደስ ሲል እመቤቴ ማርያም በሰላም
    አድርሳ ትመልሳችሁ🙏🙏🙏
    ለእህትሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před rokem

    ቃልየ አምሮብሻል
    እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
    ግን ስግምት. ወንድልጅ ነው ያርግሺው

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem

    እኳን ደስ አለሽ በጣም ደስይላል መልካ ጉዞ ይሆንላችው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ደስ አለሽ እውነት በጣም ጉጉት ብለሻል እግዚአብሔር የደስታ የሰላም መዝናናት ይሁንላችሁ

  • @saadaali8302
    @saadaali8302 Před rokem

    እንኮን ደስ ያለሺ ቃልየ

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem +2

    በሰላም ሂዳችሁ በሰላም ተመለሱ ምርጦቼ👍😍

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem

    የኔዉዲ ቃልየ እኳን ደስስስስ አለሺ

  • @almasalmas8364
    @almasalmas8364 Před rokem

    ቃልኔ እንኳንም ደስ አለሽ
    እህትሽ በሰላም እመብረሀን ቀረበቻት
    እሰይ እልልልልልልልልልልልልል

  • @ribkazeneberibkazenebe5078

    እግዚአብሔር በሰላም አምጥቶ በሰላም ይመልሳችሁ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před rokem

    በጣምደሰይላል እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል አሳዝናኝነበር