A millionaire Comedian became an undercover driver!! KING SIZE VLOG #1
Vložit
- čas přidán 9. 02. 2024
- New Show By Donkey Tube!!!
Welcome to the King Size Vlog Show! In today's episode, join us on an unforgettable adventure as 15-year-old Eldana from Qatar visits Ethiopia to deliver a heartfelt message to her friend's mother. Little does she know, she's about to embark on a whirlwind journey filled with surprises and laughter!
Comedian Eshetu Ethiopia's favorite entertainer with over 4 million social media followers, takes on the role of a tour guide, showing Eldana the vibrant and culturally rich side of Ethiopia. As they explore religious and historical landmarks, as well as various heritages, they encounter local traditions, mouth-watering cuisine, and captivating entertainment.
But there's a twist! Eshetu, known for his hilarious antics, decides to play a little prank on Eldana by pretending to be an ordinary vlogger. Armed with his camera, he captures every moment, leaving Eldana clueless about his true identity and popularity.
Join us as we witness Eldana's heartfelt journey to find her friend's mother, facing challenges and meeting incredible people along the way. Will she be able to deliver the important message entrusted to her? And when the time comes, will Eshetu reveal his true self to Eldana?
ኪንግ ሳይዝ ቭሎግ ተጀመረ፡፡ አዲስ የጀመረው ኪንግ ሳይዝ ቭሎግ ሾው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቅንጡ ስፍራዎችን ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ ቦታዎችን እንዲሁም የተለያዩ ቅርሶችን ባማረ አቀራረብ በእንግሊዘኛ ቋንቋ አዘጋጅቶ አቅርቦላቹሃል፡፡በዛሬውም ቪድዮ ኤልዳና የምትባል የ 15 ዓመት ታዳጊ ከኳታር የጓደኛዋን እናት ለማግኝት እና መልዕክት ለማድረስ ወደ ኢትዮጵያ የመጣች ሲሆን ኮሜድያን እሸቱም አስጎብኚ በመሆን ተቀብሏት ወደ ተለያዩ የመዝናኛ ስፍራዎች ይዟት ይሄዳል፡፡ ልጅቷ ኮሜድያን እሸቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ታዋቂነት በሶሻልሚድያ ከ 4 ሚልዮን በላይ ተከታዮች እንዳሉት ምንም አታውቅም ፡፡በሚሄዱበት ስፍራም ኮሜዲያን እሸቱ ለዩትዩቤ ቭሎግ ልስራ እያለ እሷ የምትጠቀማቸውን ነገሮች ሁሉ የራሱ እያስመሰለ ይቀርፃል፡፡ ኤልዳና ይዛ የመጣችውን መልዕክት ወደ ጓደኛዋ እናት ለማድረስ እናቷን የሚያውቋቸውን ሰዎች ለማግኘት የምታደርገውን ውጣ ውረድ እና በመጨረሻም እናቷን አግኝታ መልዕክቷን ስታደርስ እናቷ የሚሰማትን ስሜት እናይበታለን፡፡ ነገር ግን መልዕክቱ ምን ይሆን ኮሜድያን እሸቱስ ማንነቱን ይገልጽላት ይሆን? ይህን በቪድዮው መጨረሻ አብረን የምናየው ይሆናል፡፡ አብራችሁን ቆዩ!!!
የእጽብ ድንቅ ልጆች በስልክ ለመጠቆም
0907111151
ለሌላ ጉዳይ
0913610673
⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl
⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ CZcams class +251975516360
---------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese
------------------------------------------------------------------
#king size #Ethiopia #hotel #addisababa #capitalcity #qatar #waterpark #bishoftu #letter #mother #driver
#KingSizeVlog #ReligiousPlaces #HistoricalSites #CulturalHeritage #Entertainment #TravelVlog #Qatar #Friendship #Heartwarming #EmotionalReunion #ComedianEshetu #Moments #Vlogging #SocialMediaInfluencer #Adventure #DiscoverEthiopia #HiddenGems #TravelEthiopia #surprise ዳኜ ዋለ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ, ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ 2024 - Komedie
Wow endet hagre amralch des sil eshi yene jegna betam new yemdankh egziabher kant gar yihun
A😅😅of 😮a😮😢
ሁሌ አዲስ አቀራረብ፣ ምን አይነት ስጦታ ነው እሼ! ፍቅር ነህ! እግዚአብሔር ታማሚዋን በሕይወት አቆይቶ ከእናቷ፣ ከእህቷና ከሀገሯ ያገናኛት
አሜን❤❤❤
Amen❤❤❤
😀😀😀
እሸን የሚወድ እንደኔ👍👍👍👍🥰🥰🥰
እሼ ጀግና ነህ ከትንሽ ተነስተይ ትልቅ የሆንክ የነጌዋ ባታ ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ደብቃ ሸሽጋ ታኑርህ ልጅክንም ለቁምነገር ታድርስልህ 😊❤
አሜን❤❤❤❤
አሜን፫❤❤❤
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
AMEN AMEN AMEN
This guy is so intelligent, smart, and active. He is entertaining with an amazing understanding of marketing.
እሼ እመቤቴ ከክፉ ነገር ከነመላዉ ቤተሰብህ ትጠብቅህ
ይችን ኮመንት ምታነቡ ፈታጣሪ የልባቹህን መሻት ይሙላላቹህ የረፍት እንጀራ ይስጣቹህ አሜን ሁላቹህም አሚን ሳትሉ እንዳታልፉ ❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
አሜንአሜን አሜን❤❤❤❤
Histrionic personality disorder (HPD) is characterized by a pervasive pattern of attention-seeking behaviors and a theatrical level of emotional reactions. The condition is usually life-long, though onset is typically in late adolescence or early adulthood.
አሜን አሜን አሜን
እሼ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን ኢትዬጵያን ሊያስተዋውቅ ቢፈልግ እንኳን በዚህ ደረጃ አይሰራውም። ድንቅ ብቃት። ትለያለህ እሼ። ዘመንህ ይባረክ። am proud of you & my mother land ETHIOPIA.......'ለውጥማ አለ' ??????
ዘሮች ተነስተዋል
ናቸውና ነበረ፥ ወደ ቤት
URachel, kanye nami
Everything else is fine
Rahel is the only one that
Eshe Eshe Eshe! From where do i start. Your story line, Creativity, Cinematography....my God. The way u are trying to show the world that Ethiopia is not just a poor country as they all were programmed but a developed one with different top notch Resorts, Hospitals, Real Estates, Churches...i just can go on and on. My GOD.....U just made my day my Brother. I am So PROUD of you. I have never commented on any video on CZcams before but i just couldnt help myself after watching this KING SIZE VLOG. U R Z MAN. U deserve 10 Million Subscribers and this video will take u further as it is done in English and with a good Subtitle translation. I LOVE U MAN! Keep on going. May b we will meet in person and i might be included in one of ure King Size Vlogs. Mark my word. Until then......May the Almighty Bless all ure Endeavors. Pls Ethiopians and Eritirians, SUBSCRIBE SUBSCRIBE SUBSCRIBE!!!! LIKE ,SHARE, COMMENT ! This video needs atleast 2.25 Million Views in 24 hrs. Lets break the record Guys!
Well said, Totally agree 💯❤ from 🇪🇷
i love this comment. Eshe wonderful man .
አደኛ እሼን የምወደ በላይክ❤❤❤👌👌👌
እሸ ወንድሜ ቅድስት ድንግል ማርያም እመብርሃን መጨረሻህን ታሳምርልህ ከክፍ ሁሉ በቀሚሷ ትከልልህ እግዚአብሔር ከክፋ አይን ይሰውርህ ስራዎችህ ጥበብ የተሞላባቸው ድንቅ ናቸው በርታልን ❤❤❤
የስደት እህቶች በሰላም ወታችሁ በሰላም ግቡ❤
Ameeeeeeen
አሜን🙏
አሚንንንሰ እህትዋ
አሜን❤❤❤
አሜን❤
መልእክት የምታስተላልፍበት ሀሳቦች ምርጥ ናቸው
ያላገባችሁ እንደሸቱ ጀግና ባል ይስጣችሁ ያገባንም የተባረከ ልጅ ይስጠን😢
اللهم امين
amen le hulachenm yadelen ❤❤❤❤❤
ሲገናኙ እድታሳየን እናትና ልጀ ለመገናኛት ያበቃቸወ❤❤❤😢😢
አሜን❤❤❤❤
ድራማ ነው
እሸቱ መለሰ የ 21ኛው ክፍለ ዘመን ምልካም ሰው እግዚአብሔር ሁሉ ነገርህን ይባረክ በምሰራው ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ቀድሞ ይግባ ይባርክልህ ከክፉወች ይጠብቅህ
እሼ እግዚያብሔር ሁሌም ይርዳህ በጣም ነው የምወድህ
እንዳንተ እግዚአብሔር እንዲቀባኝ ቀኝ እጁም እንዲያደርገኝ
የብዙ ሰው የሳቅ ምንጭ እንድሆን አምላኬን እለምነዋለሁ ይሄን ሜሴጅ ካየህ በፀሎትህ አስበን
አስካለማርያም ብለህ ❤❤❤
እሽየ የኔ አስተዋይ ባገኝህ ደስ ይለኛል ግን እደማገኝህ ተስፍ አለኝ የኔ ምርጥ ሰው❤❤❤
Is that a real history 😢😢😢😢I couldn’t stop crying 😭 and I’m sorry Eshetu I believed what you had done already ❤ but if she treats chemo in Qatar it could be best 🙏🏼please let her to see her mom in Qatar🙏🏼
Yes I was thinking the same, I think she needs her mom on her side while she gets her treatment, I also know Eshe will make it happen, because he is the greatest man and he is blessed ❤ you from 🇪🇷🙏
እንደዚ አይነት ክህሎት እንዳለሽ አላቅም ነበር ደሊና ትንሿ ጀግና ነሽ wow ጥበብ አለ !!!💚💛❤️
what can i say!!! KINGS SIZE VLOG . BECOMES MY FAVOURITE ONE!!!! Thank you donkey tube ❤
Gobez Eldana konjo. Thank you so much eshetu❤❤❤❤
full of Advertisement u are the most Brilliant Guy
Ethiopia is beautiful 🇪🇹🇪🇹🇪🇹we can visit now🥰
አይ እናት ጌጤ እሷ ናት አለች 😢😢😢😢
እግዚአብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ በሰዉ ሀገር ህመም በጣም ከባድ ነዉ
ምን አይነት ፕሮዳክሽን ነው ከቴሌቪዥን ጣቢያዎች የበለጠ ይሄንን አይቶ ማፈር አለባቸው በራሳቸው ህንጻዎች ብቻ መስራት
ወይ የኔ እናት አስለቀሱኝ ከምር😢😢😢በስተመጨረሻስ የልጅቷ ነገርስ በጣም ነው ያዘንኩት 😂እሼ😳እዚህ እኮ ነው ተወልጄ ያደኩት 🤣🤣
Mashallah.🙌🏽🙌🏽Wow, Eldana. thank you for this performance so amazing.🙌🏽🙌🏽
ዛሬ የመጀመርያ ነኝ ፕሊስ ላይክ😂😂😂
Hi 👋 endte nes ❤
Sra tru new
It's so fantastic! A very story-telling about our country!...keep shining and stand out as usual!
እሼ 2,25 M ዋዉ ሰብስክራይብ ደርሶል ዋዉ ተባረክ ብሩክ ሁን እደግ ተመንደግ በጣም እወድሀለሁ የስደቶ እህትህ ነኝ ልጂህን ያሳድግልህ❤❤❤
This is the best I have seen so far! Amazing!
I love this masterpiece. love my ኢትዮጵያ
They played one of my favorite Oromo songs
Jambo Jote (Belba)
አሼ ማርያምን አስደማሚ ነክ እያስለቀስክ ሃገር እያሳየክ እያዝናናህ ብቻ ትለያለህ ❤
waw our country changed a lot as if never been there , thanks eshetu keep going
Wow wow Kee going it's absolutely amazing 🇪🇹🇪🇹🔥🔥🔥
Wow, excellent creativity!
Wow Ehetu, this show is the bright future for the channel.
well done bro keep up the good work. I re-watched the video BYTHEWAY.
Advertisement on another level wow Eshe you are so smart and gifted
Ethiopian Version Mr beast.... our comedian eshetu the best of best CZcamsR
Dynamic work and the most outstanding program production.
Ethiopia needs a leader and more people like Mr Eshetu that loves Ethiopia and as All One Ethiopians.
እመብርሀን ምህረትን ትላክላት ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ❤!!
ዋው፣ የዚህን ቢድዮ ሀሳብና አላማ የተረዳ ብቻ በላይክ አሳዩኝ
እግዚአብሔር ይማርልሽ ልቤ ተሰብሮ ነዉ ያየሁት የእኔ እናት ልጅሽን ለሀገርዋ ያብቃልሽ 😢😢😢😢
Eshe I haven't word to praise you; You are a real Ethiopian; I wish God bless you with peace, age and health; and I wish God will help you for your end will be successful. Your job is so amazing and fantastic.
GETANE yemelew negre tefagne Hagere ❤❤❤❤❤ Esheee thanks a lot GETA Bebreket yemulahe 🙏🙏🙏
ጎብኚዋ ኢትዮጵያዊ ያልሆነች በተለይ ነጭ ብትሆን በሌላው አለም የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
can we apprciate this content creator haha
This is amazing keep going bro
"This one I will take the basket" part😂😂
የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ፡፡
Bless this shows
የመጨረሻው ፓርት😂😂 አይ አሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤
ይህንን ኮመንት የምታነቡ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክፎ ነገር ትጠብቃችሁ ስደት እንደሬት መረረኝ አለኝ ሀገሬ ለመግባት ሀገር ሰላም አጣ ተስፋ ቆረጥሁ መኖር አስጠላኝ
❤
Ayizoshe hulum yalefal ehete tagashe
Just woww egziyabher yakbrih esshe
ትልቅ ነህ ወደፊትም ትልቅ ትሆናለህ ትልቋን ኢትዮጵያን ትገነባለህ በዓታ ማርያም የሚያስፈልግህ ትሙላልህ ልጅህን ቤተሰብህን የዶንኪ ቲዩብ ክሩዎችህን በበረከት በረድኤት ትሙላው።እሼ ዩቲዩብን ወደን ፈቅደን እንድናይ አደረከን ዘመኑን ዋጁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ዘመኑን የዋጀ ስራ ድንቅ ብቃት የድንግል ማርያም ልዩ ተሰጥዖ መታደል ነው ተመስገን🎉
i am literally on tears
ካልታደልክ እዴት ትታገላለህ
አሼ ምርጥ ስው እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
Eshe tleyaleh really you are the king of the year 2024 !!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስደት ምትን ከራተቱ ፈጣሪ በሰላም ምንም ሳያጎል ለሀገራቹ ያብቃቹ
Eshe.......keep up the good work!
ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤
አረ እሼ የምር በጣም የምትገርም ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ልጅቷ ደሞ ፈጣሪ ይማራት❤❤❤
It's just a drama. But the best commercial drama
@@Be2u16 ድራማ ነው እንዴ እኔ ደሞ የልጅቷ ህመም እውነት መስሎኝ ነበር
This is so beautiful history to discover my lovely country Ethiopia thanks alot Eshe and the team for doing this beautiful history ❤❤❤
Gerami man ye negew ye Ethiopia billionaire just protect yourself and keep doing what you are doing
Eshen yemiwed one love ❤
😢😢😢ወይ እናት እደት እደደነገጡ የኔናት ዉይይ
what a show eshe
Cameraman never dies😭
ተባረክ አቦ❤❤❤
Eshe gen be MARYAM deram new betam eko new 😭😭😭😭behone serahen hulem yedenkgnal berta ke iynachn yetbekhe Abate ❤
wow an inspirational video, thank you.
It is better than having always Horror News from Ethiopia 🇪🇹
የኔ እናት ሲያሳዝነ😢
አንተ ግን ሁሌም አስገራሚ ነህ ዛሬም እጄን በአፌ አስጭነኸኛል😍
God bless you Ashe ❤
Have a great time..
Our Ethiopian mr beast❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eshe i love your story telling method so much❤❤❤
ኤልዳና ቆንጆ አክተር ወጥቶሻል የኔ ጎበዝ❤
ያበደ ነው ❤ promo with vlog 🔥 another level
እሸው ምርጥ you tuber wow
Egziabhr ybarkeh ❤
I like the way you explain and advertise Ethiopian ❤ and the commercials. Thanks Eshe
Qa
Your videos are eye catching
ኡፍፍ እማዬ ያይኔ ርሀብ ስትል አንጀቴ ተላወሰ😢😢 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እህት ኡፍፍ😢😢
I just say WOW💪
i am from Birabiro Ethiopia i love your show.
ማርያምን አለቀስኩ እናትኮ ከኛ ምን አትፈልግ ደህና ከመሆናችን በስተቀር 🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Eshetu you are very creative and brilliant. You deserve 10M subscribers
Trillion...
Ante huliye lyu nek gena bzu tiserale betam ewedhalew hulie eketatelihalew ❤️❤️🇪🇷🇪🇷 yenye ehet fetari yadnat
Yenye enat🙏
እሽቱ ምርጥሠውነው።አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎነገር
Beka kalat atahulh eshe another level 🎉🎉🎉🎉yiketl kingsize
በምን ቃላት ልግለፅህ እሼ በስማም በጣም ግሩም ስራ ነው ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Eshe best ❤❤❤❤❤❤
Wow....Eshe u can... 👌
The way u are doing ads in between is so great 👍 👌 🙌
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ሾው ከ ወጌሻ 3ተኛ ዙር ተማሪ በመሆኔ ኮራሁ የምር
Eshe symbol of smart worker.
ደብዳቤው ሲነበብ ከምር አለቀስኩት ፈጣሪ ይማራት 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
I.m from ingiland l love your content keep on