ውሎ አዳር- ባህላዊ ሰርግ በውቢቷ አርባምንጭ Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • ውሎ አዳር- ባህላዊ ሰርግ በውቢቷ አርባምንጭ
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 643

  • @emufrdowesyoutube5922
    @emufrdowesyoutube5922 Před 2 lety +240

    እህቴ ጤናሽ ተመልሶ እኳንም ወደ ስራሽ ተመለሽ ያረብ በህመም እና በጭቀት ያለውን የሰው ልጅ በሙሉ ፈውሰው በራህመት አይንህ እየው

  • @enush7338
    @enush7338 Před 2 lety +135

    ምርጥ ጋዜጠኛ የዚህ ፕሮግራም ድምቀት ነሽ🥰

  • @showaguda5939
    @showaguda5939 Před 2 lety +35

    በጣም በጣም ድንቅ ጋዜጤኛ ነሽ ክብር ይገባሻል።

  • @Tube-vb8bq
    @Tube-vb8bq Před 2 lety +93

    እፍፍ ባህላችን ልዩ ነበር አላህ የሰዉን ሞትይ ያዝልን አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 Před rokem +12

    ደቡቦች ስወዳችሁ እዉነተኛ በኢትዮጵያዊነታቸዉ የማይደራደሩ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @aklilferda4853
    @aklilferda4853 Před 2 lety +57

    የኔ ፍልቅልቅ እንኳን አግዚአብሔር ምህረቱን አረገልሽ ወደምትወጂዉ ስራ ስለተመለሽ ደስስስስ ብሎኛል ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰዉ ።

    • @Tango383
      @Tango383 Před 2 lety +1

      temelsea bemayete des belognal e/g tenashin hulem yestesh betam wodeshalew

    • @aass6015
      @aass6015 Před 2 lety +1

      @@Tango383 àaàà

    • @memeapbibi2952
      @memeapbibi2952 Před 2 lety

      👏👏👏👏👏👏❤💘❤💘💘🍧🍧🍧🍧🍧🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻📓📓😃😃😃😃😃🌹🌹🌹🌹

    • @tenad7309
      @tenad7309 Před 2 lety +1

      አ ሜ ን🙏🏾

    • @rewdahussen3930
      @rewdahussen3930 Před 2 lety +1

      ❤❤❤❤

  • @Danatube721
    @Danatube721 Před 2 lety +15

    ወላሂ ያገራችን ባህል ብዛቱ ከአለም አንደኛ ሲያምር ኡፍፍፍፍ ያረቢ አላህዬ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር ሰላም ያድርግልን

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 4 měsíci

      ዘረኝነት እዳይሆንብኝጂ ከኦሮማ እና የሆ አገር አለ ቆዳ ብቻ እሚለብሱ ፅጉራቸውን አፈር እሚቀቡት እነዛ ሲቀሩ ሌላው ባህላችን ደስስስስ ሢለኝ መሻአሏህ ያላየሁት ሲቀር

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +4

    አርባ ምንጭ በአጋጣሚ ለአንድ ቀን ነው ማውቃት ቢያንስ ለሳምንት ለመጎብኝት አስባለሁ ሀገሬ ስገባ አርባ ምንጮች እንድትቀበሉኝ 🙋🙋🙋
    ህዝቦች ደጎች እንግዳ ሁናችሁ የሆነ ነገር ጠፍቶባችሁ ብትጠይቁ ለመተባበር ሲረባረቡ እንዲሁም የፍራፍሬ ብዛቱ እውነትም እንደ ስሙአ በውሐ እና በልምላሜ የተከበበች ወድጃት ያልጠገብሁአት ከተማ ነች ።
    እናቶች ትህትናቸው ፈገግታ ትብብራቸው ደስ ያሰኛል አቤት በረከት ወተት እንደውሀ ፈሰሰ እኮ ተአምር ነው እኔ እንዲህ አይቼ አላውቅም በእውነት እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ይህን ልምላሜ 👏
    አስኩዬ የኛ እንቁ በርችልን ❤💐💐

  • @tezamezinagna6875
    @tezamezinagna6875 Před 2 lety +18

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ካሉ ምርጥ ፕሮግራም ውሎ አዳር

  • @lilykeflashopping1001
    @lilykeflashopping1001 Před 2 lety +26

    በጣም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት ❤️🤗😍✌️🙏

  • @Hopeinmyhands
    @Hopeinmyhands Před 2 lety +20

    ደግ ህዝብ የአርባ ምንጭ ህዝብ ኢትዮጵያ ከሄድኩበት ወቅት የተለያዩ ኢትዮያውያ ክልል ለመጎብኘት እድሉ ነበረኝ ከዚህ ውስጥ አንድ አርባ ምንጭን ነው ህዝብን በፍቅር ነው የወድኩት ንፁህ ኢትዮጵያዊ በእውነት ተባረኩ።

    • @mekibebitube3371
      @mekibebitube3371 Před 2 lety

      እኛመሰግናለ እንቀብላለን በፍቅር

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 lety +29

    ወይ ሀገራችን? ስንት ደስ የሚል ባህሎች አሉን? በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምእራብ? ታይቶ ተሰምቶ የማያልቅ ባህል አለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🏾

    • @areDigitaltoilet
      @areDigitaltoilet Před 2 lety

      አዳሜ ያለዉ አልበቃኝም ብለሽ Brainwashed ተደርገሽ በየአለሙ ዙሪያ ተበትነሽ መንገደኛ ሆነሽ ቀረሽ ይሕን የመሰለ ባህል እዲሑም organic life style ትተሽ ክክክክ 🤣 እኔስ አገሬ ላይ ነኝ ክክክክቅንት ብለሽ ተቃጠይ።ክክክ የነጮቹን አይን ይድፈነዉ።ይሕን አይተዉ ደሞ መጥተው እንዳያዳቅሉብን ።

    • @tenad7309
      @tenad7309 Před 2 lety

      @@areDigitaltoilet ምነው ፅሁፍሽ በንዴት የተሞላ ይመስላል:: ከሀገር ለመውጣት ሞክረሽ አልሳክም ብሎሽ ተስፋ የቆረጥሽ ይመስላል😃ከሀገር የወጣውም እኮ በፈለገው ግዜ ወደሀገሩ እየመጣ በገንዝቡ ሽር ብትን ሲል አላየሽም እንዴ?????

    • @areDigitaltoilet
      @areDigitaltoilet Před 2 lety

      @@tenad7309 ወረቀት ላኪልኝ ከዚሕ ጀሐነብ አዉጭኝ በቃ።ኦርጋኒክ ላይፍ ሰለቸኝ

    • @tenad7309
      @tenad7309 Před 2 lety

      @@areDigitaltoilet 😂😂😂😂😂😂😂👍

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Před 2 lety +1

      እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ በወተት ሰረግ ግን ጠላ ነው ጥሩ😌😃😂😂😂

  • @ga3775
    @ga3775 Před 2 lety +16

    በጣም ደስ የሚል ባህል አንድነት እግዚአብሔር. አገራችንን ስላም ያርግልን

  • @mekdestafesse7572
    @mekdestafesse7572 Před 2 lety +16

    ደስ የሚል ባህል ቅቤው እንዴት ደስ ይላል እድለኛ ናችሁ በዚህ ጊዜ ወተት እና ቅቤ እንደልብ ማግኘት

  • @user-lj8tu4ct1j
    @user-lj8tu4ct1j Před 2 lety +3

    እደዝህ ናት ባህላችን የአርባ ምንጭ ታይቶ የማይጠገብ የጋሞ ባህል ሰላምሽ ይብዛ ትንሿ ኢትዮጵያ 🥰🥰

  • @user-kk8mz4kg4h
    @user-kk8mz4kg4h Před 2 lety +5

    እኛ ስንጨርስ እግዚአብሔር ይሰራል ተስፋ የቆረጣችው እህቶቼ የእውነት ነው የምላችው ተስፋችውን በአምላካችው ላይ አድርጉ ቅን ሁን በጏ ስራ ስሩ እግዚአብሔር የሚያሳዝን ህሊናችውን የሚወቅስ ነገር ካልሰራችው በስተቀ ምንም አታጡም ይሻግታል እንጂ ለህናንተ የተባለው የትም አይሄድም ክብርር ለድንግል ማሪያም ልጅ እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ

  • @sindutube3138
    @sindutube3138 Před 2 lety +27

    በጣም ደስስስ የሚል ባህል ነው ዋውውውውው

  • @user-vq5sw4wj1j
    @user-vq5sw4wj1j Před 2 lety +3

    ማሻ አላሕ ወተት እንደውሐ ለምለመዋ ሐገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ ከነሕዝቦቿ ያረብ

  • @user-os1zz9um4z
    @user-os1zz9um4z Před 2 lety +14

    እኛ ደቡቦች እኮ ፍቅር ነን ዘረኝነት ምቀኝነት የመነቅ ፍልቅልቁ ደቡብ::

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 Před rokem +1

      ❤❤❤እዉነት ነዉ እንዳያስተምሯችሁ እንጂ የምታኮሩ የፍቅር ተምሳሌት ለመሆናችሁ እኔ ምስክር ነኝ

    • @user-os1zz9um4z
      @user-os1zz9um4z Před rokem

      @@bizuneshmengiste130 አመሰግናለሁ ብዙነሽ መንግስቴ thank you somuch

    • @misganawoldemichael6604
      @misganawoldemichael6604 Před rokem

      ❤እግዚአብሄር ይመስገን

    • @baryawbaryaw1390
      @baryawbaryaw1390 Před rokem

      ዳሎቻዬ

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 Před 6 měsíci

      ተይጅ ደቡብ አፍሪካ የገዛ ወንድማማቾች የሚገዳደሉት በገንዘብ ነዉ ወሬኛ ነሽ በጣም ምቀኛ ናችሁ ጉድሽን ነይና እይ ጨካኖች ናችሁ

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 Před 2 lety +15

    ጤናሽ ተመልሶ ስለ ሀገረ ባህል ስለአሰየሽኝ አመሰገንሁ

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ስሙ ይባርክ ወደስራሽ ተመልሰሽ ሳይሽ ክብር ለእግዚአብሔር።

  • @temesgentamiru8990
    @temesgentamiru8990 Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጣሽ አስኩ! ኢትዮጵያ ምን እንደምትመስል ያሰየሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ! እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤና ይስጥሽ!

  • @senaytgtube3979
    @senaytgtube3979 Před 2 lety +8

    እንካን ለዚ ኣበቃስ ኣስካልየ ሙሉ ጤና ይስጥሽ እህታችን ለሰርገኞችም መልካም ጋብቻ ባህላችን ደስ ይላል

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před 2 lety +2

    እንኳን አግዚአብሔር ምህረቱን አረገልሽ ወደምትወጂዉ ስራ ስለተመለሽ ደስስስስ ብሎኛል ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰዉ ።

  • @NunubintAdem-wu7od
    @NunubintAdem-wu7od Před rokem +2

    ተሽሎሽ እንዲህ በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል ጥሎብኝ ስወድሽ አስካል መልካሟ ኢትዮጵያ

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 Před 2 lety +4

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 Před rokem +1

    ወይ ሀገሪ እናቶቹ እንዴት ነው የሚያምሩት ድንቅ ባህል እግዚአብሔር ይባርክሽ መንፈስን ነው የሚያድሰው
    ሀገሪ ስገባ ከምጎበኛቸው ሀገሮች አፍር!!! አርባ ምንጭ ሀረር ጂንካን ነው❤❤❤❤❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před měsícem

    አስካልዬ ይህን ግሩም ድንቅ ይህ ባህል ስላሳየሽን በእጅጉ እናመስግንሻለን ሀገሪ ኢትዮጵያ የብዙ ብሂር ባለቢት ለዘላለም ኑሪልን

  • @fathmamohammed5986
    @fathmamohammed5986 Před rokem +1

    አሥካል የኔ ቆጆ ሥዉድሽ አልሀምዱሊላህ ከህመም ቡሃላ ሥራሽ ላይ ሥለተመልሽ በጣም ደሥ ብሎኛል አላህ ይጠብቅሽ

  • @yanubeyisayanu9166
    @yanubeyisayanu9166 Před 2 lety +2

    ዋውውውውውው ባህላችን ደስ ይላል እባክሽ ለኛም አስለምዱን ይሄ ባህላችን መቀጠል አለበት

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 Před 2 lety +4

    ኡፍፍ ስፍስፍ ያሉ ደሥ ሲሉ ማህበረሠቡ ሠላም ይብዛ ለሀገሬ ኢትዮጵያዬ።

    • @tilahuneshumete5298
      @tilahuneshumete5298 Před 2 lety

      ደቡብ የተባረከ ህዝብ ሁሌ ጦርነት ሚነሳው ከትግሬ ና አማራ ነው አሁንአሁን ኦሮሞም ወደዛው እየተቀላቀለ ነው ሰላም ናፈቀኝ።

  • @aynalemlegese9928
    @aynalemlegese9928 Před 2 lety +16

    እንኳን ጤናሽ ተመልሶ ወደስራሽ ተመለሽ ይሄ ፕሮግራም ካላንቺ አይደምቅም እግዚያብሔር ይጠብቅሽ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Před 2 lety +2

    ኢትዮጵያዬ 😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Před 2 lety +1

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስትሰሪ እቃ ስታነሺ ጥንቃቄ አድርጊ እግዚአብሔር ይባርክህ ባህላችንን ስለምታሳይን አመስግናለሁ

  • @nejusweet5760
    @nejusweet5760 Před 2 lety +1

    ለኔ ምርጥ ጋዜጠኛዬ ነሽ በርቺ

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery6202 Před 2 lety +11

    በጣም ደስ የሚሉ,ኢትዮጵያዊ ናቸው ባሕላቸው የሚደነቅ ነው ምንም ያልተበረዘ የሚያሰደንቅ ባሕል ነውእናቶችና አባቶች ባሕሉን ለልጆቻችሁ በማስተማረችሁ እጅግ ልትደነቁ ይገባችሗል

  • @user-ys1cj7qk9v
    @user-ys1cj7qk9v Před 2 lety +6

    እስካሁን አማራክልል ሂደሽአላየሁም የአማራን ባህል ታሳየንየምትሉ ልያችሁ

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 Před 2 lety

      ሂዳለችኮ ደብረብርሃን ሂዳ አይቻለሁ ከዚ ቀደም

  • @teshomeabebe2819
    @teshomeabebe2819 Před 2 lety +1

    ከህመሙ ተሽሎሽ አንኳን ወዳ የሚትወጅ ሙያሽ ዳግም ተመለስሽልን! ውሎ አደር ፕሮግራም የኢትጵያ በህልና ወግን በተግባር ግልጥ አድርጎ የሚያሰይ በጣም ገራሚ ተጭበጭ ሥራ ነው! ዳግም ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል! ወዳፊትም ብዙ እንዲትሰሪ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ና ጤና ያድልሽ ! ለሙሹሮችም የአብረሃም ና የሣራ ትዳር ያድርግላችሁ !

  • @teshometademe8438
    @teshometademe8438 Před 2 lety +18

    My Gamo people ❤❤❤
    I'm proud of our native culture

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Před 2 lety +6

    ጤናሽ ተመልሶ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አስኩ🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 Před 2 lety +14

    ቤታቸው እንዴት ያምራል ታላቅ አክብሮት ይገባቸዋል:: ምነው አስካል ሙሽራውን ሳታሳይን በጣም አሳጠርሽው ጓጉቼ ነበር

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před 2 lety

      ባህላቸው ወንዱ አይታይም ለዚነው

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u Před 2 lety

      @@askaletesfaye5916 ነው ጉድ ይችን የመሰለች ሀገር ባህሎን ሊያጠፎት ነው

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 Před 2 lety +15

    አሥካል ዘመንሽ ይባርክ ፈጣሪ ጤናሽን ያብዛልሽ ደሥ ሢል።

  • @shitayebekele4182
    @shitayebekele4182 Před 2 lety +3

    አስክዬ የኔ ውድ ሙሉ ጤንነትሽ ተመልሶ ለዚህ ለምንወደው እና ለማንጠግበው ውሎ አዳር ፕሮግራምሽ በመመልሽስ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሁንም እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና እንዲሰጥሽ መልካም ምኞቴ ነው

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 Před 2 lety +29

    እስቲ ኢትዮጵያ ሠምን አይነት አገር እንደሆነች እዪ አይገርምም ሀብታሞች ነን ነበርን ልበል:: አንድ ኩባያ ወተት ለማግኘት መከራ በሆነበት ዘመን በዚህ ሠርግ ላይ ወተ ት እንደውሀ ይቀዳል

    • @SaSa-oq2ml
      @SaSa-oq2ml Před 2 lety

      እኔ ገርሞኛል ወተት እድህ እደውሀ

  • @raheltsegaye9934
    @raheltsegaye9934 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 2 lety +2

    ክብር ለመድሃኔአለም ይሁን እኔም ይሄንን ስላየሁ የድንግልማርያምልጅ ይክበር ይመስገን አንቼ የዚፕሮግራም ድምቀት ነሽ ለዚ በመብቃትሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ህብረታችን አንድነታችን እንዴት ደስ ይላል የክፍለሃገር ሰው እንዸዛ ነው ፍቅሩ አይለየን አገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ አስኩዬ ስላየሽ ደስብሎኛል

  • @tafesetesfaye3980
    @tafesetesfaye3980 Před 2 lety +7

    አንድነት እና ማህበራዊ መስተጋብራቸው ጠንካራ የሆነ ባህል።አስኩዬ እንኳን ደህና መጣሽ።ፈጣሪ ይጠብቅሽ።እዛው ጋሞ ምድር ውስጥ ብዙ የሠው ልጅን የሰውነት ልክ እና መከባበር ያለው ብዙ እሴቶች ሌሎች የኢትዮጵያ አከባቢዎች ሊማሩትና ሊያውቁት የሚገባ የአንድነትን መንፈስ የሚያድስ ብዙ እሴቶች አሉና ብዙ ፕሮግራም ትሰሪበታለሽ።በርቺ ሠላምሽ ይብዛ አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊት!

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před 2 lety +1

    ውይ አስካልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛ እንኮን እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ አበቃሽ የኔ እህት እራስሽን እይጠበቅሽ የኔ እህት

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +2

    ውይ እምዬ አገሬ ባህላችን እንዴት ያስቀናል ፣ ወገኖቼ ስላማችሁን ስይጣን ዳቢሎስ ፣ ዘረኝነትን ይገስፅልን ቸሩ አምላክ ከጎናችሁ ይሁን ። በረከታችሁ አይጎዳልባችሁ በእውነት ። እህቴ ይሄን ባህላችንን ስላቀረብሽልን ከልብ እናመስግናለን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ። የተባረከ ጋብቻ ያድርግልን ። አሜን አሜን አሜን

    • @Sally-td5qb
      @Sally-td5qb Před 2 lety

      አሜንንን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @emebetzelelew9813
    @emebetzelelew9813 Před 2 lety +3

    አፅደ እንደምነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላች

  • @yonasnegusse2332
    @yonasnegusse2332 Před 2 lety +3

    ዋው ምራቄን ዋጥ አረኩዋት ደሰ የሚል ምግብ ቅቤና ወተት እደውሀ የመጀመሪያዬ ሳይ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 2 lety +4

    አስካል ትሽከሚ ሳሳሁልሽ አቦ እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ ተባረኪ:: ይሄን ባህላችንን ወጋችንን ለማጥፋት ነው ዕለም በተለይ ባህል አልባዎቹ አሜሪካንና አውሮፓውያን ጎበዝ እንንቃ ባህላችንን እንጠብቅ ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ኑች ነጮች ቢያኮስሷትም ገና ዐለምን ትመራለች እኛ ባንደርስቡትም እንኳንእናም በእግዚአብሔር በእመቤታችን በአላህ በነቢ እንድ ሆነን ሀገራችንን እንጠብቅ :: የውስጥ ባንዳዎችን እንከላኩል እድል አንስጣቸው:::

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 Před 2 lety +1

    ደስ የሚል ባህል ነው እናመሰግናለን አስካለሰ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ኢትዮጵያ የሰላም አገረሰ ያልግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-yi5jc7zz5d
    @user-yi5jc7zz5d Před měsícem

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የወሎንም ባህል አሳይን ቆንጂየ🥰🥰

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 Před 2 lety +2

    አስካለ እግዚአብሄር ይመስገን ምንም የምለውነገር የለም ስለችርነቱ ስለምህረቱ

  • @zebideredagne2262
    @zebideredagne2262 Před 2 lety +1

    የምወዳት ጋዜጠኛ አስካልየ 🥰💖💖እንኳንም ጤናሽ ተመልሶ ወደ ስራሽ ተመለሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před 2 lety +2

    አስካልዬ ጤናሽ ተመልሶ ወደ ስራሽ ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል
    እንኳን ጌታ እረዳሽ

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 Před 2 lety +7

    አስክዬ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ራስሽንም ጠብቆ

  • @zinatbasher8611
    @zinatbasher8611 Před 4 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ባህል❤

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 Před 2 lety +15

    እንደዚህ ለፍተው ድረው አመት ሳይሞሉ ሚለያዮት ነገርስ ደስ ሚል ባህል ነው ሁላችንም ባህላችን ጠብቀን እንኑር

  • @bizuneshmekonnen9497
    @bizuneshmekonnen9497 Před 2 lety +8

    የኔ ዉድ እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰሽ የኔ ማር የዚህ ፕሮግራም ድምቀት ነሽ

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z Před 2 lety +2

    የኔ ጠንካራ ጀግና ነሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድሽ ጨዋታሽ ትዕግስትሽ ሚገርም ነው

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 Před 2 lety +12

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህቲ እህት ሥራ ላይ በመመልሽ ደስ ብሉኛል ራስሽን ጠብቂ በርቺ ተመስገን

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 2 lety +3

    ጋሞዎች በርቱ በጣም ደስ የሚል ባህል ነው አትቀይሩት፣ አስኩዬ ደስ ስትይኝኮ ስወድሽ

  • @seadaabebe2185
    @seadaabebe2185 Před 2 lety +2

    አስካልየ እንዴት ተሺሎሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል የወሎንም አሳይን ሀገሬ ናፍቃኛለች

  • @teegi5884
    @teegi5884 Před 2 lety +4

    ወይኔ የቅቤነገር እኔ በፊት ቅቤ አልወድም ነበር አሁን ግንባገኝ እቀባለሁ😂ለሙሺሮች መልካም ጋብቻ😍

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 Před rokem +1

    ደከመች ለራሳ አሁን ነው የዳነችው ያሳዩ ራሳቸው ባህላቸው በተረፈ ደስ ይለኛል ባህሎቻችን ማየት

  • @skullskills5337
    @skullskills5337 Před 2 lety +3

    Beautiful and kind people…very proud to be Ethiopian!

  • @lazer106
    @lazer106 Před 2 lety +1

    I love my Ethiopians and Ethiopia. You are a Hero Journalist & teaching us about our culture . Keep up a good work. We should know our country properly.

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Před 2 lety +10

    ወይኔ ጋሞች ስወዳችሁ እኮ ፍቅር የሆናችሁ አስተዋይ ህዝቦች ለቅቤው ስል ጋሞ ዳሩኝ እስቲ 😂

    • @fawzihhabashi4723
      @fawzihhabashi4723 Před 2 lety +1

      አፈልጋለሁ😂😂😂😂😂

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 2 lety

      😁😁😅😅😜

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Před 2 lety

      ሁሉ ነገር በቅቤ አበቃ እኔ ምለው ወዶች አይሸታቸውንም የአማራ ወድማ ቅቤ አልወድም ነው ሚል😃😂😂

    • @user-fg2zz6cm5d
      @user-fg2zz6cm5d Před 2 lety

      አረ በሰርግሽ ቀን ቅቤ ሸጋዋ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před 26 dny

    አርባ ምንጭ ይለያል ባህሉ በወተት ሲሠራ ቅጨ ይገርማል የሁሉም አገር ባህል ደስ ሲል አገራችን ሠላምአድርጎ የዱሮውን ፍቅር ይመልስልን❤❤❤

  • @user-px2zm4eq4b
    @user-px2zm4eq4b Před měsícem

    ደሥ ሢሊ የሀገራችን ባሀል ያረቢ ሠላማን መልሥልን

  • @Gladi-i69
    @Gladi-i69 Před 3 měsíci

    ገና ከጋሞ ብዙ የሚቀዳ ነገር አለ ምኑ ተነካና❤🙏

  • @mobliyamoo3291
    @mobliyamoo3291 Před 2 lety +1

    የእኔ እናት እንኩዋን በሰላም ወደስራሽ በሰላም ተመለሽ የእኔ ገራገር ማየት አቁሜ ነበር ስወድሽ ፍጣሪ ባለችበት ሰላም ሁኚልን

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x Před 10 měsíci

    ኤረ ውሰዱኝ ሲያምር ባህሉ ቤታቸውም በጣም ያምራል

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Před 2 lety

    የኢትዮጵያ ሬዲዮ ድምቀት ነበርሸ አሁን ደሞ የኢትዮጵያ ቲቪ ድምቀት ነሸ መልካም የሰራ ዘመን የኔ ደርባባ ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @myethiopia9315
    @myethiopia9315 Před 2 lety +1

    Amirot , Congratulations! so excited to see you with such a great and loving culture. #AMU, #Arbaminch, #Gamo!!

  • @AaBb-lo5in
    @AaBb-lo5in Před 2 lety

    ቆንጆ ባህል እናቶች ጉልበታችሁ ይባረክ አስኩኤ እባክሽ ተጠንቀቂ ከባድ ነገር አትሽከሚ እኔ ላንቺ ተሳቀኲ በተረፈ እናማስግናል።

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Před 2 lety +1

    የኔ ውዶች ስታምሩ በብሃላችን ኮራሁ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ከክፍ ከሰው በላ በጣም እሚገርመው በያካባቢው ሁሉም የራሱ የሆነ ውበት ያለው ብሃላችንንንን💚💛❤🙏

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q Před 2 lety +1

    ሲያምሩ ኢትዮጲያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe1170 Před 2 lety +16

    May God bless your marriage, your union. Beautiful bride. It's an amazing beauty all around. Beautiful people, beautiful culture, beautiful land, beautiful Ethiopians. May bless you more.

  • @weyegood
    @weyegood Před 2 lety +8

    Good to see you back. Best wishes!

  • @genetberihun5635
    @genetberihun5635 Před rokem

    በርቺ ጡሩስራነው

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 2 lety

    ወይ ግሩም የወተት ሃገር ነው ማሐት ነው? ጋሞ
    አስካልዬ ስወድሽኮ❤😘
    ወደ ራያ ቆቦም ጎራ በይ ደስ የሚል ባህል አለን

  • @mariyammitiku4493
    @mariyammitiku4493 Před 2 lety +1

    አስኩዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ እናቴ አርባምንጭ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል

  • @aazz2412
    @aazz2412 Před 2 lety +1

    አልሀምድሊላህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ማማ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před rokem

    ምርጥ ጋዜጠኛ እረጁም እድሜየ ከጤናጋ የኔየ ፍልቅልቅ😘😘😘

  • @user-vl7uu1sw3w
    @user-vl7uu1sw3w Před 2 lety +1

    እማይዬ ስወድሽ እኮ እንኳን ተረፍሽልን እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤ እዩትአት አገሬን ልዩ ናት እማማ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asnakemebratu4291
    @asnakemebratu4291 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እንኳን ጤናሽ ተመልሶ ወደስራሽ በጤና ተመለሽ።

  • @fgfffvhccv7825
    @fgfffvhccv7825 Před rokem

    አስኩ እንኮን እግዚአብሄር ምሮ ለሥራሽ አበቃሽ በመቀጠል ያሳለፍሺዉን የፈተናና የህመም ጊዜ እረሳሺወይ የምን ዝላይ ከባድ ነገር ማንሳትና አጓንብሶ መቆየት ይቅርብሽ አንችን የሚጎድሽን ነገሮች በራሳቸው እንዲከናወኑ ማድረግ ይሻላል እራስሺን ጠብቂ መልካም ሥራ ይሁንልሽ

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 2 lety +1

    ውይ አስኩዬ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ምንም ቃል የለኝም ለደስታዬ ከሀገሬ የቴሌዥን ፕሮግራም ይህን ያንቺን ብቻ እከታተል እንደነበር ብነግርሽ ታምኚኝ ይሆን እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ እናት ለምለሚቱ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ፍቅራችንን ይመልስልን በቅቤሽ መቅናቴን አልደብቅም በጣም የሚያምር ባህል ነው እኮ ሀገራችን ያላት እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ

  • @tube-qi6zv
    @tube-qi6zv Před 2 lety +11

    ደስ ይላል ግን በሰርግ ቀን ቂቤ ደስ አይልም በኛ ሀገር ቂቤ አይቀባም በሰርግ ቀን ፅድት ነው የሚባል እውነት ከሆነ በተለይ ሙሽራ ሆና ቂቤ ወየወየ ለማናቸውም መልካም ትዳር ከዱቄት ነፃ መሆኑ ግን ደስ ይላል የተፈጥሮ ውበት በዱቄት ያልተለወሰ ፊት

  • @bethelehemnigussie6184

    ስለተሻለሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @astergrimmage9396
    @astergrimmage9396 Před 2 lety +1

    Thank you so much. I learned so much today we have such rich and beautiful culture we don't even know You just don't know how much appreciate I am for teaching us who we are thank you. 🙏

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +1

    እሚገረም ባህል ኢትዬ አስኩየ የኔ ቆንጆ እንኮን ስላም መጣሽልን.
    ሙሽራዋ ግን ከአረቲፊሻል ነፃ ሲገረም

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዘረኝነት ይውደም አንድነት ፍቅር ላገራችን ለህዝባችን ይሁን

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před 2 lety

    እንኳንም አላህ ለዚህ አበቃሽ ጨርሶ አላህ ያድንሽ የኔ ቆጆ እድህ ወተሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 Před 2 lety +1

    እንኳን ለዚህ በቃሽ 🙏🙏🙏🙏🙏አንደንደ ፈተና የሚመጣወው ወደ እግዚአብሔር ሊያቀርበን ነው
    note ብዙ ስራ አትስሪ ግን ለሰወቹ ችግሩን አስታውቀሸ ከባድ ከባዱን እነሱ ይስሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woine123
    @woine123 Před 2 lety

    አስካል እራስሽን እየጠበቅሽ በርቺበት:: ትልቅ ቁምነገር እየሰራሽ ነው:: ተባረኪ!

  • @abozenechyosef2803
    @abozenechyosef2803 Před 2 lety

    አስኩዬ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ጤናሽ ተመልሶ ወደ ኘሮግራምሽ መምጣትሽ በጣም ደስ ብሎናል ነገር ግን በምትዘዋወሪባቸው ቦታዎች ሁሉ በይሉንታ ተይዘሽ አድካሚ /ከባድ/ የሆኑ ስራዎችን ለመስራት አትሞክሪ ሳታውቅው ልትጐጂ ትችያለሽና ለሥራዎች ሁሉ ከእግዚአብሄር ቀጥለሽ ተጠንቀቂ እህቴ፡፡ በተረፈ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን፡፡