ውሎ አዳር-ምዕራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ወረዳ ገርማማ ሸነቶ ቀበሌ Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ውሎ አዳር-ምዕራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ወረዳ ገርማማ ሸነቶ ቀበሌ#ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 268

  • @user-cf6nx5no4s
    @user-cf6nx5no4s Před rokem +13

    ይህንን የዋህ ህዝባችንን ሊከፋፍሉና ባህላችንን ሊያጠፉብን

  • @rahelsolomon7459
    @rahelsolomon7459 Před rokem +45

    እንኳን ወደስራሽተመለሽ ጌታ ረዳሽ አመስግኚ አምላክሽን

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před rokem

      Betam. Ene eraso des belonal #Geta. Fewash New

    • @user-dn7cd9qd9j
      @user-dn7cd9qd9j Před rokem

      የቆየ ቪዲዮ ነዉ

    • @woldiyebirhane2595
      @woldiyebirhane2595 Před rokem

      የምን ብሔረሰብ ነው? አካባቢውስ የት ነው? እንግዳ አቀባበላቸው በጣም ደስ ይላል። ደጎችም ናቸው። በዚህ ዓይነት
      የብሔረሰብ ትውውቃችሁ ይቀጥል።

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 Před 7 měsíci

      እንግዳ አቀባበል ይብቃ ነው ወላሂ ደስ ሲሉ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před rokem +26

    ብዙ የተለያዩ እና በጣም ጥሩ ወጎች፣ ምግብ፣ አልባሳት, የአኗኗር ዘይቤ እና ልማዶች በኢትዮጵያ ውስጥ እናገኛለን🇪🇹 እርስ በርሳችን ብንዋደድና መግደልንና መጠላላትን ካቆምነው🙏🤞🙏 እግዚአብሔር ለሁላችንም ብርታትን፣ ሰላምን እና ፍቅርን ይስጠን🙏🙏🙏

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +25

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱ ንፁሐን ዜጎች😭😭😭😭😭💔🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem +5

    እቺ ነች ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም ትኖራለች። Thanks Etheiopia Est Africa. ሐገሬ ኢትዮጵያ ደስ ሲል።

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Před rokem +8

    የስማይ አባታችን ይክብር ይመስገን
    እንኳን በስላም ወደስራ ገበታ ተመለሽ እህታችን

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před rokem +15

    እንካን አደረሳቹህ ዉድ የሀገሬ ልጆች, ባላቹህበት ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +6

    ወይኔ በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ስላም እና ፍቅር ስጥልን እህታችን ስላምሽ ይብዛልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před rokem +8

    እንኳን ደናተመለሸልን ሁሌም ሰላምሸ ይብዛልን ፈገግታሸ ጥሩ ሰነመግባርሸ ሰንቱን ያሰተምራል በርችልን።

  • @radiyatube8282
    @radiyatube8282 Před rokem +3

    ዋውውውው በሃላቻው ስያምሪ
    እትዮጵያዊናት ክብር ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓💓

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před rokem +12

    Ethiopia is so beautiful ,proud and peaceful nation god bless our beloved nation Amen 🙏👏🇪🇹❤️💯

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +13

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Před rokem +2

    እንኳን መጣሽ አስኪ። ስወድሽ ማርያምን። ኢትዮጵያዊ ባህሪ የተላበሽ ስርአት ያለሽ ቆንጆ ሴት። ተባረኪ

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před rokem +4

    Natural woman. Respectful, genuine, friendly, good woman. Glad she is back.

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Před rokem +4

    አሩሲወች ና ጂማዎች ሳላደንቃችሁ አላልፍም ሰውን አክባሪ መልካም ሰዎች ናችሁ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Před měsícem

    ዋውዋውዋውዋው በጣም ውብ የሆነ ባህልነው ወላሂ ተመስጨነወማየው ጋዜጠኛዋ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አድናቂሽነኝ🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍😍

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 Před rokem +4

    አስክዬ በጣም ጎበዝ ነሺ መስለሺ መኖር ሁሉ ይወድሻል ሰላምና ጤናሺን ያብዛልሺ

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před rokem +2

    I love this program soooo much! You are amazing and unique individual Askale! May God bless you.

  • @dabalebonsa1138
    @dabalebonsa1138 Před rokem +1

    My most beautiful Oromo's culture, I proud of you. Thank you so much, the lovely journalist.

  • @zkariyaseawel6597
    @zkariyaseawel6597 Před rokem +1

    ወይ ኢትዮጵያ ምን አለበት ዘረኝነት ባይኖር እኔ የማውቃት ኢትዮጵያ እንዲህ ናት የተለያየ ባሕልና ቋንቋ ያላት አስካለ ስላየሁሽ ፈጣሪን አመሰግናለው

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 Před rokem +3

    እስካለ ድንቅ ሰው ነሽ

  • @azebabreham1491
    @azebabreham1491 Před rokem +3

    Thank you so much! Yihin wubet melkaminet silasayeshilin kofele bete new Arsim enenete.

  • @zed9541
    @zed9541 Před rokem +2

    ዋው አርሲ ቲያ ድንቅ ባህል 💞💞💞

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤❤አስክዬ እንኳን በስላም ወደስራሽ መጣሽ !

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před rokem +4

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    አስክዬ የእኔ ውድ አምላኬ ሁሌም በዙሪያሽ ይሁንልን
    ታይቶ ተሰርቶ .. የማይጨረስ ብዙ የኦሮሞ ባህሎች አሉ በተለይ ሁሌም የምናፍቀው ፎሌ በሚባለው ፕሮግራም ላይ አንድ ቀን ብትሳተፊ ጉድ ጉድ ብለሽ ትገረሚ ነበር የምግቦቹ ብዛ የጨዋታው የዘመዱ ስብሰባው ...ውይ 🥰🥰🥰🥰

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před rokem +1

      አመሰግናለሁ አሄዳለሁ

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Před 7 měsíci

      ​@@askaletesfaye5916ለምን ወደ ጎንድር አተጅም አስካልይ😢

  • @antl2530
    @antl2530 Před rokem +1

    Our Ethiopia is very beautiful. Please let us love and respect one another. God bless our beautiful country. 🙏

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Před rokem +1

    አሪፍ ባህል ነው ኢትዮ ለዘላለም ትኑር🇪🇹💯👍

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před rokem +4

    Arsikoo 🇪🇹❤️

    • @hayatah7696
      @hayatah7696 Před rokem

      Isin yumumaa oromoo jetuu arsii Mal oromo jedha

  • @fmmsm2836
    @fmmsm2836 Před rokem +3

    😄😁😁 አስኩዬ አጠጣጥሽ ነው ያሳቀኝ 🌹🌹🌹 አልሀምዱሊላህ ለዚህ ላበቃሽ

  • @user-dn7cd9qd9j
    @user-dn7cd9qd9j Před rokem +3

    ይሄንን ቪዲወ ከሁለት አመት በፊት አይቸዋለሁ

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Před rokem

    Tha
    Thank you for your time God bless you Ethiopia 🇪🇹 🙏

  • @samerraamera2213
    @samerraamera2213 Před rokem +1

    Maashaallaah tabarakallaah I love you oromo tiyya I miss you

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Před rokem +5

    Oromo iko yewa Egida tekebay new adandochu awurewoch alu Enji ❤

  • @Addisatter
    @Addisatter Před rokem +1

    What a blessing to be blessed by this beautiful culture of our!" In diversity there is beauty and there is strength " Maya Angelou

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před rokem +4

    Yene konjo askuye tena yestelegn lanchim 😘😘😘

  • @FetyaAhmed-jm4rj
    @FetyaAhmed-jm4rj Před 2 měsíci

    አገራችንንሰላምያድርጎልን

  • @samimahmdf4533
    @samimahmdf4533 Před měsícem

    ዋዉዉዉዉዉ ደስሲል❤❤❤❤❤

  • @karlschmickl6357
    @karlschmickl6357 Před měsícem

    Where is this place ? Name of this tribe? nice!!!

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z Před rokem

    ደስ ሲሉ አለባበሳቸው ዘይነባ የኔ ቆንጆ አስኩ የኛ አንደኛ እንኳን እግዚአብሔር ምሮሽ ተመለሽልን ወደ ስራሽ❤

  • @dmbdmb2475
    @dmbdmb2475 Před rokem +2

    You are amazing it’s so good to see you.

  • @fozeyaadam8197
    @fozeyaadam8197 Před rokem +2

    ተሻላት እንደ ይች ጋዜጠኛ ማሻ አላህ
    ነው የበፊት ነው?

  • @user-vx8jy3dw8y
    @user-vx8jy3dw8y Před rokem +2

    አስካልዬ እንኳንም ከህማምሽ ድነሽ ተመለስሽልን የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እስኪ እደበለፈው ስልጤ ሂጅልን 🌹🌹😘😘😘😍😍😍😍

    • @zehara605
      @zehara605 Před rokem

      ዳግመኛ ማፊ መሄዲ😁

    • @user-vx8jy3dw8y
      @user-vx8jy3dw8y Před rokem

      @@zehara605 ምን ለመለት ፈልገሽ ነው የሷ አሰሪ አንቺ ነሽዴ 🤔🤔🤔🤔🤔 ብትሄድ ምርጥ በህል ተምረ ነው ያምትመጠው ።

    • @zehara605
      @zehara605 Před rokem

      @@user-vx8jy3dw8y አረ አወቄ ነወ ሰቀልዲ ነወ ወዴ

    • @user-vx8jy3dw8y
      @user-vx8jy3dw8y Před rokem

      @@zehara605 እሺ 🌹🌹😍😍😍🤗🤗

  • @hananidres757
    @hananidres757 Před rokem +1

    እንኮን አላህ አተረፈሽ አስኩዬ

  • @ShamsiyaaMuhammad-c6o
    @ShamsiyaaMuhammad-c6o Před 26 dny

    I love you arsii koo❤❤

  • @enush7338
    @enush7338 Před rokem +1

    በጣም ቆንጆና ጎበዝ ጋዜጠኛ🥰

  • @jimmyjimmy5775
    @jimmyjimmy5775 Před 6 měsíci

    Wow ! Asku ye set ambesit.ihenn tuba bahl slasayeshm inamesegnalen

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před rokem

    እንኳ ለዚህ አባቃሽ አስኩዬ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dubaidubai8155
    @dubaidubai8155 Před rokem +1

    ኤብሲን በጣም ነው የምጠላው ግን አስኩዬን እጅግ በጣም እውዳታለው

  • @nagaehennoo5371
    @nagaehennoo5371 Před rokem +4

    Oromo koo 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @etsubdinkethiopia1793

    good job Askale, most importantly the local lady is so smart if she was given chance. Wow!!!!!

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před rokem +3

    ልብሱ ግን ለስራ አይሆንም ለዝግዥት ለበአል ነው የሚያምረው

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 Před rokem

    እቺ ነች ኢትዮጵዬ እግዚአብሔር ሆይ አገራችችን ሰላም አድርግልን ይሄን ምስኪን ህዝብ አስበው

  • @hayata6678
    @hayata6678 Před rokem

    Arsii koo ❤️❤️አገሬን ስላሳየችሁኝ ደስ ብሎኛል ክበሩልኝ

  • @darartuutube240
    @darartuutube240 Před 7 měsíci

    Arsii koo ❤❤❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před rokem

    ሳላደቅ፡አላልፍም፡ባህላችን፡ድቅ፡ነው፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💙💛❤️

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +2

    Wow

  • @saralema9859yourhandle

    ❤❤❤❤ Ethiopia lezelalem tinur selam le Ethiopia yun lehizibaw tebarkuuu

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Před rokem +1

    የቆየ ነው ወይስ እስካለ ወዴስራዋ ተመልሳ ነው እዳዲስ

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 Před rokem

    ተመስገን እንክልንም በሰላም ተመለሽልን እምዬ እናቴ ስንት ታሪክ አለሽ ጠላትሽን እግርሽ ስር ይጣልልሽ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před rokem +1

    Nageenyaa Qalbiin furtuu ida'amuun kolfaan dhumnee yaannis arginee

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 Před rokem +1

    ስዎድሽ❤

  • @udrhz2021
    @udrhz2021 Před rokem +2

    But this video is before 4 or 5 years

  • @user-ty1ym5pz7u
    @user-ty1ym5pz7u Před rokem +2

    እፍ ስወድሽ የሰው ያለሽ ፍቅር እዳቺ ያብዛልን ያረቢ ያላሕ አገራችን ፍቅር ሰላም ያርግልን😥😥❤❤❤❤❤❤👍

  • @fatemakhanam112
    @fatemakhanam112 Před rokem +1

    Arsii warqii ❤️💯💖 mottii

  • @MaryMary-xx9bi
    @MaryMary-xx9bi Před rokem

    Des sil enkuan wed serash temlshe egziabher yemsgn askuye yena gobez denegel mariyam tetbkesh ❤❤❤😍😍😍😍

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před rokem

    የኔ ደጋጎች ❤❤❤❤❤❤

  • @HewanDemissie
    @HewanDemissie Před rokem

    Beautiful culture.

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před rokem +1

    Begeiciningeye.
    ❤ 😍

  • @mulualemkebede5791
    @mulualemkebede5791 Před rokem

    እንኳን መጣሽ አስኪ

  • @hahanhanan7121
    @hahanhanan7121 Před rokem

    Yana konjo enkane bselam matshe

  • @frehiwotbenti2166
    @frehiwotbenti2166 Před rokem

    እንኩዋን ለዚህ አበቃሸ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před rokem

    DanbiiDoolloo Wallaggaa yuniversity wal'ansaa congratulation Barattootni waraana guuza naaf Bayii Bayii deemsis mariidha

  • @messishimu6068
    @messishimu6068 Před rokem

    Ekon wedesrashi selam temeleshi alhemdulila

  • @zehara605
    @zehara605 Před rokem +1

    አሰኩ ወዴ ወሎ ዴሴ ጎራ በይጂ አቀልባ አሰለበሱሸ አዴለ 😂😂

  • @sewunetyimer4079
    @sewunetyimer4079 Před rokem

    ስወድሽ አስካልዬ።

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem +1

    🙏❤️🙏

  • @darartuutube240
    @darartuutube240 Před rokem

    Arsii koo I LOVE YOU

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před rokem

    እስካለ ጀመርሽ ማለት ነው እንኳን ለዚህ አበቃሽ እናቴ።

  • @marthagebrehiywot4746
    @marthagebrehiywot4746 Před rokem +1

    አሁን ይሄ ምን ያኮራል እበት መጠፍጠፍ ባህል ነው ድህነት ባህል ነው ስልጣኔ ነው

    • @eilham2682
      @eilham2682 Před rokem +2

      ጉረኛ እህኔ ነጭ ድሀነሽ

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj Před rokem +2

    😍😍😍💗

  • @kasechayele2806
    @kasechayele2806 Před rokem

    Wow temsgen temelsh wesirash

  • @halimaatamam8572
    @halimaatamam8572 Před rokem

    ILOVE Arsiii too ❤❤❤❤💋💋💋❤❤💋💋💋❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋

  • @burtefan
    @burtefan Před rokem +1

    በሰመ አብ ሰታሰፈሩ ምግቡ ቆንጆ ሆኖ ሳለ አለባበሳችሁ ግን የባእድ አምልኮ የጠንቋይ አለባበሰ ነዉ ጨሌ በክርሰትና ሀይማኖት ባእድ አምልኮ የሚከተል ሰዉ ነዉ የሚያረገዉ አረ ኦረሞወች ይህን ነገር ቀይሩት በጣም ነዉ የሚያሰፈራዉ ይቀፋል

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem

      እንዴ ለምን ይቀይሩታል እነሱ በባህላቸው ይኮራሉ የሰውን አኗኗር ዘይቤ ቀይሩ አይባልም ማናልባችም ለነሱ ኩራት ነው

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před rokem

    ኢትዮጵያ ናት ሴትየዋአ ሁጋዳአ

  • @tigestsema8513
    @tigestsema8513 Před rokem +1

    🇪🇹🇪🇹❤❤🙏

  • @user-wi1jh3wk5f
    @user-wi1jh3wk5f Před rokem

    እይይ ዘረኝነት እንቶችን ሳይ ውስጤ ይረበሻል❤❤❤❤

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 Před rokem +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před rokem

    Ustaz Raayyaa Abbaa Maccaa aswrwb Gummii dhimma dubarttoonnii ilmaan gurriis dhageennaan yaannis waraanaa garaan maaliif nyaata jibbaa dhorkuu keessatti jila daa'awaa/daawwii sawsawsaw anaa dhufuu /anaa beelayuu

  • @jitugetu9137
    @jitugetu9137 Před 8 měsíci

    Wowow ❤❤❤❤

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před rokem

    Arsiin laftis Ramadaan Mubarak ilmaaniin keessummaa Allahu akbur Samiifi dachiidha UstazKamaal Hibboo deemsis mariidha Masgidaa of Caqasii

  • @werkeadis7267
    @werkeadis7267 Před rokem

    ለምን ጎንደር አትሄጅም

  • @ShamsiyaaMuhammad-c6o
    @ShamsiyaaMuhammad-c6o Před 26 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Laila-wh7kg
    @Laila-wh7kg Před 8 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-xl2xg1dn1z
    @user-xl2xg1dn1z Před rokem

    የኔ ማር አለሺ እንዴ ወላሂ የትሂዳነው አስካለ እያልኩኝ ራሴን እጥይቅ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @user-ce4wj9vc2d
    @user-ce4wj9vc2d Před rokem

    የሀያቴ ሀገር ነዉ አንድ ቀን እሄዳለዉ ሀያቴ በህይወት ባይኖርም 😥😥

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Před rokem

    በሁሉም አካባሲ ሰላም ሆኖ አብረን በልተን ጠጥተን
    ባህሎቻችን የምናስተዋውቅ ያድእገን በጂማና አርሲ ዘመዶች አሉኝ መልካም የሆኑ የኦሮሞ ጎረቤትና ጓደኛ እሉ ሰምቻለሁ ፍቅሩን ይጨምርልን ሰላሙን ያውርድልን ወለጋዎችም በውስጣችሁ ያለውን ኦሮሞን የሚሰድብ ጨካኝ ብድን አጋልጣችሁ ለመንግስት ስጡ አንድ እንሁን

  • @aliyaakadiir5111
    @aliyaakadiir5111 Před rokem

    My 👑

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu Před rokem +3

    🍎ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጠቃሚና አሥተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ኢሥላሚዊ ጥያቄናመልሥ ፈትዋ ታገኛላቹ ጎራይበሉሉ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem +1

    ወለጋ ዳኡድ ኢብሳና ልጁ ጃልማሮ እስካልጠፉ ድረስ እዛ ያለሕ ኢትዮጽያዊ ስቃይሕ ይቀጥላል ፡ ከመንግስት አቅም በላይ ናቸው ለጊዜው፡ እኔ የምፅፈው እውነት ነው። Thnkes.