አበባ ጎመን እና የስዃር ህመም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የስዃር በሽታ እና አበባ ጎመን
    የስዃር ህመም ያለበት ሰው አበባ ጎመን መብላት ይችላል ወይ?
    በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች
    ምን ያህል መብላት እንችላለን?
    አበባ ጎመን በምን አይነት መንገድ መብላት እንችላለን?
    አበባ ጎመን ለጤና የሚሰጣቸው ጥቅሞች!!!
    30 days meal plan- pensight.com/x...

Komentáře • 29

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před 5 měsíci +2

    እህታቸን ተባረኪ ትምህርትሽ ምክርሽ ሁሉ መልካም ነው ነገር ግን በትምህርትሽ ሁሉ መልካም ነው ነገር ግን በጠየቃቸሁኝ መሰረት የሚለው አባባልሽን ብታስቀሪው መልካም መሰለኝ እንዴህ የሜሉ ስለአለ በለሰለሰ አደበት ስለምታሰረተምሪን ተባረኬልን

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r Před 6 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ሃና ❤❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 6 měsíci +2

    ❤በጣም እናመስግናለን ❤ተባረኪ ❤
    ❤አሰራ ሩንእያየሁ እራበኝ በጣምቆንጆነውበርቺ❤❤❤❤❤

  • @lolilnosh9702
    @lolilnosh9702 Před 5 měsíci +1

    ዶክተር ሀና በጣም እናመሰግናለን እኔም ባለቤቴም ሰኳር አለብን በጣምነዉ የምከታታልሸ ብዙ ትምህረት አግኝቸበታለሁ

  • @asiasaid99
    @asiasaid99 Před 6 měsíci +3

    የእውነት በጣም አመሠግናለሁ ለጥያቄየ መልስ ስለሠጠሽኝ
    ተባረኪ ድንቅ ሰውነሽ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před 5 měsíci +2

    Thank you 😊

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Před 6 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን🎉🎉

  • @zuriashworkzelelew4172
    @zuriashworkzelelew4172 Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን እህታችን እባክሽን ስኳር ሲጀምርሽ ያለውን ስሜት ንገሪኝ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 6 měsíci +1

    Thanks Dr

  • @teg22345
    @teg22345 Před 6 měsíci +1

    Thank you DR.

  • @user-ei7jd7qp3t
    @user-ei7jd7qp3t Před 5 měsíci +1

    እኔ ስኮር ታማሚ ነኝ በስዴት ነኝ ስኮሬ 320 ነው ተስፍ ቆርጫለሁ ሁለየ ፈጣሪን እራሴን ከማጠፍ ግዴለኝ እያልኩ ነው ኩላሊቴንም ያመኛል በስዴት እራሴን ላጠፍ ነው ዱባይ ነው ያለሁት

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 5 měsíci +1

      Selam Endemen nesh, ayazosh tesfamekuret yelebeshem. Fetari hulun neger enekeyer yechelale. Egna yerasachenen senadereg eresubueredanal. Medehanit tewesejalesh? Selekeshen lakilegne ena edeweleleshalehu. Egziabhear kanchi gar yehun

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Před 6 měsíci +1

    Thanks❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 6 měsíci +2

    ለደም መርጋት ይሆናል ከመዳኃንት ጋር

  • @helenhibue1955
    @helenhibue1955 Před 6 měsíci +1

    እባክሸ. አድራሻሽን ንገሬኝ

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 6 měsíci

    ሰላም ላንቺ ይውን እባክሽ ደሜ 54 አካባቢ ነው ሰውነቴ በጣም የቀነሰው ዶክተሬ ስውነቴ እንዲጨምር ትመክረኛለች ግን ስኳር መድሓኒት እንዳቆርጥ ነግራኛለች እኔ እየፈራው የምበላው ግራ ገብቶኛል እና ምን ትመክሪኛለሽ

  • @bushuradadi7422
    @bushuradadi7422 Před měsícem

    ታይ ሮይድ ?

  • @ruthderso810
    @ruthderso810 Před 6 měsíci +1

    በቀን አንድ የስኳር ህመምተኛ እስከ ስንት የካሎሪን መጠን መመገብ ይችላል ? type 1 please replay

  • @user-xd9jf7mr4j
    @user-xd9jf7mr4j Před 5 měsíci

    ትራይግራይሲሊኔ 461 ነው ሶስት እጥፍ ነው ምን ላድርግ ለመቀነስ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 5 měsíci +1

    እናመስግናለን! አስር ምንድኑዉ? ገለባ ማለነት ነዉ?

  • @adanechkassa9229
    @adanechkassa9229 Před 4 měsíci +1

    ሙዝ የስኳር በሽተኛ መብላተ አለበት ወይ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 4 měsíci

      በጣም ያልበሰለ ግማሽ ሙዝ መብላት ይቻላል። ሲበስል በጣም ጣፋጭ ስለሚሆን ለስዃር ህመም አይመከርም

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ሃና ❤❤