2ኛ ብለው ከሚስቴ ጋር አጫረሱንኮ ወይ ጉድ ... |ለጥያቄዎቻችሁ መልስ|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2022
  • 2ኛ ብለው ከሚስቴ ጋር አጫረሱንኮ ወይ ጉድ ... |ለጥያቄዎቻችሁ መልስ|
    #alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
    • 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
    2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
    =================
    ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
    ==================
    ይከታተሉ | Follow me on:
    ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
    ፌስቡክ | / hasen.belayneh
    ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Komentáře • 351

  • @firdewsali8292
    @firdewsali8292 Před 2 lety +16

    የወለዳው ልጆች እያለቀሱ እያዬን ነው ሚሰቶች ሲያለቅሱ ደግሞ በቅናት እዬተቃጠሉ ነው ትላላችሁ ብቻ የማግባት ሱስ ያለባችሁ ወንዶች በተደጋጋሚ ሰብሰባ በማድረግ ተወያዩበት ።ነብያችንኮ ቢያገቡ በፍቅር ላይ ፍቅር ሰተው ነው እንደ አሁኑ ዘመን ወንዶች በብትር እናበመጻደቅ ባሉበት ግዜ አራት ቀርቶ እሰኪ የሁለቱንም ሀቅ ጠቅቀው እንዲያውቁ ምከራቸው ይህ ነው የበለጠ አጂር ያሰገኝሃልኢንሻአላህ

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 Před 2 lety +14

    ባሌ ቁርጥ አተን ይመስላል ከነ ፃምህ ከጥርስህ ቁርጥ አተን ያረቡ ዱኑንም እዳተ የሚያቅ ያድርግልኝኝኝ ያረብ

  • @Tube-xi6yh
    @Tube-xi6yh Před 2 lety +11

    ግን ይህን ከአድ በላይ ሚስት ማግባቱ ከባድ ነው በስ አላህ ይሱቱር ለባሎቻችን
    ባሌ እስር ቤት ነው ዱአ አድርጉልኝ እድገባ
    ሌላም እዳያገባ😊

    • @user-pn4ey4su7b
      @user-pn4ey4su7b Před 2 lety

      😂😂😂😂 ይግባና ተውኩት😂😂

    • @user-hk9dr2kx4k
      @user-hk9dr2kx4k Před 2 lety

      አላሀ ለሀገሩያብቃው

    • @user-hk9dr2kx4k
      @user-hk9dr2kx4k Před 2 lety

      @@user-pn4ey4su7b kkkkkkkk

    • @hayat5617
      @hayat5617 Před rokem

      አለመሳቅ አይቻላም ግን እሱን በሰላም ለሀገሩ ያብቃልሽ

  • @firdewsali8292
    @firdewsali8292 Před 2 lety +6

    ኧረ ወድሜ ከይቅርታ ጋር አግቡ እያልክ በር ከመክፈትህ በፊት ሚሰት ላይ ምን ያህል ከባድ ሀቅ እንዳለ ብታሰተምራቸው ይቀላል።

    • @toybamuhammed9064
      @toybamuhammed9064 Před rokem

      እነሱ አይሰሙምጅኮ እሱ ጥርት አድርጎ ነው የተናገረው ሁሉንም ማሟላት ያለብህን ከቻላችሁ ነው ያለው

    • @hjdjdjjd2708
      @hjdjdjjd2708 Před rokem

      አረ እባክህን እስር ዝም ነው ከአንድ ላይፍ ግብ ትላለህ ምነውእስኪየአንዲቱኝሃቅመጠበቅሳይችሉምናሚስትየውንከሰውቤትስራከሃጅነብይወንድጋእየሰራችየጎደለውንለመሙላትእየጣረች ሃቅ መጠበቅ ሳይችል እስር ነው ወደሌሏሚስትእዴትነውየሚታሰበው

  • @b.6015
    @b.6015 Před 2 lety +26

    እኔም ከምወደው ባሌና ከምወዳቸው ልጆ ቸ ተለይቸ ስት አመቴ

    • @tube-hr5rk
      @tube-hr5rk Před 2 lety

      አብሺሪ ኡህቲ ከችግር ቡሀላ በርግጥም ምቾት አለ

    • @b.6015
      @b.6015 Před 2 lety

      @@tube-hr5rk እውነት ነው አላህ ያበሺርክ ያረብ

    • @user-kh7bd3te7q
      @user-kh7bd3te7q Před 2 lety

      ሀቢበቲ አላህ ሱባህነወተአላህ በሰላም ያገናኝሽ አብሽሪ

    • @b.6015
      @b.6015 Před 2 lety

      @@user-kh7bd3te7q አሚን አሚን አሚንንንንንንን ያረብ

    • @salermac920
      @salermac920 Před rokem

      አይዞን ውደ

  • @user-ph3lp3zl4x
    @user-ph3lp3zl4x Před 2 lety +10

    በአላህ ዱአድረጉኝ ኩላሊቴን በጣም እያመኝነዉ

    • @withquran4632
      @withquran4632 Před 2 lety

      አላህ
      ህ ያሽርሽ
      ሠበቡንአድርሺ

    • @nuraabdella5131
      @nuraabdella5131 Před 2 lety

      አላህ አፍያ ያድርግሽ , ውሀ ጥሩ ነው ውሀ ጠጭ ውዴ

    • @Atika4988
      @Atika4988 Před 2 lety

      አላህያሺርሺእህት

    • @jgggf515
      @jgggf515 Před 2 lety +1

      አላህ አፊያ ያረግሸ ውሀ ጠጨ እህት

    • @user-wr5dy3eb4d
      @user-wr5dy3eb4d Před 2 lety

      ዙብራየ ውሀ በደብ ጠጭ እማየ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @user-qy3uq6kb3m
    @user-qy3uq6kb3m Před 2 lety +5

    አልሃምዱሊላህ እኔ ሁለት አመቴ አንድ በጣም የማከብራቸው ውስታዜ ጋር ነኝ እንኳን ልቀይር አስቤውም አላውቅም ግን አልሃምዱሊላህ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው በጣም አድክሜቸዋለሁ እና ሰብር ያስፈልጋል እና ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ አልሃምዱሊሊላህ

  • @user-np8ip6pr2u
    @user-np8ip6pr2u Před 2 lety +10

    ወይ ጉዲ የወንዶች እዲሜ ችግር የለዉም ሆ እዲሜቸን በጨመረ ቁጥር መሳቀቅ አለብንዴ እዲሜ እደሁ እየቀነሰ አይሄድ እየጨመረ እጂ አላህ ይሰብርና ሴቶችየ እንኳን አደረሰህ አቡ አብዱረህማን

    • @asas-oo7sp
      @asas-oo7sp Před 2 lety

      ግርም ይለኛል እኔም እህቴ እድሜ እንድ ነውር የታየብት ጊዜ ሱባነክ ያርብ

  • @ekramali216
    @ekramali216 Před 2 lety +6

    አንድቱን እራት ያርግልህ እኔ እደዝህ ቢርግ ልጆችን ይዥየ ለብቻየ በሰላም መኖር ናው የምፈልገው ውይ አላህ ልጆቻችንን ሀፊዝ ያርግልን

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 Před 2 lety +8

    ወላሂ ቂረአትክን ተልቤነውየምወደው ሀቤቢአብደረህማን አድግበል የኔቆጆስወድክ አላህይጠብቅህ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 2 lety +9

    አብድረህማን የኔ ዉድ አላህ ያሳድግህ ባባ🌹🌹🌹🌹ዉዉዉድድድ የኔ ዉድ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Před 2 lety +11

    Kkkkkkkkk
    😂😂😂😃😄የኡሥታዝ ሚሥት ነይ ጉዲሽን ሥሚ እኔመቸም ቪላም ጠያራም ቢኖረው ከኔ ውጭ ወደ ውጭ እ🙄😏

    • @xnd2845
      @xnd2845 Před 2 lety

      ክክክክክ😂😂😂😂😂👈

    • @kam1733
      @kam1733 Před 2 lety

      ኪኪኪ ይሻላል

    • @user-hk9dr2kx4k
      @user-hk9dr2kx4k Před 2 lety

      ክክክክክ እኔበቀልድ ሲያወራኝኮ አኮርፋለው

    • @user-hk9dr2kx4k
      @user-hk9dr2kx4k Před 2 lety +1

      አላህ ቅናትንያስወግድለንያረብብብብብ

    • @sitehussen541
      @sitehussen541 Před rokem

      ክክክክክክክ

  • @mekatube1532
    @mekatube1532 Před 2 lety +9

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ያረብ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሱዳን ያደኩባት አገር ኢድ እራሱ በጣም ደስ ይላል ሱዳን አብሮነት እና የሰው ፍቅር አለ

  • @lulua8061
    @lulua8061 Před 2 lety +5

    waleykum selam werehmetulahi weberekathu
    እንኳን አብሮ አደረሰን
    አላህ ሙሉ አፍያህን ይስጥህ ልጆችህንም አላህ ይጠብቅልህ እኔ ኮመት መጻፍ አልወድም ት/ቶችህ በጣም ነው የምወዳቸው አላህ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርልህ

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Před 2 lety +4

    ማሻአላህ አብድር አህማን እንዴት እንደምወድህ አላህ አሳድጎህ ለጥሩ ጀረጃ ያብቃህ ማር ነገር

    • @ramadantube
      @ramadantube Před 2 lety

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @fatmahasan3988
    @fatmahasan3988 Před 2 lety +2

    ኢንሽአላህ ቁርአንን ለመሀፈዝ በዱአ እንበርታ አደርገዋለሁ ብለን ቁርጥ ውሳኔ እናድርግ አላህ ይረዳናል ያረብ የአዛኝዎች አዛኝ ነው ያከሪም ከውደድካቸው ካዘንክላቸው መጨረሻችንን ሁስነል ካቲማ ከሊመተል ላኢላሀ ኢለላህ በሚል እሱ ጋር ያገናኘን ያረብ በራህመቱ ይዘንልን ያከሪም ያውዱድ

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Před 2 lety +4

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ኡስታዤ እንጠብቃለን በሰላም ጨርስህ ለምርቃት ያብቃህ

  • @kadijafantow2047
    @kadijafantow2047 Před 2 lety +1

    መሸአላህ ወሰታዝ ጥሩ ትመረት ነው የሰጠሀን እኔ ብዙ ጊዜ ለኢዲ እየከፍይ ነበረረ

  • @ekramhasen2535
    @ekramhasen2535 Před 2 lety +2

    አላህ ይባርክህፊክ የመጣውን ፈተና ሁሉ ለአላህ ብለን መቀበል አለብን አልሀም ዱሊላህ

  • @toybatoyba4265
    @toybatoyba4265 Před 2 lety +3

    ማሽአላህ ልጅ ነህ አላህ መኞትህ ይሙላልህ ውንድሜ

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b Před rokem

    ☝️😥😥😥😥😥😥✍️ኢሽአሏህ በዱአ አትርሱኝ እህት ወድሞቸ ቁረአን መቅራት ማበብ እድችል ከስራና ደማዉ አልገባኝም ጠናኝ እረ ምነዉ ተመትቸ በገባኝ ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ZzZz-mz9ql
    @ZzZz-mz9ql Před 2 lety +1

    ምጥ ኡስታዝ ማሻኣላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ስወድህ ያገሬ ልጅ ልጂህን ለልጀ ቀዲሜ ለሁ

  • @b.6015
    @b.6015 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ተማሪ ነህ ከልጆችህና ከሚሥትህ ጋር መሥለኸኝ

  • @user-lf4ov1ji4c
    @user-lf4ov1ji4c Před 2 lety +3

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ ያሺርህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ ልጆችህንም

  • @mariama7939
    @mariama7939 Před 2 lety +4

    ማሻ አላህ ውደታአሰከጀነት፣እኔኮ ተሸፍና ሰያት፣አላወኩም ነበረ አብረን ተምረናል፣፣ ደሰቲልከድሮምየሚወዱትንሰውማግባት፣መታደል ነው

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 2 lety

    ማሻአላህ አላህ እረጂም እድሜ ይሰጥህ ኡሰታዝ

  • @yusratube9352
    @yusratube9352 Před 2 lety +4

    ከቤተሠቦቼ ተለይቼ አመት ባል ሣከብር 11 አመቴ😢😢😢አልሃምዱሊላህ

  • @frpking3494
    @frpking3494 Před rokem

    ጀዛህ አላህ ኸይር ኡስታዝ ግን ብዙ ወዶች ጡሩ ያልሆኑ ወዶች አሉ አላህ የህድውም

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v Před 2 lety +1

    አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ አለይና ዋአለይኩም እንኳን አብሮ አደርሰን ወንድማችን

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 Před 2 lety

    Jazakala kayir Allah yetabekye

  • @Makeya-vd1gz
    @Makeya-vd1gz Před 2 lety

    Mashaa Allah tebarekllah

  • @kadijafantow2047
    @kadijafantow2047 Před 2 lety +2

    አረ ኡሰተዝ አሁንስ አሰፈራሀኝ የኔ ባል አጠራጠረከኝሀሀሀ

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 Před 2 lety +1

    ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ እኔ ምክርህ ቂረአትህ በጣም ነው እምወደው አተንም ላአሏህ ብየ እወድሀለሁ ከ ልጆችህ እና ባለቤትህ ጋም አሏህ በሰላም ያገናኛቹህ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 2 lety +1

    جزاك الله خير🌷🌷🌷👌👌👌👌✔✔✔✔✔

  • @ilovyouislam7946
    @ilovyouislam7946 Před 2 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @user-tb8oj2ss1t
    @user-tb8oj2ss1t Před 2 lety +1

    አህለን ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች ኢድ አለፈ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 2 lety +1

    አላህ ይሺፊክ ኡሰታዝ ተቀበለላህ ወሚና ወሚኩም ሷሊሀል አእማል

  • @user-tn1yq3zj3g
    @user-tn1yq3zj3g Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 Před 2 lety +2

    አሏህ ያሰብከውን ያሳካልህ በሰላም ተመረቀህ የምነይ ያድርግህ

  • @user-qi1bb8rd9x
    @user-qi1bb8rd9x Před 2 lety +1

    አላህያሳካልህእጠብቃለን ኢሻአላህ

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h Před 2 lety +1

    አላህ ይጠብቅህ ሀሱን ምኞትህንም አላህ ያሳካልህ ልጆቺህንም አላህ ያሳድግልህ ያረብ

  • @zeinebjilo4706
    @zeinebjilo4706 Před 2 lety

    Mashallh jzk😁😁

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Před 2 lety

    አብዱረህማን ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ
    ስለ ኢድ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለኸይር ነው ከቤተሰብ ብርቅም
    በስደትም ላይ ሁነን ጡሩም ክፉም አለ ያልፋል

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 Před 2 lety

    መሻአላህ ኡስታዝ እንኩዋን ደህና መጣህ ኢድ ሙባረክ አለይክ አላህ ያሽርህ , ሱዳን ሀገር እንዴት እንምወዳት

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 2 lety

    ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @seadamohamed1929
    @seadamohamed1929 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጀዛከላህ ከይር

  • @merdyaahimde9906
    @merdyaahimde9906 Před 2 lety +3

    እውነት ነው ክኔም ቤት አለ ግን እስታዝ ስንግራችው አይስምንም ይፍሮነል ሽርክ ነው ስንል ወሀብያ ናችሁ ይሎናል ሀይማኖት ቀይራችሁ ነው ይመጣችሁ ይላሉ ግንተስፍ አልቆርጥም በድዋችሁ አትርሱኝ

  • @user-gp9cj9fx1b
    @user-gp9cj9fx1b Před 2 lety +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ጀዛከላህ ኸይረ

  • @NoorNoor-mp4ox
    @NoorNoor-mp4ox Před 2 lety

    ማሻላህ ተባረከላህ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኽይር ከቤትስብ ርቆ ኢድ ስለ ማክበር ያደረከው ዳእዋ ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ አለ ኩል ሀል የማያልፍ የለም ያልፋል

  • @ameenatbasher8241
    @ameenatbasher8241 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠበቅህ

    • @ramadantube
      @ramadantube Před 2 lety

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @samiiramahdi6635
    @samiiramahdi6635 Před rokem

    ማሻ አላህ ደስይላል አላህ ይጠብቅህ እብድ ረህማን

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 Před 2 lety +1

    ማሻላህ

  • @asssss9051
    @asssss9051 Před 2 lety

    ማሻአላህ ወዲህ እንኳን አደረሠህ

  • @zeynabtube1963
    @zeynabtube1963 Před 2 lety +2

    ውድ የኢስላም ልጆች እኮንለኢድ አልሀድሀአረፋ በአል አደረሰን ጀዛህ አሏህ ኸይር አሠብን በላይ የት ሀገር ልጅ ነህ ???በቅንነት ቤተሰብና አድርጉልኝ ወገኖቸ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 2 lety +3

    ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
    🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
    🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
    ወጣትነትና ጉልት🌸
    ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
    ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @facadoalem610
    @facadoalem610 Před 2 lety +3

    እኛ ሴቶች ባላችን ሼር ማድረግ አኖድም ነገር ግን ሞኝነት ነው ሌላዋ ጋ ሲሄድ እረፍት ነው ለኛ አይመስለቹም

    • @user-zg7ps4fb8k
      @user-zg7ps4fb8k Před 2 lety

      አራ ላሺ እውነትሽን ነው

    • @user-kx3pt7rw2k
      @user-kx3pt7rw2k Před 2 lety

      አስቸጋሪ ነዉ ሀቁን አይጠብቁም ሀያቲ አላህ ያዘነላቸዉ ሲቀሩ

  • @areazz1754
    @areazz1754 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ኡስታዙና

  • @amnaitseid5141
    @amnaitseid5141 Před 2 lety +1

    ጀዞክለህ ኽይር ጀዞ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Před 2 lety

    Mashallhe

  • @user-jl4hx3xb4w
    @user-jl4hx3xb4w Před 2 lety +2

    መሻአላህ 😍

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 Před 2 lety

    Waleku masalam wramatullahyii wberakatu Mashaa Allah ustaz

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Před 2 lety +1

    አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አለይና ወአለይኩም ሷሊሀል አዕማል እንኳን አብሮ አደረሰን አሏሁመ አሚንንንንንንንንን ያርብ

  • @zinetseid2309
    @zinetseid2309 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ያህፈዝኩም

  • @hayatmostafa8563
    @hayatmostafa8563 Před 2 lety

    ክክክክክክ ምርጥ ምላሽ ነው አቡ አብድረህማን

  • @toybatoyba4265
    @toybatoyba4265 Před 2 lety

    አላህ ያሳድግህ

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Před 2 lety

    ማሻ አላህ ኡዝታዝ መልካም ሠዉ አላህ ሀጃህን ያሣካልህ ያማላልክ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Před 2 lety

    ማሻ አላህ አብዲልረህማን አላህ የሰድግላችሁ

  • @user-bs7ce6tj8i
    @user-bs7ce6tj8i Před 2 lety +2

    አሜን

  • @umeman3175
    @umeman3175 Před 2 lety

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ እቅድህን አላህ ያሳካልህ

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 Před rokem

    ትክክል ኢንሻአላህ

  • @umeman3175
    @umeman3175 Před 2 lety

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ኡስታዝ

  • @matrail4794
    @matrail4794 Před rokem

    አብዱእሮህማን ሀቢቢ ማሻአላህ አላህ ልብህን በኢማን የሙላልህ ያረብ. ሁሎግዚ ትዝ የምትልኝ አላህን ሰሙች የምጠራችው

  • @roza.m8512
    @roza.m8512 Před 2 lety

    Masha Allah ጀዛእ ኸላህ ኸይረን ምክርህ በጣም ደስ ይለኛል ሁሌም ምከረን

  • @user-zg7ps4fb8k
    @user-zg7ps4fb8k Před 2 lety +2

    አራ ገነ ወጣትነክ ዳሞ ወንዱ ልጅ ደወዚነው እንጅማይጣያቃው እዳሜው አዱ አላህ እጣብቅ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Před 2 lety +1

    ጨርሶ አላህ ያሻርህ

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o Před 2 lety

    አህለን ውሥታዝ ኢንሻአላህ አላህ በሠላም የምትመረቅ ያድርግህ ያረብ

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 Před 2 lety

    ሐሰን በላይነህ በጣም አድናቂህ ነኝ
    በጣም ታዝናናለህ ማሻአላህ

  • @tube5565
    @tube5565 Před 2 lety

    አሠላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ኡስታዝ እንኳንአደረሠህ

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 Před 2 lety

    አሏህ ሠላምህን ያብዛልን ወንድማችን

  • @allhamdulalahallhamdulalah2610

    ማሻ አላህ
    ደስ ይላል

  • @zedmussa6903
    @zedmussa6903 Před 2 lety

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ።አላህ ይበሽርህ ብልጀነ

  • @kam1733
    @kam1733 Před 2 lety

    አሚንንን አላህ ያሰባችሁትን ሁላ ያሳካላችሁ ልጆቻችሁን አላህ ይባርክላችሁ ጥቁሬዋ አሳዘነችኝ ሳትበላው

  • @amnaitseid5141
    @amnaitseid5141 Před 2 lety

    ኢሽአላህ አሏህይወፍቅህ

  • @user-vk9he8ew6j
    @user-vk9he8ew6j Před 2 lety

    ወአላይኩም አሳላም ወረመቱላህ ወባረከቱ ኡስተዝ መሻአላህ ፈገግተቹ ደስ ይላል መሻአላህ አላህ ይጠብቀቹ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 Před 2 lety +3

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንንን ያረብ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b Před rokem

    ሟሻአሏህ አሏህ ያሳድግህ አብዱሮህማን

  • @ekramhasen2535
    @ekramhasen2535 Před 2 lety

    ጀዛከ ላህኸይርን

  • @user-te4gz2ib3z
    @user-te4gz2ib3z Před 2 lety

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂትንሥነህ እኔያሠብኩህ አርባነበርርር

  • @lubabahlubaba2266
    @lubabahlubaba2266 Před rokem

    አሏህያሳዲግልህ አሏህ ይጠብቅልህ ማሻአሏህ ቅለጥጥፍ ያለነው

  • @user-ko2eo1lg6r
    @user-ko2eo1lg6r Před 2 lety +1

    ወአላይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበራከቱሁ እንካን አብሮ አዳራሰን ሁላችንም
    አላህ አፍያ ያድራጋሀ ያራብ

  • @user-ti7mg8mk6e
    @user-ti7mg8mk6e Před rokem

    ማደሬህን ፈልግ የምትለዉ ነገር ሲስቅ ሲቀጥል እናመሰግናለን ለትምርትህ አድናቂህ ነኝ አላህ ድረጃህን ከፍ ያርግልህ

  • @user-pn4ey4su7b
    @user-pn4ey4su7b Před 2 lety

    አንተን እሰከ ፍሚልህ እወድሃለሁ አከብረሃለሁ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድረስህ ኢንሻ አላህ ንፁህ እህትህ ወሎዬዋ ነኝ ኡሙ ረያን

  • @rhkrt598
    @rhkrt598 Před 2 lety +1

    ማሸ አላህ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Před 2 lety

    አሚን ያረብ

  • @tube8677
    @tube8677 Před 2 lety

    አብዱ እሮህማን ማሻአላህ አላህያሳድግህ 🌹🌹🌹

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 Před 2 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽ አሏህ ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ጥያቄ ና መልስ ነው ጀዛከላሁ ኸይርን አላህ የምትመኘውን ነገር ሁሉ ያሳካልህ ያረብ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 Před 2 lety

    Wow amazing masheallah

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 Před 2 lety

    አላህይጠብቅህ፣ኡሥጣዜ

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 Před rokem

    ማሻአላህ አላህ ኢጠብቅህ